ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለቅዳሜው ላይቭ ቻሌንጃችን ላይ ምን እንጨምር? አስፈላጊ የምትሉትን ፃፉልኝ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ምሽት 12 ሰአት ላይቭ እንገናኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ❤
መስኪዬ እንዴት ነሽ የቡናውንኮ ቅባት ዛሬ ሰርቻለው ብቻዬን ቻሌንጅ ልጀምር ነበር ባይገርምሽ እና በዛ ላይ 12 ውጤት አልመጣልኝም ምን ትመክሪኛለሽ ምን ልማር ወይም ምን ልስራ
ያክስቴ ልጅ በጣም ፊቷ ተበላሸ ፎቶ ማየት ካስፈለገ አስቀምጣለው መላ ካለሽ? በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ እኔ ብዙም አላይም ኢቲዮ ኔትወርክ ምቹ አይደለም
በዛዉም መስኪ ስለጪቃቅባት ጥቅም እና ጉዳትም ካለዉ ንገሪን አና ለፀጉር ቆዳ ብንጠቀመዉ ከጫፍ ጫፉ ዉጪ ከፈሳሹ እና ከጪቃዉ ለፀጉር ስር ስር የቱ እንደሚሻል ብትነግሪን
Okera arif new silu semechalew
@@NusriKey-zv1neከኛጋ ትጀምሪአለሽ ውጤቱም ባለመምጣቱ አትዘኚ ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው እኔ ምመክርሽ ትምህርትም ከፈለግሽ ለወደፊት የሚያሰራሽን ምረጪ ሌላው ራስሽን ተመልከች ምን ላይ ጎበዝ እንደሆንሽ እይና በዛ ላይ ለመስራት ጠንክሪ❤
እናመሰግናለን መስየ ለጠቋቁሩ የአካል ክፍሎች ለብጉር ስለ ጥፍር ስለ እግራችን ተረከዝ
ማሻአሏህ ባለፈው የሰራሁት አልቆብኝ ነበር እና ቁሩፍድ አልቆብኝ እንዴት ልስራ እያልኩ እያሰብኩኝ ነበር በቃ ጥቁር አዝሙድና አብሽ እና ዝጅብል አለኝ አሁን እሰራለሁ አመሰግናለሁ ሮዚዬ😍🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንዃን አብሮ አደረሰን መስኪዬ እስቲ ስለጭቀት ማሰወገድ ቻሌጅ ጀምርልን
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤መስኪ አንችንም እንኳን አደረስሽ አዲሱ አመት የሰላም የጢና የፍቅር የምህረት ዘበን እግዚአብሔር ይደረጋል 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹❤
ይጀመር ደስ ይለናል ። እኔ ካውያ ይሁን ባልገባኝ ሁኔታ በጣም ተሰባብሮል ከስር ከረዳዳ ጫፍ ደሞ በጣም ሳስቶል
ኢንሽአላህ የዛ ሰው ይበለን በጣም እናመስግናለን መስክየ እኔ በአንች ቻሌንጂ ከተለወጡት ውስጥ ነኝ ባንች ቻሌንጂ ግዜ ነው ሶፍት እንኳን መጠቀም ያቆምኩት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ የቸገረኝ ነገር መንታ መንታ እያወጣብኝ ነው ይረግፋል አንድ አንድ ግዜ ቅዳሜ ስለማልኖር ይሄንንም እዛው ቪደወ ላይ አብራሪልኝ አዳምጠዋለሁ ስመለስ
መስኪዬ ቻሌንጅ ሊጀመር ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል በዛውም skin care bichemerbet
እንኳን አብሮ አድረሴን የኔ ውድ አንቺ ሳይ ሴትናትን አይሳታዉሳሎ ኑሪልኝ መስክየ ❤❤❤❤
Add face mask ❤❤❤❤❤
መስኪዬ እኔ ከድሮ ጀምሮ እከታተልሻለው ፀጉሬ በጣም ተለውጧል በጣም አድጓል በጣም ስስ ነበር አሁን ግን ብዝት ብሏል እግዚያብሄር ይባርክሽ
Menn tetekemeshe ebakeshe
Meskiye edet edemwedshi eko yene wud ehit nurily ligochishin alahi yasadigilishi yene melikam enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ የኔ ተናፋቂ ቻሌንጅ ስትዪ ወደሗላ በትዝታ መለሽኝ እንዴት ደስ ይል እንደነበር የዛሬ ሶስት አመት ገደማ መሰለኝ ያኔ ሲንግል ነበርኩ እነዴት ራሴን እጠብቅ እንደነበር አሁን የስምንት ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን ቢሆንም ውህድ ሳልቀባ አልታጠብም ደሞ እርግዝናው ነው መሰለኝ ፀጉሬ እንዴት እንዳማረበት
ማደትአስቸግሮኛል መስኪየ
እኔም እንደዛው
AMEEN Enkwon hderesh meski
መስኪዬ እንዴት ነሽ? አውደ ዓመት እንዴት አለፈ ሁሌ እጠይቅሻለው ብዬ ነበር ምንአልባት ያላየሁት ቪዲዮ ካለኝ ብዬ ፈልጌ ነበር የልጄን ፀጉር ከመቁረጥ መልሰሽኛል ግን ከለሩ ግን ብዙም ደስ አይልም አመዳም የምንለው አይነት ነው ምን ትመኪሪኛለሽ???
