አስተናጋጁ - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Nati Abraham

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  3 ปีที่แล้ว +49

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፣
    ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
    Instagram - official_nati_abraham
    Tiktok - nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!

    • @kalabaregawi1050
      @kalabaregawi1050 3 ปีที่แล้ว

      It good ምክሬን እየተገበርከው ይመስላል ጥሩ ነው don't stop make it 4 videos every week

    • @robeldereje3170
      @robeldereje3170 3 ปีที่แล้ว

      Eshi

    • @MrBookkk
      @MrBookkk 3 ปีที่แล้ว

      👌 ምርጥ ነው

    • @promotertomayolerb3109
      @promotertomayolerb3109 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/4WzFREzfdeM/w-d-xo.html ychin mrt sra tegbzulgi

    • @thinkpositive5040
      @thinkpositive5040 3 ปีที่แล้ว

      Amen !

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 3 ปีที่แล้ว +55

    ልጅቷ ጐበዝ ነች::
    በሌላም ስራህም ጋብዛት:: ምሳ ማለቴ እይደለም: ስራ ማለቴ ነው::😄😄

    • @wintafuji8619
      @wintafuji8619 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +1

      ጉድ በል ጎንደር

  • @አብ-ኤል
    @አብ-ኤል 3 ปีที่แล้ว +34

    ናቲ ዛሬ አለማድነቅ አልቻልኩም 👏👏👏

  • @blackstudio7890
    @blackstudio7890 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ ይላል እስቲ ደስ ያለው

  • @estifanosaddis6401
    @estifanosaddis6401 3 ปีที่แล้ว +5

    ት ች ላ ለ ህ 👏👏👏 ሁሌም አጠር ያለ ያልተንዛዛ ነው የምትሰራው ተመችቶኝ ነው የማየው

  • @አትላስመረጃ
    @አትላስመረጃ 3 ปีที่แล้ว +17

    ልጅቷ በጣም ገራሚ የትውና ብቃት ያላት ትመስላለች

  • @bobbybuilder9126
    @bobbybuilder9126 3 ปีที่แล้ว +7

    She’s very good actress,well done. 👏

  • @rooster_t1137
    @rooster_t1137 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅትዋ በጣም ትችላለች:: በጣም ምርጥ ተዋናይ ነች::

  • @atzion9230
    @atzion9230 3 ปีที่แล้ว +4

    በተለያየ አንግል የተቀረፀ ምንም ይሁን የሚለውን ቃል ሁለቴ ሰማነው ኤዲተሩን በርታ በለው እንዳትረሳው ለማንኛውም ድራማው ምርጥ ነው

  • @hayat3928
    @hayat3928 3 ปีที่แล้ว +12

    ክክክ ውይ ናቲሻ እዳው ስታስቅቅቅ ሀሪፍ ነው በርታ

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያ መጣሁልሽ የአገሬ ቆንጆ ወንዶች አላችሁ

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 3 ปีที่แล้ว +5

    Nati you are very creative Artist yimechih abo!🙌❤✌

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት አመት ስቄ አላውቅም ነበር አጋጣሚ ስከፍተው እንባዬ እስኪፈስ ነው የሳኩት ባለ ውለታዬ ነክ አላህ ይጠብቅክ

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว

      በሰላም ነው ሁለት አመት ሙሉ አለመሳቅ??

  • @anetenhyitayal5453
    @anetenhyitayal5453 3 ปีที่แล้ว +7

    ናቲ ማን እንደዚ ነው ማድረቅ😂😂😂😂😂

  • @ethiolove8449
    @ethiolove8449 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርች የጎንደሯ ፈርጥ

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 3 ปีที่แล้ว +5

    She is so amazing actress

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

    ልጂትዋ ትችላለች ትወና ዋዉዉ ናት😍😍😍

  • @MM1997.
    @MM1997. 3 ปีที่แล้ว +1

    "Ke bet siwetu calculate argew ezi zerzurun yefelegal "
    So true 💯😂😂😂😂😂

  • @bezaleyu3569
    @bezaleyu3569 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo #1 nesh

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ.ሳታስተናግዳት.ቲፖ.ድንቅ.ነዉ👏👏👏

  • @eyoabyeesayas1875
    @eyoabyeesayas1875 3 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ በርታ ደስ ይላል

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 3 ปีที่แล้ว +6

    ናቲ ኤረ በሳቅ ልትጨርሰን ነው🤣🤣👍👍
    ዘንድሮ የወያኔ ቡችሎች በውሸት ከሚጨርሱን አንተ በሳቅ ብትገለን ይሻለናል

  • @amantsegaye5014
    @amantsegaye5014 3 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ ገራሚ ነው የዛሬው ቦዘና😀😀 ችኳ ደሞ ዋው 👏👏👏

