❤️እነሱ በዘሩት መልካምነት እኛ ተባረክን‼️ |EthioElsy |Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #EthioElsyLifeStyle
    / elsa_fusion_lifestyle
    / @ethioelsylifestyle9486
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Ethiopian new music , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Ethio forum, , Eyoha Media , Seble Bekele

ความคิดเห็น • 427

  • @metyk7302
    @metyk7302 3 ปีที่แล้ว +10

    I love this message Elsieye! You are reminding us all to be Ambassadors of Ethiopia! I totally agree. Berchi !

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👏amazing title for this video God bless you Metye 🙏❤️🙏

    • @emmaemma8632
      @emmaemma8632 3 ปีที่แล้ว

      ጀርመን ያሉ አበሾች ይሄ መልእክት ይድረሳችሁ

    • @naeemhnaeemh9005
      @naeemhnaeemh9005 3 ปีที่แล้ว

      ጂጂ ኪያ ምትባል ሰትዮ ስላለችበት ጀርመንን አልወደዉም አንዳንድመጥፎ ሰዎች ለሌላዉ ፈተና ይሆናሉ።ስለዚህ ቀጥይ ትክክል

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว +8

    የአበሻ አጉል ልምዱ መናናቅ ነው ትክክለኛ ትምህርት ነው የኔ አስተዋይ ።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว +18

    ኤልሲ እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን ግን ሁሉም ኢትዬጵያዊ ቀርቶ ግማሹ እንኳን መልካም በሆነ በጣም ደካማ አስተሳሰብ ብዙ አለብን ግን ይሄ የመጣው ባለማወቅ ነው እውቀት ደግሞ ከማንበብ የጥሩ ሰዎች ምክር እና አመለካከት፣(እንዳንቺ) ትምህርት እና በጎ ህሊና ሌሎችም ናቸው የሚያመጡት ሰው በመጀመሪያ ምንም ቢያነብ ቢሰማ ቢያይ እኔስ እዚህ ጋር ምን እመስላለሁ ብሎ እራስን መጠየቅ ጥሩ ነው በጎ ህሊና ( positive mind) ለሁሉ ሰው አስፈላጊ ነው ለመለወጥ መስማት ማንበብ ማየት ጥሩ ነው። እኛ በብዛት negatively ነገሮችን ለማየት እንሮጣለን ያልገባን እና ያላመንበትን ዝም እንበል ሳይሆን በፍቅርና በአክብሮት መግለጥ መናገር ወደ ተለወጠና ወደተሻለ ነገር ያመጣናል። ኤልስዬ እናመሰግናለን አንቺም ተስፋ ባለምቁረጥ የሚለውጡ ምክሮችሽን ቀጥይበት።

