Ethiopian Food - Yetsom Beyaynetu-(Vegan Dish)-የጾም በያይነቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 265

  • @shilanattube6877
    @shilanattube6877 4 ปีที่แล้ว

    gobez ...gobez balemoyanesh ewnt..ewne tebareki

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +12

    ልጆችሽን ባያቸው እንዴት ደስ ባለኝ አገዙኝ ስትይ ትልልቅ ልጆች አሉሽ ማለት ነው ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @sabatsahaye495
    @sabatsahaye495 3 ปีที่แล้ว

    Betame Betam gobeze Nesh

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 ปีที่แล้ว

    Thanks so much from tigrayns USA good job ethiopia forward

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez nesh🇪🇹👍👍👍

  • @RozaJ-ui9iu
    @RozaJ-ui9iu 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo tebareki melkam sew nesh. Tesebsbo meblate yemetweji.

  • @ifrahdahirwarsame5585
    @ifrahdahirwarsame5585 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow I like Ethiopian food pic respect I am from Somalia keep going and all the best

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል አሰራር እማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሽ ንፅህና ብቻ በቂ ነዉ ኡፋፋ 😘😘😘😘😘😘😘❤👌

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 ปีที่แล้ว +1

    Meaziye, i thank you for all these free precious teaching.
    May God bless you and your family. Amen

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว

    በረድሰቱን አታሠጩሒዉም ከአንቺ በላይ ሠለሚጮሕ ነው እና ጎበዝ በርቺ

  • @meserethmaryam4378
    @meserethmaryam4378 4 ปีที่แล้ว +6

    አያያዝሽ በራሱ ሞያሽን ይገልፃል
    እናመሰግናለን

  • @edenabraham1836
    @edenabraham1836 4 ปีที่แล้ว +32

    I saw dislike !!!who doesn't like this food? i think this person is sick
    Beyayntu food is the most healthiest food on the planet . Thank you Meize even though i know how to cook but i still i enjoyed watching your food👏👏👏👏

    • @baibe123
      @baibe123 4 ปีที่แล้ว +2

      Eden Abraham wish she could translate. I would love to learn how to cook it. I love the food

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 4 ปีที่แล้ว +1

      Angie Steph,where do you live?
      I will teach you

    • @edenabraham1836
      @edenabraham1836 4 ปีที่แล้ว +1

      @@baibe123 dear we can help you no problem , but l live in london where do you live??

    • @baibe123
      @baibe123 4 ปีที่แล้ว

      Am in Dallas, tx.

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 4 ปีที่แล้ว +1

      Me too,I live in Dallas tx
      U can send me ur what's up no

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብሆን እርግጠኛ ነኝ ይህን ሁሉ ለመስራት። ቀን ሙሉ ይፈጅብኛል። በጣም አድናቂሽ ነኝ ከምር ስንት ሰአት ፈጀብሽ ግን ?? እና ደግሞ። እኔ ምግብ ሚያጣፍጠው ዘይት እና ቅመማ ቅመም። ሽንኩርት ሲበዛ ይመስለኝ ነበር አንቺን ሳይሽ ግን በጣም በጥቂቱ። ነው ምታረጊው ቢሆንም ግን። ባልቀምሰውም ሳየው በጣም ያምራል። እጅሽ ይባረክ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 ปีที่แล้ว +3

    ባለሞያ በጣም ጣፋጭ ጤና
    Thanks

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 4 ปีที่แล้ว +4

    Yam Yammy!!!! God bless you and thank you for sharing.

  • @sabatsahaye495
    @sabatsahaye495 3 ปีที่แล้ว

    100% Gobeze Nesh'

  • @sheeb991
    @sheeb991 4 ปีที่แล้ว

    Anchi yitbareksh nesh. Thank you bitam yeny mar.

  • @bolekaja1
    @bolekaja1 ปีที่แล้ว

    Wow! This is awesome. You are a wonderful cook. I am inspired to do great cooking in the kitchen just like you. Thank you!😀♥

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +3

    The food is look delicious! My mouth is watering.

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረከ የኔ ቆንጆ ጊዜሽን ለኛ ሰተሽ ይሄን ሁሉ ማሳየትሽ እግዛብሄር ጤናና እድሜ ከመላው ቤተስብሽ ጋር ተባረኪልኝ🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 ปีที่แล้ว +7

    ባለሙያ እህት ተባረኪ በጣም ያምራል

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ያምራል Thank you My Dear Sister...

  • @deante4729
    @deante4729 3 ปีที่แล้ว

    Betammmm konjooo. I want some

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
    @አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 ปีที่แล้ว +2

    Bale muya, asteway ena rega yalish. Baleshibet Egziabher yitebkish🙏

  • @hanazeleke1501
    @hanazeleke1501 4 ปีที่แล้ว +9

    Colorful+healthy+delicious! Merci meazi

  • @selamambaye9329
    @selamambaye9329 ปีที่แล้ว

    Ejochish yibareku.....

