This is serious event don’t look it simple if you guys can’t predict what gonna happened ask support another country we feel it 4 or 5 time a day anyway God protect us 🙏🏽
Good point, the government of Ethiopia, is moving people from the Afar/danger region to a safer area. Ah and as by the way, there is a saying, "WHEN NATURE TAKES ITS COURSE, IT HAS AN UNSTOPPABLE FORCE!!!!" I will conclude by saying, "EGEZIO MEHARENE CERESTOS!!!!" and that applies for all over The World!
I am not a geologist actually ....but volcanic eruptions act as a "pressure release valve" for the Earth, helping to release built-up stress and possibly preventing earthquakes in the surrounding region. However, this doesn't necessarily stop larger tectonic events from occurring elsewhere.....but we do not need both of them and may God protect the people of my country. 🙏
This much number of wave / earthquake should not be neglected. Evacuation of Residents from left and right area of the rift should be started soon. I don't know why the government is negligent to this burning issue ?! Professionals of the field should alarm the concerned body.
These repeated earthquakes are warnings of a possible coming large earthquakes and/or volcanoes which could have a very serious implication to the populations and infrastructures near the active zones. If the many now dormant volcanoes like Fantale erupt, they will have grave consequences not only for Ethiopia but for neighboring countries,
ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን በምሕረትህ ማራት ትኩረት ለአፋር ሕዝብ እና ለወሎ ቡግና ሕዝብ
Amen
ፈጣሪያችን እንደሥራችን ሳይሆን እንደ እሩህሩሁ ቁጣዉን ያቅልልን ለዚህ መፍትሄዉ አብዝቶ መፀለይና ፈጣሪን መማፀን ነዉ።
እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢
ምንም ትሕምርትና እውቀት አያስፈልግም የሰው ደም መፍስ ይቁም ንሰሐ እንግባ እናልቅስ እንፀልይ እግዚአብሔር ይቅር ብሎ እንዲምረን የእግዚአብሔር አመጣጥ ማንም አያቀውም
Don’t put god on these things, this is a beautiful things about earth ….the main thing we do is evacuate people from the area .
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርን ይቅር ይበለን 🤲😭😭
በጣም ያሳስባል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
This is serious event don’t look it simple if you guys can’t predict what gonna happened ask support another country we feel it 4 or 5 time a day anyway God protect us 🙏🏽
Where are you and what is the effect of it around your area?
What kind of support? This is not manmade. Only Jesus can stop it or take his own action.
ጌታ ሊሚጣነው ሰለሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ነሰሀ እየገባን ወደ አምላካችን በፀሎት እንትጋ።
😂😂😂😂 በመኪና ወይም ባየር 😂😂
የእግዚኣብሔር ቁጣ ነው፣ በደም የተጭማለቀት ሃገር ኢትዮጲያ
አለም የዘመን ፍፃሜ ላይ ናት
የግማሽ ፍፃሜ ወይስ የሩብ ፍፃሜ
መንግስት አሁን ስለ አዲስ አበባ ሰይሆን አሁን ስለ አፋሮች ማሰብ የለባቸው ግዜ ነው።😢😢
ትክክል ነው በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ደህንቱ የተጠበቀ ቦታ ማንሳት አለባቸው
@@galikomatube9857 ትክክል ለአፋር እና ለወሎ ቡግና ሕዝብ ትኩረት መሰጠት አለበት
Good point, the government of Ethiopia, is moving people from the Afar/danger region to a safer area.
Ah and as by the way, there is a saying, "WHEN NATURE TAKES ITS COURSE, IT HAS AN UNSTOPPABLE FORCE!!!!"
I will conclude by saying, "EGEZIO MEHARENE CERESTOS!!!!" and that applies for all over The World!
