ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጌታ በኢየሱሲ ስም የኢትዮጵያ ትንሳኤ 360% ይፊጠን አሜን።
In addition to uranium, gold and opal, we were also exploring petroleum. Ethiopia is rich in all these minerals, we need a leader who has visions to organize us to explore and use our resources, we have the ability and know how.
Don’t be fooled we know the exact location and until 1978 we were exploring additional locations for uranium, opal and gold. I am an Ethiopian.
ገና ምን ታይቶ ዓለምን ታስደምማለች የአገር ጠላት ይድበን ።እኛ በከፍተኛ ዓለም እንደርሳለንን
ትክክል ነው በሐረር በተለይ ፈዲስ ላይ በግልፅ ነው የሚታየው ታንታለም ደግሞ ባቢሌ እንደ ድንጋይ ላይበላይ ተከማችቶ ይገኛል!!
ኢትዮጵያ ትቅደም 🎉🎉🎉 በረታ🎉
ሲለፈለፍ ነው የሚታወቀው ነዳጅ አለ ዩራኒየም አለ ወርቅ አለ ምናምን አለ ቀዳዳ ብቻ ሳኡዲ ነዳጅ አለ ወጣ ስራ ተጀመረ እኛ ልጅ እያለን አለ እእ ሲባል ምክንያት ይሰረደራል ወንድም ካለ አውጪዎች ይመጡና ስራ ይጀመራል ዓለም የሚያውቀው ይህ ነው ወሬ ዝባዝንኬ ቦታ ጊዜ የለም አለ ወዲያው ስምምነት ተሰርጎ ወደ ስራ ይገባል አሊያ ልቅም አለኝ በሰማይ ወተታንም አላይ አይሰራም ኢትዩጺያ ድንግል ናት አልተነካችም የተፈጥሮ ሐብት አላት ለነዚህ ወረኞች ጋዜጠኛ ጊዜ አታብክኑ በዓለም የተፈጥሮ ሐብት አለህ ይመጣሉ ይዋዋሉ ስራ ይጀመራል ዝምብሎ ማውራት መቀደድ ወሬ እንጂ ፍሬ አያመጣም
አትጠራጠሩ አንድ ቀን ስራ ላይ ይውላል
I hope your next news will find Tupak in Oromia
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለማፈርህ
😅
ምንም ማጣራት እማይችል ዝም ብሎ እሚያምን ምስኪን ህዝብ ሁሉም ሚድያ ይዋሻል ገነባን ጠገብን አገኘን የሌለንን ሚሳኤል ገዛን እምናጣራው ስናይ ምንም የለም ማን ይጠይቀዋል ይቀደድ
ምንም ማዕድን ኢትዮጵያ ውስጥ ቢገኝ መንግሥቱ ለማውጣትና ለመበልፀግ አይመኝም ከጦርነት ውጭ የጅጅጋ ነዳጅ ሳይወጣ 3 ትውልድ ተተክቷል አንድ እርምጃዎች ወደፊት 10 እርምጃ ወደሁዋላ
it is great
Harar አከባቢ ነው ምኖረው በጣም ቆየ እኮየአሜሪካ ወታደሮች ቤአከባቢው ከ10 ዓመት በፊት ነበሩበት ቦታው ላይ
Thank you, its not new exploration we knew it long years ago.
ስታነብ አይስብም ፣ሁሉም ሰው ዜና አንባቢ መሆን አይችልም ።ምናልባት መጻፍ ሊሆነ ይችላል ክህሎትህ ሞክረው !!!
ለእኔ በጣም ሰቦኛል የመቸኛል አንተም ለእኔ በል እንጂ ያንተ ሰሜት ያንተ ብቻ ነው እንጂ የሁሉም አይደልም
እነም ለስራ 100000 ሽህ ክሎ ግራም እፈልጋለው መቸም ትንሽ ነገር እንደማልወድ ታውቃለህ አመሰግናለው።
Oromia first
Fake media , hilmegna
እንጂነር ቅጣዉ የዛሬ ሀያ አመት ነግሮናል።የሌ የለንም።
Le ezih nw ye miyabalun?
ድሮም አለ
የረኒየም መልኩቢጫ ነው
Binors? Lam alegn besemay wetetean emalay
Fesam
ውሸሸሸሸት ! እኛ አገር ሞልቶ የተትረፈረፈው ክፋት ብቻ ነው።
ከዚህ ኑሮ ያንተ ሳክስ ተጨምሮ የኢትዮጵያ ኑሮ እንጨት እንጨት ነው ያለኝ ወደተግባር ለመሄድ ወደኃላ 10 አመት ነው እድገቱ ለብልፅግና!!!
እንጨት እንጨት ካለ ሕይወት የሚያወጣው በኢየሱስ "ብቻ" ነው !!!!!! ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው !!!!!
የሀብታም ድሆች ስናሳዝን
Brother, you are so late already going on.àaaaa.
አፈር ብላ
ለETv ንገረው የማይጠቅም ወሬ ( አጀንዳ መሆኑነው ) 😂😂
Astelita Zena anbabi Bezehe Laye weshetame
Kedada
Kiteh wust wotegewWushetam
ምንጭ አስቀምጥ፡፡አለበለዚያ አታውራ::
አንተ ሀ ሁ ተማር ኦሮ ይከብድሀል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

እንጂነር ቅጣዉ የዛሬ ሀያ አመት ነግሮናል።
የሌ የለንም።
Le ezih nw ye miyabalun?
ድሮም አለ
የረኒየም መልኩቢጫ ነው
Binors? Lam alegn besemay wetetean emalay
Fesam
ውሸሸሸሸት ! እኛ አገር ሞልቶ የተትረፈረፈው ክፋት ብቻ ነው።
ከዚህ ኑሮ ያንተ ሳክስ ተጨምሮ የኢትዮጵያ ኑሮ እንጨት እንጨት ነው ያለኝ ወደተግባር ለመሄድ ወደኃላ 10 አመት ነው እድገቱ ለብልፅግና!!!
እንጨት እንጨት ካለ ሕይወት የሚያወጣው በኢየሱስ "ብቻ" ነው !!!!!! ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው !!!!!
የሀብታም ድሆች ስናሳዝን
Brother, you are so late already going on.àaaaa.
አፈር ብላ
ለETv ንገረው የማይጠቅም ወሬ ( አጀንዳ መሆኑነው ) 😂😂
Astelita Zena anbabi Bezehe Laye weshetame
Kedada
Kiteh wust wotegew
Wushetam
ምንጭ አስቀምጥ፡፡አለበለዚያ አታውራ::
አንተ ሀ ሁ ተማር ኦሮ ይከብድሀል
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