ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ አላህ የጠብቅን አሚን ያርቢ የአላህ ጠቃሚ እውቀት ጠቃሚ እርዚቅ የስጠህ
አሚንንንንንን ከልብ አመሰግናለሁ
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ረሻድ ሽኩረን
ስልኬ አሳት ላይ የተጣደ ወጥ ዉስጥ ገብቶ ቶሎ አወታውት ሲደወል ይጠራል ግን አይበራም ስክሪን አንድ ተቆረ ነው. ምን ላድርግ.
Aww, Lenovo TAB 48 tablet አለኝ ስከፍት well come ይለኛል ።ከዚያም emergency call ይለኛል እንዴት ላስተካክለዉ ወንድሜ
እሩዝ ውስጥ የሚለው እኔ ተጠቅሜው አሪፍ ነው
አው አሪፍ መፍትሄ ነው
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአላ ኸይር ወንድሜ*
بسم لله الحمد لله رب العالمين اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب جزاك لله خيرا ياخي وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ቻረጀረ ቦታ ቀይምልክት ያመጣል ቸግሮ ምንድነው ከድሬዳዋ
ወላሂ ዛሬ ስልኬ ውሀ ገባበት ደሞ አይፎን ነው ስልክቤት ወስጄው ሊሰራም ላየይሰራም ይችላል አለኝ ከገዛሁት ሳምንትነነው
አላህ ይርዳሽ
እኔም ስልኪ ዉሀ ዉስጥ ገብቶ እብይ አለኝ😊
Thank you bro
me too
በሩዝ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት አለበት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጥሩ ትምህርትነው👍👍👍👍
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ
👍
www yeni s10+ new kisi wst adrgiw znab sizenb bzum aydelem gn wha gebtobetal meselegn charge ssekaw ychohal (unplug charger imediately ylal ) kisi wst sale yechargeru Kedada wedelay neber
እስኪ ቀዳደው ላይ የመዛግ ምልክት ካለ ቼክ አርጊ
እባክህ
እስክሪኑ ተሰብሮ ሊሆን ይችላል ያ ደሞ እኔ ልረዳሽ አልችልም
ረሹድ። ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሎሂ ወበረካትሁ
ረሻድ ብሮዬ👍
አቤት ወንድሜዋ
እኔ እሩዝ ውስጥ አርጌው ነበር ግን ከለሩ ነጪ ነው 🥺መፍትሔ ካለ ንገሩኝ
ስልክ ቤት ውሰጂው ነፅ ካበራ ብዙ ምክንያት ሊኖረው ይችላለ በዋነኝነት የእስክሪን ብልሽት ሊሆን ይችላል ወይም የእስክሪኑ ኬብሎች ተቃጥለው ስለሚሆን እነሱ ያዩታል
የኜ ደሞ ውሀ ገብቶበት ነው መሰለኝ ካሜራው ደበዘዘ አይጠራም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁጥሩ ትምህርት ነው ወንድም አላህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏!!!