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +3

      ውድ FDY FDY ይቅርታ እንግዲህ እህቴ / ወንድሜ ማለት አልቻልኩም። ነገር ግን ወደ ሃሳቤ ስገባ አሁን ካነበብኩት ውስጥ በጣም ወሳኝና ለእኛነታችን እጅግ አስፈላጊ ነው ብዬ የማምነው ከጽሁፍሽ ውስጥ፦ ምንም ቢያነብ ምንም ቢሰማ እኔስ እዚህ ጋር ምን እመስላለሁ ብሎ እራስን መጠየቅ ያስፈልጋል በሚለውን ሃሳብሽ / ህ ላይ በጣም ነው የምስማማው ። በአንድ ወቅት ካነበብኩት የፓፕ ሽኖዳ ሣልሳዊ መጽሐፋቸው ውስጥ ያለውን ትምህርት ነው ያስታወስሽኝ ። የመጽሐፉ ከቨር ስም በዚያውም መግለጽ እወዳለሁ ። የመጽሐፉ ከቨር ሽፋን መጠሪያ ስም የሕይወት መዐዛ ይባላል። እናም ሁለት ርዕስ አለ ።
      1ኛ ኃጢአትን ማስታወስ ይላል
      2ኛ ደግሞ ራስን መመርመር
      የሚለውን ካነበብኩት ውስጥ ሁለቱን ልጠቁምሽ እወዳለሁ ። ነገር ግን ለዛሬ በአንች ሃሳብ የምስማማው ከመጽሐፋቸው ውስጥ ራስን መመርመር ርዕሱ ሲሆን ቅዱስነታቸው እንዲህ አሉ፦ ለመጸጸት የራሳችን ፈቃድ ያስፈልጋል ። በእርግጥ እግዚአብሔርም እኛ ንስሐ እንድንገባብይፈልጋል ። በመጀመሪያ ከራስህ ጋር ለመወያዬት ጊዜ መስጠት አሉ ።
      እራስህን በምትመረምርበት ጊዜ ድክመቶችህን ለእግዚአብሔር ትገልጣቸዋለህ አሉ። ድክመቶችህን የምትገልጣቸው ከእሱ ኃይል ለማግኘት ነው ።
      በኃጢአትህ የምትጸጸተው ደግሞ ከእግዚአብሔር ይቅርታን ለማግኘት ነው። እንዲህ እያለ ይቀጥላል .... ይህ ለአሁን እንዳልሽው እራስን መመልከት ያስፈልጋል እንዳልሽው ሁሉ ባጭሩ ነው ከውስጡ ያለውን ፍሬ ሃሳብ ለመግለጽ የሞከርኩት ነገር ግን ከምናነበው ፣ ከምንማረው በተጨማሪ የኔ ድክመት የትኛው ነው ? የትኛውን ከእኔ ላይ አስወግጃለሁ ? ብለን እራሳችንን መፈተሽ አለብን ። አለበለዚያ ግን ሰሚዎች ፣ ተናጋሪዎች ብቻ ነን እንጂ አንዳች የሌለን ከንቱዎች ነን ማለት ነው !።ስለዚህ ሁልጊዜ እራስን መመርመር መፈተሽ አስፈላጊ ነው ። እናም ሃሳብሽን በጣም ነው የምደግፈው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +3

      አምላክ ይርዳን አንዋደድ፣ እንከባበር፣እንቻቻል ፣ ……………🙏❤️🙏

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው ማንም ቢሆን የሄደበት መንገድ ነው ከፊቱ የሚጠብቀው ስለዚህ መልካም ስራ ከራስ አልፎ ለሌላው ይተርፋል። መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል አይደል የሚለው ቃሉም አንቺም በብዙ ስለምትነግሪን ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ተባረኪ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Tigistye በጣም ትልቅ አባባል ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 3 ปีที่แล้ว +6

    ገበሬ ወንም አርሶ አደር በአንደኝነት ደረጃ ሊከበር የሚገባ በእየአመቱ እነርሱ ነበር የኖቤል ሽልማት መውሰድ የነበረባቸው በተለይ የሀገሬ ገበሬ እነሱ ናቸው መሬት ኮትኩተው ዝናብ ጠብቀው መሬት አለስልሰው ዘርተው አሁን የእግዚአብሔርን ቸርነት ተማጽነው የተዛራው አድጎ ታጭዶ አንድ መቶ አስር ሚልዬን የእትዮጵያ ሕዝብ መግቦ ማሳደር ቀላል ነገር አይደለም ክብር ለገበሬ ክብር ለአርሶ አደር

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 3 ปีที่แล้ว +4

    አልተማርኩም ስትይ ሳቅኩኝ። ለኔ ከተማሩት በላይ ነው አስተሳሰብሽ፣ ማገናዘብሽ፣ መርማሪነትሽ። ተማርን ነ የሚሉት እኮ ናቸው ታሪካችንን፣ ባህላችንን፣ ማንነታችንን እንድናጣ ያደረጉን።