ኢትዮጵያ ሠላም ሁለም ሠላም እንድትሆን እሜኘልሆኞ
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
ስለ አዲስ አበበ ሰይሆን ስለ መተሃራ እና አፋር ማሰብ አለባችሁ!!!!!!!!!! ⁉️‼️
Betam er get yederslaschew
May God protect the people in affected areas (Afar & Somali regions) 🙏🏾
በዠች ሩዠ ጭንቅላት ይህን እናሥባለን ጌታ ግን ሊመጣ ነው😮😢❤❤
amlake 😢😢🤲
እግዝኣብሄር ኣምላክ እንደ ተግባራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ኣድርግልን 🙏🙏🙏
ገንዘብን ከሰው ያስበለጣቹህ ባለስልጣናት ሰው ይቅደም ሰው በተወለደበት ቤት የሚሰራበት መሬት በርካሽ ወይ በነፆ መሰጠት አለበት እንጂ 1 ካሬ በሺዎች እየሸጣቹህ ዜጋችንን መግፋታቹህ ገና ብዙ መአት ይመጣል ህዝብም ከመፅሀፉ ቅዱስ ተለይተሀል ፈጣሪን ረስተክ የትም አትደርስም በመስቀል የተሰቀለልህን አምልከህ ካልኖሮከው ከዚህ የባሰ ሊሆን ይችላል እስካሁን ታግሶናል ወደ አንድዬ ወደ ተሰቀለው እንፀልይ😢 ሁሉ ነገር ይሻሻላል🎉
I am not a geologist actually ....but volcanic eruptions act as a "pressure release valve" for the Earth, helping to release built-up stress and possibly preventing earthquakes in the surrounding region. However, this doesn't necessarily stop larger tectonic events from occurring elsewhere.....but we do not need both of them and may God protect the people of my country. 🙏
Amen!Wow, you do have quite a knowledge there.
ይሄ ሁሉ ምድሪቱን የሚንጣት በስውርና በግልጽ የተገደሉ ሰወች ደም ነው ይሄ ነው የሚገርማችሁ ቀጥሎ የብዙ ኑዋሪወችን ያፈናቀለው የጫካው ቤተመንግስት አደጋ ሳያደርስ መሬት ተከፍታ እንድትውጠው እፀልያለሁ ይሄ ደግሞ ይሆናል።
AMEN BEKIRBU YADIRIGILIN EGZIABHER AMLAK YE ETHIOPIA GETA TERARIGO GEDAYOCHIN YATIFALIN AMEN BEDIGAMI.💚💛❤🙏🙏🙏
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እናቴ❤❤❤❤
መሀይም
ንሰሀ ግቡ ፣።ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኝ አርጋችሁ ተቀበሉ።
@@Hagere739 አረ ሰው ሁን እንዴ መድሀኒአለም መምጫው ደርሰዋል ነው እያለች ያለችው እና ስድብ ምን አመጣው ? እውነት ክርስትያን ከሆንክ ንሰሀ ነው መፍትሄው 😢
እባካችሁ የጣልያኗን ፖምፔ ከተማ እንዳንደግም ስለሰዎች አስቡ ከአሁኑ ህብረተሰባችን ሳያልቅ ለማዳን እንሞክር ሀላፊነታችሁን ተወጡ ታሪክ ይጠይቃችዋል።
God bless ethiopia ❤❤❤
በሃሰተኛ ነብያትና ጴንጤዎች ምክንያት ይሆን !?
መወቃቀሱን ተወዉ በእምነትህ ፀልይ አንተ ፃድቅ ከሆነክ ላንተ ሲል እ/ር ምህረት ያደርጋል።
እሰከአሁን አላወቃችሁም ነበር?ሕነጻዎች ሲሰሩስ ታሳቢ ሁነዋል?OMG!🥰☝️🙏
የኑሮ መንቀጥቀጥ ነዉ የሚያሳስበኝ 😂🥰🤣
🤣
😂😅🤣
ኑሮማ ቢንቀጠቀጥ ይሻል ነበር በኢሊቨተር ወደ ላይ ብቻ ከሚወጣ
ሆድ አምላኩ ድንጋይ ብላ
Amen Mahre
እድሜ ለሳይቴስት ቅጣው እጅጎ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፕሮፌሰር አታላይ ሰላም ያንተ ይሁን🙌 ጀግና ሙሁር ነው
Egziabher hulachinim yitebike tseliyu lesu Hulu yichalal❤
የግፍ የጭካኔና የንፁሃን ደም በከንቱ መፍሰስ ያስከተለው መጣ ነው።ይቅር በለን።
ወሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
የፈሰሰው የሰው ደም ነው ሰርፁ የሚያናውጣችሁ
ይህ የምጥ መጀመርያ ነው 😔💔💔😭😭😭😭
የደሃ ጠላት የሆነው የጴንጤ መንግሥት ያመጣብን ጣጣ ይመስለኛል ። መፍትሄው ከአገራችን መነሳቱ ነዉ!
