ለዚህ ነው ልብስ ስጡን የምንለው | That is why we are asking clothes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @mimimimi-st3xg
    @mimimimi-st3xg 2 ปีที่แล้ว +18

    እናትና ልጁ የድካማቸውን ይክፈሏችው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መታደል መመረጥ ነው ዘኬ ተባረኩ

  • @endutube
    @endutube 2 ปีที่แล้ว +17

    እዉነት ዘኪ ሳየዉ ሰዉነቴን ነዉ የወረረኝ በጣም ወደ ራሴ እነድመለከት ነዉ ያረከኝ አካባቢያችን ላይ ልክ እንደዚ አይነት ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ይሄን ለማድረግ ማንቂያ ነዉ የሆንከኝ በርታልን ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @haregabebe1728
    @haregabebe1728 2 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ልጅ ይህን ተግባር የሚፈጵመው ሲባረክ ነው ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @mercy7077
    @mercy7077 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዝር ይባርካችሁ

  • @tilahunwoldetsadik5714
    @tilahunwoldetsadik5714 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እናንተን እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ ዘኪ ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረቢቢቢቢቢ ያአላህ 😭😭😭 ዘኬ ላንተ እኔ ላንተ ቃል አጣሁ
    እንዲህም ለጓደኞችህ ብቻ የምታምኑት ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ ከክፉ ነገሮች ሁሉ እርሱ ይጠብቃችሁ እናንተ በዚህ ሰው ትልቅ ቅርስ ነው የጣላችሁት ይህ መቸም አይረሳም ጌታየ ሆይ ስላለሁበት ሁኔታ አመሰግንሃለሁ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘኪ የምድሩ ሁሉ ሀላፊ ነው የሰማዩን የመንግሥተ ሰማያትን እግዚአብሔር ያድልህ። 🙏

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘኪ እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ተመልካች ያላቸው ዪትበሮች ሼር አድርጉ ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ ሼር and ላይክ

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 ปีที่แล้ว +2

    አየዘኪ አንተ መልካም ሰው ነህ ቃላት አጣሁልህ

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 ปีที่แล้ว +7

    ዘኪዬ ሁላቹም ተባረኩ አንተ ለኔ አስተማሪ ነህ እሺ
    መልካም ለማድረግ ከአካባቢ ነው የሚጀምረው እውነት ነው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን እንደምል አላውቅም ማየት እንኳን ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጤና እረጅም እድሜ ሰላም ይስጣችሁ ዘኪ ተባረክ 😭😭💔

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘኪ እግዚአብሔር ይርዳህ ይሄ እምትሰራው ስራ እውነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።
    በርታ!!!
    ሰዎች በተለያየ የጤና፣የኑሮ ችግር እንዲህ ሊሆኑ ይችላሉ አንተ ግን ሥራውን ስትሰራ የጤና መምሪያ ለራስህም ፣ ለቤተሰብህም ስትል በዙሪያህ ላሉም ሰዎች ስትል ጓንት፣ቱታ፣የስራ ጫማ፣የአካባቢ የተባይ ማጥፊያ ተጠቀም ለአይን እሚከብድ ስራ ነው በእውነት ሰው ያው አፈር ነን በቁሙ እያለቀ ያለን ሰው እንዲህ መለወጥ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ።
    ነገር ግን እውነት ያልከውን ልብሶች ለመላክ እሞክራለሁ።

  • @hunamamaye6748
    @hunamamaye6748 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቢሔር መልካም ሰወችን ያብዛል ን ዜካር ስ እውነት እንደስምህ ዘካራስ ዬወጣት ነት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @menberehaile3425
    @menberehaile3425 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄ እኮ የርህራሄ ጥጋችሁን ያሳያል ተባረኩልኝ!!!!

  • @rahelmulugeta7556
    @rahelmulugeta7556 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว +4

    ጓንት እንኩዋን አላደረገም በጣም ሚገርም በጎ ሰዉ ነህ አላህ ካለ የቻልኩት በብር እረዳለዉ አሰተዋይ ወንድም ነህ ያ አኢላሂ ያሳዝናል ምንድነዉ ዘላቂዉ እርዳታ ??????

  • @MarynatEthiopiaTours
    @MarynatEthiopiaTours 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ! !!

  • @workinehkebede1742
    @workinehkebede1742 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
    ይሄን መስራት መመረጥ ነው።

  • @haregabebe1728
    @haregabebe1728 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 2 ปีที่แล้ว

    አንተማ የገነት ነህ ዘኪዬ እግዛብሄር አንተን ወደምድር ሲያመጣህ ለምክንያት ነው እግዚአብሔር የምትሰራውን ስራ አንድም ሳይቀር ይይልህ

  • @sebleaabebe7675
    @sebleaabebe7675 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር እድሜ ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ዘኪ

  • @ወለሔን
    @ወለሔን 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።።የተባረከ ብቻ ነው ኢሄንን በጐ ስራ የሚሰራ ።