  • @netsanetgebrehiwat7649
    @netsanetgebrehiwat7649 4 ปีที่แล้ว +10

    በስመአብ እንዴት እንዳስራብሽኝ በተለይ ለኔ በጣም የተመቸኝ ቲማቲም ፍትፍቱ በዛላይ የቲማቲሙን የሳላዱ ማቅረቢያዎች ሀፒታይት ይከፍታሉ ቲማቲም ፍትፈረቱን ይንጋ ብቻ ቁርሴን ነው እምበላው እናመሰግናለን መአዚ ስንጉ ላይ ቲማቲም ቢገባበት እኔ ቲማቲም ሲኖረው ሞር ይጣፍጠኛል ሌላው ማማሰያዎችሽን እምታስቀምጪበት እቃ ቢኖርሽ እዛው ኦቨኑ ላይ እሚቀመጥ በተረፈ በርቺ የኔ ባለሞያ

  • @maqoslemaquuste9089
    @maqoslemaquuste9089 4 ปีที่แล้ว

    I love Ethiopian food!

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እጅሽ ይባረክ ።

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    Wow new mehazi ejishi yibarek 👏

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል

  • @dst1684
    @dst1684 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow you are really great and even your explanation!!!

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow ejishi yibarek

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 4 ปีที่แล้ว

    መአዚዚ ወርርቅቅ
    እጅሽሽ ይባረክክ

  • @Abay2112
    @Abay2112 4 ปีที่แล้ว

    wow Asrabshign, gobez balemuya !!!

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጠም ጎበዝ l love it how you do it amazing work God bless you ,yossi ,am also cook long time

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎብዝነሽ እጅሽ ይባርክ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a great cook! It looks delicious!!!

  • @metasebiyageberewold6794
    @metasebiyageberewold6794 4 ปีที่แล้ว

    Eregatashe erasu yaxegebale enkuan megebeshe ejeshe yebareke yene kemem bexam new yemewdeshe😍❤🙏

  • @tigerromig4780
    @tigerromig4780 2 ปีที่แล้ว

    Gorgeous, amesiginalehu for the helpful video, I always wondered how all the different dishes were made in such a short time. You are very good at multitasking

  • @messeret911
    @messeret911 4 ปีที่แล้ว +2

    Woweeeeeee!! Yummy thankyou dear GOD BLESS your familie

  • @martahaile4871
    @martahaile4871 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez,egish yibarek

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 4 ปีที่แล้ว

    Nice 👍 work berchi enat!

  • @lemlemize
    @lemlemize 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ባለሙያ ነሽ ጥቅል ጎመኑ እኔም እንዳንቺ ነው የምሰራው በጣም ነው የሚጣፍጠው ጎመንም እንዳንቺ በዘይት ሲጠበስ ነው የምወደው የቲማቲሙን ግን የሚጣፍጥ ይመስላል ሰርቼ እቀምሰዋለኩ እጅሽን ይባረክ እመብርሃን ከነቤተሰቦችሽ ትባርክሽ

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 4 ปีที่แล้ว +2

    የምትሰሪውን አልፎ አልፎ አያለሁ እስከዛሬ ግን ሰብስክራይብ አለማድረጌ ቆጨኝ፤ ልክ ነሽ ሁሉም የየራሱ አሰራር አለው፣ ያንቺም በጣም ምርጥ ነው፡፡ ቲማቲም በቃርያ፣ በሽንኩርት በበርበሬ አድረገሽ የሰራሻት ሰላጣ በጣም ምትጣፍጥ ትመስለኛለች I can’t wait ሰርቼ እስከምበላት፣ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ባሙያ

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምግብ ነው ምስራው በጣም ጎበዝ ነሽ ሲስተምሽ ግሩም ነው መልካም ስራ

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing your recipes 🌺❤️🌼👏🌹💕

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 ปีที่แล้ว +2

    Egishe yebarke yene konjo Enamsgenalen ❤

  • @አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ
    @አለሀምዱልላህታመሪነኝአስ 4 ปีที่แล้ว

    ደስስስስ ይለል እነመሰግናላን

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መአዚ

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 ปีที่แล้ว

    ሞያው የግልሽ ነው😘😘😘😘😘 ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በተለይ የቅመም አጠቃቀም እኔ ቅመሞችን ብዙ ጊዜ አልጠቀምም ነበርበጣም አመሰግናለሁ ፤እኔ ግን በቃዎችሽ ጥራት ቀንቼ ልሞት ነው

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @hannahona9710
    @hannahona9710 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ተባረኪ

  • @gcgchfggcgchfghgcfc6328
    @gcgchfggcgchfghgcfc6328 4 ปีที่แล้ว +22

    አማረኝ የአራት ወር እርጉዝ ነኝ በሠላም ተገላገይ በሉኝ!!!

