Thank you FATHER gezai yohanes for your constructive TESTIMONIES. MAY GOD BLESS YOU AND YOUR YOUR FAMILY IN JESUS NAME AMEN MAY GOD HELP AND ENABLE ME ME TO REPLACE YOU FOR THESE GOSPEL HEROES IN CHRIST JESUS BY THE POWER OF THE HOLY SPIRIT IN JESUS NAME
Unbelievable! I am speechless 😶. Human beings doing this horrific acts on another human. This is what happened during Slavery. A big Crown is waiting on him in heaven for sure. Ethiopia and Erteria May God have mercy on you ! Really.
I just wanted to say!!!! May the Lord bless you abundantly more and more and more. You're inspired me to die for Christ. As a Christian I'm proud to have a brother like you in Christ. 💙💙💙💙💙💙💙
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው ነህ እኔስ የተምትናገረውን ሁሉ አምናለሁ እውነት ነው እውነት ነው ሙሉ በሙሉ እውነት ነው አንተ የልዑል እግዚከብሔር ባሪያ ዓይኖቼ እንዲከፈቱ ፀልይልኝ ዠመንህ ይባረክ
ይሄን አባት ሁልግዜም ሁሉም ቻናል ላይ ብታቀርቡት ብንሰማው የማይሰለች ደስ የሚል የሚናፍቅ ነው ተባረኩ እኔ ደስ የሚለኝ ከሰማያዊ አለም ሲመለስ አልፈልግም አትመልሰኝ ብሎ ወደዚህ አለም በመመለሱ ያለቀሱት ደስ የሚል ሆኖ እኔም በሆነለልኝ ብዬ እያቀከስኩ ነው የማዳምጠው ተባረክ አባቴ ውድ ወንድማችን
ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል ተብሎ እንደተጻፈ ይህ ወንድማችን ጌታን እንዲያይ ያደረገዉ ቅንነቱ ነዉ
I think the same way ....i get to the comment to say the same thing and other but u said it first
በጣም በጣም ሚገርም ነው ወንጌል ይለዉጣል 🙏🙏እደምና ጤና ይስጥህ🙏🙏
መባረክ አቤት ከውስጥህ የሚወጣው የጌታ ፍቅርና እንባ ይሄ ታልቅ እድል ነው ብርታቱን ፅናቱን ጥንካሬውን ስጥቶህ ለዚህ ያበቃህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ታማኝም ያረገህ እሱ ነውና አሜን እንወድሀለን ገዛኢ
የምታመልከው እምላክ ይባርክ
ዕድመን ጥዕናን ይወስካ
ናይ ካሕሳ ዘምን ይኩነካ
ዘገርም ዝገርም ምስክርነት
ተባረክ
Thank you so much brother gezai geta yebarkh love you 💕🙏🏻🎆👍
ገዛይ የሂወት ውጣውረድህ በጣም ይገርማል የሄሁሉ መከራ የለፈብክ መሆኑ ምስክርነትህ ልብ ይነካል አሁንም ጌታ ረጅም እድሜና ጤናላንተና ለቤተሰብክ ይሁነ
በጣም የሚደንቅ ምሰክርነት ነው በዘመናችን አደዝህ አየነት ክርስትና ሕየወት ያብዛለን ወድማችን በነዘመናት ሁሉ የረዳክ ጌታ ስሙ ዪባረክ
ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክ ይሔ ትክክለኛ ምስክርነት
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እስከዛሬ የትነበር? በጣም ጠቃሚ ሰው ነው ሁል ግዜ እርሱን ብታቀርበው ወይም የራሱን ቻናል ከፍቶ ዝም ብሎ ቃሉን ብቻ ቢያነብ ጥሩ ነበር::
በትክክል ሰው ዝም ብለው ካዳመጡ የማይለወጡበት ምክንያት የለም ።
ወንድሜ ጌታ ይባርክ እንተ ጌታን ያላየ ማን ይ ዪ እንደእኔ ያለው I am a sinner
ገዛኢ ወንድሜ በህይወት ስላየሁህ በዉነት በጣም ደስ አለኝ ከህይወትህ የሚወጣ የፀጋ ቃል ዛሬም ያዉ ነዉ ያ ዘመን አስታወስኩ በዉስጥ ስልክህ ደዉልልሀለሁ ተባረክ
በእየሱስም እሚገርም ምስክርነትነው ተባረክ. ሰምቼው አልጠግብ አልኩኝ አለቀስኩኝም መፈሳዎ አለም አልገባኝ ብሎ ነበር እኔ እዳየሁት ያክል ነው በልቤያለው ተባርኩ
