ሲልድ የሆነ ስልክ እስከሪኑ የፈሰሰ በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል እንዳትጥሉ የተበላሸ ስልክ | Restoration phone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

ความคิดเห็น • 91

  • @33-kk6ne
    @33-kk6ne 10 หลายเดือนก่อน +8

    ለሙያህ እና ለታማኝነትህ ሳላደቅ አላልፍም በኛፊት መስራትህ👍👍

  • @abceqwer-qd7jh
    @abceqwer-qd7jh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የኛ ባለሙያ ወላሂ እድህ የተሰበረ ከልክ ይሰራ አይመስለኝም ነበር እኔም እደሱ የተሰበረ ስልክ አለኝ የሰጦታ ስለሆነ አልጣልኩትም አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው ስገባ ግን ካንተጋ እለከዋለሁ ማሜ

    • @5gtube
      @5gtube  10 หลายเดือนก่อน

      እንሻአላህ❤

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

      @@5gtube እኔም አለኝ የወድሜ ማሜ እልካለሁ እሻአላህ እጂ ይባርክ የኛ ባለሙያ ሁለ ገብ የሆክ ልጂ

  • @muluatle5
    @muluatle5 29 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ ነክ እኔም ተበላሽቶብኝ አሰርቼ ነበር ግን ወስጡ ሲበራ ይታያል ትለኛለክ SAMSUNG A23 ነው እባክህ መልስልኝ ችግር ያመጣል ወይስ???

    • @5gtube
      @5gtube  28 วันที่ผ่านมา

      @@muluatle5 በደንብ ይጣበቅ እርጥበት ካልገባበት ምንም አይሆን

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በማርያም ወንድሜ ስልኬ ለመዝጋትም ለመክበትም ተቸገርኩ የምከፍተው ቻርጅ ስሰካው ስያበራልኝ ነው መልሼ መዝጋት ስለማልችል በራሱ ጊዜ እስከ ሚዘጋ እጠብቃለሁ በስልኩ ጎን ያለው አልሰራ አለኝ

    • @5gtube
      @5gtube  8 หลายเดือนก่อน

      0912798855 በቴሌግራም ነይ

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 10 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጎበዝ የእውነት

  • @hiwetkesete4890
    @hiwetkesete4890 10 หลายเดือนก่อน

    መሻላህ ወደሜ

  • @33-kk6ne
    @33-kk6ne 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረማሜ እኔም እስክሬኑ ፈሶ አስቀምጨዋለሁ የምወደው ስልክ ነበር በየሞባይል ቤት ወስጀ ሳሳይ የሱ እስክሬን የለንም እያሉኝ ተቀምጧል

  • @fatema6593
    @fatema6593 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህተብረክ አላህ

  • @33-kk6ne
    @33-kk6ne 10 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን

  • @የሺየአገሬናፋቂ
    @የሺየአገሬናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረእንምውሀገብቶብኝልአገርአላማጀነበርየምወደሰልኬ

  • @mastiasres
    @mastiasres 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደውየልክ አውቃለሁ ግን አድራሻ የት ነው የምትሰራው not10 ነበረ scren አላችሁ? ሌላው አሪፍ ስልክ ለ youtube ሚሆን ውድ ያልሆነ ሰልክ ካለ

  • @GetahunDemeke-re2su
    @GetahunDemeke-re2su 5 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ጸጥ ብሎ የመጣን ስልክ እንዴት ነው የሚሰራው ቪዲኦ ስራልኝ

  • @muluatle5
    @muluatle5 29 วันที่ผ่านมา

    ግን ለስት ጊዜ ይቆያል የተሰራ ስልክ

  • @feredeambachew4060
    @feredeambachew4060 2 หลายเดือนก่อน

    Arif new

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ስልክ አይበራም ተኝቶ ዝም በስራህልኝ ግን የት???

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ደርሱ እልም አለ አልነሳም አለኝ ፈታትቸ እንደገና ገጠምኩት ግን ሊቀሰቀስ አልቻለም

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 10 หลายเดือนก่อน

    ስላምነዉ፣፣፣ስልክህቁጥርበየነዉ፣፣የሚገኘዉ፣፣፣ፈልጌህነበረ፣፣

  • @TatekGebredingel
    @TatekGebredingel 10 หลายเดือนก่อน

    screen yefesese siled techno pad 3 phone tikeyirlignaleh?