    • @Wagari1000
      @Wagari1000 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @hanadawit3312
    @hanadawit3312 4 ปีที่แล้ว

    Wow Egish.ybarek😍😍😍😍😍😍👍

  • @wingtransitplc9208
    @wingtransitplc9208 4 ปีที่แล้ว +1

    betam gobez nesh gin mamaseya destun atemechiw betam yastelale

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 4 ปีที่แล้ว +7

    Good job sis l am proud of you

  • @chaltushewa9488
    @chaltushewa9488 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @firebekele
    @firebekele 4 ปีที่แล้ว +5

    ባለሙያ ነሽ የምስር ክትፎ መጀመሪያ ሳይ የሚጣፍጥ አልመሰለኝም ነበር ልሞክረው ብዬ ሰሞክረው በጣም ይጣፍጣል እጂሽ ይባረክ 🙏። ትሪንፖ አስራር ካወቅሽበት አሰይኝ ?

  • @faruhahassan6199
    @faruhahassan6199 4 ปีที่แล้ว

    I really admire your cooking its yummy keep it up yaskomechal

  • @martafujy2910
    @martafujy2910 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ እህቴ

    • @gartilgartal6234
      @gartilgartal6234 4 ปีที่แล้ว +1

      Gobazii barchiiiiii😍😍😍😍😍

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    Brava!!!

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ahunun timatim ftftwan serche libelat new.Thanks so much my dear🙏🏻

  • @haalimatube7562
    @haalimatube7562 4 ปีที่แล้ว

    wowww xuru Arugde gomne 🖒

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ማአዚ እህታችን ባለሙያ ነሺ አቦ ሴት ማለት እድህ ነው

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ 4 ปีที่แล้ว

    Mar yehonsh lij berchilin betam des ylal

  • @مدينةالحبشي-ك5ج
    @مدينةالحبشي-ك5ج 4 ปีที่แล้ว +3

    ማንሻ አላህ በጣም ተመስጨ ነው እማይሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል እኔም እረፍት ስሄድ ጎረቢቶቸ ጋር የተለያየ ምግብ ሰርቸ ነውእምጠራቸው ስንሰበሰብ ስደትን እረሳዋለሁ ጠንክሪ አሜሪካ ካላችሁት አንችንና እማማ አዳነች በጣም አድናቂ ነኝ እኔ ሞያየጣፍጭ ነገር መስራት በጣም እወዳለሁ💙💙💙💙🌹⚘

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @yemariamliji2185
    @yemariamliji2185 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow egishin yebarkew

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 ปีที่แล้ว

    ልክነሽ መስራት እስፍላጊ ነው

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว +10

    Hi,my sister thanks for your information, you are amazing person, where you leve US America or were ? I leve US for 32 yers south part,I cook evrey single day for my family, I subscribe your social media I am learning to many things,the problem my two geril teen child she is not under stand my language amharic,my daughter she follows you and she need translate and she doing good job,Thanks my sister all your information.

  • @endrisabera5093
    @endrisabera5093 4 ปีที่แล้ว

    እማየ እናመሰግናለን

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia 4 ปีที่แล้ว +15

    እጅሽን ቁርጥማት አይንካው 👌❤

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 4 ปีที่แล้ว

      የውሀ ማር /terka tube yeweha mar men malet new?

    • @julybibjulybib8468
      @julybibjulybib8468 4 ปีที่แล้ว

      @@eliasadhana9158 ከአይን ይጠብቅ መሠለኝ

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 ปีที่แล้ว +19

    በዚህ በተወደደ ኑሮ ማን ይሰራል ይሄን አይነት ምግብ ከኢትዮ ውጪ ከሆነ ነው እንጂ ምክንያቱም ኢትዮ ስር እንደዚህ ለመስራት ኢኮኖሚ ይጠይቃል

    • @yemsrachkoki3270
      @yemsrachkoki3270 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄርን ማመስገን ነው ይህን ያህልማ ኑሮ አልተወደደም አረ በደንብ ይሰራል

    • @derejeberhanu1093
      @derejeberhanu1093 4 ปีที่แล้ว

      ሞያ ነው ያድተማረችው ዝም ብላችሁ ማየትና ስትፈልጉ መስራት ነው

    • @taybaabdullah5401
      @taybaabdullah5401 4 ปีที่แล้ว +1

      ደግሞ አገራቺን ምንቺግርአለ ያትክልት የቅጠላቅጠል ቺግርማ የለብንም እኔ የደሴልጂ ነገ ምንም አጥቸ አላውቅም በመቶብር አብቃቅተሽ ሁሉንም ቅጠል ትገጂአለሽ አሁን አላቅም ሁለት አመት አለፈኚ በሩዝ እየነገልኩነው ኡኡኡፍፍፍፍፍ