እግዚያብሄር ከዚህም በላይ ያደርጋል ምን ይሳነዎል።
ጌታ እኮ ነው የፈጠረን ለፈጠረው ብዙ ሊያደርግ ሊገለፅ ማን ይከለክለዎል እኔ አምናለው።
የዋሕ ሠዉ።ተባረኩ።እግዚአብሔር ይባርከወት።
የማይጠገብ ምስክርነት ነው እንዴት አይነት የጌታ ፍቅር ነው? ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ከአፍህ የሚወጣው የጸጋ ቃል የጌታን ፍቅር ይገልጻል ♥
እግዚአብሔር ይመስገን ውይ እኔስ ይህንን ምስክርነት አልጠግበውም እንዴት ያለ የስቃይ ጊዜ አሳልፈዋል ወንድማችን ይህ ሁሉ ስቃይ አልፈው እስከአሁን አሉ እግዚአብሔር የመረጠው ሰው እንዲህ ነው እንወዶታለን❤️❤️❤️
Ewy gezai buzuh skay ahlifka slegoyta absemay buzuh aklilat ytsbeyeka alo . Nska nay haki emun barya egzaabher eka . Entay Kebel bzaabaka namlakey yemsgno ❤️❤️❤️🙏🏽
ገዛኢ Geta Abizito Yibariki.....Ewunet Bikoyim Atimotim.....Banite Tebarikenali.......
አቤት የጌታ ፍቅር እውነተኛው ህይወት ታርክ
እግዚአብሔር ይባረክ ስለ ተወደድክ እንደ ሳኣል ስላልተወህ ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የእግዚአብሔር ስው ገዛኢ ዮሃንስ ስለ አቀረባችሁልን አመስግን አለሁኝ ለኔም ፅልይልኝ የቃሉ ሙላት እንዲ ለቀቅልኝ
Wow ይገርማል እንተ የዘመኑ Paul ነህ ጌታ እስከ በጉ እራት ያፅናህ በርታ ጌታ ይመጣል:;
After hearing this testimony it's impossible not to believe , God bless you !
የተናገርከው አይጋጭም not to believe " እና God bless you
አይጋጭም ፣ትርጉሙ የሚከተለው ነው፣" ይህንን ምስክርነት ሰምቶ አለማመን አይችልም" እሺ አሁንስ?
Endet aynet Le wengel ye chekenk sew neh geta eyesus yebarekeh tehut sew leka paulosoch alu Le geta yejegenu bemenera yeberetu egziabher yebarekeh.
ጎይታ ኣብዚሁ ይባርካ ሙሩጽ አግዛብሀር ዝሃረየካ ቡሮክ ኣቦ አካ ኣብጸሎትካ ዘክረና ተለፎንካውን ስደደልና ቡሮክ፡ንይ ኣምላክ ሰብ
ከሰማውት ምስክርነት ሁሉ እንደዚህ ልቤን የነካው የለም😭😭😭😭😭
አቤት ጌታ ሆይ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለኔም ፀልይልኝ የልቦናዪ አይን እንዲከፈት እባክህ ወንድሜ ።
Ameen iyesus gooftaadha Haleluyaa 👏👏
I am so happy for you to see wonderful Jesus and heaven this is encouraging me to keep strict running to the kingdom of God
Wow bless your heart
ደጋግሜ ሰማሁት ግን ውስጤ አልጠግብ አለ!!!
Thank you FATHER gezai yohanes for your constructive TESTIMONIES.
MAY GOD BLESS YOU AND YOUR YOUR FAMILY IN JESUS NAME AMEN
MAY GOD HELP AND ENABLE ME ME TO REPLACE YOU FOR THESE GOSPEL HEROES IN CHRIST JESUS BY THE POWER OF THE HOLY SPIRIT IN JESUS NAME
ሰሞኑኑ ውሎዬ gmm ጋር ሆንዋል እግ/ር ይባርካቹ ድንቅ ት/ም ሰጪ ነገር ነው ምታቀርቡት። ተጠቅሜበታለው
Ohhh My God it is to hard to see testimony yamal betam betam yasalefkew wendemeee ehffffff😢😢😢
this Gods General, this is Apostle. thank God to hear this witness in nation. God richly Bless you Brother Gezaie.
