ሲከፋኝ ቪዲዮዉን ከፍቼ እፅናናለሁ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  วันที่ผ่านมา +12

    እንወዳችኋለን !
    ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
    Like , Share , Subscribe !!!!

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j วันที่ผ่านมา +2

      እኛም በእግዶችህ ስም እናመሰግናለን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AlefiaNasser-wi7qo
      @AlefiaNasser-wi7qo วันที่ผ่านมา +1

      Mashalah bawetsshw allah ytekalsh bedunyam beaheram sefi bet mchu hywet jenetul aelaa ywefksh ehe ssfew alkshe deae adrgelsh new enem haja alebgn duae adrgulgn

  • @heyuti
    @heyuti 2 วันที่ผ่านมา +31

    አሏህ እሚያውቅሺ እኛእማናውቅሺ እህታችን በዚህ ስራሺአሏህ የጀነትቤትይስራልሺ ያረብ

    • @hhgvfg8672
      @hhgvfg8672 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ ኸይር ስራዋን ይቀበላት ዱኒያ አኼራዋን ይክፈላት

    • @SamsungSamsung-cq5pc
      @SamsungSamsung-cq5pc วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤❤❤

    • @Hau-z8b
      @Hau-z8b วันที่ผ่านมา

      Ameen

  • @አመቱሏ
    @አመቱሏ 2 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግና ወድማችን ኢስማኢል ጀዛከሏሁ ኸይር ኑርልን

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እህቴ አስቀናሺኝ እንደዝህ ነውእንጅ ያልቻለዉን ሠው ማስደረግሺ አላህ መርጦሺነው ❤❤🎉🎉

  • @Zuzu-i8q
    @Zuzu-i8q 2 วันที่ผ่านมา +11

    ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ እሜ ኸድጃ አላህ ሀጃቸዉን ይቀበላቸዉ ጤናወትንም አፊያ ይመልስለወት😢😢😢

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 วันที่ผ่านมา +8

    Yallah may Allah grant her the highest place of jennah

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ እማማ ከድጃ ኡምራ መብሩክ ተቀበለላህ
    ያስደረግሻቸው እህታችን አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @MurshedaYdada
    @MurshedaYdada 2 วันที่ผ่านมา +6

    አሰላም አለይኩም የመጀመረያው ኘሮግራም አይቼው በጣምነው የተገረምኩት ሱብሀን አላህ አላህ እንዲምአይነት ባረአ አለው እውነተኛ ተወኩል ማሻላህ አላህ ለኛም ይስጠን

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ መብሩክ አልሃምዱሊላህ እናታችን አላህ ይቀብልሽ ያረብ የአላህ ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምራልሽ የኔ እናት ልጂታንም አላህ ይስጣት ያረብ አላህ አፋሽን ይመልስልሽ ያረብ የአላህ

  • @Saeed-i8q8b
    @Saeed-i8q8b 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሱበሀን አላህ እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ እናቴ አብሸሪ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ያ አላህ እኔንም ለደስታቸዉ ሰበብ አድርገኝ አክስተችን እንኳን ምኞትሽ ተሳካ 😊

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 2 วันที่ผ่านมา +3

    እማማ ከድጃ ከአባቴ ቀጥየ አስቤሽ ነበር ተቀድሜለሁ እህታችንን አላህ መልካም ስራዋን ይቀበላት

  • @بدريهالغامدي-ض3ج
    @بدريهالغامدي-ض3ج 2 วันที่ผ่านมา +12

    ማሸአላህ. እኔ ግን. አድጥያቄአለኝ. ተሸፋኝነኝ. አልሀምዱሊላሂ. ተሸፍነው ሳያቸው ። እቀናለሁኝ. እኔእራሴ. ለብሼአላህ. ይጨምርልሽ የኒእህት

    • @mekiymo
      @mekiymo 2 วันที่ผ่านมา

      አላህየጀነተፍርዶስዬወፍቅሽ

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ነኝ ወላሂ እግኮ እለብሳለሁ በሰው ላይ ታየው እቀናለሁ

    • @بدريهالغامدي-ض3ج
      @بدريهالغامدي-ض3ج 2 วันที่ผ่านมา

      @@mekiymo አሚን ያረብ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 2 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላህ የኔውዶቸ❤❤❤❤