    • @jordandaniel6433
      @jordandaniel6433 4 ปีที่แล้ว

      Betam arif enamesegnalen

  • @abebirhanu8381
    @abebirhanu8381 4 ปีที่แล้ว

    Wowww tnx

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት፡በጣም፡ያምራል፡ተባረኪ፡የአንችም፡ሰላም፡ይብዛ

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez lig
    Konjo ena yereleyaye aserar naw
    Timatimun widjeealehu lemesrat chekuialehu ameseginalehu

  • @gennethanan1276
    @gennethanan1276 3 ปีที่แล้ว

    wawww

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 4 ปีที่แล้ว +1

    Minew wendimish baregegn metiche endibela 😋😋😋

  • @mr_maty1157
    @mr_maty1157 4 ปีที่แล้ว

    just wawaww des zibel aserarha

  • @fikertadesse8503
    @fikertadesse8503 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጉመጃል መአዚ

  • @zahramohammed7884
    @zahramohammed7884 4 ปีที่แล้ว

    ገበዝ ነሽ በርች እርጋታም አለሽ ደስትያለሽ

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 ปีที่แล้ว +1

    It's nice thanks

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว

    ዋው 👌👌👌

  • @genetjiraaiyesuuscgggf2591
    @genetjiraaiyesuuscgggf2591 4 ปีที่แล้ว

    Woowwwwww:gobaazii:tabarek

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 ปีที่แล้ว

    Gomgn sysra mnim ayent kmm aydrgim eda ?

  • @yazeedg3mar
    @yazeedg3mar 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwww very food Nene qoooonjoo

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you beautiful! I wish I was your nextdoor neber lol food look amazing!

  • @johnmehari4779
    @johnmehari4779 4 ปีที่แล้ว

    Egsh yibarek yene ehit

  • @yemensabab8673
    @yemensabab8673 4 ปีที่แล้ว

    Maze betam gobez nase Hole geza ancen saye des yelanale. Yena gobez endance ayeca alawekem

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ውድ እህቴ

  • @እናቴብርቄነሽ
    @እናቴብርቄነሽ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 ปีที่แล้ว

    ምግቡ በዐይን ብቻ ያጠግባል፡፡ ሆኖም ግን የድንች ቀይ ወጥ ካለ በጥቅል ጐመን ውስጥ ያለው ከሚሰለች ቢቀርስ እና ደግሞ ቃሪያ ጣል ጣል ቢደረግበትስ? በጠም ቆንጆ ፈጠራ ስለሆነ ሌላም ይቀጥል፣፣ አመሰግናለሁ፡፡

  • @danaytabraham6882
    @danaytabraham6882 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይጣፍጣል እኔም ባለሙያ ነኝ በምግብ አሰራር ለቤቴ በጣም ጎበዝ ነኝ አንች ግን ግዜሽን መስዋት አርገሽ ለማስተማር ስመጣሽ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ነው ዋጋሽ አድርጌሽአለሁ የማላቀዉን ለማወቅ እከታተልሽአለሁ በርች የኔ ባለሙያ

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 4 ปีที่แล้ว +14

    Please do not use aluminum cookware, it is not good for health. When you are cooking with nonstick cooware, you need to use wooden spoon or silicon spoon so you do not damage the nonstick coating. If you can afford to buy stainless steel cook, buy Cusinart multi clad stainless steel cookware set on amazon, which will last you forever, cuisinart MCP-12N Multiclad Pro Stainless Steel 12-Piece Cookware Set. I hope I was helpful here.

    • @fasilabebe9105
      @fasilabebe9105 4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much for sharing knowlage

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 ปีที่แล้ว +74

    በሉ ሴቶችየ እድህ ሙያ እንማረበት የመዳምን ዋይፍይ ማነው እደኔ ፍቅረ የሞላበት ትዳረና ቤት የሜመኝ

    • @emanmozemil7797
      @emanmozemil7797 4 ปีที่แล้ว +1

      ምኞትሽ ይሳካ እህቴ

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 4 ปีที่แล้ว +2

      @@emanmozemil7797 አሜን ለሁላችን የኔ ውድ

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +3

      አቺም እድ ቀን መዳም ትሆኚ ይሆናል ማን ያውቃል ብለሽ ነው?

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እኔ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    Thrue naturel Laedy 🦁🌹😋😋💛❤️🙏🏾👍🏾😘🤗✍🏾🤳🏾

  • @sarr2365
    @sarr2365 4 ปีที่แล้ว

    ይመችሺ እሙ