የተንቢ ስለትዳር ሁኔታዋ ተጠየቀች? ? የሴቶች ተምሳሌት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #donkey #yetnbitube #wellotube

ความคิดเห็น • 519

  • @Mametube
    @Mametube  ปีที่แล้ว +96

    ለምሊ ትለያለሽ የለሚን ቻናል የማታቁ ካላችሁ
    th-cam.com/video/Nn_O88AGSys/w-d-xo.htmlsi=jtAYsd5bT5MCN6-9

    • @yetenbitube1
      @yetenbitube1 ปีที่แล้ว +25

      እኔ እና ማሜ 2አመት 4ወር በድጋሚ ተገናኝን በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Mametube
      @Mametube  ปีที่แล้ว +14

      @@yetenbitube1 ሺ አመት ኑሪልኝ

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny ปีที่แล้ว +5

      ሳስባችሁ ነበር ባንድ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ❤❤❤❤

    • @rabiya-d5e
      @rabiya-d5e ปีที่แล้ว +17

      ምን አለ ካፊር ሴቶች ጋር ባቀርቡ

    • @hawahawa1434
      @hawahawa1434 ปีที่แล้ว

      የጦሳ ዪቶብን ሸር አርግለት ወሬኛ ነህ እሽ

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ ปีที่แล้ว +287

    ሴት ልጂ የእድሜ ገደብ አላት አባቴ ሃብታም ብትሆኚ ነገ አይኖርም ትዳር እና ልጂ ግን የአላህ ስጦታ ናቸው ስለዚህ የሴቶች ተምሳሌት መሆን በትዳር ሲኖር ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +7

      ወንዶችም የዕድሜ ገደብ አለዉ ዘርህ ያረጃል ይሸራረፋል በአረጀ ዘር የተወለደ ልጆ ጤናማ አይሆንም ሰለዚህ ወንድ ልጆች እድሜያቸዉ 35 ዓመት ቢያንሰ መወለድ አለበት አርባ የመጨረሻ መሆን አለበት ገብቶሀል መወለዱን መወለድ ትችላለህ ግን የህፃኑ ጤንነት ጉዳት የመድረሱን ዕድል ያበዛዋል

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus ปีที่แล้ว

      ​@@ዋሰ😅😅😮

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny ปีที่แล้ว +36

      ጤንነት በአላህ እጅ ነዉ አርጅቶ ስለወለደ ህመምተኛ አይሆንም በወጣትነት ተወለዶ ጤነኛ አይሆንም ሁሉም በአላህ እጅ ስለሆነ

    • @12qzcch
      @12qzcch ปีที่แล้ว

      @@ዋሰ 😃

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +4

      @@Medinayesuf-ob4ny
      አለህ እኳ ሰዓት ሰጥቶሻል በሰዓትሸ ወለጂ በሸምግልና የወለደ በሸተኛ ይወልዳል አልኩኝ? ያልተፃፈ አታንብቢ የአላህንም ሰም በከንቱ አታንሺ እሱ ጭንቅላት ሰጥቶሻል ማሰብያ ሰዉን አታሳሰቺ አንቺ ከፈለግሸ በሸምግልና ወለጂ እኔ ግን ለሚሰማኝ ወንድም ቢሆን ከ35 ዓመት በፊት ወለድ አትወልድም የምጠቀመዉ የምጎዳዉ የለመም አላህ ያቃል ብለን እሳት ዉሰጥ አንገባም አላህ በቂ ግዜ ሰጥቶናል ለመወለድ ወለድ አትወልድም ሸምግለህ ከወለድክ በሸተኛ ልጅ የመወለድ ዕድልህ በጣም ከፍተኛ ነዉ ሁሉም ልጆች በሸተኛ ይሆናሉ አላልኩም ግን በሸተኛ የመሆን እደላቸዉ ከፍተኛ ነዉ ለምን የወንዴ ዘሩ ሰለሸመገለ አንዳንድ DNA ይሳሳታሉ አለቀ በሸተኛ ልጅ ይወለዳል

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u ปีที่แล้ว +170

    ትዳር የአላህ ስጦታ ነው አላህ ሀላሉን ይወፍቀን❤

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE ปีที่แล้ว +78

    ይቺን የምታነቡ በሙሉ በጣሪ ከክፉ ነገር
    ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +32