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +3

    elsy እንዴት በእንባ እንደሰማሁሽ አምላክ ያሳይሽ እህቴ በእውነት። በዚህ ጊዜ እኛ በስራ እንግልት ፣ በምንሰማው የጥላቻ የዘረኝነት ንግግር አብዛሃኛዎቻችን ደክሞናል 😭 ጥሩ ነገር መስማት እየናፈቀን ነው ። እናም የምትናነሻቸው ሃሳቦች በሙሉ ህይወት የሚዘሩ ናቸው መልካምነት ማለት ፣ እውቀት ማለት መናገር ማለት ሳይሆን የምንናገረውን መኖር ነው ። ስለዚህ በመልካምነት ደግሞ እራስን ማክበር ፣ ሃይማኖትን ፣ አገርንም በሌሎች ዜጎች ዘንድ ማስከበር ይመጣል ። እግዚአብሔርም መልካሙን መንገድ ተከተሉ አለን ። ስለዚህ ክፉን እየጣልን በጎውን ነገር ብቻ መከተል ስንችል በሌሎች ሰዎች ዘንድ ማንነታችን በግልጥ ብርሃን እየሆነ የመታዬት ኃይል አለው። ይሄን ደግሞ የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው።ምክንያቱም የእግዚአብሔር ዓይኖች በዙሪያ ሁሉ ናቸው ይላል ። መልካሙንም ክፉውን ያያሉ ። ስለዚህ ፦ በሰዎች ዓይን ላይ ሆኖ ይመለከተናል ፣ክፉውንም በጎውንም ስራችንን በሰዎች ላይ አድሮ ይነግረናል ማለት ነው ። በምንሰራው በጎ ስራ እኛነታችን ፣ ኃይማኖታችን ፣ አገራችን ይከበራል ። እናም ትክክል ነሽ ። ታውቂያለሽ Elsy በሕይወቴ ሙሉ ጸሎቴ አምላኬ ሆይ ፥ ምንም እንኳን ደካማ ሰው ብሆንም መልካምነትህን ትዕዛዝህን አውቃለሁ ። ነገር ግን መፈጸም የለኝምና እባክህን ይህን ነገር በውስጤ ትከለው ብዬ ሁልጊዜ በፊቱ አለቅሳለሁ። ምክንያቱም እኔ ነገ ካለሁበት አገርና ከምኖርበት ስፍራ ስለቅ በሰዎች ልብ ውስጥ ያች እኮ እየተባልኩ መጥፎ ነገርን በሰው ልብ ውስጥ አስቀምጨ መሄድን በፍጹም በፍጹም አልፈልግም ። ከዚህ ይልቅ እራሴን መግዛትን መቆጠብን እመርጣለሁ ።የማልፈልገው ፈተና ከሰዎች በሚመጣብኝ እንኳን አምላኬ ሆይ እርዳኝ እንዳደረጉብኝ አድርጌ በኋላ ከመጸጸት አድነኝ ብዬ አለቅሳለሁ ። እግዚአብሔር ከንቱነትን አይወድምና !። እናም መልካምነትን የመሰለ ነገር የለም ። እንግዲህ እኛም ስንጸልይ እንደ ቅዱስ ዳዊት የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ እያልን እንጸልያለን የወገንተኝነትን ፍቅር አንድነትን ያድለን ። አንችንም እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ያግዝሽ የኔ ውድ እህት ኑሪልን 🙏

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @abebechadane4677
    @abebechadane4677 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የምታነሽአቸው ርእሶች ሁሉ አስተማሪ ናቸው፡፡

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው። ሁሉንም ብለሻል ኤልሲቲ ምንም የምጨምረው የለም። ተባረኪ። ትልቅ ቁምነገር ነው ያካፈልሽን። እኔም ባለሁበት አገር እንኳን ኢትዮጵያ አገራችንን ቀርቶ አህጉራችንን አፍሪካን በሁሉም አካሄዴ ለማስከበር እሞክራለሁ። ያልሽው ሁሉ እውነት ነው። ይህን ድንቅ ሀሳብ ስላንጸባረቅሽ አመሰግንሻለሁ በርቺ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @newday7200
    @newday7200 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በሳል አስተዋይ ነሽ ከዚህ በላይ ማስተዋል ይጨመርልሽ ተባረኪ ኤሊሲዬ❣

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይበልጣል ይላል የእግዛቤር ቃል ተባረኪ እህቴ

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 3 ปีที่แล้ว +11

    ኤልሲዬዬዬዬ ቆንጆ በጣም ትክክል ነሽ እኛ ኢትዮጰያውያን የውጭ ሀገር ዜጎችን የማክበር ባህላችን ጥሩ ቢሆንም እርስ በእርስ የመከባበር ነገራችን ግን ጥሩ አይደለም፡፡

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Yoditye በጣም የማይጠቅም ዜጋ የለም ማሬ 🙏❤️🙏

    • @yoditbeyene5075
      @yoditbeyene5075 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኤልሲ አንዳንዴ ት/ቤት ገብቶ ከተማረው ይልቅ ህይወት ያስተማረው ይበልጣል

    • @bethelnnakuba9023
      @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว

      @@yoditbeyene5075 የኔ ቆንጆ ብዙ ኢትዮጵያውያን ባልሽ ነጭ ከሆነ ያከብሩሻል ግን ……..ጥቁር ከሆነ ግን ላንቺ ያላቸውን ክብር ይቀንሳሉ ሰለባልሽ ምንም ነገር ሳያውቁ አንዳንድ ግን ካቺ መጠቀም ሲፈልጉ 🙃

    • @bethelnnakuba9023
      @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว

      ??????? ጥያቄ አልተመለሰም የውጪ ዜጋ ማለት ነጭ ብቻ ነው?