ምን አይነት እዉቀት ነዉ ያለህ ጎበዝ! አብይ ተፈጥሮን አይቀይርም። ከቻልክ ፀልይ በዚህ እንዳንጠፋ
አዲስአበባ ተሰምቶ አያዉቅም እንጂ ሳቡሬ ላይ በፊትም አንዳንዴ መሬት እንደሚንቀጠቀጥ የዛ ሀገር ሰዉ ነግሮኛል
መሬት ተከፍቶ በዋጣችሁ። 🤲🤲🙏 የእናንተ ሀጥያት ነው ንሰሐ ግቡ።
አንቺ/ አንተ ጻዲቅ ነሽ/ህ ፤ አጉል አትመጻደቂ ባክሽ 🧐🧐😛
Thank you
Always take the worst scenario and move citizen out of danger zone. We are taking about humans lives here
የሰው ልጅ በአባቱ ክብር ከመላእክት ጋር ይመጣል፤ ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ዋጋውን ይከፍለዋል
Thanks God
ለማንኛውም ሞትን በመሸሽ ማምለጥ ባይቻልም መንግስትም ኅ/ቡም ጥንቃቄ ቢያደርጉ ጥሩ ነው
Afar afar Ethiopia, afar ertra.afar. afar😢😢😢😢😢😢😢
ሀሠተኛ ነብያትና ጼንጤ ምክንያት እየተቀጣን ነዉ ህዝቤ ሆይ ከሀሰተኛች ራሳችንን አ
ጠብቅ
Pray to God. God is good
መግስት ሀቃችን ይመለስልን እባችን መቼም አላህ ዝም አይልም እኛ የአረብ አገር ሴት የለፋንበት አመድ አረጉን ያረብ ፊት ገርፎን እነሱ ያለምንም እርህራሄ
ጠረንጴዛ ሊያድን ነው ጠረንቤዛ ስር መግባት እምትለው ፈጣሪ አያድርገው በል ወሬ ብቻ
እቃ ወድቆ እንዳይጎዳን መሠለኝ
@@KewsrMohamedቤት ቢፈርስ ጠረጴዛ ሊያድን ነው? ክስተቱኮ ድንገት ነው የሚሆነው አረ ፈጣሪ ይጠብቀን
የንፀሀን፣፣ደምገናብዙነገረያመጣል፣፣ገፍበዛ
አብዪእያለ፣፣መከራሰበዛ፣፣ፈጣራንአሰታዉሱት
Abiy kesiltan liwerd new ageritua bizu dem fesual mastenkekiya dewel new
This much number of wave / earthquake should not be neglected.
Evacuation of Residents from left and right area of the rift should be started soon.
I don't know why the government is negligent to this burning issue ?!
Professionals of the field should alarm the concerned body.
Professionals are giving information to the concerned body. What can they do beyond that?
ጠረቤዛ ስር አላለም መቼስ የሀገራችን ሙህሮች ቀልዳችሁ አይጠገብም
ደም አፍሳሺዎች ቀጣ ከእናተ ጋር ይሁን😢😢😢😢
የአደሰ ነገር ያረገው አዲሰ አበባ መንካቱ ከሆነ እሳተጎመራ ልፈነዳ መሆኑን በግልጽ መረጃ መግለጽና ከአደጋው መንግሰትናህዝብ ልያደረጉ የሚገባን መግለጽ
እሱም አሳሳቢ ነዉ ግን የኔ ዋነኛዉ ጥያቄ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከተከሰተ ከዚህም የባሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥመናል ማለት ነዉ?🤔
ለይቶ ይደፋፍናችሁ እርሜለአብይአህመድሰውአራሌባነውየተስፋፋውካገራችንላይምንምአይደንቅምእየመረጠነውእምለውብቻ
ጥጃ ነህ እንዴ አንተ ደግሞ!!!!!!
የበለጠ ትኩረት ለአፋር ሕዝብ !! ይሄን ያክል መጮህ ለአዲስ አበባ ? አጠገቡ ያሉት የዛ አካባቢ ቦታ ህዝቦችስ ? ....