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እቀናለሁ ወላሂ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን ጌታ ።
    ኢስላም ሰላም ነዉ ።
    በውስጡ ብዙ ኸይረኛ ባሪያዎች አሉህ።
    አላህ ለእናታችን ኸድጃ ከጎናቸው ያላችሁ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ አጅራችሁን በኸይር ስራ ይክፈላችሁ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 วันที่ผ่านมา +2

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ የኔ ቆንጆ እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ አላህ 😢😢😢😢😢አላህ ሆይ ምን ይሳንሀል ንኝ ነው ወላህ አላህ ሆይ ሀጅ ኡምራ ያርብ ሲልህድ ሙት እንዳይቀርመኝ ድአአድርግ ልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤ለአላህ ብይ እድችይው

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 วันที่ผ่านมา

    ማንም ሳያዉቅሽ ይሄን ትልቅ ነገር ያደረግሽ እህታችን ኸይር ጀዛሽን አላህ በአኼራ ይመንዳሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @doodialeanzi5970
    @doodialeanzi5970 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማንም የማያቅሽ እህታች አላህ አሄራም አዱንያ ያማረ የሰመረ ያርግልሽ እኛም ለማስደሰት አላህ ያብቃን ያረብብብብ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ደስ ሲል
    አላህ ኸይር ጀዛአችሁን ይክፈላችሁ
    ኢስማኢል እና እህታችን
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mkeya123
    @mkeya123 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አልሀምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይት አላህ ያሰደሰታቹው እማማ አላህ አፈያ እርጂም እድሜ ከኸይር ሁሉም ነገር አላህ ይሰጣቹው እሳቻው ያሰደሰታቹ አላህ ያሰደስታቹው ያርብ ❤❤❤

  • @FyHg-n4k
    @FyHg-n4k วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ የኔ እናት አሏህ ይቀበልሽ እህቴን አላህ ከይር ስራሽን ይቀበልሽ

  • @SeadaSireg
    @SeadaSireg 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህአሏህይቀበላችሁ እናታችን. ጀዛኪአሏህ ኸይርእህታችን

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ አላህ የያዘ ምን አጣ ጎበዝ እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃወት እናቴ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ ኒቃቢስቷ ጎበዝ አላህ ይገዝሽ ጀዛአኪላሁ ኸይራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ማማ ማሻአላህ እኳን ተሳካልሺ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @labeba3450
    @labeba3450 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአሏህየኔናትእንኳንደስአለወትአልሀምዱሊላ🎉🎉🎉

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 2 วันที่ผ่านมา +2

    Masha Allah wondemachen jzkl wokayiran ehetachen yalasabshewu yasabshewu hulum yasakalesh Allah ❤❤❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እደት ደስ ይላል እማማ ከድጃ አላህ ይቀበለዎት እናቴዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ደስ ያለሺ እህታችንም ጀዛኪ አላህከይር የልብሺ ይሙላልሺ

  • @SamirahazanSamira
    @SamirahazanSamira 2 วันที่ผ่านมา +1

    እማማ ደህና ነወት ወይ?ሰላየሆዋት ደስ ብሎኛል❤

  • @SameraDawd-e2i
    @SameraDawd-e2i วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሽ የኔ እናት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bintmahmud-y5k
    @Bintmahmud-y5k วันที่ผ่านมา

    አሏህ ድኒያ አሄራሽን ያሳምርልሽ ኡምራ ያስደርግሻ እህት አሏህ ያሽርወን እናታችን ኸዲጃ የኛ እንቁ

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 2 วันที่ผ่านมา +1

    Taqabalallah yena enat ❤❤❤ Masha Allah enkuwan dase Alen enkuwan dase alesh dase alenge❤❤❤❤

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እህታችን አንተም ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @Chck-p1c
    @Chck-p1c วันที่ผ่านมา

    አሏህ የኔናት ማሿ አሏህ ያረብ እህታችንንም አሏህ ያስደሳት አሏህ ይጠብቃት ያረብ🤲🥰

  • @fatiyaabdela3411
    @fatiyaabdela3411 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ደስታን ይጨምርላቹ

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሏሂ ቃልየለኝም እደትደስ እዳለኝ አሏህ ኸይርስራሽን ይቀበልሽ እህቴ