    ለሙ ጥፍቷ የሷ እራሷን በትዳር በመውለድ አላነፀችም ፍሲካ ናት ተምሳሌት የሴት እራሷን ተክታ ትዳሯን ይዛ ስኖር

    • @Alhamdulilah4368
      @Alhamdulilah4368 ปีที่แล้ว +4

      እሷ ሙሰሊም ናት

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v ปีที่แล้ว

      አገባች ሲሉአልነበርደ ልጂም አላት እያሉ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว +20

    ጭቀት ሀሳብ ስሌለለባት አታርጂም ትብላለች ትሰራለች ምቀኝነት የለባትም ለዛነው

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +13

    አንዳድ ሴቶች ግን ምቀኝነት ነው ወይስ አልገባኝም ምን አንጫጫችሁ በራሷ ሂወት ማግባት አለማግባት መውለድ አለመውለድ መብቷ ነው
    ሁሉም ከፈጣሪ ሲሰጥ ነው😳😳

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube ปีที่แล้ว +26

    ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ሁለታችሁም መልካም ሰወች ናቸው ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE ปีที่แล้ว +51

    መልካም ትዳር ለመዳም ቅመሞች

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +3

    *ለምለም ከማደንቃላት አንዱ እና ትልቁ ነገር ቤተሰቦችዋን ሰብስባ ቁምነገር ላይ እያበቃች ነው በዛላይ ጠንካራ የስራ ሰው ነች ትዳር ደግም የፈጣሪ ስጦታ ነው ሁሉንም አምላክ ሲፈቅደው ይሆናል*

  • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
    @አላህወኪል-ኈ7ዘ ปีที่แล้ว +14

    ለሙ የሴት ጀግና ብርቺ አንቺ የዋህ ነሽ አላህ የፈጠረሽም አምላክ ጥሎ አይጠልሽም ምኞትሽም ይሳካልሻል ❤️❤️❤️

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +23

    እረ ጉድ ስጋ አፈር ነዉ ሁሉም ከንቱ ዋናዉ ፈጣሪዉን እሚፈራሰዉ ነዉ ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን💚💛❤

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ ปีที่แล้ว +12

    አላህ በከፍታላይ ከፍታ ይጨምረልሽ ለሙ ቤተሰቡን ሚያከብር ወድቆ አይወዲቅም ማሜም በርታ አላህ የዚዲኩም ሚን ፈዲሎ ከአረብሀገር ሄደው ስኬታቸውን ሳይ እደራሴ ነው ደስ እሚለኝ

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ሀገሬ ስገባ እናቴን ካየሁ ቡሀላ ቀጥታ ወደ ለሙ ነዉ እምሄደዉ ከሷ ኮርስ ወስጄ እኔም ታታሪ እንድምሆን አልጠራጠርም ድሮ ጀምሬ ስደት እንዴነበረች አስቶ ነዉ እምከታተላት ጎበዝ ለስራዋ ክብር ያላት ልጅ ናት ማሻ አላህ የማሜ ተከታዎች ዱአ አድርጉልኝ እናቴ እንዳለችልኝ ሀገሬ ገብቸ የኔን ለዉጥ እንድታይልኝ እናት አለሜ

    • @monamona4720
      @monamona4720 ปีที่แล้ว +2

      😢😢አላህ ያሳካልሺ የኔ ውድ እድሜ ለእናቶች ያርብ❤❤

    • @fatuma1133
      @fatuma1133 ปีที่แล้ว

      @@monamona4720 አሚንንንን ያረብ ሁብየየየየየ ጄዛ ከላህ ኽይረን

    • @monamona4720
      @monamona4720 ปีที่แล้ว +1

      @@fatuma1133 ወያኪ የኔልዩ ወላሂ እኔ ራሱ የእናቴ ናፍቆት ሊደፋኝ ለኡሚ ለኔ ትለያለች ወሬ ያለሶ አይደምቅልኝም ❤❤❤❤❤

    • @fatuma1133
      @fatuma1133 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @መዳምየራሴምታት
    @መዳምየራሴምታት ปีที่แล้ว +3