This things happen for years and it will happen in the future,nature is beautiful 😍
Jesus He is coming oll world people keep pray rpiant Houer sin came to Jesus keep pray 🙏
❤❤አረ ፍትህ ለ አንፋር ህዝብ መላ በሉ❤የኔ ውዶች ❤ ምስኪን ተሰድደዋል አሉ በጣም አዘንኩ ወላሂ እኔ ❤❤አንፋሮችን በጣም እወዳቸዋለው ስደት ስንሄድ ኡኮ እነሱ ናቸው ወሃ እና ምግብ የሚሰጡን አንፋርሮች ውስጤ ናቸው ILOVE YOU ANFFAR❤አብሶ እንደኔ አይነቷ በባሃር የተመላለሰች ትኖራላችሁ 4ቴ ስሄድ ተይዬ ስመለስ ያው በነሱ ላይ ተረማምደን ነው ፍጄላቸውን እየበላን ደቦ እየሰጡን እያዘኑልን ❤ኡነቴን ነው ቡዙ ገለታ አላቸው ስደተኞች ሀደራ ገለታቸውን አንርሳ እናስታውሳቸው❤ዱኣ እናርግላቸው አላህ ይርዳቸው ሁላችንም አላህ ይማረን
እንዴት አውቀው ምእራባውያን አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች ብለው ካርታ ካሳዩ ቆዩ
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️👈🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲
የኛ ሓገር ሙሁር ለደሞዝ ብቻ ለህዝብ የማይሆኑ
መረጃ ከመስጠት ውጭ ምን ያድርጉ?
ያስቁሙልህ አባቴ
መሽን ይኖራል ወይ ውስጥ የሚቦረቡር ?
ያረብ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
😢😢😢
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ በቶሎ የመጣል አምነህ ዳን
አማራጩ መጸለይ ብቻ ነዉ
👍
የዴራ- መቻራው አንድ ጥሩ አማራጭ ኀው
ከዋናዉ አርታ አሌ ጋር ግንኙነት አለዉ ወይ
These repeated earthquakes are warnings of a possible coming large earthquakes and/or volcanoes which could have a very serious implication to the populations and infrastructures near the active zones. If the many now dormant volcanoes like Fantale erupt, they will have grave consequences not only for Ethiopia but for neighboring countries,
ጌታ ሊመጣነው ኢየሱስክርስቶስ ያድናል ይወድሀል ላንተ እንደሞተ እንደተነሳ ተመልሶ እነደሚመጣ ካመንክ ትድናለህ
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን ቀላሉን አምጣልን እነደሀጢአጢያችን ፣ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አቅልልን እሳቱን አታምጣብን ለህፃናትና ለአቅመ ደካሞች እና በሸተኞች ብለህ ይቅር በለን። አሜን (፫)
ኢትዮጵያ ተንቀንቅጣ ትፈራስ የግፍ ሀገር የበደል ሀገር የሸር ሀገር የምቐኛ ሀገር ፍትህ ግፍ በየ ቤቱ የሚፈተፈትባት ሀገር ጥንት ሴረኛች ትላንት ሴረኛ ዛሬ ሴረኛ ምን ይገርማል ሰላም ብናጣ ችግር ቢበዛ ትውልድ ቢሰደድ በረሀብ ብንቀጣ ሰው በሀገሩ ባዳ የሚሆንባት ከሆነ መሬት ተንቀጠቀጠ ጎርፍ መጣ መሬት ተንሸራተተ ድርቅ መጣ ሁሉም ከፈጣረ ቁጣ መሆኑን ማወቅ ከዛ የሚመጣውን በጸጋ መቀበል የሶስት ሺህ አመት ታሪክ😅😅😅😅የሶስት ሺህ አመት መከራ ቢባል ይቀላል።
መቀኛ አንተ ኢትዮጵያ አይደለህም 😢
yenante nisiha alemegbat newu meqiseftun iyametawu yalewu
ቅዱስነቶ ስለ ጽድቆ ብለው ይቅር ይበሉን😅😅😅😅
በትክክል
Mekseftn mn amettaw ezigga. Aay alememmar
Geo physicist doesn't know early warning ,they just make a 🔊noise after some thing happened 😂😂