ለአዲስ አመት በዚ ፏ እንበል እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻
ሰላም ለንቺ ይሁን መስኪዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይለኛል እኔ እንዲካተት የምፈልገው ስለፀጉራችን እና ብርጭ መጥፋት እና ስለ ጠጎረ ብብት ብሆን ድስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤
wde yetsegur vitamin btekem mn ymeslshal?
መስኪየ እኔ ለቻላኑ አዲስ ነኝ በጣም ቅን ሰው ነሽ ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
Enkan abro aderesen meskiye
እነኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ ቻሌጁን እንጀምር ❤❤❤❤❤
እንኮአን አብሮ አደረሰን መስኪዬ❤❤
ኢንሻአላህ የዛ ሠው ይበለን
እንኳን በሰላም አደረሰን መስኪ መልካም በአል ይሁንልንሽ
እግዚአብሔር ይሰጥሸ
ከወዲሁ ለማዘጋጀት ምን ምን እንደሚያስፈልግ አስቀድመሽ በዝርዝር ብታስቀምጭልን መስኪየ
መስኪየ የተርክዝ መስነጣጥቅ መዳኒት ምንዲነው ካየሺው እንዳታልፊኝ ንገሪኝ
መስኪ ሰላም ነሽ ፀጉርሬ በፊት ብዙ ነበረ አሁን ግን ሳሳ ምን ተመክሪኛለሽ
መሰኪ እንኳን አደረሰሽ
እንኳን ደህና መጣሽ መስየ 🎉እንኳን አደረሰን እህት ወንድሞቼ ❤አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ያድርግልን 🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ❤
Masikya enkan abro adrsani sagura eydga naw gin kasire naw yaminklaw ebkish yanona nagr baying
መሲኪየ እንኳኝ ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እኔ እሬትና አቨካዶ አለገኝም በኋላየ ከሌላው በጣም ያጭራል ምን ላድርግለት
መስኪ በጣም አመሰግንሻለው ሰለ ሁሉም ነገር ግን ሽበት ወጦብኛል አሱ ከወጣ በኻላ በጣም ያሳክከኛል ምን ለመጠቀም እባክስ
Tanks
መስኪዬ ፊቴ ላይ ሽፍታ ነገር አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ ??
እንኳን አደረሰሽ መስኪ እንኳን አደረሳቹ ከቁጥር ሳያጎል በሰላም ለዚ አመት ያደረሰን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤ የተባረከ ስኬታማ አመት እግዚአብሔር ባርኮ ይስጠን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን አሜን አሜንን እንኴን አብሮ አደረሰን እንኴን ደህና መጣሺ መስኪዬ ❤❤❤እኔስ ለፀጉሬ መፍትሄ አጥቻለሁ ምንም ብጠቀም መርገፉን አላቆመልኝም
መስኪየ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ሁሌ አንች የምትጠቀሚው ስታጠብ እጠቀማለው ግን ሁሌ እንደተሰባበረ ነው እና ምን ላርግበት?
