ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለካ መኖርም ጉጉት የሚሆንበት አጋጣሚ እና ጊዜ አለ ተመስገን ምህረት ይብዛልን
አምላክ ከእንደዚህ አይነት ምርጫ ከሌለው ፈተና ይጠብቀን😢
Amen fetari yetbeken
ሱብሀን አላህ አላህ አንድትን ነፍስ ያለቀኗ አይወስዳትም ቀኗ ከደረሰ ደም በእቅፋትም ትሄዳለች አላህ ጥራት ይገባ ከዚህ ጉድ ያወጣው ያረብ
ወንድሜ እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እረጂም እድሜ እመኝልሀለሁኝ ። አላወራነውም እንጂ ሁላችንም በስደት ለመግለፅ ቃላት እስከምናጣለት ድረስ ነው የተሰቃየነው ስደት ይቁም ስደት ይቁም ስደት ይቁም ❤❤❤❤
አምላኬ ምህረትህ ግሩም ነው !
ይገርማል ይህን ሁሉ ፈተና መከራ ከታለፈ በዋላ ጤነኛ መሆን እንዴት ይቻላል ጌታ አንተን አትርፎክ ለኛ ትምህርት ሆነን ነገር ግን እኛ አንማርም አሁንም በበረሀ መጎአዝ አልቀረም ይህን ሰምቶ መንገድ የጀመረ ብዙ ይኖራል
ሰውዬው ጤነኛ አይመስልም
@semerbintbabasusuእንዴት 8220
ሰውዬው ጭራቅ ነገር ነው ወለጋ ላይ የሰው ኩላሊት ለምዷል😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ ከብዙ ፈተናዎች የጠበቀን
ትረፍ ያለው ነፍስ በፈጣሪ ተአምር መትረፍና ያለመውና ዋጋ የከፈለለትን ያገኘበት ነገር በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከሱ ህይወት ብዙ መማር ይቻላል ጥንካሬንና ፅናትን ያስተማረን ቀሪ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክ
በዓለማችን ወይንም በምድራችን ብዙዎች ጀግና ተከስተዋል ግን የዝህን ያህል ሰው የለም ዓለም አቀፍ የስደተኞች ዋና መሰራቤት መሰራት ያለበት ሰው ነዉ የኔ የምን ግዜ ጀግና ነዉ❤
ኧረ ባክክ ሰው ስለበላ😥😭😭😭
@@JONIRAYA judge atadrgu eski ezi yemoke alga lay kuch blachu atfredu yenesun huneta atawkum
@@JONIRAYA ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ብዙ ነገሮችን መመገብ የሚችሉ እያሉ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ኦነግ ሸኔ በቅርብ አሳይቶናል ምንም ያህል ከኦነግ ውስጥ ቢወጣም ወንድሜ ህይወቱን ለማትረፍ የወሰደው ብቸኛው መንገድ ነዉ
እግዝኦ መህርነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺እግዚአብሔር እንኩዋን አተርፍ ትርፉ አልት ነፍስ ናት
ዒድ ሙባረክ ያእስልምና ታከተዮች ❤
ስሰማው በጣም ይዘገንናል ግን በእሱ አልፈርድም
በማን ነው ምፈርጂው
@@EphremTesfaye-s4u በማን እፈርዳለሁ አልኩ መጀመሪያ ለማለት የፈለኩትን ተረዳ
ሰው እኮ ነው የበላው !