    • @yoditbeyene5075
      @yoditbeyene5075 3 ปีที่แล้ว

      Betheleyeeee ነጭ ብቻ አይደለም, ግን ደግሞ አስተውለሽ እንደሆነ ነጭ ብቻ የውጭ ሀገር ዜጋ
      የሚመስለን ብዙ ነን፡፡ ማንም ይሁን ማን ከየትም ቢመጣ ሰው ስለሆነ ብቻ መከበር አለበት፡፡

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing elsiye ልዩ መልእክት ነው የነገርሽን ተባረኪልኝ👍👍🥰🥰🥰

  • @woineshetyaregal2550
    @woineshetyaregal2550 3 ปีที่แล้ว +5

    I accidently stumbled up on your TH-cam channel recently, and I just could not stop watching you. You are one brave, smart and beautiful Ethiopiawit Chewa set! Your messages are all very informative, creative, and positive!!! I am learning a lot from each of your episodes. I hope people learn a thing or two from your presentations and try to put their social media platform to better use - just like you. God bless you and your family. All the BEST!

  • @sebleeffa3277
    @sebleeffa3277 3 ปีที่แล้ว +4

    My beautiful sister, you are absolutely right! This is exactly what I have been saying to my friends and family. It is important to be good examples for our nation and build our nation. I have also stressed the importance of keeping our culture and teaching our new generation our culture, history, and languages so that they are built-in solid ground. You have a beautiful soul!

  • @dahlakmezengia9431
    @dahlakmezengia9431 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን መሰማት ለኔ በዚ ሰአት ተሰፋ ነው የ እውነት ሀገር ያለሰው ሰው ያለ ሀገር አይኖርም ለሰው ፍቅር ለሀገር ክብር እንሰጥ ባለንበት ተባረኪ እህታችን ከዚ በላይ ቃል የለኝም 🙌

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነገር ነው ምታቀርቢው እንዳይሰለቸንም አጠር አድርገሽ በጣም ደስ ይላል እኔም በምሰራበት ሱቅ ውስጥ ብዙ ሰው ይጠይቀኛል ኢትዮጵያ ስላቸው እኔ ከማውቃት በላይ እያደነቁ ይነግሩኛል እንባዬ ይመጣል እምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛልን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      በጣም የተሸማቀቅንበትን ሁሉ ይካሰን አምላክ 🙏❤️🙏

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን🙏

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @Faith10110
    @Faith10110 3 ปีที่แล้ว +3

    አስደናቂ መልእክት:: ጆሮን ጭዉ እሚያደርግ ወሬ በበዛበት ግዜ ወደቀልባችን የሚመልሰንን ምክር ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሱዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚህ በበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ ይጨምርልሽ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው ❤❤❤❤

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 3 ปีที่แล้ว +9

    እንደኔ የኤልሱን ቪዲዮ በጉጉት የሚጠብቅ እና ሚከታተል ሰው ነሽ አንቺን አለማድነቅ ከባድ ስነ ስርዓት መልክ ቢኖረው አንቺ ነው ሚመስለው😘😘😘

  • @hananlibrary6779
    @hananlibrary6779 3 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ኤልሲ በ Facebook እንዳጋጣሚ ነበረ ያየሁሽ ባጣም ተመቼኝ ሼር የደረግሽውን ኢኸው አሁን ደግሞ ዩቱብ ላይ ቤተሰብሽ ሆኛለው በጣም የሚገራርሙ life change የሁኑ ነገር ነው የምታስተምሪን በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን እባክሽ እንዳታቆሚ ቀጥይበት 🙏

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ በጣም 100% እውነት ነው!!!!!!!!!!