Maskiye enkuan aderesash return keyet Nw yemitigaziwu yene wudi botawun bitnagrign Des yilegnal
መስኪየ እንኳን ኣደረስሽ ማዓረይ መስክየ እኔ ጭንቅላቴ ውስጥ ቅባት ኣይገባውም ከዛ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል እና ምን ላድርግ ማለት ፀጉሬ ስስ ሆኑዋል እና እየበዛ እይደለም እየቀነስ ነው ያለው? Please
መስኪ የሰራችው ቪድዮ አለ እይው መስኪ ሊንኩን አስቀምጭላት የሰራሽውን ቪድዩ
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ በቀደም ስለ ብሉ ማጂ ልጠይቅሽ እኔ ሳውዲ ናው ያለሁት እና የት ሱቅ እንደሚገኝ ንገሪኝ
ሀይ መስክዬ እንኳን አብሮ አደራሰን አንች እንዴት ነሽ
እንኳን አደርስሽ መስኪዬ መልክ መልካሞ❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሺ መስኪየ❤❤❤እናመሰግናለን❤❤
እኔ ልታጠብ ስል እንቁላል እና እርጎ ነው የምጠቀመው❤
መስኪዬ ለቅዳሜው ቻሌንጅ ለሳሳና ብዛት ለሌለው ፀጉር እንዲሁም የፊቱ ገባ ላለ ፀጉር መፍትሄ ብንፈልግለትስ
unken dna metash yene wudde unken adrasesh🙏♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪየ ቻሌንጁን እቀላቀላለዉ ግን ፀጉሬ ከዚህ በፊት ያልሽዉን ሁሉ ምክርያለዉ ግን ለዉጡ አልታይሽ አለኝ የልጄ ላይ ግን ለዉጥ አለዉ
ደም ምከታተልሽ ኢትዮጽያ ከክፍላገር ነዉ ወደ ደቡብ ክልል
ኸረ መስኪ እኔ ብዙ ነገር እጀምራለሁ ግን አልቀጥልበትም ምን ይሻለኛል ፀጉሬ ብዛት ያለው ረጅም ነበር አሁን ግን ከግንባሬ እየረገፈ በቁመቱ እየተነቃቀለ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ውህድሽን እጀምራለሁ እናመሰግናለን
Meskiye can you include the grey hair
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን የኔ እናት❤❤❤
እንኮን አብሮ አደረሰን አዎ ይጀመር የኔ ውድ
መሥክየ እኳን አብሮ አደረሠን አገራችን ሠላም ያድርግልን መጩ ዘመን የፍቅር የሠላም ያድነት ይሁንልን አድነገር ተቸገሪልኝ ፀጉሪ እየወጣ እየተነቃቀለ አሥቸገረኝ ጭራሽ የግባሪ እየሣሣ አለቀቦኝ በጣም ተጨንቂ አለዉ እባክሽ ተባበሪኝ ምን ላድርግ
ውዴ እንኮን አደረሰሽ አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
አመሠግናለሁ
መሰኪየሰወድሺ በጦምንው የምከተተልሺ ንገርግን ውህድ ምክሪ አላውቅም አሁንግን ከችጋርልጀምር ዝግጅንነኘ
አነቺም እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ከፍ በይልኝ
Meske konjo enamsegnaln
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰 እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ አንደኛ
Happy new years melkam set❤️❤️
መስኪዬ እንዴት ነሽ ስለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አንች የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ነሽና ፡፡ መስኪዬ ልጄ 2 አመቷ ነው ጸጉሯን ከታጠበች በኋላ በ2ኛው ቀን ያሳካትእና ቁስል ይሆናል ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ውድ እህቴ
በምንድነው ምታጥቢያት በ ዶቭ ሴንሴቲብ ቆዳ ሳሙና ብዙ ሳትፈትጊያት እጠቢያት እና በእርቡ በንፁ ቅባት ቆዳዋን መሳጅ አድርጊላት ያልተስማማት ነገርም ካለ እይላት ቅባት ቀይረሽ እይላት
@@meskitube16 እሽ መስኪዬ ስለ ቀና ምላሽሽ በጣም በጥማ በጣም አመሰግንሻለሁ እማ የማጥባት በተገኘው ነው ሳገኝ በዱሩ ወይም በላይፍ ቦይ ነው የምቀባት ደግሞ ታፍሊን የሚለውን ቅባት ነው፡፡
Enkuan aberon adersan ke melaw betsabocheshe meskiy
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሳችሁ እኔ ስከታተልሽ አራት አመት ሊሆነኝ ነው እና አንቺ እምታደርጊውን አደርጋለሁ ግን አንድን ውህድ ከ አንድ ወር በላይ መጠቀም አልችልም ፀጉሬ ይለምደዋል አልገባ ነው ያለኝ እውነት ድርቀት ብትል ከለር ማጣት ምን እንደማረግ ቸገረኝ የሙዝ ውህድ ነበር ትንሽ እሚስማማኝ አሁን እሱም ለውጥ የለኝም በቅባትም በውህድም መላ ከመስኪያችን ከናይላ እናት ??