@@JosephRodriguez-wg6ig አትፍረድ ይፈረድብሃል ከቻልን ዝም እንበል
@@ነፃነትየድንግልልጅ አይ ቀለል አርገሽ ስታወሪ ነዋ
ዋውው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ትረፍ ካለ እንደዚህም ሆነህ ትተርፋለህ ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
የዛን ቀን እኔም ሞቼ ነበር የዛንቀን እግዚያብሔር አተረፈኝ የጨርቆስ ልጆች ዳኒኤል እና መሐመድ የሚባሉ ከሰጋር የኤዱ የዛንቀን ሞተዋል በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ መሐመድ ጉዋደኛዬ እኩዋን ተረፍክ የዛንቀን ደላላዉ የመታህ ምት አቴድም ብሎ ከፊቴ አይጠፋም አላህ እኩዋን አተረፈህ
ጌታየ ሆይ እንደዚህ ካለ አማራጭ የሌለው ፈተና አታስገባን
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ abel የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናናኝ በርታልኝ
እውነትም ትረፊ ያላት ነብስ😢 እግዚአብሔር ለተዓምር ነው ያተረፈው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ክፉ ነው😢
የሰው ስጋ በልቶ ኮ ነው 😢😢 ወንድሞቼ ጋር አብረው እሞታለሁ ምነው ሞት ኮሆነ መቸም አይቀር ፣ ቆይ እጁን💪 ነቅሎ ነው ወይስ እግሩን 🦵 ነቅሎ አስብ🤦♀️🙅♂️💔
እንደዛ አይባልም አንድን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግ በዛ ቦታ ላይ መገኘት አለብን ለመፍረድ አንቸኩል በርግጥ ድርጊቱ ፀያፍ ቢሆንም በሱ ቦታ እስካልሆንን መፍረድ አንችልም ብቻ ፈጣሪ ከእንዲህ ያለ መከራ ይሰውረን🤲
Egiziabher Enkuan Atrefeh Larefutim Nefs Yemar Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@@Natiye23የሸኔ አባል ነበር ወለጋ ላይ ኩላሊት ሲበላ ኖሮ😢😢😢😢😢
ላኢላሀኢላህ ሱበሀንአላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ ያአላህ ሱበሀነክ ያረሂምምም
የተሰፋ ሀይል ነው ተስፋ ባይኖረን ማን በሂወት ይኖር ነበር በተስፋ ነው ምንኖረው መልካም ቀን!
Sew yalkenu aymotem yesew sega meblatu ged honobet new berget yekfal.Enamesgnal Abelo
ኢንተርቪው ብታደርገውና ብታካትተው አሪፍ ዶክመንተሪ ይሆን ነበር !!
Rasu sawuye tiktok lay sinager naber
እግዚአብሔር በማዕበልም ውስጥ መንገድ አለው
የዚህን የሰውየ ታሪክ ሰመቼ ግን ከሌላ ይቱብ አላይም አቤል ይሰራዋል ብዬ ስጠብቅህ ነበር ወላሂ
enim
ጎግል ላይ የሰውዬው ቪድዮ አለ ወላሂ አይቼዋለው ከባህር ሲያወጡት ያሳያል የሞቱትንም ያሳያል 😢😢
ምን በዬ ልግባ@@bintkadir4594
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን
በገገማው፣ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Begegemaw des yelal
አንተ ማነህ?
አንተ ሰለምን ትሰራለህ ሰለምን ትመዘግባለህ እስቲ ኢትዮጵያ ሰለምትባለዋ ሀገር ነዉ እእ
ምን ይሳነዋል ይመዝገን ፈጣሪ። በርታልኝ እወድሀለው።
ምርጥ ታሪክ ነዉ
ሱብሀን አላህ አላህ ያልቆረጠባት ነብስ
በጣምግሩምነውአላህተንደዚህአይነተፈተናይጠብቀን
አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን🤲😭እኔስ በጣም ፈራሁ የሰዉ ስጋ ከመብላት መሞት ይሻላል😢😢
እግዛአብሄርሆይ አተ ሰውረን
1st እስኪ እንደኔ የ አቤልን ፕሮግራም የ ሚወደው በ Like አሳዩኝ 👁️🙏
Comment
👍
❤😘
ከኦንግ ኖር ጭቃኔ የምር ቢሞት ይሻለው ነበር የሰው ስጋ እንዴት 😢
Habesha ya saw siga yibelal omg
ለወጣቶች ምርጥ ምክር ነው
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ስደት ያየ ያቀዋል ሰደት አይኑ ይጥፍ 👋👋👋
❤ mahmad Adam Oga is Ethiopian hero nothing about other men point is life expectance 👍👏👏
Lemen y Abenin Tarik atseralenem abelo please kesu belay yeman tarik yastemeral......He is our hero