    የተቢ ጎበዝ ነሽ ጀግናም ጭምር እናም እንደ እህትነት ምልሽ ነገር ቢኖር አግቢ ግድ ሃብታም አትበይ ዋናዉ የስራ ሰዉ ይሁን የአይምሮ ሃብትም ምርጫሽ ይሁን ብር ኖራቸዉ አይምሮዋቸዉ ድሃ የሖኑ አሉ እኛ ሴቶች እድሜያችን በጨመረ ቁጥር የመዉለጃ እድላችንም ይገፋብናል ስለዚህ ዉለጂ ልጅ የመሰለ ነገር ዬለም በተረፈ ያሠብሹ ያሣካልሽ።

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነሽ እኔ አሣቡ ያሣለፍኩት ህይወት መልኬን አጠፋው😊

  • @ethiojole
    @ethiojole ปีที่แล้ว +11

    ትዳር የአላህ ስጦታ ነው አላህ መልካም ትዳር ይስጥሽ ለሙ ለኛም አላህ መልካም ትዳር ይስጠን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +4

    ፀሎት አድርጊ አስራት በኩራት አውጪ ሁሉም በጊዜው ይሳካል አይዞሽ❤❤ ሁሉ በእርሱ

  • @ጌጥየወሎልጅ
    @ጌጥየወሎልጅ ปีที่แล้ว +37

    አግቢና ውለጂ ገዘብ ብቻደስታ አይሰጥም

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ ปีที่แล้ว +4

    ጅግና ነሽ እኛ ሀበሻ ስው ከሞት ብሀላ ነው እሚደቀው ትችያለሽ ጠንክሪ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ ปีที่แล้ว +1

    ለምየ የኔ ጠንካራ ታታሪ ጀግና ብርቱ ወላሂ ስለ አንች ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል በጣም ጠንካራ ልበቀና ልጅ አላህ ጥሩዉን ትዳር ይወፍቅሽ ጀግኒት ትለያለሽ ከ ዮትበሮች ለኔ አንደኛ ነሽ በርች ብዙ እንጠብቃለን ካንች❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +9

    ማግባት ከእቅድሽ ከጎልሽ ለመድረስ አይከለክልሽም እህቴ የሴት ልጅ እድሜ እደወንድ አይደለም

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 ปีที่แล้ว +5

    ከሰኬት በሰተ ጀረባ ጥሩ ባል ያሰፈልጋል አግቢ ገዘብ ሲበዛ ወደ ዚና ይመራል አተ ደግሞ አግባ ከዚህ በላይ ምን ልትሆን ነው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ ปีที่แล้ว +14

    ሁለት ላጤዎቺ አላህ ይዘዉጃቺሁ😢😢😢

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n ปีที่แล้ว +29

    ስራሺን የሚደግፍ ጥሩ ባል አላህ ይስጥሺ ጀግና ሴት ነሺ

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጥሽ እህቴ ለሙ 🥰

  • @narditube4378
    @narditube4378 ปีที่แล้ว +9

    ማሜ እጅግ ስርዓት ያለህ ጎበዝ ዩቱበር ነህ በርታ የጠፈህ ነው ለምን

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል የአዕምሮ ነፃነት ሁል ጊዜ ልጅ ነው እሚያስመስለው በነገራችን ላይ በጣም በታ ከምሰጣቸውና ከማከብራቸው ሰዎች አንዷ አንች ነሽ በጣም ጎበዝና ፖዘቲቭ ሰዉ ነሽ በቃ የሰውነት በህሪ ያለሽ ነሽ 🕯

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ለሙ ጎበዝ ልጅ ናት. አላህ. ጥሩ ትዳር ይውፍቅሽ. ማሜ ላንተም አላህ. ጥሩ ሚስት እንዳንተ ረጋ ያለች. ይውፍቅህ. ❤❤❤❤

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 ปีที่แล้ว +3

    ለምየ የሴት ጀግና ካረባገርገብቶወ ስቱው ስናከስ አችብቻነው ቤተሰቦችሽን ስታክብሪይ ሲያከብሩሽ ያየነው ከዚምበላይ አላህ ያሳካልሽ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 ปีที่แล้ว +3

