ህጻን ዲ/ን አልዓዛር ያደረገው ስጦታ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 92

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 4 ปีที่แล้ว +4

    ምን ልበል አንተ ዘኪንና ጓደኞችህን እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እ/ር ይስጣቹ እንደዚህ ለደካሞች እንደደረሳችሁ የሰማይ ቤታችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳቹ በለልጆቻቹ ተባረኩ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 ปีที่แล้ว +5

    ዲያቆን አላአዛር ተባረክ እደግ ለሌሎች ልጆች አርአያ ነህ ዘኪ እድሜህን ያርዝመው

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 4 ปีที่แล้ว +16

    ዳቆን አልአዛር እግዚአብሔር በቤቱ ባርኮ ያሳድግህ።

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +18

    እድግ በልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘኬና ባልደረቦችህ ኑሩልኝ እውነት ትልቅ ተግባር ነው የምትሰሩት እናመሰግናለን

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 4 ปีที่แล้ว +3

    ዳቆን አላአዛር እግዛአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ አሳዳጊዎችህ መልካም እና ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው እንደሆኑ አንተ ምስክር ነህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል ። እግዚአብሔር እንደአንተ አይነት የቤተክርስቲያን ተረካቢ ትውልድ ያብዛልን ከዚህ ልጅ መልካምነትን እንማር ሰው እንሁን ወገኖቼ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ስማያዊ ዋጋ ይክፍላችሁ እውነት ❤👏

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳቆን አልአዘር ተባረክ እድግ በል

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም ተወለድክ አላህ ያሳድግህ አድገህ ለሁሉም እድትረዳ አላህ ያብቃህ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳቆን አላዛአር እግዚአብሔር ያሳድግህ ጤና ይስጥቅ በወጣ ይተካ አባ በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሳድግህ አላዛርዬ ዘኪዬናከዘኪጋ ያላቹ ሁሉ አላህ ስራቹኑ ይውደድላቸው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +14

    ንስሮቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሕ በርቱ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 4 ปีที่แล้ว +4

    ዲ/ን አልአዛር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ እነዘኪም ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክ

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 4 ปีที่แล้ว +8

    ዘኪየ ምንእደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንድ ቀን የበረከት ተሳታፊ እሆናለሁ

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጀግና ናችሁ በእውነትነው ምላችሁ ምናል የኔ ወንድሞች ሲቀዋለሉ ከሚውሉ እነዚህ ጋር ቢሰሩ ወይ ከቤተሰብ ተስማምተው አይኖሩ ወይለዲናቸው አይለፍ በቃ ዝብለው ሲቀዋለሉ ቤተሰብ ሲያቃጥሉነው እሚኖሩት እንድግም ያለ ጀግና አለ የራሳቸውን ንሮትተው ለሰው እሚኖሩ

    • @hewanthetna9854
      @hewanthetna9854 4 ปีที่แล้ว

      የኔዎችም ብታይ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      አዩዙሽ እህት አላህ ያስተካክላቸው

  • @عبداللهالعبدالله-ض1ر
    @عبداللهالعبدالله-ض1ر 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ያሳድግሕ

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว

    ልጂ።አልዓዛር።እግዝቤሔር።ያሣዲጋክ።ላቁሜናጋራያብቃክ።ዬልጂ፡አዋቅናክ💐💐💐❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ዘክዬ አላህ ይጨምርላቹ ወላሂ ምን እደምል አላቅም ዘመናቹ ይባረክ

  • @mesifereja7898
    @mesifereja7898 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባቴ

  • @emabetzawde8291
    @emabetzawde8291 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ በጎ ተግባር እግዚአብሔር ስለ ፈቀደ ንው ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🏼

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @mohammedhuqsab9685
    @mohammedhuqsab9685 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ዘኪ አድናቂህ ነኝ ወላሂ ሁሉ በምታደርገው ነገር አላህ ብድርህን ይክፈልህ እኔ ከሚያለቅሱትም አለቅሳለሁ

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
    @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚሐብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ በእዉነት

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋጣሪ ይባርካቹሁ እደዚህ ያሠበውን ልጀዲቆን አላዛን ያሣድገው