በሰማም ሞት ላይቀር ባይ በሉ መልካም ነበር አቤሎ እናመሰግናለን😢💚💛❤🙏
ውይ የራሱን ኢንተርቪው ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት። የሚዘገንን ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቤል
ምነ ላይ ነዉ የእሱ ታሪክ ያለዉ
@@tigistteferi3260ሰይፉ ፋንታውን ሾ እና ጎግል
በአላህ በጣምይገርማል ህይወት ብዙታሳያለቾ
Besmeame be welde be menfes kiduse ahadu amelake Amen endet yasazenale Egzibher Ethiopian ke dehenet yalakate yehe hulu dehenetachen new
It is miracle.time and chance heloed this man. God is our hope in this troubled world
አቤል ❤❤❤ይመችህ
ምርጥ ታሪክ ነው 👍
ወላሂ ሰዉየዉ ጀግና ነዉ 11ቀን ማንም ሳዩቆይ እሱ በመቆየቱ ታሪክ ሀነ ዋዉ ያለማዱነቅ አዩቻልም የምር❤❤🎉🎉💪💪💪✊✊✊👏👏👏👏
ሞቶ ቢሆን ወለጋ ላይ ዘመዶቻችንን የጨረሰ ነው የሸኔ አባል ነበር ለዛ ነው የሰው ስጋ የበላው ጭራቅ😅
@@الحمدالله-ش6غ3ض ትክክት ነህ ግን ሰዉየዉ ጨኪኝ ነዉ
የሆነ ያነበብኩት መፃፍ አለ ሽማግሌው አሳ አጥማጅ 😢😢😢😢እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ተመሳሳይ ታሪክነው ነብስ ስትጨነቅ ኡፍ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እኔ ያጎቴ ልጅ ሊቢያ ደላሎች በምግብ እጥረት ነው ሰውነቱ ደርቆ ነው የሞተው ምግብ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ውሀ እደዛው ሌላ ተጨማሪ ቅብጠት ነው ሚሆነው ይን ጭቀት ሲታይ እርጉዙዋ አሳዘነቺኝ 😢😢😢😢😢ቲክ ቶክ ላይ አቀዋለው ሲሠድቡት ይሳደባል ካነካህው አይነካም እኛ ሀበሻ አውርተንእናሶራለን ፈጣሪ ትረፍ ካለክ ከብዙ ነገር ይተረፋል
አያድርስ 🙏
መኖር የሚጀምራው አለመኖርን ከመፍራት ነው የሚባለዉ እዚጋ ነው ጎበዝ
አቤላዬ 🥰🥰🥰
Enies bimot ye sew siga alnekawm, besmeab
እግዚአብሔር ይማስጌን ስለሁሉም😢
ይህችሥ የእግዚያብሄር እጅ ናት
ይሄ ሁሉ ያፍሪካ ሆዳም መሪዎች ያመጡት ራስ ወዳድነት ነው ምነው አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን አይሰደዱ መንግስቶቻቸው ሀገራቸውን ምቹ ያረጉላቸዋል😢😢😢
አውነት ነው።።
ሀስቡነሏህ ወኔመል ወኪል
እግዚዎ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Oh ya Allah, it's so sad that no one can jedded him he is really survived by the help of Allah. May Allah bless him the rest of his life
ሱበሀን አላህ ታአምር ነው
የሰው ስጋ የበላ በጣም ያስፈራል
Yesew siga kemebilat memot yeshalal ere besemam memotu endehone ayeker
Atifiregii Bakish man wodoo Reesa yibalal🥺🥺inkuwan la mabilat lamayet inkuwan iko yizaganinal baqqa la isu yetatsafelet yihe new
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😭😭ኡንካን ታርፍክ ጌታ የምስገን
አቤሎ ወንድማችን❤❤
ሱብሃን አላህ ያላህስራ
ሎቱ ስብአት ጆሮን ጭው የሚያረግ አቤቱ ኢትዮጲያን አስባት🙏😭
አቤላ ምርጥ ዘጋቢ
መቼም ዎዶ አይደለም ኤሄ ሁላ ስቃይ አይቶ ምን ያርግ ሳላዉቅ መጀመሪያ የላከው ፎቶ አይቼ ፈርጅ ነበረ ለካ አንደዝ መሆኑን አላዎኩም ሳታቁ አትፍረዱ ሰው ነና ይቅር ይበለን ፈጣሪ
ይገርማል አትሙቺ ያላት ነብሥ
የሀ ሰውየ ሰው ይስቀዋል እንጂ የጀግነውች ጀግና ነው ለካ
ማመን ያቃተኝ ታሪክ ነው።
ጎግል ብትገቢ በኢሊኮብተር ሲያወጡት ያሳያል
Tnx abelo
እግዚኦ😢
አጋጣሚው በጣም ከባድ ነው ደላላውንም በትክክል አውቀው አለሁ ገንዘብ እንጂ ለሰው ልጂ ክብር የለለው ሰይጣን ሰው ነው
Lk new
አቤት የእኛ ፈተና አረ በቃ ይበለን
እግዚአብሔር ሲወስን ብቻ ሁሉ ይሆናል..
