ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጨነቅ ተስፋ መቁረጥ አላማ ቢስ እንደሚያደርግ በሂወቴ አይቸዋለዉ። በጣም ንቁ አይምሮ በነበረኝ ጊዜ ሁሌ ማስበዉን ክንዉኑን እያረጋገጥኩ ሲመሽ ተኝቼ ለተወሰነች ደቂቃ ዉሎዬ እንዴት ነበር የሚለዉን ገምግሜ የተበላሸ ነገር ካለ ለሌላ ጊዜ እንዳልደግመዉ ተምሬ አልፈዋለዉ ግን የሚገርመኝ አዲስ አመት ሲመጣ ቀድሜ አቅዳለዉ በዚህ አመት ይህን ማድረግ አለብኝ ብዬ እወስናለዉ ለወራቶች እከፋፍላለዉ ዝንፍ ሳይል ሁሉ ይከናወንልኛል። ታዲያ ሁሌ ተንበርክኬ ፈጣሪዬን ስኬት እንዲሰጠኝ እለምነዋለዉ ሲደረግልኝም አመሰግናለዉ። ስፀልይ ግን በተመስጦ ነበር ታዲያ የሆነ ጊዜ ላይ ከህሊናዬ ርቄ ነበር ብስጭት ንዴት ተስፋ መቁረጥ ቂም መያዝ ስጀምር መልካሙ አይምሮዬ ከዳኝ አንድ ሀይል ከኔ እንደተለየኝ ገባኝ። ከዛ ብዙ ነገሮች ተበላሹ ሀገር ጥዬ ተሰደድኩ ግን አብሮኝ ለ 5 አመታት ቆየ ዳግም ሳላስበዉ ወደ ራሴ ተመለስኩ ደስ አለኝም እንደ ድሮዉ ባይሆንም መልካም የሚባል ደረጃ ላይ ነኝ። ይህ ሁሉ የሆነዉ በምወዳቸዉ ሰወች የምላስ ዱላ ነዉ ። ዱላዉ የጎዳኝ ማብሰልሰል ስለጀመርኩ እንደነበር የገባኝ ከመሸ ቢሆንም ዱላዉን የሚወረዉሩብኝ ዛሬም አሉ ግን ከዱላዉ በላይ ስለሆንኩ ሊመታኝ አልቻለም። ዶ/ር ያንተን ትምህርት ሀገር ቤት ያሉ ቢከታተሉት ጥሩ ነበር።
በትክክል
እጂግ በጣም አመስጋኝ እና አድናቂህ ነኝ ተባርክ በርታልኝ ትምህርትህን በጉጉት እየ ጥበቅሁ ነው የምስማው 🙏
ኑርልኝ ወንድሜ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው በጣም ነው የጠከምከን:
በጣም ህይወት የየሚቀይር ትምህርት ነዉ የምትሰጠው ሠምቶ ለመተግበር ያብቃን አስተዋይ ልብ ይስጠን
በጣም አመስግናለው እኔ በጣም እጨነቅ ነበር ገና ባልመጣ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አለኝ ግን በቃ ዛሬ ኣልኖርም የህማ አለኝ እኮ ግን ከራሴ ኣልፌ ለስወች መትረፍ እፈልጋለው እያልኩ ለራሴ አንድ ቀን ኑሬ ኣላውቅም ሁሉይ የነገው ነው እማስበው እንድህ ኣደርጋለው እንድህ ይሆናል በቃ ከጥዋት እስከ ማታ የነገው ስተነትን ነው እምውለው ኣሁን ኣቆማለው መጀመርያ እኔ ስላም ስሆን ነው ነገውን ያማረ የምሆነው እና thanks for everything
ትምህርትህ ይለውጣል በርታ በዚህ ቀጥል
ላከ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ስለጠቀምከን እናመሰግናለን 🙏❤️😇
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጣም እጨነቃለሁ እበሳጫለሁ ግን አሁን አቆማለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል 🙏🙏🙏
9
Loll lol
@@zerihunitbarek357❤❤😮😊😊🎉😅😅😊❤❤❤❤😊😊😂😅😮😮😮😂😂😢😅😅😊😢😅😢😮😅😊😊😊😊😮❤😢😅😅😮😢😅🎉🎉
Betam amesenalehu
Dr መልኳምነትህን ሳላደንቅ አላልፉም እድሜ እና ፀጋ ይጨምርልህ እንወድሃለን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ድንቅ እይታ ነው ወንድም
እመሰግናለው Dr
ላከ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን ስለጠቀምከን እናመሰግናለን
Thank you Lake🙏
እናመሰግናለን
Great man of the year
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ነገረ ግን በመሀል በየጊዜው thank የምትለው በመሀል እየገባ በጣም ይረብሻል በትኩረት ለመከታተል በመሀል ሀሳብ ይሰርቃል ያሰለቻል።
እናመስናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም አመሰግናለሁ
Please make a book review about anxiety
Endew allahye ysth yezarewu tmrt lene new ... thanks so much
Thank you Dr.Lakemariam for your advice.
Oh my God you are absolutely right .Thank you for your valuable information !
አመሰግናለው
Thank you so much doctor good idea
እናመስግናለን.ወንድሜ
Thank you so much very helpful topic .
Thank you for sharing!
Thank you Dr Lakemariyam
Thanks brother
Thanks for teaching us 😍😍😍😍
Thank you so much for your advice, Dr. It is very helpful.
