"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 286

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว +27

    ወይኔ እነ እመዋ መጡ በስንት ጊዜያቼው ደስ ሲሉ ያረቢ ሰላሙን አምጣልን ለአገራችን😍😍😍😍😭

  • @torishtorish7655
    @torishtorish7655 ปีที่แล้ว +12

    የነ ታዴ መጨረሻ አሳውቁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +9

    የውነት ጥሩ መልክትነው ሊባ እስታይሉ እደዚነው ሰላም ለአማራ ድልልልል ለፋኖ❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +20

    ጠፋችሁብንኮ የነታዴን መጨረሻ ሳናውቅ 😔👏😀😀😀
    አለሜ💕

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ትምርት ነው ልጂ እቃ ሲያመጣ ከየት አመጣህ ብሎ አፋጦመጠየቅ ነው. የማነው ከትየት አመጣሀው ብሎመጠየቅ ምነ በቁላሉ በቀጣሽኝ ማለት እደብርቁ አይነቱ ነው ቆንጆ ትምርት አዘል እያሳሳቀ የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው በርቱልኝ ውዶችየ

  • @አሐ
    @አሐ ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው የመጨረሻው አባባል ያስቃል አሁን ትልቁ አይጥ ተያዘ ክክክክክክ😂❤

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ ปีที่แล้ว +8

    አንደኛኛኛነኝኝኝኝኝ😮😂😂😂😂😂ቅመሞች መሂና🚖 ግዙልኝ አተር ሳልበላ😢

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂 አተር ብይ

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 ปีที่แล้ว

      አተርይተረትራል😂😂😂😂😂😂

  • @TODETODE-l5u
    @TODETODE-l5u ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ሀገሬ ወገኖቸ አንደበታችሁ ለዛችሁ እንዴት ደስ ይላል እግዛብሄር አምላክ ይሄን ደግ ህዝብ ክፉ አይንካዉ ሰላሙን መልስለት ባክህ ደስ የሚል ሀገረኛ ድራማ ነዉ በርቱ

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 ปีที่แล้ว +8

    ዋው😂😂😂1ኛ ኮማች ነኝ ማዳም ስለወጣች😅😅

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +31

    እምዋ ና ብርቁ የአለሜባል የእምዋወንድም ናፍቀውኛል 😢

    • @sadi8416
      @sadi8416 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም አረ ቅጣዩ የሚያጒጒ ላይ ነው የቆመው እረ ቀጣይ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 ปีที่แล้ว +7

    ብርቅየ ቀጥልበት አድህ ትልቅትልቅ ያጫውትህ ያኛውምያምራል ምንምብትሆን ያምርብሀል

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ የዱሮዉን ቀጥሉልን ብርቁዬ አያ ታደሰ ዉሽማ መታ አልነበር

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ ปีที่แล้ว +10

    ያኛውን ሳጨርሱ ለምን ሌላ እርእስ ታመጣላችሁ የጀመራችሁትን ልባችንን አጠልጥላችሁ ከቻላችሁ የበፊቱን ብርቁና እመዋ ታደሰና ሌበዋ ሌሎቻችሁም ጨርሱልን

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ምን አልኩ 😂😂😂❤ሳህ

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 ปีที่แล้ว +11

    ሀገራቺን ሰላም ያርግልን ቶሎ ቶሎ እድትመጡልን 😢😢❤❤❤❤

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 ปีที่แล้ว +14

    የበፊቱ ተከታታይ በጣም ያዝናና ነበር 🙋🙋🙋

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሱሶች መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ፡፡እንደው ከተቻለ በየቀኑ ልቀቁልን በርቱልኝ your story(script) is amazing typicalI and full of joy.also your acting. all the casts are amazing i love to watch your videos all the time please if you can one videos a day.love you guys.