  • @saadas9954
    @saadas9954 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የኔ እናትዋ አላህ የአፊያውን ካባ ያላብስወት

  • @FatulaAli
    @FatulaAli วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ ባረከሏሁፊኪ

  • @SalihaTamama
    @SalihaTamama วันที่ผ่านมา

    MashaAlhaa MashaAlhaa SubanAhaa ALUBKUBARAA ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉MashaAlhaa ❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስስ አለሽ

  • @NaimaEdris
    @NaimaEdris 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mashallah enkan des alesh enatachen hedija lejetuam allah jezawan yekefelat betam des yelal alhamdulila alakulihal

  • @NajatDubai
    @NajatDubai 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸአላህ አላህይጨምርላት

  • @jemilahussen9006
    @jemilahussen9006 2 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah jezakumullah keyran 😢😢😢

  • @NejatAhmed-x9x
    @NejatAhmed-x9x วันที่ผ่านมา

    ሱብአላህ በጣም ደስ የሚለውአላህ ይቀበላችሁ ሁላችሁንም ያረብ

  • @hayuhayu9063
    @hayuhayu9063 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ታድላ አላህ ወፈጋት እህት

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ተባረክእረህማን

  • @jemalSaide
    @jemalSaide 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ አላኝ ስሜቴ ልክ እኔ አደረኩ ያክል ደስ ይላል አላህ ልጂቱን አላህ ያስደስታት

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ วันที่ผ่านมา

    አለህ ሁለቹም አለህ ከይር ጄዘቹን ይክፈለቹ ኢኘ የመነቅሽ ለአለህ ብለሽ ለነተሽች የሰከሽ እህቴ አለህ በጄነት ቤት ይስረልሽ የረብ የከለብየችን ሶለለሁ አለሂ ወሰልም ጎሮቤት የርግሽ የረብ ኤሄ እድልነት በአለህ መመረጥ ነው ሱበሀን አለህ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaeth9418
    @ethiopiaeth9418 วันที่ผ่านมา

    የአሏህ ጀዛቹሁ ይክፈላቹሁ

  • @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ
    @ሀዋዩቱብ-ዸ4ደ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ. ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j วันที่ผ่านมา

    _አላህን የቂን ሁነን ከለመነው ወላሂ አያሳፍረንም እናታችን ኸድጃ እንኳን እሚመኙትን አላህ ወፈቀዎት ያረብ ያረብ ኩን መአይ ያረብ ያረብ🤲_

  • @mukemilamdegbareshd125
    @mukemilamdegbareshd125 วันที่ผ่านมา

    Maashe allah enikiwani desi alesh allah yiqebelish yene enati allah afiya yarigishi

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ. እደምኞቱወት ሀፊዝ ያርገወት ያረብ. አብሽሩ እናታችን. ለምታቀረወ እህታችን አላህ . ኢህላሱን ይወፍቅሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናቴ❤❤🎉🎉😢😢

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 2 วันที่ผ่านมา

    Masha’Allah🎉❤🎉 tabarkAllah ❤🎉❤

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah subahaanallah Alhamdulillah Yaa rabbi Abbat enaten mamatachu sawu argan❤❤❤❤

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i วันที่ผ่านมา +1

    አላሁ አክበር ወሊላሂ ል ሀምድ

  • @MakyaAhmde
    @MakyaAhmde 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ኸይር ስራ ለሰራሽው

  • @LeylaBedru-k5o
    @LeylaBedru-k5o 2 วันที่ผ่านมา

    MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah WOW WOW WOW 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fateha-x4k
    @Fateha-x4k วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢😢🎉ማሻአላህ👍👍👍✅✅✅✅😊

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሊስ ቁረአን የምታቀራውን ልጂ ቁጥር

  • @rihanarashid1442
    @rihanarashid1442 วันที่ผ่านมา

    Mashaalh❤❤❤❤❤❤

  • @SameraDawd-e2i
    @SameraDawd-e2i วันที่ผ่านมา

    Allah yaa feyesh yen net 😢

  • @rihanarashid1442
    @rihanarashid1442 วันที่ผ่านมา

    Alhamdulilh ❤❤❤❤❤

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 2 วันที่ผ่านมา

    Afeyashen Allah yestesh yena enat

  • @shemsiyaadem1337
    @shemsiyaadem1337 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 2 วันที่ผ่านมา