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 2 ปีที่แล้ว +3

    Wey Wey I have no word for you may god blessed you my brother 🙏🏾🙏🏾

  • @Minilik-cl6to
    @Minilik-cl6to 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘኪ ያሳምራዊ ሰው በመንገድ ላይ ወድቆ እና ቆስሎ ያገኝውን ሰው ዘይት ቀብቶና በአህያው ላይ ጭኖ ከወደቀበት ቦታ ያነሳውን ሰው አስታወስከኝ. እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን ።🙏

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍስ ዋጋ ያርግልህ

  • @kassas4
    @kassas4 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ መዳሐይናለም ያንተ ያለሕ ልኡል እግዚአብሔር የኛ ጭካኔ ነዉ እንዲሕ ለስቃይ ለቁም ሞት ያበቃቸዉ ዜጎቻችንን ልኡል እግዚአብሔር ፅድቅ አድርጎ ይቁጠርልሕ ዘኪ በጣም ያሥለቅሳል

  • @chu09bel
    @chu09bel 2 ปีที่แล้ว +2

    This video should have gotten millions of views! We all should learn from Zeki.

    • @addislij3053
      @addislij3053 2 ปีที่แล้ว

      I agree with you on so many levels. I think it should especially be seen by those who possess millions and are throwing it away frivolously.

  • @dhhshshdh5067
    @dhhshshdh5067 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ምንሁ ሀገራችን እንደዝ አይናት በሆን ሁሉም ሰው

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያልብስ

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ነፍስ ዋጋ ያርግልህ😭😭😭😭😭

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว +3

    ያ አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 ปีที่แล้ว +3

    You guys are doing a fantastic job. May God bless you all

  • @مايمايوشوش
    @مايمايوشوش 2 ปีที่แล้ว

    አንተን የፈጠረች እናት ትባረክ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +6

    Zki ጌታ ይጠብቃቹ በርቱ

  • @777MK37
    @777MK37 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛቤሔር ይባርክህ ❤

  • @emebethailu5261
    @emebethailu5261 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ዘኪ ።

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጣችሁ ውድ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ትልቅ ሥራ ነው እየሠራህ ያለህው እግዚአብሄር ውለታህን አይረሣም ድሆችን አሥቡ ሥላለ እያሠብካቸው ነው።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘክየና የንስሮቹ አባላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ጀዛህን ይክፈልክ ጡሩትምርትኀው😍👍👍👍

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 2 ปีที่แล้ว +5

    Egziabher Yimesgen Endenate Yale Ethiopiawe Sileseten 😍 ❣️

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ እግዚአብሔር ትልቅ ያርጋችሁ

  • @tangobogale3690
    @tangobogale3690 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር የስራህን ዋጋ ይክፈልህ ።

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘኬ በመዳኔአለም ፀበል ውእሰደው

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እናንተንእግዚአብሄር ይባርካችሁ እኔበእውነት እንባዬምመጣ ሰውነቴንም ወረረኝተባረኩይሄነው ወገንለወገን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘካርያስ ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘኩዬ አመቴ እዳተአይነት ልጅትሥጥህ

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 2 ปีที่แล้ว +3

    Zeki..... Wowooooooo I don't have words 💔 God almighty blesses you endlessly .... Continue to do ......
    God willing we are all with you! . you're beyond blessed!

  • @selomietesfay8517
    @selomietesfay8517 2 ปีที่แล้ว +3

    Fetari eidmena tena yistachihu

  • @ፌቪታ
    @ፌቪታ 2 ปีที่แล้ว +4

    የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ወንድሜ

  • @tstam3980
    @tstam3980 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በጣም ልብ ይነካል

  • @brtucangetachew5908
    @brtucangetachew5908 2 ปีที่แล้ว

    የናመልካም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ የሰማይ ቤትሕን አያሉእግዚያብሔር ያብጅልሕ ብድርዋጋሕን ይክፈለዉ

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 2 ปีที่แล้ว +3

    Fetari yakbrelen edme ketena gar yestelen nurilen amen amen amen

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ የማያልቀውን እንጀራ ይስጡክ ወይኔ😭😭😭

  • @asnakechgashu5389
    @asnakechgashu5389 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ነፍስ ዋጋ ያርግልህ😭

  • @yoditaraya3002
    @yoditaraya3002 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ወጀላቹ ያራግፍላቹ🙏

  • @yoditbenti7096
    @yoditbenti7096 2 ปีที่แล้ว +2

    Allah erejem edmay mulu tennet yestachu 🇪🇹 Ethiopiawint endeziy new!!!

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 ปีที่แล้ว +3

    Heart braking to see any human being this way 🥲🥹😔😢😭 yes, it is being dead while alive. God bless you guys Zacki. You are doing Gods work. Jesus Christ please bless and protect my people. We only have one life on this earth and this should not be part of that journey. I am simply sickened by stories as such. 🥺🥺🥺how is he still alive ??? I don’t understand.

  • @Miss_samri
    @Miss_samri 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @mwale8371
    @mwale8371 2 ปีที่แล้ว +2

    Zeki zeki zeki Yedengel Mariam lej tebarek!!!!!