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll ปีที่แล้ว +3

    እኛ የምንፈልገው የታደስን. እና የእመዋን ድራማ ነው. ያን ቀጥልሉን. እባካችሁ መጨረሻውን እንወቅ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +6

    አየ ብርቁ ከሞኘነት ወደ ሌብነት 😂😂😂 እደው በሒዎት አላችሁ ተመስገን 🙏🙏

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 ปีที่แล้ว

      እኔ እኮ ብርቁ አልመሰልኛም

  • @አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል
    @አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል ปีที่แล้ว +2

    እመዋ በሰላሟ ነው ሁለመናዋ ተቀየተብኝ በተለይ ድምጿ እደኔ የተቀየረችባችሁ ላይክ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +5

    እናተን ሳይ ሀገራችን የተረጋጋችይመስለኛል

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 ปีที่แล้ว +16

    በይኢወት አለቹሁ ዘመዶቼ ❤❤❤

  • @lubabato4231
    @lubabato4231 ปีที่แล้ว +57

    የመዳም ቅመሞች ከሰደትመልስ የርፈትእጀራይስጣችሁ እካን ደመጣችሁ❤❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫

    • @aHabiba-p6n
      @aHabiba-p6n ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fatemaawel214
      @fatemaawel214 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ሰሰሰቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረቢ ይሰጠን

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 ปีที่แล้ว

      አሚን❤❤

  • @የዋዋእናቴናፈቅሽ
    @የዋዋእናቴናፈቅሽ ปีที่แล้ว +8

    በሳቅ ገደላቹውን በጣም ትችላላቹ😂❤👏

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 9 หลายเดือนก่อน

    እምዋ😂😂😂ብርቁ ክፍቷንነው ያመጣኋት ተመለስና ደግሞ እፋዋን ስርቅ😅😅ያገሬ ትውስታወች❤❤❤

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ብሎኛል ስለመጣችሁ ስወዳችሁ

  • @behailuendale6830
    @behailuendale6830 ปีที่แล้ว +2

    ለመሆኑ ቀረፃዉ የት ነዉ አካባቢዉ በጦርነት እቸታመሠ ነዉ ስትንቀለቀሉ በድሮን እንዳይቀልቧችሁ ይልቅ ከወንድም እህቶች ጋር ተቀላቅላችሁ ሊያጠፋህ የመጣዉን ወራሪ መክት ድራማዉ ይደርሳል

  • @ZemenayAderaw
    @ZemenayAderaw ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደና ሠጣቹ ግን ዘበራርቃቹብን 😢

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይገርምም ድምፃችው ሁሉ ጉንፋን ገራሚ ነው😮

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y ปีที่แล้ว +10

    ብርቁ የተጀመረው ድራማ ቀጥሉልን

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ በሳቅ አይ የጎረቤት ሌባ አይጣል ነው 😂😂😂😂

  • @rahama5324
    @rahama5324 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሌ ናፍቀኸኝ ነበር

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 ปีที่แล้ว +2

    ሃገሬ ናፈቀኝ የምር ስትችሉ ሁላችሁም

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +3

    የበፊቱን ሳጨርሰው ሌላ እነ ይሁን እስኪ ልየው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 ปีที่แล้ว +1

    .የሚዝናናዉ.የበፊቱነዉ.እመዋና.ብረቁ.ታዴ❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว +2

    ዛሬሥ ገደሉኚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yiso2009
    @yiso2009 ปีที่แล้ว +3

    ውዶቼ ሃገሬ ልገባ አምስት ቀን ቀረ ሰላም ግቢ በልኝ ሁላችሁንም ሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ ቤተሰቦቻችሁን በሰላም አግኞችው❤❤❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว

      ሠላም ግቢ ❤❤❤❤

    • @SulaEberahim
      @SulaEberahim ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ

  • @DebrituDeb
    @DebrituDeb ปีที่แล้ว +3

    እረ ብርቁ ሞጭልፍ መወን ይሻላል እረ እንዲም አለ እንዴ ዉይ ጉድ ነዉ እኮ ምድነዉ የወሰደ😂😂

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m ปีที่แล้ว +9

    ታዴ በጥይት የተመታዉን ጨርሡልን

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ዘበራረቁት አንዱን ይዘው አንዱን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 ปีที่แล้ว

    የን. መዝናንዮቼ. ኑሩልን. ♥️♥️♥️♥️

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my ปีที่แล้ว +2

    እነአበጀሽ እንደምናችሁ ስለአየዋችሁ ደስ ብሎኝ አል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 ปีที่แล้ว +4