    ለሙ እኮ ማርያምን ጀግና ነች ካደነቅሁላት ስራዎች አንዱና ትልቁ ብዙሰው እንዲለወጥ ያደረገችበት ነገር ❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว

      እንዴ ባለፈው አገባው ስትይ አነበረም እንዴ?
      ምልክቱ እንደውም ሁለት ቀለበት አደለም ድርብ ቀለበት ውድ ነው ስትይ አነበረም እንዴ??😢
      ትቢዬ ፈጣሪ የፈቀደውን ይስጥሽ❤❤

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ህዲያውን ይስጥሽ ያረብ ቆንጆ🤲🤲🤲🤲🤲🤍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +24

    ለሙ ጀግና ሴት ናት ከሙሄ ጋር ስለተገናኛችሁም ደስ ብሎኛል❤

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ ปีที่แล้ว +4

    ያሁለተቹሁም ያትደር ነገር የሰሲበኘል አለህ መልከም የሆነ ትደር ይወፊቀቹ ለሁለችንም❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ለሚ በርቺ ጎበዝ ጠካራ ልጅ ነሽ ለሴቶች ተምሳሌት በርቺ ማሜ ወድሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 ปีที่แล้ว +9

    ለምዬ የሴቶች ተምሳሌት 😊😊😊😊❤❤ማሜነት እኳን ደና መጣህ 😊

  • @rakuae7369
    @rakuae7369 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ ከመናገርክ በፊት አስተውል አላረጅሽም፣? ፊተትሽ አልተሸበሸም? ምንአይት ጥያቄ ነው

    • @LemlemBelete-u3k
      @LemlemBelete-u3k 11 หลายเดือนก่อน

      ዝፉቅ ነገር ነው

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam8626 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ለሚ ሁሉ አይወራም እኔም የወደድኩት ሁሉን አወራ ነበር አሁን ነው የገባኝ ውጤቱ ኪሣራ ነው

  • @tamerdubai9317
    @tamerdubai9317 ปีที่แล้ว +7

    ለሙየ ስወድሽ ወላሂ እዉነትሽነዉ ሀሳብ ጭቀት ነዉ የሚስረጀዉ እኔ 21አመቴ ግን ስታይ 5የወለደ እኮ እደኔ አላረጀም አይ ዱኒያ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 ปีที่แล้ว

      እራስሽን ጠብቂ ውዴ ለራስሽ ጊዜ ስጪ❤

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 ปีที่แล้ว

      @@semutimohamed8744 እሽ እህቴ ♥️♥️♥️

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ ปีที่แล้ว +1

      ማሬ።አትጨናነነቂ።።ግንበአሁኑሠአት።የማይጨነቅየለም።አብሺሪ

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 ปีที่แล้ว

      @@ወሎሀይቅይቶብ እሽ እህቴ ♥️♥️♥️

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ​@@tamerdubai9317
      እኔ ለብዙ ዘመን ዉጭ ኖሬ ነጮች እንዴት እሰከ 90 ዓመታቸዉ ቀጥ ብለዉ እንደሚኖሩ አይቻለሁኝ ሚሰጥሩ ብዙ ቢሆንም እሰፖርት አንደኛዉና ተቀዳሚ ነዉ ። በቀላሉ እሰፖርት መሰራት ትችያለሸ ወጣትነት ማለት ከ20 እሰከ 35 ነዉ በጣም አጭር ግዜ ነዉ በዚህ ግዜ እሰፖርት ሰርተሸ ጤናሸን ከጠበቅሸ ለሚቀጥለዉ እድሜሸ መሰረት ትጠያለሸ አይ እሰፖርት አልሰራም ብለሸ ወፍረት ከመጣ በሸታ እየጠራሸ መሆኑን አትርሺ ሩጫ፤ ዋና ወዘተ ሞክሩ ከዚያ ሱካር ጨዉ ጮማ ተይ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh ปีที่แล้ว +5

    ወሊይኩም ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ማሻ አላህ ለሚየ የሰው መውደድ አለሽ እናት አባትሽ መረቀወሻል አላህ ይጨመረልሽ 😘አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ ปีที่แล้ว +9

    ይቅርታ ለኔ ግን የሴቶቺ ምሳሌ የምላት ሴት በሰአት አግብታ ልጆቺ የወለዴቺና በስራዋም ጠካራ የሆነቺን ሴት ነዉ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว +1