  • @liyuchristiansen1878
    @liyuchristiansen1878 3 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል ለባል እንኳን ስለ አገር መጥፎ ነገር አይወራም (ባል የውጭ ዜጋ ከሆነ ማለቴ ነው ) ተባረኪ ❤️

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አንቺም ኤልስዬ ተባረኪ
    እውነት ብለሻል መልካም መስራት መልካም ስነምግባር ያስከብራል እኔ ባለሁበት አገር እንዴት እንደምንወደድ ከየት ነሽ ከኢትዮጵያ ሲባሉ ኦኦኦ እከሌ የሚባል/የምትባል/እናቃለን ጥሩ ሰዎች ናችሁ ነው የሚሉት ጥሩ ስም አለን ተመስገን ነው

  • @kasuaregaarega3886
    @kasuaregaarega3886 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልክ ነሸ ስኩል አስተምሮ ይፈትናል ህይወት ደሞ ፈትና ነው ምታስተምረው ይህን ልብ ማለት ያስፈልጋል

  • @saramulugata2002
    @saramulugata2002 3 ปีที่แล้ว +1

    አዉነት ነው ከምንም ነገር በላይ ሰዎች ን ማክበር የዉስጥ ደሰታ ነው በርች ጥሩ መልክት ነው💕

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልክ እንደ እምነት አባት ወይም እናት ነው የማዳምጥሽ በብዙ አስተምረሽኛል በተለይ በመውደቅና በመነሳት ስንሳሳት ወይም ስንወድቅ በመነሳት ትምህርት አግኝተን ወደሁዋላ ከመውደቅ ወደፊት መውደቅ ሀሳቡን ነው የምለውና ያልሽው አይረሳኝም

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ አንችን የፈጠረ ጌታ ይባረክ ዘርሽ ይባረክ!

  • @addisalemgebru3913
    @addisalemgebru3913 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤሌሲ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሸ ይሄን ነበር ያጣሁት::

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እህታች ትክክል ብለሻል መልካም መሆን መልካም ነዉ ምንም አያስወጣምና መልካም ማረግ ዋጋ አላቸዉ እና ሁልግዜም ጥሩ ሰዉ አንገቱን ቀና አርጎ በኩራት መራመድ ይችላል አንገት እሚያስደፋ ነገር አይሰራማ ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ ኩራት ነዉ 💚💛❤️👍

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በመጀመሪያ የካሜራ ጥራትሽን ሲቀጥል ከጀርባሽ ያለው የቤትሽ ባክግራውንድ ከካሜራ አቀማመጥ ጋር አንደኛ ነው አልፎ አልፎ ብቅ እያልኩ እከታተልሻለሁ በጣም ጠቃሚ እና የምገርም መልክት ነው የምታስተላልፊው በድጋሚ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ይበል በርቺ

  • @negestseifu2509
    @negestseifu2509 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሴት ሁሉን ነገር የምታስተምሪ ቅን ስው ነሽ እግዚ/ ይባርክሽ።

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 ปีที่แล้ว

    thanks for teaching this message

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 3 ปีที่แล้ว +3

    ህንዶች ትምርት ጎበዝ ናቸው

  • @birhaneblessed
    @birhaneblessed 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ተናገርሽ እህታችን በርቺ ወደፍት ቀጥይ እናታችን ብርክ በይልን ክፉ አይንካሽ ያንቺ የሆኑትን ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ የረገጥሺው ውረሺ ቀዳማዊ ያድርግሽ ተባረኪ

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ብለሻል ኤልሲ እናመሰግናለን።

  • @fekrnaba9267
    @fekrnaba9267 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ መልካም ሰው ፈጣሪ ይማርሽ በናፍቆት ነው ምጠብቅሽ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 3 ปีที่แล้ว +2

    Konjo you make me cry (joy tears). It is good to hear we (Ethiopian) still our good side

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Rosie I know my dear , our God will help us in this hard and indescribable moments🙏❤️🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው እውነት ነው ግን እዚ ኮማቾችን ሳይ ሚገርመኝ ነገር አለ ያልኖሩበትን ያወራሉ እድሜ ለ ዩትዩብ በደንብ አስተዋውቆናል አናንቆናልም ልክ ባንድ ቤት እንደምንኖር ለዚችም ለትንሽ ምንም በማይጎልብን ለዩትዩብ ብዙ ተዛዝበናል በተረፈ በርቺ ጥሩ ምክር ነው ከተለወጥንበት 🙏😘😍😇

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እውነትሽን ነው የአንዱ ጥፋት ሌላውን ያስወቅሳል የአንዱ በጎነትም ለሌላው መልካም ስም ይሰጣል

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 3 ปีที่แล้ว +3

    U said it very well….. I loved what u said …. Keep going …. U always make a great point ❤️

  • @leylabushra2750
    @leylabushra2750 3 ปีที่แล้ว +2

    Very smart thank you very much for your advice!