አሚን ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ
@@NeemaTH-camስልኬ አሁን ይሰራል ግን ከገባ 3ቀን ሆነው እና ቻርጅ ሳደርገው የማስጠንቀቂያ ምልክት ያሳየኛል ምን ላርገው በናትህ ንገረኝ
በውስጥ አዋሪኝ
Ok
እኔ አለሁ አይደል ደንግጬ ደቄት ወስጥ የከተትኩ😢😢
እባክህ እኔ እምቢ አለኝ እሩዝም ውስጥ አግብቼውም ነበር ስልክም ቤት ተወስዶ አይሰራም ብለው አሉኝ ሰዎቼ
ብልሽቱ ከስልክ ቤት ከበለጠ ምንም ልረዳሽ አልችልም ባይሆን ወደ ተሻለ ስልክ ቤት ውሰጂው
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሀብብ
አይደዉልልኝ አለ እየመለሰ ከዉጭ ሲደወልልኝ ብቻ ይሰራልምንላርገዉ
ኤርፎን ሙድ ሆነብኝ ዉሃዉስጥ ገብቶ እሩዝ ዉስጥ አድርጌዉ ሰራ ግን በኤርፎን ካልሆነ አልሰራ አለኝ እርዱኝ መፍትሄ😥😢😢
ስልክ ቤት ውሰጂውመፍትሄው እዛ ነው ያለው
ስልኬ ወሀ ውስጥ ገብቶ ሩዝ ውስጥ ከትቼው ነበር ግን ፓስወርዱ እምቢ አለኝ ደሞ ከጀርባው አይከፈትም እባክህ ምን ላርግ😢🥺🙏
የእኔም ውሃ ገብቶ እሩዝ ውስጥ አረግሁት ይከፍታል ግን ጨለማ ሆነ😢ድንጋዩ ደግሞ አይወጣም ምን ላርገው😢ካሜራው ውስጥ ያለው ውሃው አሎጣም
ወለይኩም አሰለም
እሽ እናመስግን አለን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜ ስል ዉሃ ዉስጥ ገብቶ እባክህን አብልኪሽኑን ስም ፃፍልኝ ቪዶዮ ማዳመጥ ስለማልችል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በውስት አዋሪኝ
የኔ ገብቶበት ካሜራው ደበዘዘብኝ😊
ወአለይኩም ሠላም እናመሠግናለን
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ቴሌግራም ላይ መልእክት አስቀምጫለው መልስልኝ
እሺ
ስልኬ ወደቀና ስክሪን አይታይም ምን ላድርገው
ማባይል ማደሻ ቤት ይዘሺው ሂጂ እዛ ያስተካክሉልሻል
እንዛመድ
ስልክ youtube ሲከፈት ምንም ድምጽ አይሰማም እባካቹ ኮሜንት ላይ ፃፉ ልኝ
በኤሌፎን ሞክረሺው ነበር
አው
እሺ በውስጥ ያዋሩኝ
ስልክ ቁጥር
በዚ telegram✉️www.t.me/reshreshad
ወይ። ድንጋይ ማለቴ የሞተ ድንጋይ ያለ መልቲ እሚነሳበት አጋጣሚ ካለህ መቲም ድጋይም መግዛት አልችልም
እሺ ቪድዮ እሰራለሁ ከልሆና በውስጥ አናግሪኝ
አሣየኝ@@NeemaTH-camአሣየንበናትህ😢
🎉
ከተሰበረ እና ውሀ ውስጥ ከገባ ምን እናረጋለን
የተሰበረም ቢሆን ድንጋዩን በፍጥነት አውጥቶ ስልክ ቤት መውሰድ ነው
እነመሰግነሌን ዎንድም ረሸድ
ስልኬ ሳወ
slkhn eski laklig
ok bro +251968636844
ተቹ አልሰራም ብሎኝ ነበር
ስልክ ቤት መውሰድ ወይም በ አፕ መተካትም ይቻላል
#kemaltube ስለዩቱብ ቻናል ሙሉመረጃ ይለቀቃል kemaltube የሚለውን በመካት ቤተሰብ ይሁኑ
አንደኛ ነኝ
ስልኬ የሰው ድምፅ ይሰማኛል የኔ ድምፅ አይሰማቸውም መፍትሄ ካለህ ባክህ ጠቁመኝ
የስልኩ ማይክ ተበላሽቶ ይሆናል በኤሌፎን ተጠቀሚ ወይም ስልክ ቤት ወስደሽ ማሰራት ትችያለሽ
ትንተባተባለህአስተካክል
እሺ አስተካክላለሁአመሰግናለሁ
አረ እቢ አለኝ እሩዝ ውስጥ አድርጌው ነበር
እንደዛ ከሆና ስልክ ቤት ውሰጂው
የኤርፎን ምልክት ያበራል እናምካለኤርፎን ድምጹ
እኔም 😢
ጀባዱ
ቤተስብ እርገኝ

ስልክ ቤት ውሰጂው
መፍትሄው እዛ ነው ያለው

ትንተባተባለህ
አስተካክል
እሺ አስተካክላለሁ
አመሰግናለሁ