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ስልክ ኖኪያ ነው ይከፍታል ይበራል ግን አፖችን አያሳየኝም አይመጣም አፕልኬሽኖቹ ምን ይሆን ችግሩ

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @alemeasse
    @alemeasse 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @gechdigital1
    @gechdigital1 2 หลายเดือนก่อน

    ትማቻለህ!!

  • @MelkeUssensubscribe
    @MelkeUssensubscribe 5 หลายเดือนก่อน

    ውንድምእባክህን ተባበረኝ ስልኬበራሱ ጊዜእየዘጋ በማስነሽነውየሚነሳው

  • @MkilitSolomon
    @MkilitSolomon 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክህና አድራሻህ ላክልኝ

  • @mati2686
    @mati2686 2 หลายเดือนก่อน

    Tatafi phon z flip 5 kelemu fesese kes bekes mulu bemulu tekore litseraw tichilaleh Ebakh??

  • @LidiaNigatu-s1r
    @LidiaNigatu-s1r หลายเดือนก่อน

    አድራሻው የት ነው ልጆቼ እየሰበሩብኝ ብዙ ስልክ እስክሪኑ ፈሶ ጠቅ ጠቅ ስልክ ነው የምጠቀመው፡፡
    ስልኮቹን እንዳቀብልህ ነው፡፡

  • @melkamusenbeta1184
    @melkamusenbeta1184 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru

  • @ARHADTUBE
    @ARHADTUBE 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ ደረጃ የሆነ ይሁን ኤሌክትሮኒክስ ባትሪ መነቀል አለበት። ከዛ ደግሞ ጠንካራ ብለድ ነው የተጠቀምከው ከዛ ደግሞ Touch ብቻ በቀላል ወጪ መቀየር ይቻላል ነበር ኮ አንተ ሙሉን ነው የቀየርከው ይሀ ደግሞ በጣም ውድ ነው እኛ ጋ እስከ 3500 ብር ይደርሳል። ስለ እምነትህ ግን 🙏

  • @ለሁሉምቀንአለው
    @ለሁሉምቀንአለው 27 วันที่ผ่านมา

    ሀሀይ ወንድ እንዴት ናችሁ ቴክኖ ፖቫ ኖት 3 ስልክ ገዝቸ በ5ኛ ቀኑ እዬሰራ እያለ ተርገብግቦ ጠፋ ባለሙያ ሳማክር ቦርድ ነው አሉኝ ሊገኝ ይችላል?

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ 1300ሪያል የገዛሁት ስልክ ተቃጥሎ ጥያለሁ ውሃ ገብቶበት ሳላውቅ ቻርጅ አርጌው ላሰራው ሰጥቸው ቦግ ብሎ ጠፋ አለኝ ጣልኩት ስልክ ከተበላሸ ተበላሸነው የኔስልክ ሳምሰንግ A70ነበር በተገዛ በ6ወሩ የተቃጠለብኝ

  • @TesemaGirma-m7j
    @TesemaGirma-m7j 2 หลายเดือนก่อน

    ብሮ a21.altra.እክሪኑ ፈሶብኝ ነው ዋጋው እና አድራሻችሁን

  • @nefisaaminu1697
    @nefisaaminu1697 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ወዲም እኔ እስክሬኑ ፈሶ እደሰራሀዉያለስልክ ከዛ 15ቀን እደሆነዉ እልም አለ ሁለትስልክ አለኝ እስክሬኑፈሶ ከተሰራ አይቆይምመልሶ ይበላሻል

    • @mati2686
      @mati2686 2 หลายเดือนก่อน

      Hulum yemilegn yihenn new

  • @amniaamu
    @amniaamu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ ጉበዝ ነህ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ የኔ ጃርጅ አድርጌዉ ላሥር ደቂቃ ሥራገባሁ ከዛ ሥመለሥ ጥጥ ብሎ አገኘሁት ችግሩ ከጃርጀር ማረጌዉ መሰለኘ ሰወቸን አሰሩልኝ ብየብሰጣቸዉ መልሰዉ አመጡልኝ ሳያሰሩ😢 መላካለህ ንገረኝ እደት አድርጌ በራሴ እደሰራዉ