  • @lemlemfanta6739
    @lemlemfanta6739 4 ปีที่แล้ว +2

    ድያቆን አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 ปีที่แล้ว +4

    Diyakone Alazar, you are an amazing kid. God bless you

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 4 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግህ ቆንጆ

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እሰይ ደስ ብሏቸዋል ተመስገን ነው

  • @ferehiwotgetachew9344
    @ferehiwotgetachew9344 4 ปีที่แล้ว

    ዘኪዬ ሰላምህ ይብዛ እንደዚህ አሰተዋይ ለመሆን ከፈጣሪ መሰጠትን ይፈልጋል አሁንም ይሄንን የሰጠህን ሞገሰ አይንጠቅህ ፈጣሪ በቤቱ የፀና ግንብ ያድርጋቹ ጠቅላላ ከነባልደረቦችህ

  • @woynshethassen2148
    @woynshethassen2148 4 ปีที่แล้ว +3

    Deyakon alazar edemekin kefe yaregew tilk tedela demo lanete geta yistek 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 4 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አባታችን የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @hanabekelakasa7006
    @hanabekelakasa7006 4 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉ የኔአባት... ዘካርያስ እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እድግ በል አምላክ አብዝቶ ይስጥህ

  • @leyarousscity3088
    @leyarousscity3088 4 ปีที่แล้ว +2

    Fetari amlak edme yesthe

  • @tube3009
    @tube3009 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ዎድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጎ ላደረገው እፃን ደግሞ እድግ በልልኝ ዉሻዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘 ኢትዮጵያ አዊ መሆን ያስኮራኛል እወንት

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግክ እድሜ ጤና ሰላም ተምረክ ትልቅ ቦታ ያድስክ ፈጣሪ መካም ልደት

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yimsgen 🙏

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 4 ปีที่แล้ว +5

    God bless you all.

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 4 ปีที่แล้ว

    Hitsan Alazar geta yibarkih yasadigik 🙏🙏🙏

  • @munamunaa3127
    @munamunaa3127 4 ปีที่แล้ว

    Faxari yibarkih diyaqon alazar

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ👍👍👍👍👍👍

  • @fatiihatakele6174
    @fatiihatakele6174 4 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ወንድም፣ዛክራ በጣም፣ብዙ ትምህርት የወስድኩም ነው

  • @SaraSara-fi9dn
    @SaraSara-fi9dn 4 ปีที่แล้ว

    Zakiy fatary yebarekachu rageme edema katana gare tagjwarek yamama zenashii💚💛❤👍👍👍

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 4 ปีที่แล้ว +1

    Alah yasadegew lenatm alah yestachu

  • @assa5805
    @assa5805 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ በጉ ስራህን አላህ ይውድልህ

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪ እማማዝናሺን አምጣልን

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 ปีที่แล้ว

    ,alazarye egizabr yasadgh

  • @mentomento5425
    @mentomento5425 4 ปีที่แล้ว

    ዘኬ ተባአረኩ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว

    ዘኪ የሚሰጡትን ሰዎች ዝም ለምን በማስታዋሻ አትይዝም ሁል ግዜ ትረሳለህ የነፍ ማርም በትክክል የክርስትና ስም መያዝ አለብህ

  • @karimakarima3740
    @karimakarima3740 4 ปีที่แล้ว

    Igziabiher yibarkachiw

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Zekarya

  • @HanaHana-sh7qx
    @HanaHana-sh7qx 4 ปีที่แล้ว

    Zaky zemanh ytabarkh yun

  • @uykj36
    @uykj36 4 ปีที่แล้ว

    Tabareki zekeye geta yetebikiki

  • @semharferuz8366
    @semharferuz8366 4 ปีที่แล้ว +1

    G. B. U. Zaki 🙏🙏😭😭

  • @rahelsolomon5480
    @rahelsolomon5480 4 ปีที่แล้ว

    Tbarek

  • @jemaneshteferi3740
    @jemaneshteferi3740 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @Aወሎየዋ
    @Aወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘኬ ሠላም እማማ ዝናሽ የት ነው ያሉት አንተ ቤት ናቸው ወይስ ሄዱ እቤታቸው

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว +4

    ከስደት መልስ እኔም በነጻ ከናተ ጋር መስራት እፍልጋለሁ ከፍቀዳችሁልኝ????