  • @nuguseteshome7656
    @nuguseteshome7656 3 ปีที่แล้ว +4

    Respect King 🙏😁🙏

  • @abelalebachew4607
    @abelalebachew4607 3 ปีที่แล้ว +1

    Ohh nati azakat eko
    Any how keep work with her she is so amazing

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

    አዝግ አይ ናቲ ፈታ አደረከኝ😂😂😂😂 አመስግንሀለሁ 👍👍

  • @menelikesisay
    @menelikesisay 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you so brother natii 🇨🇭🇪🇹👌

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ ይሄን ቪድዮ ከማየቴ በፊት ሰራ ለይ ሆኜ አንቅልፍ እንቅለፍ እያለኝ ነበር ሰላነቃኀኝ አመሰግናለዉ ልጂቱ ጎበዝ ነች

    • @nabylly
      @nabylly 3 ปีที่แล้ว

      የቡና ይክፈሉ ከ ናቲ

  • @mihratuheloro9407
    @mihratuheloro9407 3 ปีที่แล้ว

    😀😃😃😃😃ናት አንደኛ 👌

  • @fiyametadegu7474
    @fiyametadegu7474 3 ปีที่แล้ว +2

    ናቲየ አሪፍ ስራ ነው ከችኳ ጋ
    በደንብ ተዋህዳችዋል

  • @batykale6439
    @batykale6439 3 ปีที่แล้ว

    Nati number one

  • @yared09
    @yared09 3 ปีที่แล้ว

    የምር አቃጣይ ኢትዮጵያ ስመጣ ካራቴ ለምጄ ማነው የመታኝ እስክትል ድረሥ ...እንዲህ እንደተቃጠልኩ:: Good job bro you are the best!

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂አትበላም

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +5

    የኒ አሰል ስታምሪ😥 በራሀብ ገደለሽ ናቲአችን🏌️‍♂️ አንተ አዝግ እጥር ምጥን ያሉ ቪድ ስለምትለቅ thank you

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343 3 ปีที่แล้ว +3

    ይቺ ድሮም አትበላም kkkkkkk

  • @samizina7045
    @samizina7045 3 ปีที่แล้ว +4

    Very entertaining!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +3

    ናቲዬ ምችት ይበልህ የእኔ ኮሚክ 😂

  • @tilahunyemata1025
    @tilahunyemata1025 8 หลายเดือนก่อน

    ደስይላል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ ጉድድድድድድ😂😂

  • @Bekitento
    @Bekitento 2 ปีที่แล้ว

    ናቲዬ ❤️

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሠው ናቲ👍

  • @nabylly
    @nabylly 3 ปีที่แล้ว +1

    ምግብ ዝርዝርሩላይ ማኔጀሩ አለንዴ አይልም ወይ ናቲ
    በሣቅ 🤣 አፈረሰኝ

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 3 ปีที่แล้ว

    Nati 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ወይ ናቲየ ሳትመገብ ቲፕ ይመችሕ የሳቄ ምጭ እናመሰግናለን

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ናቲሻ በሳቅ ገደልከን

  • @HTe-w6j
    @HTe-w6j ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅 motkugne derom atblam nber.....le gebaw

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥዬ ❤️❤️❤️

  • @Vibezz7
    @Vibezz7 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 ปีที่แล้ว

    ሰሞኑን ሲደብረኝ ያንተን ቪዲዮ እንደ አሳ ጎርጓሪ እየጎረጎርኩ ዘና እያልኩ ነው ክክክክክ

  • @elijahbeyene9405
    @elijahbeyene9405 3 ปีที่แล้ว +4

    ባዶ ቤት እንደተለቀቀ ህፃን ጨፍርበት ይሄን የ ኮሜዲ ኢንደስትሪ..

    • @nabylly
      @nabylly 3 ปีที่แล้ว

      ገና ድክድክ እያለ ነው ።
      በርታ ነው የሚባለዉ
      ናቲ የጥረት ሰው ነው።
      ችግኝን መንከባከብ
      ትግስትን ይጠይቃል Thanks.