    • @5gtube
      @5gtube  2 หลายเดือนก่อน

      ጥገና ቤት ግዴታ መሄድ አለበት ይሰራል ቀላል ነው

  • @EliyasBoogle-wh8dm
    @EliyasBoogle-wh8dm 10 หลายเดือนก่อน +1

    Orginal screen m 20 wagaw sint new broo ples

  • @TezuL-kr8hy
    @TezuL-kr8hy 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነው አድራሻ 2ስልክ አለኝ ልምጣ

  • @HabibMursela-p8s
    @HabibMursela-p8s 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ምትሠራው በናትህ ንገረኝ

  • @BirukOluma
    @BirukOluma 4 หลายเดือนก่อน

    Ye bloweru heater sent lay argek new bro? Ye smart phone board akrabi selk kalek betastewawekegn!

  • @emebatabera348
    @emebatabera348 6 หลายเดือนก่อน

    ዬት nehi Ethio

  • @Mehamedhumer
    @Mehamedhumer 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክን አሰቀምጥልነአ

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 3 หลายเดือนก่อน

    የታለ ቴሌግራምህ

  • @aynalemgashie2981
    @aynalemgashie2981 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለህ አለህ ይጠብቅህ

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
    @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ እኔቢያስከሶስትበላይአለኝ. አረ በሀገረ ነኝ ኢንሻአላህ ከተወሰኑወራትበሇላእገባለሁ አኔተጋእልካቸዋለሁጎበዝ

  • @tetr4232
    @tetr4232 10 หลายเดือนก่อน

    ይኸ ስልክ እንደዚህ ሁኖ ከሰራ እውነትም ባለሞያ ብየሀለው ችግሩ ተሎ ነው የሚበላሽ አክስቴ 3ሽ ከፍላ አሰርታ ወዲያው ተበላሸባት

  • @SeifudinJeilan
    @SeifudinJeilan 5 หลายเดือนก่อน

    Yetim suuqi yellem

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድሜ እኔም 2አለኝ እናም አረብ አገር ነው ያለሁት 150ክፈይ ተበልኩ ምን ትመክረኛለህ

  • @መስቲlove
    @መስቲlove 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ባትሪ መንቀል ረሳህ ክዳኑ ተልጦብሃል አዲስ የስፈልጋታል ስለ እምነቷ ግን በርታ

  • @GirmaDarge
    @GirmaDarge 2 หลายเดือนก่อน

    good bro

  • @handreaction6340
    @handreaction6340 10 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሀርድ ዲስክ ይሰራልን ከፍተኛ የሆኑ 4ቴራ የሚደርሱ የቱ እንደሚሻል

  • @FoosYarta
    @FoosYarta 4 หลายเดือนก่อน

    🇸🇴

  • @ramisvision4707
    @ramisvision4707 6 หลายเดือนก่อน

    Frp Bypass indet mi kaaftuu

  • @SeadiSa
    @SeadiSa 10 หลายเดือนก่อน +1

    😮

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርታ ማሜ ግን እጅህ ሹራብ ጓት ልበስ ግዛዙ እዳይጎዳህ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 10 หลายเดือนก่อน

    ዶስ ስልክ አለኝ ቦርድ ይፈልጋል አላቹ እንዴ??

  • @fafiwelloyewa3230
    @fafiwelloyewa3230 10 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን አስቀምጥልኝ እኔም አለኝ አሰራለሁ

  • @hayriaAhmedhayriaAhmed
    @hayriaAhmedhayriaAhmed 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ በጠም ጥሩ ነው ዬት ነው የለሀው ?