መስክዬእንካንአደረሰሽ
ወለተ ማርያም 🌻🌻እንዃን አብሮ🌻🌻 አደረሰን 🌻ለዘነ ማቴዎስ የሰላም🌿🌿🌿🕊 የፍቅር የንስሐ ዘመን🌻🌻 ያድርግልን 🌻🌻
ሠላም ውደ እንደት ነሽ እሥከልጆችሽ እንደት ነሽ በጣም እናመሠግናለን ምን ግዜም ያንችን ምክር እሠማለሁ ና ጸጉሬ በጣም ለው ጥ አለው
Mashallha baby adege
ሰላም እህቴ እኳን አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል❤
እንኳን. አብሮ. አደረስን. እህት. አለም 😊❤❤❤
Enkuan aderesesh meskiye
መስኪዬ እንኳና ደህና መጣሽ እበካቹ ዱዓ አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ 41 ሰምንት ሆናኝ ጫንቆኛል😭😭
አይዞን እማ ደርሰሻል በሰላም ተገላገይ ፈጣሪ ያቅልልሽ❤
እማምላክ ትቅረብሽ
Allah beslam yasaqfsh
@@meskitube16 አሚን ውዷ
@@dhfg336 አሚንን ውዴ
እኔማ ጉሙድ አሪጌ ቆረጥኩት አሁን ተሎ እንዲረዝምሊኝ እፈልጋለው
መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ እንዴ መስኪዬ የበዓል ቪዲዮ አይሰራልንም እንዴ
Ameen Ameen Ameen mesy Lecheme yene melkemee ❤❤ seuu
ያለሽበት ቦታ እንዴት ያምራል በአላህ እዛ ቤት ነው የምትኖሪው ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የምን ቻሌንጅ ነው እኔም ቀላቅሉኝ1:00
ውደ እዃንደህናመጣሽ እኔም እያበጠርኩ ነበር😂 አችምከች አልሽ እና የኔ ፀጉር ትናት ትንሽ ዛሬ ብዙ ነገ እረዝም የሆንብኛል
🌼ብሩህ፣ 🌼 በደስታ፣ 🌼 በስኬት እና ማለቂያ በሌለው 🌼 በረከቶች የተሞላ 🌼 መልካም አዲስ አመት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ እመኛለሁ።🌼🌼 2017 ዓ.ም ፈጣሪ 🌼 መልካም ነገር የምንሰማበት፣🌼 መልካም ነገር የምንሰራበት 🌼 የተባረከ አመት ያድርግልን፣🌼🙏🙏🙏🌼🌼🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻
ዝግጁ ነኝ መስኪ
መስኪየ
Avocado dubai lay 1free lezawum teneshwa 10 derhaam new men yeshalegnal😢
ታጥቤ ስወጣ የመያያዝ አቅሙ ከፍተኛ ነው መስኪዬ ሳላደንቀው አላልፍም እኔም አልተወውም እታገላለሁ እሱም እልህ ይመስላል 😢😢
መስኪ ኮንዲሽነር አሰራር አሳይኝ
በእናትሽ መቅዲ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ነው ምን ላርግ😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
መስከኪዬ እስቲ ሮዜሽያ ላይ ስሪ
Wuda yena tegur betam derk na acher new 10 ametu Betam acher new keza caf cafun kortkut mefteha kalsh bemariam😢😢😢😢😢😢😢
❤
Ethebr yimrlsh yenee weedd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Unkan adresh
Amenee
Hi Meskiye be wust lawerash feligalew
መስኪ እረ ጸጉሬ ጋር ቡጤ ላይ ነኝ ጫፉ ይቋጠራል ምን ይሻለኛል
የኔም ነው ምን ይሻለናል😢
Weight loss I need
Enemi alewu
ለቅዳሜው ላይቭ ቻሌንጃችን ላይ ምን እንጨምር? አስፈላጊ የምትሉትን ፃፉልኝ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ምሽት 12 ሰአት ላይቭ እንገናኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ❤
መስኪዬ እንዴት ነሽ የቡናውንኮ ቅባት ዛሬ ሰርቻለው ብቻዬን ቻሌንጅ ልጀምር ነበር ባይገርምሽ እና በዛ ላይ 12 ውጤት አልመጣልኝም ምን ትመክሪኛለሽ ምን ልማር ወይም ምን ልስራ