Abel jelbawa shufer yelatim wey....eski sil shuferu finch siten..ena enimen
መድሀኒያለም ሆይ ከደዚህአይነት ፈተና ጠብቀን
ያሳዝናል ለመፍረድም ከባድነው😢💔💔
Betam yasazinal yasferal ine wuste tenketekete😢😢
ጀግና ነው
የሚያሳዝን ነፍስ 😢
ኦፍፍፍፍፍ አቅም በላይ አትፍትነኝ አምላኬ😢
አኡዙ ቢላ ታሪኩ ያሳዝናል ግን አላህ የፈጠራት ነብስ እራሱ ነው እና የሚወስዳት ሞቴን እመርጣለው ለነብሴ ብዬ ሌላ ወንጀል አላቅ አያድርስ
ትክክል ወላሂ እሞታለሁ እንጀ የሰው ሰጋ አልበላም
በፊት የሸኔ አባል ነበር ለምዶ ነው 😢😢😢😢ለምን ቅጠል፣አፈር፣የዱር እንስሳት አይበላም ነበር እንዴት ሰው ይበላል አሁንም ያስፈራል ለምታገባው ሴት ይብላኝ😢😢😢
Heart chilling story !!
ohhhh my God what a story for me he is very intelligent man
ሰላም አቤሎ ጉድ ሳይሰማ ጸሀይ አትጠልቅም አሉ አበው የሚገርም ነው ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ፊልም ነው በየትኛው ዘመን ነው የአህያው ሲገርመን የሰው ስጋ ይገርማል ኧረ ፈጣሪ ሆይ እርስ በእርስ ከመጠፋፋታችን በፊት ፊትህን ወደኛ መልስ
ነብስ የለቀንወ አትውጣም 💔💔
😢ባይተርፍ ይሻለው ነበር 😢የሞቱት ምን ያህል እድለኛ ናቸው😢 የመጨረሻው ዘመን
ምን ያድርግ ህይወትን ለማትረፍ ነው ከሞት ጋር ተጋጥፎ😢
አውነት ነው
አቤሎ እና የአቤሎ ቤተሰቦች ሰላምታየ ይድረስ አቤሎ ይመችህ ወንድሜ ፕሮግራሙ በጣም አሪፈ ነዉ
ሱባህን አላህ
ምንም አልልም ስቡሃን አላህ ይገርማል ጎግል ላይ ከባህር ሲያወጡት ይታያል 😢
ማን ብየ ልግባ ሁቢ😢
ሚዲያ ያላገኛቸው ብዙ መሐመድ አጋዎች መሠል አደጋ ውሥጥ የሥደትን ዘግናኝ መከራ የሚንገፋ ማን ባየልን,,
የወይኗ ልጅ የተለያዩ ሀገራት ዞረህ አዳዲስና አስደናቂ ነገሮችን አስደምጠከናል አይተናል። የኔ ጥያቄ ግን ስለ ድንቁና አስገራሚው በርሜል ጊዮርጊሰሰ ፀበል ስለምን በእንግሊዘኛ ለመላው አለም አትዘግበውም። በነገራችን ላይ ድምፅህና ዘገባህ ልዩ ነው። ድምፅህ የቀድሞወቹን የኢትዮጵያ ሬድዮ ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱና ብርቱካን ሀረገወይንን ያስታውሰኛል።
Ftari hoy temesgn❤️❤️❤️
Sewoch mn nekachu ye sew resa belto behiwet terefe e ymesgen ybalal ahun 😢😢😢 ye mechi alem ye muslim eqd nw yasayen. Kbr le egna bilo 40qem ena 40 lelit yexomew jesus chrstos lezi nw yemimesegenew
10present sinti bir new abela
ya alaaaaaaaah
ባይኖር እመርጣለሁ ምን አይነት ሰዉ ከፊቱ የሚቆመዉ በቃ እኮ አለቀለን ሰዉን ሰዉ ሲበላ መወራቱ ሲሰቀጥጥ
😢 በጣም ይቀፋል።ሰው ነብሱን ለማትረፍ የሰው ስጋ ይበላል ማለት ነው?