Unbelievable! I am speechless 😶. Human beings doing this horrific acts on another human. This is what happened during Slavery. A big Crown is waiting on him in heaven for sure. Ethiopia and Erteria May God have mercy on you ! Really.
❤❤❤❤ Gmm
GMM TEBAREKU .yemtakerbut sewoch des yemilu ena tebarknbet
ይሄ ቅናት የሰማይ አምላክ ሆይ በኔ ላይ ይፍሰስ
Praise the lord!!!! Jesus is working in Tigray.
ሰላም ይብዛላችሁ ወንድም ገዛኢ ጌታ ይባርክህ ስልካቸውን እንድናገኝ ብትረዱን ተባረኩ!
God blasssssssss you........Banite Bizu zeri alee.....Lebizuwoch Yemideris......Ahune Zirawu........
I just wanted to say!!!! May the Lord bless you abundantly more and more and more. You're inspired me to die for Christ. As a Christian I'm proud to have a brother like you in Christ. 💙💙💙💙💙💙💙
Me too it’s so touching May our God bless you our brother Gizhe
This needs to be heard please.God bless you.
I re confirmed the address where saints will go! I am very blessed with this testimony! Thank you! God bless you forever!
Be irgt gezahi yohannes ante melkam sew neh egzihaber amlak yibarkh
አባቴ ኢየሱስን በአይን አይተውታል? አቤት ምን አይነት እድል ነዉ የኔ ናፍቆት ሆይ መቼ ነው የምንተያየው?
U
እጅግ በጣም ያማል ግን ደግሞ ስለ ወንጌል ዋጋ መክፈል የክብር ካባ ነው
ይኸ ነው አሁን የተፈለፈሉ ጫጩቶች ልበል ቫይረሶች የምቀልዱበት ወንጌል በታመኑ አባቶች እኛ ጋ የደረሰው በዚህ መልኩ ነው
ዛሬ ምናምንቴዎቹ መነገጃ እና የብልጽግና መንገድ አደረጉት
ጌታ ሆይ ይኸን ምስክርነት እሰማው ዘንድ በጎ ፈቃዲህ ስለሆነ ተመስገን
በዚህ ምስክርነት አንድ ነገሬ ብርታትን አገኜ !
Amazing
Which is amazing witness. God bless you. Please pray for me too to open my eyes to see God,s angels .
please ውሃና ሶፍት አሰቀምጡ ለእንግዶቻችሁ እናንተ ዋጋ የከፈላችሁበት ወንጌል ዛሬ ለኛ ማረፍ ምክናየት ሆነ 🙏🙏🙏🙏
በሀገራችን ግን በተለያየ ምክናየት ግፍ ተሰርቷል ማረን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያስተማርከው ፍቅር ነውና
የሄ ዋጋ የተከፈለበትን ወንጌል .....
Be blessed.
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንሸ
No words😭
abate tebareku.
AMENNNNNNN HALLELUJAH
GLORY TO GOD IN JESUS NAME AMEN
አቤት ጌታ የሱስ እኛም እኛም እ ንድን ይሆን?
😭benant sqay enga mdan agngn lelea mnm mlw nger ylm geta ybarkachu shlmatachu kelay nw tebarky❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
ዛሬ በእናንተ መከራ ላይ ሁነን እንጨፍራለን። 😭😭😭😭ማን አየላችሁ ይሄን!?
True very true
Sadly we are
betekekl.
ik7
@@daphilo5307 ok
እር ገዜ የምር ዬ የልቦናዬ አይን እንዲበራልኝ ፀልይልኝ ጥማቴ እሱ ነው እሱ ነው
Almighty God forgive us. We are completly lost!
እንደዚህ ዋጋ የከፈሉትንና:- በዚህ ዘመን ነቢይ ነኝ: ሐዋርያ ነኝ ብለው ራሳቸውን እየሾሙ በእግዚአብሔር ጸጋ የሚቀልዱትን ማነጻጸር የበለጠ ያማል::
ተው አትፍረድ ጌታ መልስ አለው ወደ ሰው ሳይሆን ወደራሳችን ጣታችንን እንጠቁም ማምለጥ ይሆንልናል ።
ወንጌልን ሳትሸቅጡ ለጌታ ስም የተጋደላችሁ እድለኛ ናችሁ
Endegena gabezachew please meker yesetun men enareg enedet enenur meneged asayun, ene bebekule enedi tesemetogn ayakem mesemat makom alechalekum ketenanet jemere esachewn nwe mesemaw belekeso nwe mesemachew yegeta keber aberowachew nwe swe berasu enedi ayehonm, alem asetelagn kesachew interview bewala, I miss my lord 🙏💕 geta yebarekot yetebekot🙏ereso bereketachen not.