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ትምህርት ነው በርቺ እህቴ ::እኔ በቻልኩት እጥራለሁ ::

  • @kebronnatey5348
    @kebronnatey5348 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲየ ልዩ ሴት ቀላል ሚመስል ግን ብዙ ቁምነገር ያላቸውን ነገሮች ስለምታስተምሪን በጣም እናመሰግናለን ሁላችንም የአገራችን አምባሳደሮች ነን ያለንበት ሁኔታ የቱንም ያህል የተወሳሰበ ቢሆንም እኛ እውነተኛ ማነት እና ስነምግባር ያለን ህብረተሰብ ነን ያልሽው በሙሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን።😙😙😙

  • @birkefullas5699
    @birkefullas5699 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወድሻለሁ ❤️❤️መልካም ሰው ነሽ
    I wish everyone is like you
    ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ህይወት በደንብ ገብቶሻል

  • @meljosef5163
    @meljosef5163 3 ปีที่แล้ว +2

    Thankyou Elsy you are wise l learnt a lot from you .All what you said are absolutely right.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ተባረኪልኝ በርቱልኝ ወገኖቼ ባላችሁበት 🙏❤️🙏

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል

  • @aynupety2544
    @aynupety2544 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ አይምሮ የሚያነቃቁ ነገሮች ላኪልን እኔ ባንቺ ነው ነዉ የምነቃቃው ሱሴ ቻው

  • @zehrasirabizu4005
    @zehrasirabizu4005 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለነ እህታችን

  • @haben5084
    @haben5084 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis tebarekilegh

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩና ደግ ት/ት ነው እናመሰግንለን እህታችን በርችልን🥰🥰🥰😍

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏🏽 it’s Great advice

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የኔ እህት እናመስግናለን🙏🏾

  • @getewondimu5366
    @getewondimu5366 3 ปีที่แล้ว +3

    Anchim andua nuroachnen yakelelsh mert yemtmesegen sew nesh.sew endeh seseleten anchin ayehu.egziabher yebarksh.

  • @ግርማነሽሽኮር
    @ግርማነሽሽኮር 3 ปีที่แล้ว +2

    የምታወሪው ወሬ በቃ ቀጥብሎነው ወደ አእምሮየ ሚገባው የኔ ውድ🙏

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ያወኩሽ አሁን ነው ግን በጣም ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @helenmengiste9038
    @helenmengiste9038 3 ปีที่แล้ว +5

    I wish and pray that a young ladies will learn and become wiser more like you!
    To be roll model for the next Generation

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      Helenye ሁላችንንም ወደቀልባችን ይመልሰን በርቱልኝ ሁላችንም በያለንበት 🙏❤️🙏

    • @helenmengiste9038
      @helenmengiste9038 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 7× AMEN 🙏

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጅትዬዬ ዛሬ ደግሞ ልዩ ነሽ / ዝንጥ ብለሽ
    ነው የተከሰትሽው ልብስሽ በጣም ያምራል የኔ ቅምም በርቺ every day ልናይሽ እንፈልጋለን
    ታስፈልግናለሽ Really

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 3 ปีที่แล้ว +2

    A very good information. Thank you ☺️

  • @addisabeba3559
    @addisabeba3559 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ እኔም ባለሁበት ሀገር ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትይ ክብር ያሳያሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትበል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Addisye በጣም በጣም አምላክ ይለመነን በቃችሁ ይበለን 🙏❤️🙏

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ኤልስዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ይባርክሽ : ዋዉ ቀሚስሽ ያምራል ሌላው እስኪ ስለ teenagers ምን ትያለሽ የኔ ቅን😄

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ 13 ነው ትልቁ እስካሁን ሰላም ነኝ 😅😅በጣም ትግስት ይጠይቃሉ 🙏❤️🙏