      ትዳር ከሱቅ ሚገዛ አስመሰላችሁት ደሞስ ምን አገባችሁ

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ ปีที่แล้ว

      ​@@clickcell4333😂😂😂😂

    • @temosokarabo5803
      @temosokarabo5803 ปีที่แล้ว +1

      Hulum.begzew.yhonal.gobez.nat

    • @እናትሀገር-ኈ3መ
      @እናትሀገር-ኈ3መ ปีที่แล้ว

      @@clickcell4333 ላ ትክክለኛ ሰዉ ከሆሺ ትዳር አለ

    • @JemilaHamtha
      @JemilaHamtha ปีที่แล้ว +1

      እንኮን እንደሷ ታታር ሰነፍም ባል አታጣም እሷን እሟ የሚፈልጋት ብዙ ነው ነገር ግን የእሷ ወሳኔ ነው አግብ ወለጅ ሁሉም አሁን ካለሺበት ፅጋ በላይ ልጅች ናችው

  • @JAMilAEnderis-i5y
    @JAMilAEnderis-i5y ปีที่แล้ว +4

    በመልፋት አይደለም ለም እርዚቅ ወደፍጣርም መቅርብ አለብሺ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u ปีที่แล้ว +6

    የአውነት ጎበዝ ከማደንካቸው ሲቶች ኣንደዋ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ ปีที่แล้ว +2

    ለሙየ የትም ሂጅ ፈልጌ ነው የማይሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ከስደት ተመልሰሽ አገር መስራት እንደሚቻል በደንብ አይተናን

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia ปีที่แล้ว +13

    ትዳሪ የፈጣሪ ሰጦታነው❤❤❤

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 11 หลายเดือนก่อน

    ትዳር ስለፈለገ ብቻ አይገኝም አላህ ሲሰጥነውጅ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 ปีที่แล้ว +3

    አላገባችምደ ባለፋ ያገባች መሥሎኝ❤❤❤❤

  • @aminaJamal-w5m
    @aminaJamal-w5m ปีที่แล้ว +4

    ለሙ የኔ ጀግና እህት በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +19

    ለሙየ ስወዳት ወላሂ ❤

  • @Fratubef1ie3yx8y
    @Fratubef1ie3yx8y ปีที่แล้ว

    ለሙ ዉዴ ስወድሽ እኮ ጠንካራ ሴት ነሽ ምን ቢሰራ ያዋጣል ባሁን ሳአት🙏

  • @kkkk-t5l
    @kkkk-t5l ปีที่แล้ว +9

    ረሡል ሠለላ አሌሂም ወሠልም ወንድ ልጅ ሴት ልጅ አይመልከት ሴት ልጅ ወንድ ልጅ አይመልከት አሉ አንተ ግን ወፈርሽ ቀጠንሽ ትላለህ

    • @MalikaAbdalla-k8s
      @MalikaAbdalla-k8s 11 หลายเดือนก่อน

      ወላሒ እውነት ብለሻ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አለህ ጥሩ ትደር ይወፍቅሽ❤

  • @Cnf5ujceR8gf
    @Cnf5ujceR8gf ปีที่แล้ว +16

    ጀግና ነሽ የተቢ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ ปีที่แล้ว +2

    ለሙዬ የኔ ጀግና በርችልኝ ማሜ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdMd2-g7d
    @MdMd2-g7d ปีที่แล้ว +2

    ጉበዝ ናት መልካምነት ከቤተሰብ ይጀምራል

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว +5

    የሠውልጅ አኗኗሩን ነው ሚመሥለው የሰውልጅ ውበቱ አመጋገቡነው ሚወስነው የመዳም ቅመሞች ብሉ ለሙ ማሻአላህ ሰብራ ትበላለች አላህ ይጨምርላት ኡኡኡቴ እኔም መካሪ ሆሄ ለራሤ 50ኪሎ😂😂