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb 10 หลายเดือนก่อน

    አረ የኔም ውስጡ ይሰራል ከላይ ተከስክሷል የት ነህ አድራሻህ ወንድም ትሰራልኛለህ

    • @hawaalyou280
      @hawaalyou280 10 หลายเดือนก่อน

      ሌላ ሚሰራ የለም እኔም ነበሩኝ 2 ሰክሪኑ የተሰበረ

  • @ልዩነሽ-ሠ6በ
    @ልዩነሽ-ሠ6በ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኔም ስልኬ ወድቆብኝ እስክሪኑ ጠፋ የተሰበረ ነገር የለውም ላይቱ ጥፍት ነው ያለው ሲደወል ና መልክት ሲገባ ይሰማል ግን አይታይም ጨለማ ነው ሞባይል ቤት ወስጄ 160 ድርሃም ከፍየ አሰራሁ ወዳው ደህና ነበር ግን አሁን ዝም ብሎ ድርቅ ይላል አይዘጋም አይከፎትም ብሬ በሮ ቀረ እላችኋለሁ ወይ ጨመር አረጌ አልገዛሁ የስዴት ጓዴ ነበር ስልኬ

    • @AmanatAhmet-th5do
      @AmanatAhmet-th5do 10 หลายเดือนก่อน

      በምንነውየምታሥይዘው

    • @AmanatAhmet-th5do
      @AmanatAhmet-th5do 10 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላሕጎበዝተመቺቶኛልእኔውሐገብቶበትየሚሥፈልገውኖማየትእፈሎጋለሑ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 10 หลายเดือนก่อน

    *Masha Allah*

  • @ritaseid
    @ritaseid 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ያለከዉ

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 10 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ ምርት ወድም

  • @eliasahmedinnida
    @eliasahmedinnida 2 หลายเดือนก่อน

    mash allah berta

  • @NaemaNaema-tr3jz
    @NaemaNaema-tr3jz 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ በርታ

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ጀግና

  • @MekaAhmed-ts9wm
    @MekaAhmed-ts9wm 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍

  • @MukeremAbadr-z3g
    @MukeremAbadr-z3g 4 หลายเดือนก่อน

    Masha allah ,silkehin

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 10 หลายเดือนก่อน

    እጅህይባረክ❤

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ
    @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ 10 หลายเดือนก่อน +1

    opop32ጅቤ እስክራኑ ፈሷል አልኝ ትስራልኝ አልህ

    • @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ
      @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወደቀ በዛዉ ጠጥ ጠጥ ብሎ ዝም አለ አይክፍትም እሱ እምችልከሆን

    • @5gtube
      @5gtube  10 หลายเดือนก่อน

      ይሰራል ቦርዱ እንዳይቃጠል ከዛ ውጭ ይሰራል

    • @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ
      @ዚነትወሎየዋየዛዉምየሀርቡ 10 หลายเดือนก่อน

      @@5gtube እስክራኑነዉ የትቃጥልዉ ቁጥርህን ላክ ይት ነዉ ያልክዉ ከሀርቡ አስልክልሀልሁ

    • @alemeasse
      @alemeasse 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@5gtube❤❤❤

  • @amniaamu
    @amniaamu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የምወደው ጀዋል ብዙ ነገሮች የያዘ ነበርኝ ግን ኢሜሉን እረሳሁት ጀዋል ቤት ቢሄዲም ኢሜሉን ነው የሚጠይቀው ፎረማት መሆን አለቻለም የምታቁ ንገሩኝ

    • @5gtube
      @5gtube  10 หลายเดือนก่อน

      እና ቀላል እኮ ነው አይፎን ከሆነ ቢቀር ንሻላል ከዛውጭ ሁሉም ይሰራል ❤

    • @amniaamu
      @amniaamu 10 หลายเดือนก่อน

      @@5gtube A20ነው ግን እዝህ ሊሰሩት አልቻሉም ግን ድስአለኝ ምክንያቱም ኢትዩ ስገባ ትስላልኛለህ ኢሻአላ

    • @hichamchoucair2927
      @hichamchoucair2927 10 หลายเดือนก่อน

      Samsung batiri yadakamas

    • @hichamchoucair2927
      @hichamchoucair2927 10 หลายเดือนก่อน

      Ipad yisaral

    • @KedijaMohammed-ex7wj
      @KedijaMohammed-ex7wj 10 หลายเดือนก่อน

      ይሰራል