አለማየሁ ገላጋይ - እንደ ባለውለታ መጠቀስ ያለባቸው ዘመኖች | Sheger Cafe With Meaza Biru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • SPOTIFY: open.spotify.c...
    SUBSCRIBE: / @shegeronline
    ደራሲና አርታኢ ዓለማየሁ ገላጋይ - እንደ ባለውለታ መጠቀስ አለባቸው በሚላቸው ዘመኖች ላይ ከመዓዛ ብሩ ጋር

ความคิดเห็น • 9

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ የሚልና ብዙ የሚያስተምር ቆይታ ነው። አሌክስና መዓዚ እናንተን መስማት ብዙ ማወቅ ብዙ ማትረፍ ነው። እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n 3 หลายเดือนก่อน

    ለወገኑ ጥሩ እየታ ያለው ነው ፡፡ለሀገርም ስጦታ፡ይለመድ፡፡

  • @TsigeYishak
    @TsigeYishak 5 หลายเดือนก่อน

    Betam ewodachualew tebareku

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 3 ปีที่แล้ว +1

    nice to know you both

  • @nardinardos2176
    @nardinardos2176 4 ปีที่แล้ว

    My hero

  • @tutuejeggu7218
    @tutuejeggu7218 5 ปีที่แล้ว

    sele sene ena segno be legenete yetenesh ketema zureya yemenoru geberewoch sene ena segho getemo alem tetefalech belewe kebetochachewune ardewe bebezate shetewe beletew metetwe bezu kesara wuste endegebu astawusalehu

  • @tutuejeggu7218
    @tutuejeggu7218 5 ปีที่แล้ว +1

    yeahunohu hager teloch yebanda zer manzeroch nachew

  • @empires7604
    @empires7604 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ የሆነ ወሬ...ምዓዛም ኣሌXም ይባርክልን ኢትዮጵያውያን ስለሆና ቹ(ነገሩ ላይ)

  • @meseqemeseke4028
    @meseqemeseke4028 5 ปีที่แล้ว

    ብዙውን ጊዜ "ዘመናዊ ጹሁፍ" ሲባል እሰማለው ለመሆኑ የጹሁፍ ዘመናዊነት መለኪያው ምንድነው? መለኪያውንስ የፈጠረው ማነው? አለማየሁ ገላጋይ አራት መጽሀፎችህን አንብቤያለው በጣም የነጮች ደራስያን በጣም ተጽህኖ አለበት አገርቤት ውስጥ ላለ አንባቢ ያን ያህል ሊታየው አይችል ይሆናል እኔግን እዚህ አሜሪካ ኗሪ በመሆኔ ያነበብኳቸውን መጽሀፎችክን ለመመልከት ይቀለኛል በየቻፕቱሩ የነጭ ደራሲን መጥቀስ ይግድ አስፈላጊ ነው ወይ? ለምን የራስህን ሀሳብ አመለካከት ፍልስፍና አትጽፍም ወቢ ካስፈለገህ ወደአንዱ ማህበረሰብ ሄደህ ዋቢ የሚሆንህ ነገር ማግኘት ትችላለክ እባክህ ከአራት ኪሎ ወጣ ብለክ ኢትዮጵያን ተመልከት ስለ ኢትዮጵያ ስነጹሁፍ ሊቃውንቶችን አፈላልገህ ቀረብ ብለህ ጠይቅ አለም ያልደረሰበት አስገራሚ የስነ ጹሁፍ ስልጣኔን ማግኘት ትችላለክ !
    ይህ አስተያየቴ እንደሚደርስህ ተስፋ አደርጋለው።
    ቀተረፈ ፕሮግራሙ መልካም ነው።