ያክስቴ ልጅ በጣም ፊቷ ተበላሸ ፎቶ ማየት ካስፈለገ አስቀምጣለው መላ ካለሽ? በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ እኔ ብዙም አላይም ኢቲዮ ኔትወርክ ምቹ አይደለም
በዛዉም መስኪ ስለጪቃቅባት ጥቅም እና ጉዳትም ካለዉ ንገሪን አና ለፀጉር ቆዳ ብንጠቀመዉ ከጫፍ ጫፉ ዉጪ ከፈሳሹ እና ከጪቃዉ ለፀጉር ስር ስር የቱ እንደሚሻል ብትነግሪን
Okera arif new silu semechalew
@@NusriKey-zv1ne
ከኛጋ ትጀምሪአለሽ ውጤቱም ባለመምጣቱ አትዘኚ ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው እኔ ምመክርሽ ትምህርትም ከፈለግሽ ለወደፊት የሚያሰራሽን ምረጪ ሌላው ራስሽን ተመልከች ምን ላይ ጎበዝ እንደሆንሽ እይና በዛ ላይ ለመስራት ጠንክሪ❤
እናመሰግናለን መስየ ለጠቋቁሩ የአካል ክፍሎች ለብጉር ስለ ጥፍር ስለ እግራችን ተረከዝ
ማሻአሏህ ባለፈው የሰራሁት አልቆብኝ ነበር እና ቁሩፍድ አልቆብኝ እንዴት ልስራ እያልኩ እያሰብኩኝ ነበር በቃ ጥቁር አዝሙድና አብሽ እና ዝጅብል አለኝ አሁን እሰራለሁ አመሰግናለሁ ሮዚዬ😍🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንዃን አብሮ አደረሰን መስኪዬ እስቲ ስለጭቀት ማሰወገድ ቻሌጅ ጀምርልን
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤መስኪ አንችንም እንኳን አደረስሽ አዲሱ አመት የሰላም የጢና የፍቅር የምህረት ዘበን እግዚአብሔር ይደረጋል 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹❤
ይጀመር ደስ ይለናል ። እኔ ካውያ ይሁን ባልገባኝ ሁኔታ በጣም ተሰባብሮል ከስር ከረዳዳ ጫፍ ደሞ በጣም ሳስቶል
ኢንሽአላህ የዛ ሰው ይበለን በጣም እናመስግናለን መስክየ እኔ በአንች ቻሌንጂ ከተለወጡት ውስጥ ነኝ ባንች ቻሌንጂ ግዜ ነው ሶፍት እንኳን መጠቀም ያቆምኩት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ የቸገረኝ ነገር መንታ መንታ እያወጣብኝ ነው ይረግፋል አንድ አንድ ግዜ ቅዳሜ ስለማልኖር ይሄንንም እዛው ቪደወ ላይ አብራሪልኝ አዳምጠዋለሁ ስመለስ
መስኪዬ ቻሌንጅ ሊጀመር ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል በዛውም skin care bichemerbet
እንኳን አብሮ አድረሴን የኔ ውድ አንቺ ሳይ ሴትናትን አይሳታዉሳሎ ኑሪልኝ መስክየ ❤❤❤❤
Add face mask ❤❤❤❤❤
መስኪዬ እኔ ከድሮ ጀምሮ እከታተልሻለው ፀጉሬ በጣም ተለውጧል በጣም አድጓል በጣም ስስ ነበር አሁን ግን ብዝት ብሏል እግዚያብሄር ይባርክሽ
Menn tetekemeshe ebakeshe
Meskiye edet edemwedshi eko yene wud ehit nurily ligochishin alahi yasadigilishi yene melikam enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤
መስኪዬ የኔ ተናፋቂ ቻሌንጅ ስትዪ ወደሗላ በትዝታ መለሽኝ እንዴት ደስ ይል እንደነበር የዛሬ ሶስት አመት ገደማ መሰለኝ ያኔ ሲንግል ነበርኩ እነዴት ራሴን እጠብቅ እንደነበር አሁን የስምንት ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን ቢሆንም ውህድ ሳልቀባ አልታጠብም ደሞ እርግዝናው ነው መሰለኝ ፀጉሬ እንዴት እንዳማረበት
ማደትአስቸግሮኛል መስኪየ
እኔም እንደዛው
AMEEN Enkwon hderesh meski
መስኪዬ እንዴት ነሽ? አውደ ዓመት እንዴት አለፈ ሁሌ እጠይቅሻለው ብዬ ነበር ምንአልባት ያላየሁት ቪዲዮ ካለኝ ብዬ ፈልጌ ነበር የልጄን ፀጉር ከመቁረጥ መልሰሽኛል ግን ከለሩ ግን ብዙም ደስ አይልም አመዳም የምንለው አይነት ነው ምን ትመኪሪኛለሽ???