    እነ አበጀሺ እንካን ደህና መጣችሁልን

  • @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
    @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ ปีที่แล้ว +1

    እዴው ገጠር መወለድ መታደል ነው❤❤❤

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do ปีที่แล้ว

      Yes yes ❤❤❤❤❤

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅❤❤❤🎉🎉ሰወዳችሁ ቶቶሎ ልቀቁ

  • @سعادهالحربي-ف6ث
    @سعادهالحربي-ف6ث ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂 ወየው በሳቅ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว +2

    ብርቁ፡ናፍቆኛል

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ኩላሊት😂😂😂😂😂 ያሳቃቹዉኝ አይ ብርቁ አጫጫሀቸዉ ❤❤❤❤

  • @SaronDereje-yr5gm
    @SaronDereje-yr5gm 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነዉ❤❤❤

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 ปีที่แล้ว

    ብርቁ የጨረቃ ልጅ ሆነ😅😅 ታዴ የእምዋ ትወና ዋው❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +1

    ናፉቃችሁን ነበር❤❤❤❤

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +8

    አበጀሽ የለበሰቻት ልብስ ስታምር ገጠርሁሉነገራችን ደስይላል

  • @makyaomar
    @makyaomar ปีที่แล้ว +5

    መቸም እመዋ ያለችበት ያምራል ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      እምዋና ብርቁየለሉበት አያምርም የበፉቱየትሃድ😁😁😁

  • @Omar-x5y8d
    @Omar-x5y8d ปีที่แล้ว +1

    እምዋ አያጥላዬ እና ሀይሌ ይምጡልን😢😢😢❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ እንደዚህ ነው የሜአምርበት ዋው

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወገኖቻችን አረ ሰንወደችሁ ቶሎኑ አትጠፉብን😂😢 ወይኔ ሳቅ በመዳም ቤት ወደት ልሳቅ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንቶች ሁሌም ጥያቄ ታበዛላችሁ ይሄ ሌላ ድራማነው ያኛው ገናነው አላለቀም ለመረዳት ሞክሩ ጥያቄ አታብዙ 😏

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m ปีที่แล้ว +7

    የብርቁ የሚያምርበት ልጂ ሆኖ ከመዋጋር የሠራዉላይነዉ😂😂

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +8

    ብርቁ እንዲህ ነው ሚያምርብህ ድምፅህም ያምራል 👏👏👍👍😀😀😀

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 ปีที่แล้ว +5

      አመሠግናለሁ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ብርቁ፣አለ፣ወይ፣ዛሬ 😂😂😅😅

    • @Aeynlem
      @Aeynlem ปีที่แล้ว

      ​@@Concordtv123ብርቁ እናትህን አዋረድሀት ሃሃሃሃሃ

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እጅግ በጣም ይችላሉ😂😂😂😂😂😂

  • @alamadan717
    @alamadan717 ปีที่แล้ว +1

    ወየው በሳቅ🤣🤣🤣🤣 የኔ ምርጦች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 ปีที่แล้ว

    እመጎ እና ብርቁ 😂 ወይኔ ብርቁ የኔ ውዶች እንኳን መጣችሁል አይ ሰርቁ በገዛው ፅጋ ልበሰ የብርቁ እናት ልክ አይደለሸም እውነቱን እያወቅ😊😮

  • @ethiopiahagere8343
    @ethiopiahagere8343 ปีที่แล้ว +2

    ተናፍቃችሁ ነበር መጣችሁልን በሠላምነው የጠፋችሁትኝ❤❤❤❤

    • @Jemila-i5l
      @Jemila-i5l ปีที่แล้ว

      የነ ብርቁን ቀጣይ ክፍል ልቀቁልን

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ😂😂 ዳታ ግን እንደት ሰራላችሁ በኢሞ አልመጡ አሉ እሳ ጎደኝቸ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ እኮ 🥰🥰🥰🥀

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 ปีที่แล้ว

    Enema kenante wuchi meznagnam yelegn rejimm edme temegnehulachu❤❤❤

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ ปีที่แล้ว +2

    በየት ተገኛቹህ ? የቆየ የተቀረፀ ነው? ጎበዝ ለቀውት ካልሆነ በስተቀር ለምን ደብረ ማርቆስ አካባቢ ነው ቀረፃው የሚከናወን ይመስለኛል 😢 ወይ ሀገሬ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ስወዳችሁ