ለምንድን ነው ይህን ሰው በልቤ ያመንኩት?! I have no clue
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ፀልይልን
Bidiratun tikur bloo yaye....
በታላቅ መገኘት ከተነካህ በጌታ ቤት ሆነው የቀዘቀዙ ይደሰታሉ ብሎ መጠበቅ አይቻልም ።የውጭ ሰዎች የሚሻልበት ጊዜም አለ ።
አምኜዋለሁ መቶ በመቶ: ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል? እኞ ነንእኮ እግዚአብሔርን መአቀብ
የጣልንበት (restriction) አይወልድም አይወለድም, ይሐኛው ጸዳቂ ነው, ያኛው ሃጤተኛ ነው,
ይሐኛው ሃይማኖት ትክክልኛ ነው, ያኛው ሃይማኖት ትክክለኛ አይደለም, እግዚአብሔር በስው
አድሮ ማዳን አችልም ሰውየው ብቁ አይደለም እንላለን: ይህ በእግዚአብሔር ቦታ መግባቱን ግን
አያውቅም:: (Blossomy) ምን አለ ዝም ብለን ሁሉንም ለእግዚአብሄር ብንተወው?
አቤት ይሔ እንባ የየሱሴ ፍቅር ያንገበገበው ሲገነፍል እንዴት ይቻላል ።
Malkes makom alechalkum be ante negeger weste eyesusen ayehut
Please Pray For Me
When I lison Your Testimony Iam Crying. Iam Sick Pray For Me.
ይግርማል ይህን ሁሉ ሰው አሰገሩፎ ቸርች ከፍቶል አየ ጌታ ቸርች ከመክፉቱ ንሰሀ ገብቶ ይሆን ጌታ እየሱሰ ማህሪ ሰለሆነ ምህረት ተደርጎለት ይሆን አይ እርሰወ ሰታለቅሱ እንም አብሬወቶ ነበር የምአልቅሰዉ ግን ጌታ እየሱሰ የሚሰጠዉ ሐሚችለዉ ነዉ እባክህ አታልቁሱ በእዉነት እኔ ምሰክርነትወን መጨረሰ አልቻልኩም በቃ ጌታ እየሱሰ መከራወትን ሁሉ እዝች ምድር ላይ ጨርሰዋል አይዘወት የእግዝቢሔር ሰዉ
Geta yebrkuh amen
ሲገርም፡ትልቅ፡መከራ
ተባረኩ ጥያቄ አለኝ ፈቃዳችሁ ከሆነ ቁጥር 2 ማግኘት አልቻልኩም እባካችሁ ተከታታይ አድርጉት ጥቁር ሱፍ ለብሶ ያለውን ጌታዬ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በዚሁ መንፈስ እድሜ ጥገብ አይወሰድብህ ተባረኩ
What akind personality
ወንጌላችን ዋጋተከፍሎበታል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 waga bekefelachihubet egna eninoralen lib yemineka,miskirinet erejim edme yistot
ለወንጌል የተከፈለ ከባድ ዋጋ
Geta hoy Erdan lewengel mekera mekebel kiber new gin betam kebad new
❤️
😭😭😭😭😭😭😭😭
Lemenedenw zem beye malekesew esachew siyaweru?? 😭😭 behulum testemony emebaye zem belo yefesal😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ufaaaaa eyesuse
This is PART 3A
ከአለምነህ ጀንበሩ ጋር የነበራቸው አገልግሎት እንዴት ነበር
😢😢😢
Ayzoh
Lgta bgta mnowr mtadl now tbarek
ዊዊዊዊ እኔም አለቀስኩኝ
እኔን ታልቅስልኝ እፍፍፍፍፍ እኔን ልስቃይልህ
ለካስ ይህም አለ?
ጋዜጠኛው ለወንድማችን ውሀ አስቀምጠህለታል በደረቁ አደረክው ሶፍትስ ብሰጠው
Graze dio di tuto ho ascoltato di continuazione senza stufare semper dio none ha detto di done se dice qualcosa ho domanda di noi dio santo ?
Ay Ethiopia????
😭😭😭😭😭😭😭
Aaaaaho