በሀይማኖታቸውም ይፈቀዳል እነሱ ካበዱ ቆይተዋል
ኦነግ ሸኔ መሆኑን አስቡ ለዛ ነው የሰው ስጋ የበላው
@@susuyoutube-p7mindaw min ayinet wushatamoch naachu Yetugar new añchii ya sew siga bilu yamil
@@susuyoutube-p7m ውሸታም
First 🎉 🎉🎉
ያሳለፍነው ስንናገር አነት አንቺ የመጣከውን የመጣሽውን መንገድ እኛ መምጣት አያቅተንም ይሉሃል እኛም ያየነውን መከራ እንዳታዩት የድምነታችንን እንገልፃለን
ወታደር ስለሆነ ነው እንደዚ ያስጨከነው የፈለገ ቢሪበው የ ሰው ስጋ መብላት አልነበረበትም 😢😢😢
ለካ መኖርም ጉጉት የሚሆንበት አጋጣሚ እና ጊዜ አለ
ተመስገን ምህረት ይብዛልን
አምላክ ከእንደዚህ አይነት ምርጫ ከሌለው ፈተና ይጠብቀን😢
Amen fetari yetbeken
ሱብሀን አላህ አላህ አንድትን ነፍስ ያለቀኗ አይወስዳትም ቀኗ ከደረሰ ደም በእቅፋትም ትሄዳለች አላህ ጥራት ይገባ ከዚህ ጉድ ያወጣው ያረብ
ወንድሜ እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እረጂም እድሜ እመኝልሀለሁኝ ። አላወራነውም እንጂ ሁላችንም በስደት ለመግለፅ ቃላት እስከምናጣለት ድረስ ነው የተሰቃየነው ስደት ይቁም ስደት ይቁም ስደት ይቁም ❤❤❤❤
አምላኬ ምህረትህ ግሩም ነው !
ይገርማል ይህን ሁሉ ፈተና መከራ ከታለፈ በዋላ ጤነኛ መሆን እንዴት ይቻላል ጌታ አንተን አትርፎክ ለኛ ትምህርት ሆነን ነገር ግን እኛ አንማርም አሁንም በበረሀ መጎአዝ አልቀረም ይህን ሰምቶ መንገድ የጀመረ ብዙ ይኖራል
ሰውዬው ጤነኛ አይመስልም
@semerbintbabasusuእንዴት 8220
ሰውዬው ጭራቅ ነገር ነው ወለጋ ላይ የሰው ኩላሊት ለምዷል😢😢😢😢
ሱብሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ ከብዙ ፈተናዎች የጠበቀን
ትረፍ ያለው ነፍስ በፈጣሪ ተአምር መትረፍና ያለመውና ዋጋ የከፈለለትን ያገኘበት ነገር በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከሱ ህይወት ብዙ መማር ይቻላል ጥንካሬንና ፅናትን ያስተማረን ቀሪ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክ
በዓለማችን ወይንም በምድራችን ብዙዎች ጀግና ተከስተዋል ግን የዝህን ያህል ሰው የለም ዓለም አቀፍ የስደተኞች ዋና መሰራቤት መሰራት ያለበት ሰው ነዉ የኔ የምን ግዜ ጀግና ነዉ❤
ኧረ ባክክ ሰው ስለበላ😥😭😭😭
@@JONIRAYA judge atadrgu eski ezi yemoke alga lay kuch blachu atfredu yenesun huneta atawkum
@@JONIRAYA ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ ብዙ ነገሮችን መመገብ የሚችሉ እያሉ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ኦነግ ሸኔ በቅርብ አሳይቶናል ምንም ያህል ከኦነግ ውስጥ ቢወጣም
ወንድሜ ህይወቱን ለማትረፍ የወሰደው ብቸኛው መንገድ ነዉ
እግዝኦ መህርነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል 🥺🥺🥺እግዚአብሔር እንኩዋን አተርፍ ትርፉ አልት ነፍስ ናት
ዒድ ሙባረክ ያእስልምና ታከተዮች ❤
ስሰማው በጣም ይዘገንናል ግን በእሱ አልፈርድም
በማን ነው ምፈርጂው
@@EphremTesfaye-s4u በማን እፈርዳለሁ አልኩ መጀመሪያ ለማለት የፈለኩትን ተረዳ
ሰው እኮ ነው የበላው !