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 ปีที่แล้ว +2

    አበጀሽ ጉንፋን ይዞሻል መሰል የኔማር ይማርሽ

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 ปีที่แล้ว +1

    ምንሆናችሁ እደጠፋችሁ ልታስረዱኝ ትችላላችሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 ปีที่แล้ว +2

    ወርቆቼ እንደ ፈንድሻ እያረርሁ እየሳቅሁነው በእናንተ ወገኔ በድሮን እያለቀነው ኡኡኡኡኡኡኡኡይ እረ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይንቀልህ😭😭

  • @dbahs7363
    @dbahs7363 ปีที่แล้ว +1

    ያቋረጣችሁትን ቀጥሉልን ታደሠና ይርጋ አገናኙልን

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw ปีที่แล้ว +2

    ተናፍቃችሁ ነበር ውዶችየ😂😂😂😂

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያው ጥምረታችሁ ነበር ደስ የሚለው እመዋ ከታደሰ ጋ አለሜ ከ ማን ነበር ስሙ ጠፋብኝ

  • @ConfusedBanyanTree-yo8gt
    @ConfusedBanyanTree-yo8gt ปีที่แล้ว

    ወይኔስወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ ปีที่แล้ว +1

    እንኳ😂😂ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @afff1569
    @afff1569 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው

  • @menutube7647
    @menutube7647 ปีที่แล้ว +5

    ከመዳም ሥራ አረፍ ስል ዘና የምለው በናንተ ነው አትጥፉ

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🌻🌺❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano ปีที่แล้ว +1

    ብርቁ ጠገበ😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች ይህን የዋህ ህዝብ አብይ ጦርነት ከፈተበት😢😢😢😢😢

  • @XhcVhc
    @XhcVhc ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳቹህ❤❤❤❤

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 ปีที่แล้ว

    Emewa tesraw dramawun❤❤❤❤

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ስልካችን በል አላለችም😂😂😂😂😂

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እር ሰልካችንንን አልች

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว

    ብርቁየ ሌብትት አላመረህብህም አበጀሽልብሱ አጠባ ጮፍ ጮፍ የእናቶች አስተጣጠብ በርቱ

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቸው እኔ ኑሩልኝ 😅😅😅

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ የሳቄ ምጮች

  • @MesretDegefa
    @MesretDegefa ปีที่แล้ว

    ዋው ታዳ።ተመቸህኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 ปีที่แล้ว +1

    የበፉቱ የተጀመርው ድራማሣ

  • @haymanotmehari2311
    @haymanotmehari2311 ปีที่แล้ว +1

    የበፊቱን ድራማ ቀጥሉት

  • @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
    @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ ปีที่แล้ว +1

    የሳቄ ምጮች❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወየው እምዋ ልብሷን ስታይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahmedJemal-su6tl
    @ahmedJemal-su6tl ปีที่แล้ว +3

    አረብርቁ ሾሾጀመረች😂

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว

    አበጀሽ፡ስወድሽ፡አስተዋይ❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 หลายเดือนก่อน

    አያ ታዴ እማታለው ብሎ ተከርበተ ና አሳኝ አላለም ክክክክክክ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว

    የኪሱ ሌባ 😂😂😂😂 እመዋ አሳዘነችኝ 😢😢😢 ባለጌን የወለደ በየሄደበት ያፉራል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ልጅ ይጠብቀን

  • @Meron6895
    @Meron6895 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ጎታውስጥ😂😂😅

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw ปีที่แล้ว

    Bertu Bertu form Texas

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

    አይ እናት 😊

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣቹህ አይጠገቦች ብርቂ የትሄደ

  • @የሰንበቴልጅነኝ
    @የሰንበቴልጅነኝ ปีที่แล้ว

    Yemwedachihu tefachuhubinsa❤❤❤❤❤

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 ปีที่แล้ว

    ብርቅዋ ሊባሁናል አይ ሰዉዳቸዉ ንፍቅብለዉኛል❤😂😂🎉

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว

    እምዋ የኔ የዋህ ስወዳችሁ