ለአዲስ አመት በዚ ፏ እንበል እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🙏🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻
ሰላም ለንቺ ይሁን መስኪዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይለኛል እኔ እንዲካተት የምፈልገው ስለፀጉራችን እና ብርጭ መጥፋት እና ስለ ጠጎረ ብብት ብሆን ድስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤
wde yetsegur vitamin btekem mn ymeslshal?
መስኪየ እኔ ለቻላኑ አዲስ ነኝ በጣም ቅን ሰው ነሽ ❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
Enkan abro aderesen meskiye
እነኳን አብሮ አደረሰን መስኪዬ ቻሌጁን እንጀምር ❤❤❤❤❤
እንኮአን አብሮ አደረሰን መስኪዬ❤❤
ኢንሻአላህ የዛ ሠው ይበለን
እንኳን በሰላም አደረሰን መስኪ መልካም በአል ይሁንልንሽ
እግዚአብሔር ይሰጥሸ
ከወዲሁ ለማዘጋጀት ምን ምን እንደሚያስፈልግ አስቀድመሽ በዝርዝር ብታስቀምጭልን መስኪየ
መስኪየ የተርክዝ መስነጣጥቅ መዳኒት ምንዲነው ካየሺው እንዳታልፊኝ ንገሪኝ
መስኪ ሰላም ነሽ ፀጉርሬ በፊት ብዙ ነበረ አሁን ግን ሳሳ ምን ተመክሪኛለሽ
መሰኪ እንኳን አደረሰሽ
እንኳን ደህና መጣሽ መስየ 🎉እንኳን አደረሰን እህት ወንድሞቼ ❤አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ያድርግልን 🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ❤
Masikya enkan abro adrsani sagura eydga naw gin kasire naw yaminklaw ebkish yanona nagr baying
መሲኪየ እንኳኝ ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን❤ እኔ እሬትና አቨካዶ አለገኝም በኋላየ ከሌላው በጣም ያጭራል ምን ላድርግለት
መስኪ በጣም አመሰግንሻለው ሰለ ሁሉም ነገር ግን ሽበት ወጦብኛል አሱ ከወጣ በኻላ በጣም ያሳክከኛል ምን ለመጠቀም እባክስ
Tanks
መስኪዬ ፊቴ ላይ ሽፍታ ነገር አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ ??
እንኳን አደረሰሽ መስኪ እንኳን አደረሳቹ ከቁጥር ሳያጎል በሰላም ለዚ አመት ያደረሰን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤ የተባረከ ስኬታማ አመት እግዚአብሔር ባርኮ ይስጠን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንን አሜን አሜንን እንኴን አብሮ አደረሰን እንኴን ደህና መጣሺ መስኪዬ ❤❤❤እኔስ ለፀጉሬ መፍትሄ አጥቻለሁ ምንም ብጠቀም መርገፉን አላቆመልኝም
መስኪየ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ሁሌ አንች የምትጠቀሚው ስታጠብ እጠቀማለው ግን ሁሌ እንደተሰባበረ ነው እና ምን ላርግበት?