ገና መቸ አድስ አበባ ላይ የደረሰ የሀ እንባ ፈጣሪ እኮ ያያል ለይቶ ይምታ ግፈኞቹን እናንተን ጨምሮ ያጥፋቹ
እረወዴት ነው ሰዎች ነውር እንወቅ እጅ መልካምን እንመኝ ክፋትን እያወገ ዙ ክፍት መመኘት እዴት ይሆናል ልቦና ይስጠን
ያለ ነው የሚኖር ነው መአት አታውሩ
ኸረ መፀለይ ይሻላል። ጌታም ይላል ግራህን ለመታህ ቀኙን ስጥ...የሚረግሟችሁን መርቁ ይላል ጌታ።
ጠረጴዛ ስር 😂😂😂 ጌታ ሆይ አድነን ንሰሀ እንግባ
Subhan Allah
መንግስት ስለ አድስ አበባ ማሰብ ትቶ ስለ አፋር ማሰብ አለበት ጉዳቱ ከዛ ነው
ይሄ ከንቱ ትንታኔአችሁ ተዉና እየበለጸግን ነው እያደግን ነው እየበዛን ነው እና የሌላ ባህር ፡ መሬት እንወራለን ማለታችሁ አቁሙ ከጎረቤቶቻችሁ በሰላም ኑሩ አብይ የሚሉት እናቴ የኢትዮጵያ ሰባተኛ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች እያለ ኢትዮጵያን እያፈረሰ ያለው የሳጥናኤል መልእክተኛ ይዞአችሁ ሳይጠፋ ከስልጣን አባርሩት ።
ለኤርትራ ጸልይ ። ትንቢቶች ጥሩ አይደሉም ። ከአብይ ጋር ሆናችሁ ትግራይ ላይ የፈጸማችሁት ግፍ ረሳኸው? ኢሳያስ እጁ ላይ የስንት ንጹሀን ኤርትራውያን ደም አለበት?
@@henokseyoum2987. እርስ ብእርሳችሁ ነው እየተጫረሳችሁ ለገንዘብ ሰው ትገላላችሁ ታፍናላችሁ ትደፍራላችሁ ደፍራችሁ ትገላላችሁ ማፈሪያወች !
@@henokseyoum2987አንተስ በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀማችሁት ግፍ ማን ይናገር
Hat Yat beza
ሳሰምጥበፊትእንዋዲየኔመሬትስትሉልሰምጡነዉ
የቅልጥ አለቱ ይዘት ምን ይሆን ቢፀና!!!
😥😥
ሌዊው ኤልያስ በአታላይነቱ አየለ 😂
How long will the drama keep going guys?
የሚያገኙትን ዳታ ከማሳወቅ ውጪ ማስቆም ይችላሉ እንዴ ብሮ😮
መሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን የእሳተጎመራ ፍንዳታ ነው የሚያሳስበው ፣ ከወጣ በ ካርቦን ሞኖ እክሳይድ ታፍነው ብዙ ህዝብ ሊሞቱ ይችላሉ ። በተለይ የመተሀራ ከተማ ህዝብ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው
እሱም አሳሳቢ ነዉ ግን የኔ ዋነኛዉ ጥያቄ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከተከሰተ ከዚህም የባሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥመናል ማለት ነዉ?🤔
Ewet new awaschs kilo get yederslaschew
Hakim abebech tenagrew neber
አረ አዲስ አበባ ይድረስ ምድረ በዳ ያርጋት
Teragamee erasene dergameee!!!!!!
Stop cursing others. NOT GOOD.
አይ ገባቸውም አጂ የፔጤ መግስት ንስሃ ግብ የምስኪኑ ደምና መስቀላይ ሰው እያራመድክና ንቀትህ ለኝም ይተርፍናል
YE EGZIABIHER QUTA NEW TEWU EYALEN NEW
We need to get prepared for the worst
kkkkkkkkk😂😂😂😂😂, we cannot handle it without the help of GOD
አዉቀህ ሙተሀል ሸቃቫ
ግብፆች አፍ ለማሲያዝ መነግስት ጀግና መሆን አለበት ተፈናቃዮች በህዳሴግድብ ዙሪያ እና በአባይ ዙሪ አሰፍራለው ቢል አፋቸው እናቂጣችው የቆልፋሉ
😢😢😢❤
ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል ከመሆኑ በፊት ነው ለህብርተሰቡ አስቀድሞ መነገር
Medahni aelem mehret yewrdelna
I think this stupid journalists and government too no more care for people outside Addis Ababa....It is time to awake Ethiopians
ለምን 80 ቦታ አይከፍላትም ነብይ ነው ያላቹት መንግስት 🥴 ስለሚያውቅ ጠይቁት