  • @tameshawito2957
    @tameshawito2957 2 ปีที่แล้ว +2

    Where is the place we will give you dear

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +2

    Zeki ማየት አልቻልኩም እዴት ቻላቹት ??? ወይኔ ስንቱ እንደዚህ አይነት አይተናል ውስጣቸው ይህ ነው በቁም መሞት አምላኬ ለዚህ ሰው እንደደረስክ ለሌሎቹም ድረስላቸው 🙏😭🙏😭

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ምን ይደረግ እግዚአብሔር ይስጣቹ በርቱ እግዚአብሔር የሚሰጥ የሚለግስ አይነ ልቦና ያድለን

  • @hanakasahun7008
    @hanakasahun7008 2 ปีที่แล้ว

    Egzeyabhar ybarkh

  • @efremt9304
    @efremt9304 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you zeki for your help.
    Use a glove for your safety

    • @addislij3053
      @addislij3053 2 ปีที่แล้ว +2

      Yes, I thought to write the same thing but do they have abundance of access to things like gloves 😕 there are so many communicable diseases that can come from all the creatures we saw on videos I’m not sure how they’re not worried about that.

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 mnm kal yelg zeki egziabher ybarkh

  • @mekdesshimels8728
    @mekdesshimels8728 2 ปีที่แล้ว +3

    Yhen srachun alemakber alemadnek ykebdal e/r wagachun ykfelachu zeki

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ዘክዬ ተባረኩ
    ግን ጎንት ብትጠቀሙ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +5

    አንድ ሰራተኛ ምን ያህል ይከፈልሻል ብትባል ነው ይሄን ሁሉ የምትሰራው ውለታቹን ጌታ ይክፈለው

  • @emabet5344
    @emabet5344 2 ปีที่แล้ว

    Faxarii amlak wooyii😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰው 😭😭😭😭😭😭

  • @nomore9786
    @nomore9786 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አና የት ነው የምንሰጥህ??

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 2 ปีที่แล้ว +2

    ንስሮቹ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว +2

    Egzabere yebarkaa wademachen unta hatee tadalka eko manem yemarga yenabse seraa unta talaqa sera now 😭😭😢

  • @abeyotbelay8873
    @abeyotbelay8873 2 ปีที่แล้ว

    Zeki lyu nek tebarek

  • @ዑሙሀኒፋ
    @ዑሙሀኒፋ 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ነፍስ ለሠዎች መልካም በመዋል ትደሠታለች።
    መጥፎ ነፍስ ሠወችን በማሦከፋት ትደሠታለች።
    ሠብ አድርጉኝ

  • @ehetberuk4625
    @ehetberuk4625 2 ปีที่แล้ว +2

    ብድራችዉን ይክፈላችዉ

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 2 ปีที่แล้ว

    ዘኪ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ አመመኝ😭😭😭😭

  • @chu09bel
    @chu09bel 2 ปีที่แล้ว +2

    Zeki please use gloves when you deal with such matters.

  • @hayatseid6994
    @hayatseid6994 2 ปีที่แล้ว +3

    Zeke 😭😭😭😭😭😭

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ..እመቤቴ..ስት..አይነት..ጉድ..አለ

  • @nigistnigist3512
    @nigistnigist3512 2 ปีที่แล้ว

    Zekiye Enidanite Ayenetuni Yabizalen

  • @tarikeekumaatube8191
    @tarikeekumaatube8191 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭♥️

  • @elisha7726
    @elisha7726 2 ปีที่แล้ว +2

    Mn aynet sew nah b Allah sim weyne Allah jezahn yikfelew weyne sew

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @dannygirma2574
    @dannygirma2574 2 ปีที่แล้ว

    Zeke E/z yebarikahi wandeme 😂😂😂

  • @habtamuyosef3492
    @habtamuyosef3492 2 ปีที่แล้ว +2

    Wegen edik new

  • @Rutheuth
    @Rutheuth 2 ปีที่แล้ว

    Weyne amlake 😭😭😭😭😭

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 ปีที่แล้ว +1

    u have to wear gloves zeka safety gloves .....

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว

    ዘኪዬ ከነጓደኞችህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ

  • @aktelmobile6541
    @aktelmobile6541 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 2 ปีที่แล้ว

    👍🇪🇹

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +3

    😤😭😭

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 2 ปีที่แล้ว

    የአእምሮ ህመም ከባድ ነው

  • @Scratch50
    @Scratch50 2 ปีที่แล้ว

    ዘካሪያስ ግድ የለህም የእጅ gloves አድርግ ምንም ማለት አይደለም ለአንተም ለሰወችም ጥንቃቄ ነው በተረፈ እግዛብሄር ያበርታህ::

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ጓንት ተጠቀም ለራስህ ስትል

  • @nanifirometube7116
    @nanifirometube7116 2 ปีที่แล้ว +3

    Beyans ye eji gante adergu be mareyame

  • @tigisttilahun5413
    @tigisttilahun5413 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነህ ወደር ባይኖረውም ግን በእናትህ ጥንቃቄ አድርግ ።