Maskiye enkuan aderesash return keyet Nw yemitigaziwu yene wudi botawun bitnagrign Des yilegnal
መስኪየ እንኳን ኣደረስሽ ማዓረይ
መስክየ እኔ ጭንቅላቴ ውስጥ ቅባት ኣይገባውም ከዛ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል እና ምን ላድርግ ማለት ፀጉሬ ስስ ሆኑዋል እና እየበዛ እይደለም እየቀነስ ነው ያለው? Please
መስኪ የሰራችው ቪድዮ አለ እይው መስኪ ሊንኩን አስቀምጭላት የሰራሽውን ቪድዩ
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ በቀደም ስለ ብሉ ማጂ ልጠይቅሽ እኔ ሳውዲ ናው ያለሁት እና የት ሱቅ እንደሚገኝ ንገሪኝ
ሀይ መስክዬ እንኳን አብሮ አደራሰን አንች እንዴት ነሽ
እንኳን አደርስሽ መስኪዬ መልክ መልካሞ❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሺ መስኪየ❤❤❤እናመሰግናለን❤❤
እኔ ልታጠብ ስል እንቁላል እና እርጎ ነው የምጠቀመው❤
መስኪዬ ለቅዳሜው ቻሌንጅ ለሳሳና ብዛት ለሌለው ፀጉር እንዲሁም የፊቱ ገባ ላለ ፀጉር መፍትሄ ብንፈልግለትስ
unken dna metash yene wudde unken adrasesh🙏♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪየ ቻሌንጁን እቀላቀላለዉ ግን ፀጉሬ ከዚህ በፊት ያልሽዉን ሁሉ ምክርያለዉ ግን ለዉጡ አልታይሽ አለኝ የልጄ ላይ ግን ለዉጥ አለዉ
ደም ምከታተልሽ ኢትዮጽያ ከክፍላገር ነዉ ወደ ደቡብ ክልል
ኸረ መስኪ እኔ ብዙ ነገር እጀምራለሁ ግን አልቀጥልበትም ምን ይሻለኛል ፀጉሬ ብዛት ያለው ረጅም ነበር አሁን ግን ከግንባሬ እየረገፈ በቁመቱ እየተነቃቀለ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ውህድሽን እጀምራለሁ እናመሰግናለን
Meskiye can you include the grey hair
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
እንካን አብሮ አደረሰን የኔ እናት❤❤❤
እንኮን አብሮ አደረሰን አዎ ይጀመር የኔ ውድ
መሥክየ እኳን አብሮ አደረሠን አገራችን ሠላም ያድርግልን መጩ ዘመን የፍቅር የሠላም ያድነት ይሁንልን አድነገር ተቸገሪልኝ ፀጉሪ እየወጣ እየተነቃቀለ አሥቸገረኝ ጭራሽ የግባሪ እየሣሣ አለቀቦኝ በጣም ተጨንቂ አለዉ እባክሽ ተባበሪኝ ምን ላድርግ
ውዴ እንኮን አደረሰሽ አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
አመሠግናለሁ
መሰኪየሰወድሺ በጦምንው የምከተተልሺ ንገርግን ውህድ ምክሪ አላውቅም አሁንግን ከችጋር
ልጀምር ዝግጅንነኘ
አነቺም እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ከፍ በይልኝ
Meske konjo enamsegnaln
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰 እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ አንደኛ
Happy new years melkam set❤️❤️
መስኪዬ እንዴት ነሽ ስለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አንች የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ነሽና ፡፡ መስኪዬ ልጄ 2 አመቷ ነው ጸጉሯን ከታጠበች በኋላ በ2ኛው ቀን ያሳካትእና ቁስል ይሆናል ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ውድ እህቴ
በምንድነው ምታጥቢያት በ ዶቭ ሴንሴቲብ ቆዳ ሳሙና ብዙ ሳትፈትጊያት እጠቢያት እና በእርቡ በንፁ ቅባት ቆዳዋን መሳጅ አድርጊላት ያልተስማማት ነገርም ካለ እይላት ቅባት ቀይረሽ እይላት
@@meskitube16 እሽ መስኪዬ ስለ ቀና ምላሽሽ በጣም በጥማ በጣም አመሰግንሻለሁ እማ የማጥባት በተገኘው ነው ሳገኝ በዱሩ ወይም በላይፍ ቦይ ነው የምቀባት ደግሞ ታፍሊን የሚለውን ቅባት ነው፡፡
Enkuan aberon adersan ke melaw betsabocheshe meskiy
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሳችሁ እኔ ስከታተልሽ አራት አመት ሊሆነኝ ነው እና አንቺ እምታደርጊውን አደርጋለሁ ግን አንድን ውህድ ከ አንድ ወር በላይ መጠቀም አልችልም ፀጉሬ ይለምደዋል አልገባ ነው ያለኝ እውነት ድርቀት ብትል ከለር ማጣት ምን እንደማረግ ቸገረኝ የሙዝ ውህድ ነበር ትንሽ እሚስማማኝ አሁን እሱም ለውጥ የለኝም በቅባትም በውህድም መላ ከመስኪያችን ከናይላ እናት ??