Astmara neo btame enamsgnalen
Wow Thank you 🙏
good job
tnxs dr.lakemariam
Dr ስለ መልካሙ ምክርህ እጀግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ Please ቀጥል......🙏❤️
Thank you 👍👍👍👍
አመሰግናለሁ።
Thanks Dr
Thank You Dr.Lake.
Thanks ❤❤❤❤❤❤
አመሰግንሀለሁ
Betam amesegenalew
ድምፅክ ወንጌላዊ ያሬድን ነው የሚመስለው
Thank you D.r
True I am get sick and tired . I could not sleep and function.
Amesgegneh lijemer mn endemetawera endet endemetasreda balakem gen amesegenalew bye bemejemer lasamerew amesegenalew
Thank you!
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ምክርህን ለሚጠቀምበት ሂወትን ይቀራል!!!
Thank you Dr. Lakemariam 🙏
Thank you so much
thank u
Thank you
Wow
Chinku gizem yalfal begow yimetal
ሰላም ነው ዶክተር ላከ ማርያም
🙏🙏🙏
Weeyi simehe siyamer bemareyam wyy
ክበርልን
Selam
ዶክተር ባጣም ላማክርህ እፈልጋለው ከቻልክ መልስልኝ
❤❤❤❤
ላከዋ ለምንድነው ግን ቪድዬው የሚጠበው ማለት ቀኝ እና ግራህ ... ገብቶሀል?
❤❤❤🙏
ok, bro; lets have PEER GROUP? Kindly
ምኖረ አስጥልቶኞል ሞትና ሂወት ቢዋዳድሩ ሞትን እምርጣላሁ
Thank you d/r Lake 🙏
thank you 🙌🏽
ሰላም መቼ መቼ ነው ኦን ላይን. የምትሆነው
ዛሬ 3ቲክቶክ ላይ
ሰላም መቼ መቼ በምን ሰአት ላይ ነው ላይቭ የሚቀርበው ?
ሰላም
Wow Thank you🙏
Thank you very much
መጨነቅ ተስፋ መቁረጥ አላማ ቢስ እንደሚያደርግ በሂወቴ አይቸዋለዉ። በጣም ንቁ አይምሮ በነበረኝ ጊዜ ሁሌ ማስበዉን ክንዉኑን እያረጋገጥኩ ሲመሽ ተኝቼ ለተወሰነች ደቂቃ ዉሎዬ እንዴት ነበር የሚለዉን ገምግሜ የተበላሸ ነገር ካለ ለሌላ ጊዜ እንዳልደግመዉ ተምሬ አልፈዋለዉ ግን የሚገርመኝ አዲስ አመት ሲመጣ ቀድሜ አቅዳለዉ በዚህ አመት ይህን ማድረግ አለብኝ ብዬ እወስናለዉ ለወራቶች እከፋፍላለዉ ዝንፍ ሳይል ሁሉ ይከናወንልኛል። ታዲያ ሁሌ ተንበርክኬ ፈጣሪዬን ስኬት እንዲሰጠኝ እለምነዋለዉ ሲደረግልኝም አመሰግናለዉ። ስፀልይ ግን በተመስጦ ነበር ታዲያ የሆነ ጊዜ ላይ ከህሊናዬ ርቄ ነበር ብስጭት ንዴት ተስፋ መቁረጥ ቂም መያዝ ስጀምር መልካሙ አይምሮዬ ከዳኝ አንድ ሀይል ከኔ እንደተለየኝ ገባኝ። ከዛ ብዙ ነገሮች ተበላሹ ሀገር ጥዬ ተሰደድኩ ግን አብሮኝ ለ 5 አመታት ቆየ ዳግም ሳላስበዉ ወደ ራሴ ተመለስኩ ደስ አለኝም እንደ ድሮዉ ባይሆንም መልካም የሚባል ደረጃ ላይ ነኝ። ይህ ሁሉ የሆነዉ በምወዳቸዉ ሰወች የምላስ ዱላ ነዉ ። ዱላዉ የጎዳኝ ማብሰልሰል ስለጀመርኩ እንደነበር የገባኝ ከመሸ ቢሆንም ዱላዉን የሚወረዉሩብኝ ዛሬም አሉ ግን ከዱላዉ በላይ ስለሆንኩ ሊመታኝ አልቻለም። ዶ/ር ያንተን ትምህርት ሀገር ቤት ያሉ ቢከታተሉት ጥሩ ነበር።
በትክክል
እጂግ በጣም አመስጋኝ እና አድናቂህ ነኝ ተባርክ በርታልኝ ትምህርትህን በጉጉት እየ ጥበቅሁ ነው የምስማው 🙏
ኑርልኝ ወንድሜ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው በጣም ነው የጠከምከን:
በጣም ህይወት የየሚቀይር ትምህርት ነዉ የምትሰጠው ሠምቶ ለመተግበር ያብቃን አስተዋይ ልብ ይስጠን
በጣም አመስግናለው እኔ በጣም እጨነቅ ነበር ገና ባልመጣ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አለኝ ግን በቃ ዛሬ ኣልኖርም የህማ አለኝ እኮ ግን ከራሴ ኣልፌ ለስወች መትረፍ እፈልጋለው እያልኩ ለራሴ አንድ ቀን ኑሬ ኣላውቅም ሁሉይ የነገው ነው እማስበው
እንድህ ኣደርጋለው
እንድህ ይሆናል
በቃ ከጥዋት እስከ ማታ የነገው ስተነትን ነው እምውለው ኣሁን ኣቆማለው መጀመርያ እኔ ስላም ስሆን ነው ነገውን ያማረ የምሆነው እና thanks for everything