Ethiopia 🔴 ልጄ እባክህ ወዴት ነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ความคิดเห็น • 32

  • @AdiKetema
    @AdiKetema 3 หลายเดือนก่อน +2

    እነደግዚያበሄር ያለ ማንም የለ አርሱም አነዳንተ ያሉ ፈጣሪን ብቻ አንድናስብ የሚያደርጉ አኔ በበኩሌ ኦርቶደኦክስ ሃየማኖቴን ከልቤ አነዳፈቅራት አሷን ብቻ አነዳስባት ከልጅነት ጀምሮ ልቤ ሐሴት የምታደርግባት መዝሙራቶችን አነድትሰጠን ያደረገውን ከርስቶስን እለት እለት አመሰግነዋለሁ አምላካችን እድሜን ጤናን ፀጋውንም አበዝቶ ይስጥህ አላለሁ ምን እደምል ቃለት ያጥረኛል በእውነት ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን

  • @meazaandu2100
    @meazaandu2100 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢በጣም ነዉ ያሰለቀሰኝ እውነት ነው ጠፉቸበታለሁ 😢😢😢አባቴ እባከህ ፈልገኝ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw หลายเดือนก่อน

    የእውነት አባታችን ክርስቶስ ከልቡ አንተን እድታገለግለን የስጠን እንቁ አባታችን

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 หลายเดือนก่อน

    " ለመዳኑ ሕይወት ለጽድቁ ጠርቼህ ከዓለም ለይቼ በፍቅር መርቼህ "
    " ከቅዳሴው ዕጣን ምስጋና ስቀበል ጎላ ያለው ድምጽህ ተሰውሮብኛል
    በምትቆምበት በቅድስቱ በኩል
    አይኖቼ ስላጡ ፈልገው ፈልገው ይዞኛል ትካዜ "
    ሊቀ መዘምራን ይሄንን መዝሙርህን ስሰማው በራሴም ሆነ ሌላ ነገር ገጥሞኝ ቅዳሴ የቀረው ዕለት ይህ መዝሙር ትዝ ይለኝና እራሴን እወቅሳለው በእውነት ከምስጋና ውጪ እንድንገሰጽበትና እንድንማርበት እንደነዚህ ዓይነት መዝሙራትን ስለዘመርክ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልጄ የምወድህ እባክህ ወዴት ነህ በጣም የምወደው ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጀ የምወድህ እባክህ ወዴት ነህ ይሄ የንስሐ መዝሙር በጣም ነው የምወደው የእርስዎ መዝሙር ሁሉንም እወዳቸዋለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw หลายเดือนก่อน

    ይልሀል እግዛብሔር እባክህ ወዴትነህ😢😢ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @FikirAsnake-o5h
    @FikirAsnake-o5h 3 หลายเดือนก่อน

    እኔን ነው መሰለኝ የምናገረው ይሄ ዝማሬ 😭😭😭

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መለክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ 😭😭😭😭ልቦና ስጠኝ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 3 หลายเดือนก่อน

    Zemary malaket yasmaln

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጂ እባክህ ከሀአጢአቴ በቸርነት እጠበኝ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 หลายเดือนก่อน

    የምወደው ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥኡመ ዝማሬ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @Ergonesh
    @Ergonesh 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @SebleTeferi-n1f
    @SebleTeferi-n1f 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ hiwetn ያሰማልን

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew970 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 3 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare melaiket yasemalen🙏🙏🙏😢😢😢

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NATIE_XO2
    @NATIE_XO2 24 วันที่ผ่านมา

    😭

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Mershay-tz7vi
    @Mershay-tz7vi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉

  • @FikirAsnake-o5h
    @FikirAsnake-o5h 3 หลายเดือนก่อน

    እኔን ነው መሰለኝ የምናገረው ይሄ ዝማሬ 😭😭😭

  • @estifanoskassahun6362
    @estifanoskassahun6362 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @NATIE_XO2
    @NATIE_XO2 24 วันที่ผ่านมา

    😭