@@JosephRodriguez-wg6ig አትፍረድ ይፈረድብሃል ከቻልን ዝም እንበል
@@ነፃነትየድንግልልጅ አይ ቀለል አርገሽ ስታወሪ ነዋ
ዋውው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ትረፍ ካለ እንደዚህም ሆነህ ትተርፋለህ ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
የዛን ቀን እኔም ሞቼ ነበር የዛንቀን እግዚያብሔር አተረፈኝ የጨርቆስ ልጆች ዳኒኤል እና መሐመድ የሚባሉ ከሰጋር የኤዱ የዛንቀን ሞተዋል በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ መሐመድ ጉዋደኛዬ እኩዋን ተረፍክ የዛንቀን ደላላዉ የመታህ ምት አቴድም ብሎ ከፊቴ አይጠፋም አላህ እኩዋን አተረፈህ
ጌታየ ሆይ እንደዚህ ካለ አማራጭ የሌለው ፈተና አታስገባን
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ abel የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናናኝ በርታልኝ
እውነትም ትረፊ ያላት ነብስ😢 እግዚአብሔር ለተዓምር ነው ያተረፈው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ክፉ ነው😢
የሰው ስጋ በልቶ ኮ ነው 😢😢 ወንድሞቼ ጋር አብረው እሞታለሁ ምነው ሞት ኮሆነ መቸም አይቀር ፣ ቆይ እጁን💪 ነቅሎ ነው ወይስ እግሩን 🦵 ነቅሎ አስብ🤦♀️🙅♂️💔
እንደዛ አይባልም አንድን ነገር ለማድረግም ሆነ ላለማድረግ በዛ ቦታ ላይ መገኘት አለብን ለመፍረድ አንቸኩል በርግጥ ድርጊቱ ፀያፍ ቢሆንም በሱ ቦታ እስካልሆንን መፍረድ አንችልም ብቻ ፈጣሪ ከእንዲህ ያለ መከራ ይሰውረን🤲
Egiziabher Enkuan Atrefeh Larefutim Nefs Yemar Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@@Natiye23የሸኔ አባል ነበር ወለጋ ላይ ኩላሊት ሲበላ ኖሮ😢😢😢😢😢
ላኢላሀኢላህ ሱበሀንአላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ ያአላህ ሱበሀነክ ያረሂምምም
የተሰፋ ሀይል ነው ተስፋ ባይኖረን ማን በሂወት ይኖር ነበር በተስፋ ነው ምንኖረው መልካም ቀን!
Sew yalkenu aymotem yesew sega meblatu ged honobet new berget yekfal.
Enamesgnal Abelo
ኢንተርቪው ብታደርገውና ብታካትተው አሪፍ ዶክመንተሪ ይሆን ነበር !!
Rasu sawuye tiktok lay sinager naber
እግዚአብሔር በማዕበልም ውስጥ መንገድ አለው
የዚህን የሰውየ ታሪክ ሰመቼ ግን ከሌላ ይቱብ አላይም አቤል ይሰራዋል ብዬ ስጠብቅህ ነበር ወላሂ
enim
ጎግል ላይ የሰውዬው ቪድዮ አለ ወላሂ አይቼዋለው ከባህር ሲያወጡት ያሳያል የሞቱትንም ያሳያል 😢😢
ምን በዬ ልግባ@@bintkadir4594
ስለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን
በገገማው፣ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Begegemaw des yelal
አንተ ማነህ?