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba ปีที่แล้ว +32

    የሴቶች ተምሳሌት አላለም 😅
    እኛ የነሳራ ሴቶች ተምሳሌዎቻችን አይዴሉም ።

    • @ሀሚ..2
      @ሀሚ..2 ปีที่แล้ว +4

      በዱንያዊ ጉዳይ ነው ያለው

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀ ሳህ

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba ปีที่แล้ว +13

      @@ሀሚ..2 በዱኒያ ላይ በሰራሽው ነው አኽራ ላይ የሚከፈልሽ በጭራሽ እነሱ ተምሳሌት ሊሆኑን አይችሉም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 ปีที่แล้ว

      ​@@SeBintBabaእና አንቺ ነሽ ተምሳሌት😂😂😂😂 ምቀኛ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትሌቹህ ማሜ ጋዜጠኛ ብቶን ያዋጣሀል ለምለም እንደህት ትምመክርሽ ቢኖር ለስውልጂ ገንዘብ አስፍላጊቢሆንም ባልና ልጆች ያስፍልጉሻል አግቢ በስአትሽ ሴትናሽ ሳአትሽ ይሄዳል መውለድ ያልፍሻል ገንዘብ ለቀማብቻ ዋጋ የለውም

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያከናውንልሽ ለሙ❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu ปีที่แล้ว +2

    ከለምለም በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ለሙዬ በርች

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 ปีที่แล้ว +6

    አላህ መልካም ባል ይወፍቅሽ❤😊

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +3

    ለሙቲ የኔ ንቁ በርቺልኝ የኔ ታታሪ ዉድድ😍😍😘

  • @محمخاحا
    @محمخاحا ปีที่แล้ว +2

    ለስራ ያለሽ ጥንካሬ እወድልሻለሁ ሴትልጅ በመጀመሪያ ሳታገባ ወደ አልጋ ከሄድሽለት የፈለገውን ካገኘ ጥባጥቤ ነው የሚጫወትብሽ ወንድ ልጅ እና አቺ አርባምጭ ሆዴ ሆዴ እያልሽ እሮጥሽለት ተጠቀቂ ለሌላ ጊዜ

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d ปีที่แล้ว +6

    እውነት እኔም የሳስባ ጉደይ ነው እስክ ዝርዝር አርጉ😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    ለሙ ጀግና ጠንካራ ሴት ሰለሆናየ በጣም በራሰ መተማመኗ ናው ወንድ የማትፍለገው

  • @ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት
    @ሽቱነኝየኡስሚየስኡድእናት ปีที่แล้ว +2

    ታዳ ከዚ ሐብትሽ ይበልጥ ልጆች ቢኖርሽ እዴት እደ ሚጣፍጥ ባየሽዉ

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 ปีที่แล้ว +27

    ሁለት ምርጥ ሰው ስወዳችሁ አቤት እርጋታችሁ

  • @مكيه_محمد-ع9ف
    @مكيه_محمد-ع9ف ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ተምሳሌትነሽ ለሙ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህማሻአላህ
    መሀመድ🎉🎉🎉ማማዩ🎉ጀዛክአላህ
    ለሙዬ🎉🎉የተንቢ🎉🎉ጀግና

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 ปีที่แล้ว +6

    የምር ለሚ ጀግና ነት የኔ የሴቶች ተምሳሌት💋💋🥰🥰🥰

  • @Eteteitube
    @Eteteitube ปีที่แล้ว +3

    ለሙዬ ጀግና ሴት ነሽ ግን አግቢና ውለጂ

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 ปีที่แล้ว +6

    ሁለታችንም ውድድ አንበሶች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🎈🎈❤️❤️

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +4

    ለሙ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ለምን እወድታለሁ የሴት ጀግና ነት❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +2

    ለምለም ከአረብ ሃገር ጀምሮ መልኳ አልተቀየረም ጥሩ መሆንዋን ከአሰሪዎችዋ ቤተሰቦችም ማወቅ ይቻላል በምንም ነገር ሳትታለል ሰርታ ሃገሯ ገብታ ለራስዋ ቤተሰብም አጥጋቢ ውጤት አሳይታለች የተዋጣ ትዳር ይስጣት ወልዳ ትሳም

  • @Lidu21
    @Lidu21 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂እስዋ የራስዋን ኑሮ አጣጥማ የጠገበች ሰው ናት ስለራሳቹ አስቡ ምን ቀራት ልጆች አላት