  • @tsehaykenfat4862
    @tsehaykenfat4862 3 ปีที่แล้ว +9

    I hope you fell better. What you mentioned today is very very important. I leave in Canada which multicultural city. In my work place we have a lot of phlipino. Many people don't trust Filipino because of their bad behavior. But the same time there is a lot of Filipino with good behavior. Ethiopian always we have good name but among us we are not good .the other thing is the last generation was great now even Ethiopian are change this is the sad part . I like your point .tx for sharing

  • @henny.c.7911
    @henny.c.7911 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለመልካም ምክሮችሽ እናመሰግናለን ቆንጅዬ::🙏🙏🙏

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +2

    አፌ ይቆረጥ እውነት ብለሻል

  • @menberegetu6703
    @menberegetu6703 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እኔ ልዩ ብዬሻለሁ የምታካፍይን መልካምና ትክክል ሰለሆነ በርች የኔ እህት። 👏👏👌.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 ปีที่แล้ว +1

    You are beutfule and brillant ethiopan keep it up my sister you are good gob bless you

  • @wubitalem4040
    @wubitalem4040 3 ปีที่แล้ว

    exactly. andande erasachin nen leketayu menged minazegaj. tebareki awukenewu mareg tiru newu.you are woooow

  • @simretmengsteab5367
    @simretmengsteab5367 3 ปีที่แล้ว +1

    Powerful Massage as always dear😊

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ግን እኔ የውጭ ሰዎች እናንተ እኮ ደሃ ናችሁ ሲሉኝ በእውነት ከቁመቴ አንድ ሳንቲ ይቀንሳል እኛ እኮ ደሃ የምንባል አገር አይደለንም ሁሉ ነገር አለንንንን ግን እውቀቱ ይሁን የመንግስት ድክመት ይሁን ብቻ አላውቅም ብቻ ደሃ አገር ሲሉኝ ያበሳጨኛል በእውነቱ የእንግዳ አክባሪነታችን እንዳለ ሆኖ እኛ ግን ለምን ክብር አጣን ???

    • @ኢትዪጵያህይወቴ
      @ኢትዪጵያህይወቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ለእኔም ግራ ይገባኛል ሀገር ቤት ስሄድ የሚለምነው ስታይ ህፃናቱን ስታይ ድህነት ይገባኛል

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዪጵያህይወቴ እውነት ነው አገራችን ምን አጣን ነዳጅ አልማዝ ወርቅ መዕድን መሬት።።።። እስቲ ምን የሌለን ነገር አለ??? ለምን ደሃ እንባላለን OK ድህነት ነውር ሆኖ ሳይሆን ወይም ደግሞ ድህነት እርዳታ መጠየቅ መለመን ነውር ብናደርገው ምን አጣን ለምን እንሰደዳለን??? ለምን ክብር በአለም አጣን??የኔ ጥያቄ ነው?? ተማርክም አልተማርንም የሆነ በዝቅተኝነት ለምን እንታያለን???

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว +2

      ድህነት እኮ ያለንን ነገር አለመጠቀም ማሰቢያችንንም አለመጠቀም ነው። ሁሉም አለን ግን ጥቅም ላይ
      ውሏል? አልዋለም!!

  • @hareguabelachewtsehaye5693
    @hareguabelachewtsehaye5693 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይማረሸ የኒ ማረ

  • @fakk5592
    @fakk5592 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን፣መልካም፣መዝራትበየድንበትያስከብረናል፣እኛ፣ኢትዮጽያውያንእኮ፣በጣምውብሀገር፣ቆንጆአየርያለንነበርንምንዋጋ፣አለው፣የሀብታሞችመኖሪያ፣የድሄች፣መሰደጃ፣
    ሁኖ፣ውጭሀገር፣የምንለፋውንያክል፣ሀገራችንላይብንለፋ፣የትበደረስን፣ኤልሲ፣በሳኡድ፣አረቢያ፣በኢቶዮጲያነታችው፣እየተመረጡ፣እስርቤትእየሞቱነው፣ምንምየያውቁህፃን፣እየሞቱነው፣
    ድምፃችሁንአሰሙልን፣

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነዎ እሺ እህቴ ግዴታችን ነው 🙏❤️🙏

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እውድሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bless you more sister!!!