አንተ ሰለምን ትሰራለህ ሰለምን ትመዘግባለህ እስቲ ኢትዮጵያ ሰለምትባለዋ ሀገር ነዉ እእ
ምን ይሳነዋል ይመዝገን ፈጣሪ። በርታልኝ እወድሀለው።
ምርጥ ታሪክ ነዉ
ሱብሀን አላህ አላህ ያልቆረጠባት ነብስ
በጣምግሩምነውአላህተንደዚህአይነተፈተናይጠብቀን
አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን🤲😭እኔስ በጣም ፈራሁ የሰዉ ስጋ ከመብላት መሞት ይሻላል😢😢
እግዛአብሄርሆይ አተ ሰውረን
1st እስኪ እንደኔ የ አቤልን ፕሮግራም የ ሚወደው በ Like አሳዩኝ 👁️🙏
Comment
👍
❤😘
ከኦንግ ኖር ጭቃኔ የምር ቢሞት ይሻለው ነበር የሰው ስጋ እንዴት 😢
Habesha ya saw siga yibelal omg
ለወጣቶች ምርጥ ምክር ነው
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ስደት ያየ ያቀዋል ሰደት አይኑ ይጥፍ 👋👋👋
❤ mahmad Adam Oga is Ethiopian hero nothing about other men point is life expectance 👍👏👏
Lemen y Abenin Tarik atseralenem abelo please kesu belay yeman tarik yastemeral......He is our hero
በሰማም ሞት ላይቀር ባይ በሉ መልካም ነበር አቤሎ እናመሰግናለን😢💚💛❤🙏
ውይ የራሱን ኢንተርቪው ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት። የሚዘገንን ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቤል
ምነ ላይ ነዉ የእሱ ታሪክ ያለዉ
@@tigistteferi3260ሰይፉ ፋንታውን ሾ እና ጎግል
በአላህ በጣምይገርማል ህይወት ብዙታሳያለቾ
Besmeame be welde be menfes kiduse ahadu amelake Amen endet yasazenale Egzibher Ethiopian ke dehenet yalakate yehe hulu dehenetachen new
It is miracle.time and chance heloed this man. God is our hope in this troubled world
አቤል ❤❤❤ይመችህ
ምርጥ ታሪክ ነው 👍
ወላሂ ሰዉየዉ ጀግና ነዉ 11ቀን ማንም ሳዩቆይ እሱ በመቆየቱ ታሪክ ሀነ ዋዉ ያለማዱነቅ አዩቻልም የምር❤❤🎉🎉💪💪💪✊✊✊👏👏👏👏
ሞቶ ቢሆን ወለጋ ላይ ዘመዶቻችንን የጨረሰ ነው የሸኔ አባል ነበር ለዛ ነው የሰው ስጋ የበላው ጭራቅ😅
@@الحمدالله-ش6غ3ض ትክክት ነህ ግን ሰዉየዉ ጨኪኝ ነዉ
የሆነ ያነበብኩት መፃፍ አለ ሽማግሌው አሳ አጥማጅ 😢😢😢😢እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ተመሳሳይ ታሪክነው ነብስ ስትጨነቅ ኡፍ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እኔ ያጎቴ ልጅ ሊቢያ ደላሎች በምግብ እጥረት ነው ሰውነቱ ደርቆ ነው የሞተው ምግብ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ውሀ እደዛው ሌላ ተጨማሪ ቅብጠት ነው ሚሆነው ይን ጭቀት ሲታይ እርጉዙዋ አሳዘነቺኝ 😢😢😢😢😢ቲክ ቶክ ላይ አቀዋለው ሲሠድቡት ይሳደባል ካነካህው አይነካም እኛ ሀበሻ አውርተንእናሶራለን ፈጣሪ ትረፍ ካለክ ከብዙ ነገር ይተረፋል
አያድርስ 🙏
መኖር የሚጀምራው አለመኖርን ከመፍራት ነው የሚባለዉ እዚጋ ነው ጎበዝ
አቤላዬ 🥰🥰🥰
Enies bimot ye sew siga alnekawm, besmeab
እግዚአብሔር ይማስጌን ስለሁሉም😢
ይህችሥ የእግዚያብሄር እጅ ናት
ይሄ ሁሉ ያፍሪካ ሆዳም መሪዎች ያመጡት ራስ ወዳድነት ነው ምነው አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን አይሰደዱ መንግስቶቻቸው ሀገራቸውን ምቹ ያረጉላቸዋል😢😢😢
አውነት ነው።።
ሀስቡነሏህ ወኔመል ወኪል
እግዚዎ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Oh ya Allah, it's so sad that no one can jedded him he is really survived by the help of Allah. May Allah bless him the rest of his life
ሱበሀን አላህ ታአምር ነው
የሰው ስጋ የበላ በጣም ያስፈራል
Yesew siga kemebilat memot yeshalal ere besemam memotu endehone ayeker
Atifiregii Bakish man wodoo Reesa yibalal🥺🥺inkuwan la mabilat lamayet inkuwan iko yizaganinal baqqa la isu yetatsafelet yihe new
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😭😭
ኡንካን ታርፍክ ጌታ የምስገን