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂አ ናቲቲ

  • @fraolt.baissa9729
    @fraolt.baissa9729 3 ปีที่แล้ว

    yameral nateye bereta

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 3 ปีที่แล้ว

    You made my day Natisha 😃

  • @asemenewdinsa532
    @asemenewdinsa532 3 ปีที่แล้ว

    ዋየ ናቲዬ ሰወድህ አኮ በቃ ፈታ ነው የሚት አረጌንኝ

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክ
    ናቲ አድርቅ ይመችህ

  • @aduneyenatulij6911
    @aduneyenatulij6911 3 ปีที่แล้ว +2

    1#😂😂😂😂

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 ปีที่แล้ว

    kkkkk ዉይ ጉድ ሰው ሰይጣቀም ትፒ

  • @yonatanwedieritrea6431
    @yonatanwedieritrea6431 3 ปีที่แล้ว +6

    ናቲን የሚወድ
    👇👇

  • @kibertemesgen5481
    @kibertemesgen5481 3 ปีที่แล้ว

    Oh my Goooooood😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🥰😂🥰😂🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰🥰 natisha tileyalek

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว

    🤣😁🤣 ድርቅና

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 3 ปีที่แล้ว +2

    👌as usual ናቲሻ

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 3 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደ እኔ የናቲን ቪዲዮ በጉጉት የሚጠብቀው 😂😂

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ልብ ውልቅ

  • @Tslpx1
    @Tslpx1 3 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ አፈረስከኝ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 3 ปีที่แล้ว

    ናቲየ ቡላ እንደሚፋርሽ ካንተ ነዉ የሰማሁት ለማንኛውም ይመችክ

    • @furtunabelay465
      @furtunabelay465 3 ปีที่แล้ว +1

      እነዚህ ሁሉ ምግብ ከግዜ ብዋላ መዝገበቃላት ላይ አንጂ የምንበላቸዉ አይመስለኝም

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አድርቅ

  • @temesgenjt3363
    @temesgenjt3363 3 ปีที่แล้ว

    Ere tileyalek nati

  • @ajabsiretube7220
    @ajabsiretube7220 3 ปีที่แล้ว

    Ma favorite

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    🥰ይመችሕ ወንድሜ

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 3 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅 Nati lib Adrik...

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 3 ปีที่แล้ว +1

    OMG.... hahahahahahahahah you killed me. Funny guy

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 3 ปีที่แล้ว

    አቃጥሌ🔥😁

  • @abdiinice8819
    @abdiinice8819 3 ปีที่แล้ว +1

    Nati 🤓

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ምኑን ትብላ በወሬ አጠገብካት

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ አይ ናቲ

  • @fiyafiya6515
    @fiyafiya6515 3 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ ይላል

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +1

    ልብውልቅ 🤣🤣🤣

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 ปีที่แล้ว

    ደፋር 😂😂😂😂😂 ሳትበላ የቲፕ ማስቀመጫ ያመጣል

  • @behailukalay4136
    @behailukalay4136 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ አካበድከው እንጂ አሪፍ ነው ።

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว

    ሥትመቸኝ እኮ

  • @emebet591
    @emebet591 3 ปีที่แล้ว

    ሽሮ ቤት አትበይም ሞያ የለሽም አለ ክክክክክክ

  • @Getachew-A
    @Getachew-A 3 ปีที่แล้ว

    ናቲሻ የቲፗ ነገር ገዳይ ነች ኑሮው ግን አይጣል 🙉

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 3 ปีที่แล้ว

    Keep going 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ameinahmed8992
    @ameinahmed8992 3 ปีที่แล้ว +3

    first

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 ปีที่แล้ว +2

    Hahah the tip is so funny 😂

    • @nabylly
      @nabylly 3 ปีที่แล้ว

      ላደከመበት tip 😀😀😀

  • @thetoptensdiggerttt1764
    @thetoptensdiggerttt1764 3 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣👌

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Blackboy-to3ue
    @Blackboy-to3ue 3 ปีที่แล้ว +1

    Yimech

  • @sayatemitiku39
    @sayatemitiku39 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👏👏👏🥰

  • @crazythings1753
    @crazythings1753 3 ปีที่แล้ว

    yasakew sew ale

  • @ነፃነትየጌታልጅ
    @ነፃነትየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ናቲ አሳከኝ

  • @TewMedia
    @TewMedia 3 ปีที่แล้ว

    እረ ጓደኛዬ ወደድኩህ በጣም!

  • @amankinfu7745
    @amankinfu7745 3 ปีที่แล้ว

    mnew hulum astenagaj endante behone...adrq

  • @melatzeretu3780
    @melatzeretu3780 3 ปีที่แล้ว

    Woye gud kkkkk

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ገና የተመቸሀኝ

  • @theophaniaabera3116
    @theophaniaabera3116 3 ปีที่แล้ว

    Natiye yemere yehe serake altemechegeme, megebare yelelewe astenagaje selemalwede newe meselege

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 3 ปีที่แล้ว

    ልብ አውልቅ 🤣🤣🤣

  • @ammarabdulwasie8329
    @ammarabdulwasie8329 3 ปีที่แล้ว

    Ere be 2160 tirat ayen wow

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 3 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🥰

  • @zdagmali6014
    @zdagmali6014 3 ปีที่แล้ว

    ይመችክ