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 ปีที่แล้ว +11

    ባለፈዉ አላገባውም በለትዳር ሆኖ ተገኚ ከዛ ተለያየኝ ያለችሁ ሰለሰው ህይወት ምን አገባን ስንፈልግ ታግባ ስትፈልግ ቆሞ ትቅር ሆሆ

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +2

      አረ አይባልም ለምን ቆማ ትቀራለች ፈጣሪ ለሶ ያለዉ አለ

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 ปีที่แล้ว

      @@ሜላትጌታሁን ማን ቆማ ትቅር አለ ስትፈልግ ታግባ ካልፈለገች ቆማ ትቅር ነው ያልኩት ስለሰው ህይውት አይመለከተንም የራስችንን ህይወት ይበቃናል ለማየት

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 ปีที่แล้ว

    ለሙ የኔ መልካም ውድ አሏህ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አላይኩም ዎራማቱላህ ዎባራካቱ ማም ኡንካን በሰላም መጣህ ላሙዬ ጃግናናሽ አላ ጫምሮ ጫማምሮ ጡሩ ነገሪ ይዎፊቅሽ

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ አህለን ማሜ&ለሙ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ ปีที่แล้ว +6

    ለሙ ቅድብሽ መልክሽ ወሠደዉ

  • @seadatube9888
    @seadatube9888 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩምእራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ለሙየ በርቺ ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ መልካም ትደራይወፍቀን ቅምምችዬዬ❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    ጀግናነሺወላሒሠርቶእደመለወጥእሚያሥደሥትምንአለግን

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 ปีที่แล้ว

    ቁምነገር፡ተምብዬ፡ተመቸሽኝ
    ሚስጥርን፡በዚህንሰአትማውጣት፡ጥሩአይደለም

  • @DejavuoGUE-zv9ig
    @DejavuoGUE-zv9ig ปีที่แล้ว

    ማሜየ ያተ ድምም ማለት ውድድድድ ነው እማደርገው እደኔ ወድም ለምለምየም የሴት ጀግና ነሽ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 11 หลายเดือนก่อน

    የተቢ 💪💪💪👍👍👍ድነል ሙሥሊመን ይወፍቃት

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa ปีที่แล้ว +2

    የኔውድለሚየ በጣምእወድሽለሁ የኔ ውድ የኔጀግናየኔድብሽብሽ❤❤❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 ปีที่แล้ว +4

    ኢሻአላህ አላህይሣካልሽማማዬለሙ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว

    ❤❤የምወዳቸው ቤተሰቤ ትቢ ትብብራቸው ፍቅራቸው በጣም ያስቀናኛል❤❤❤ ኑሪልኝ❤❤

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 ปีที่แล้ว

    ተንቢ በተገኘችበት ቦታ ሁሉ እናይሻለን ለሙካ።

  • @KhadijaK-j8b
    @KhadijaK-j8b 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙ የኔ እህት ስልክሽን ፈለጋሎ

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 ปีที่แล้ว +7

    አላህ የሰከልሽ ❤❤❤

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃቹማሜ&ለሚ ምርጥሰው❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ለምሊ

  • @Amina-d2q8p
    @Amina-d2q8p 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍ጀግና ናት

  • @NaiemaNn-p9x
    @NaiemaNn-p9x ปีที่แล้ว +2

    የተቢ ጀግና ሴት ነሽ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว +7

    የተንቢ ጥንካሪዋን ቤተሠብ ወዳድነቷን አደንቅላታለሁ ግን በጣም ዉሸት አለባት ያሠላም

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ በጣም እራሳን በጣም ትክባለች

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd ปีที่แล้ว +1

      የምታወራው ወሬ ውሸት እና ጉራ ስለሚበዛበት ታደክማለች ሲሰሙዋት በራሱ

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว

      ​@@AlAlmas-xf6vwየሰባት እና የስምንት ልጆች ደመወዝ የምከፍል ሰው ነኝ ተርፎኝ😂😂😂😂ወይ ሀበሻ

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ ያ ሰላም አላለይም

  • @Fafimedia
    @Fafimedia ปีที่แล้ว +1

    ዋውለሙ ጀግና ጀግና ጀግና ማሜ እናመሠግናለን

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ ปีที่แล้ว +12

    ለቤትህ አድስ ነኝ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