መስክዬእንካንአደረሰሽ
ወለተ ማርያም 🌻🌻እንዃን አብሮ🌻🌻 አደረሰን 🌻ለዘነ ማቴዎስ የሰላም🌿🌿🌿🕊 የፍቅር የንስሐ ዘመን🌻🌻 ያድርግልን 🌻🌻
ሠላም ውደ እንደት ነሽ እሥከልጆችሽ እንደት ነሽ በጣም እናመሠግናለን ምን ግዜም ያንችን ምክር እሠማለሁ ና ጸጉሬ በጣም ለው ጥ አለው
Mashallha baby adege
ሰላም እህቴ እኳን አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል❤
እንኳን. አብሮ. አደረስን. እህት. አለም 😊❤❤❤
Enkuan aderesesh meskiye
መስኪዬ እንኳና ደህና መጣሽ እበካቹ ዱዓ አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ 41 ሰምንት ሆናኝ ጫንቆኛል😭😭
አይዞን እማ ደርሰሻል በሰላም ተገላገይ ፈጣሪ ያቅልልሽ❤
እማምላክ ትቅረብሽ
Allah beslam yasaqfsh
@@meskitube16 አሚን ውዷ
@@dhfg336 አሚንን ውዴ
እኔማ ጉሙድ አሪጌ ቆረጥኩት አሁን ተሎ እንዲረዝምሊኝ እፈልጋለው
መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ እንዴ መስኪዬ የበዓል ቪዲዮ አይሰራልንም እንዴ
Ameen Ameen Ameen mesy Lecheme yene melkemee ❤❤ seuu
ያለሽበት ቦታ እንዴት ያምራል በአላህ እዛ ቤት ነው የምትኖሪው ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የምን ቻሌንጅ ነው እኔም ቀላቅሉኝ1:00
ውደ እዃንደህናመጣሽ እኔም እያበጠርኩ ነበር😂 አችምከች አልሽ እና የኔ ፀጉር ትናት ትንሽ ዛሬ ብዙ ነገ እረዝም የሆንብኛል
🌼ብሩህ፣ 🌼 በደስታ፣ 🌼 በስኬት እና ማለቂያ በሌለው 🌼 በረከቶች የተሞላ 🌼 መልካም አዲስ አመት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ እመኛለሁ።🌼
🌼 2017 ዓ.ም ፈጣሪ 🌼 መልካም ነገር የምንሰማበት፣🌼 መልካም ነገር የምንሰራበት 🌼 የተባረከ አመት ያድርግልን፣🌼🙏🙏🙏🌼🌼🌻መልካም አዲስ አመት 🌻🌻
ዝግጁ ነኝ መስኪ
መስኪየ
Avocado dubai lay 1free lezawum teneshwa 10 derhaam new men yeshalegnal😢
ታጥቤ ስወጣ የመያያዝ አቅሙ ከፍተኛ ነው መስኪዬ ሳላደንቀው አላልፍም እኔም አልተወውም እታገላለሁ እሱም እልህ ይመስላል 😢😢
መስኪ ኮንዲሽነር አሰራር አሳይኝ
በእናትሽ መቅዲ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ነው ምን ላርግ😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
መስከኪዬ እስቲ ሮዜሽያ ላይ ስሪ
Wuda yena tegur betam derk na acher new 10 ametu
Betam acher new keza caf cafun kortkut mefteha kalsh bemariam😢😢😢😢😢😢😢