  • @hannakassa1146
    @hannakassa1146 3 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ ሁሌም የምታነሽው ሀሳብ ትክክል ነው ድንቅም ይለኛል መልካምነት ለራስ መልሶ ይከፍላል እንዳልሽው በስደት ያለን ሰዎች በሌሎች ዜጎች መቅናት አለብን እኔ ሁል ግዜ ነው የምመኘው መቼ ይሆን እኛም እንደህንዶቹ እንደ ቻይና የምንተባበረው እላለው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Hannaye በትክክል ብለሻል በጣም ከነሱ መማር አለብን ማሬ 🙏❤️🙏

  • @tigistalford6271
    @tigistalford6271 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ላንቺ ቃላት አጠረኝ ተባረኪ እህቴ

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ሰው ችግራችን መናናቅ ነው ::

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 ปีที่แล้ว +1

    Well said!🙏🏿

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 ปีที่แล้ว

    ድምጽሽን ለመጨመር ወይም ማጉያ ለመጠቀም ሞኪሪ የኔ ቆንጆ በርቺ ደስስ ይለኛል ቀሙሉ ስራሽ እዳቺ ለመሆንእየጣርኩነዉ

  • @progress338
    @progress338 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarki yene konjo

  • @frehiwotwubshet5356
    @frehiwotwubshet5356 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 👍👍👍😊

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የእኔ ውድ አሜን ተባረኪልኝ ስለሁሉም እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘሽ መጥተሽ እንዴት እንደምታድሺኝ የእኔ ጎበዝ ብርክ በይልኝ👌👌ሼር❤🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪልኝ እህቴ በርችልን ውዴ 🙏❤️🙏

  • @etalemahutekola2317
    @etalemahutekola2317 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you good bless you 🙏❤

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 3 ปีที่แล้ว

    Full of wisdom
    Tebarekeligne!!!

  • @unitedethiopia8136
    @unitedethiopia8136 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን አንድ ያድርገን:: ልክክ ነሽ እኛ እንደሚያዩን አናቅም ግን አንዴ ስራ ቦታ አንድ ሰው የሆነ ስራ ሰርቶ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ናቸው ሲሉ ለካ እኔ ሀገሬን እወክላለሁ ብየ መጠንቀቅ ጀመርኩ::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በትክክል ወንድሜ በጣም ይመለከቱናል 🙏❤️🙏

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ቆንጆ መጣሽ አቤት አፍሽ እኮ ማር ነው በብዙ ተባረኪልኝ

  • @Asefachaynalem
    @Asefachaynalem 3 ปีที่แล้ว

    your message is very important.you have positive attitude.be blessed.

  • @zenashtati7650
    @zenashtati7650 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ሁልግዜ አንደኛ ነሽ ur blessed 😘

  • @nuraahmed55
    @nuraahmed55 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo temert alsemem sema yesemanem betegbar lemawal metar kenenet aykefelebetem

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 3 ปีที่แล้ว

    tebarkilgn yene enat eshi ewntishin new egzabher kin libin yisiten edeti edemiwedish megilti alichilem nurilign

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው እመስግንሻለተባረኬልን ❤️🙏🏽

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ

  • @haymanottakele4648
    @haymanottakele4648 3 ปีที่แล้ว +1

    ንገሩልኝ እንደሱ ሀገራችን እኛ ካላከበርን ማንም እንዲያከብርልን አንጠብቅ 🇨🇬

  • @genene.a4674
    @genene.a4674 3 ปีที่แล้ว +2

    You are really blessed! I wish my little daughters act like you!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ድንቅ ዘር ተካ ‼️ Talk to her, teach her, bless her , pray for her and you will see un amazing results🙏❤️🙏

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይ ቀሚስሽ ስታምርርርርርር!!!ከመስቀያው ነው!!!

  • @nardostewolde7524
    @nardostewolde7524 2 ปีที่แล้ว +1

    TebareKi! ♥️

  • @redietblessed1400
    @redietblessed1400 3 ปีที่แล้ว

    Elsiye mare tnx betam yegna melkam set.Betam bileh nesh

  • @redi.a9172
    @redi.a9172 3 ปีที่แล้ว

    You are just amazing 👏🏾. Yemalasebewin eyeta silemteschign betam amesegnalhu yene melkam.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Rediye አናስተውለውም ማሬ ሁላችንም 🙏❤️🙏