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      ዩቀበሎሻል በደስታ እህት

  • @uykj36
    @uykj36 4 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕🙏🙏🙏

  • @rigeatfitsum3886
    @rigeatfitsum3886 4 ปีที่แล้ว

    Egazybehir yesathi

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 4 ปีที่แล้ว

    ዘካሪያስከነጓደኞችሕእግዚአብሔርእድሜከጤናይስጣችሁየማታእንጀራይስጣችሁዲያቆንአላዛርለቁምነገርያብቃሕመልካምቤተሰብመልካምያፈራል

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 4 ปีที่แล้ว

    ኣንተ እነተኛ የጌታ ልጅ ነህ ኣምላክ እደመና ጢና ይስጥህ ወንድምየ።

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว +1

    Selase enate yebarkwachu teleke bota yaderesachu!!!

  • @yehi9she421
    @yehi9she421 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏

  • @asas7693
    @asas7693 4 ปีที่แล้ว

    Selam.zekh

  • @evalove5042
    @evalove5042 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪየ ከበድ እቀአ ስተነሱ በተችለችው መጠን ለሱስት ወይም.4 ሆነችው አንሱት በጣም መጥፎ ነው ለሰውነተችው እረሰችውን ጠብቁ

  • @sakinalove9314
    @sakinalove9314 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lioneljoaquim6975
    @lioneljoaquim6975 4 ปีที่แล้ว

    Menal ethiopia meberat mengedu lay bergeut

  • @cellularphones8860
    @cellularphones8860 4 ปีที่แล้ว

    Fetarey yetbkwe

  • @mesifereja7898
    @mesifereja7898 4 ปีที่แล้ว

    አፈር ልብላ ሳሳዝኑ 😥😥

  • @jemaneshteferi3740
    @jemaneshteferi3740 4 ปีที่แล้ว

    Zekiy lenem yafeligegnal chamaw

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 4 ปีที่แล้ว

    Esiki negarugn ehiteche

  • @aselefechasefa4456
    @aselefechasefa4456 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta yasdglike

  • @wenynemanday8328
    @wenynemanday8328 4 ปีที่แล้ว

    Zakeegzbre yanurhewe tabrku

  • @elnatanbubu9759
    @elnatanbubu9759 4 ปีที่แล้ว +1

    Diacon yasadgih . Letlik marig yadrsih.

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว

    እናቱተገኘችለትእንዴ

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu9385 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳትሰን ሰፈር ነው ያው ሰሜን ሆቴል አካባቢ ነው

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 4 ปีที่แล้ว

    Egzihabeher yesteh Zeki and the team. Can you please make sure you take note of the names of donors and recipients ( eyedegagemk semachewen ateteyik, kejimiru semachewen mezgeb ena besemachew terachew). Alebeleza erdataw sem yelelew yehonal. Emama Zenash gar sitawora arogit monachewin atrsa, mekeleja atadergachew, atechohbachew please, yemiluhin sima. Some of the things you do can be considered as an abuse, so please careful; may be you are trying to entertain your audience. Thank you for what you do!

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 ปีที่แล้ว

    ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 4 ปีที่แล้ว

    Betu gin sinti siti new wanideme

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

    አላዘሩ የልጂ አዋቅዩ ነህ እድግበል እትልቅ ደረጃአ ደረሰህ ቤተሰብህን አገሩህ የምትጠቅም ሁን

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 ปีที่แล้ว

    ዘኪ አድ ነገር አሳታየት ልስጥህ ደናደና እቃቸው አትጣሉባቸው ይጠቅማቸዋል

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว +1

    ዳቆን አልአዘር ተባረክ እድግ በል

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 ปีที่แล้ว

    ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 4 ปีที่แล้ว

    ወደ መንግስት ሳያ ኢትዮጵያን ነትን እጥለዋለሁ ባአገራችን መኖሪያ አተን ተሰደድን ግን ደሞ አሁን እንዴ ዚኪ ያሉ ሰወች ሳይ ኢትዮጵያን ነትን ወደድኩት