    Masha allah ya allah enenim ke amsgangochu adergeng 😢

  • @Hነኚወሎየዋያዉምየቦረናል
    @Hነኚወሎየዋያዉምየቦረናል 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህአላህየሁላችንንምሀሳብያሳካልንያረብ

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j 2 วันที่ผ่านมา

    MashaAllaah 👍👍👍🎉

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 วันที่ผ่านมา

    ኡሚይ❤❤❤

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 2 วันที่ผ่านมา

    ያአሏህ እደትደስ ይላል

  • @sarahajjy8753
    @sarahajjy8753 2 วันที่ผ่านมา

    Mashalla Allah yihamerlhu

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 💐💐💐💐

  • @JimaaAbajifari
    @JimaaAbajifari 2 วันที่ผ่านมา

    Yena enat❤❤

  • @w6_ikran
    @w6_ikran 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SusususuM2m2am2
    @SusususuM2m2am2 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @MohsenAlshobbar
    @MohsenAlshobbar 2 วันที่ผ่านมา

    Masha.allah.alhamdulelah

  • @fbd1446
    @fbd1446 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህህህህ

  • @ሱረያሻፊ
    @ሱረያሻፊ 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 วันที่ผ่านมา

    ኣሰላሙ ኣለይኩም ወንድም እስማኤል ስልክ ቁጥርና ኣካውንታቸውን ቪድዮ ላይ ብታጋራ ሊረዱ የበለጠ ይሆናል ምን ይቀንስብሃል

  • @alyaalmheiri323
    @alyaalmheiri323 2 วันที่ผ่านมา

    አከውቶን😢❤

  • @SofiTube-q1v
    @SofiTube-q1v 2 วันที่ผ่านมา

    ወሏሂ አኔምበጣምነው አምፋልገውአሏህአዳገ ራልኝ ዱአአድርጉል😢

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y วันที่ผ่านมา

    ኢላሂ እኔም እናት አባቴ ማዘየር እፈልጋለሁ ድዋ አረጉልኝ

  • @zumraamusa3172
    @zumraamusa3172 2 วันที่ผ่านมา

    Masha Allha

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 2 วันที่ผ่านมา

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe allhe yakblhawe yarab ehthen jazklhe kayer allhe edemena tana yasthehe yarab ❤

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናቴውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 2 วันที่ผ่านมา

    መሻላህህ

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb วันที่ผ่านมา

    መሸአላ

  • @SemiraSemirakedir
    @SemiraSemirakedir 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስማኢል ቋቋ መማር ፈልጌ ነው ቁጥሩ ላክልኝ

  • @tebarektsegaye2330
    @tebarektsegaye2330 2 วันที่ผ่านมา

    Yene ennat Allah yikeblish

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา

    ክላሲካው ምንድነው?

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @Meky-d9l
    @Meky-d9l 2 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላ

  • @marmes868
    @marmes868 2 วันที่ผ่านมา

    Mashallah

  • @رحمه-ن2ظ
    @رحمه-ن2ظ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህህህህህ ደስሲል

  • @rozaahamdii636
    @rozaahamdii636 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍✅

  • @user-eq7zj5ko6c
    @user-eq7zj5ko6c 2 วันที่ผ่านมา

    እሥማኢል ግን ለምንድነው አንቺ እያልክ እምታወራው እኒህ እናትኮ በእድሜ ታላቅ ናቸው እኔ አንቺ እያልክ ሥታወራ ልቤ ድንግጥ ይላል

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 2 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ችግር አለው እበፊቱ ኢንተርቢ ላይ አንተ በለኝ ብላው ነው እናት አንቱ አትባልም ክብር በአንቱታ አይገለጽም የግል ሀሳብ ነው

    • @user-eq7zj5ko6c
      @user-eq7zj5ko6c 2 วันที่ผ่านมา

      @ሀስናሙሀመድ አወ አቃለሁ እያንዳዳችን ወላጅ እናትና አባቶቻችንን አንቱ አንልም ነገርግን የሌላ ሠው ወላጆች ከሆኑና በእድሜ ታላቅ ከሆኑ አንቱ ማለት ኢትጺያውይ ባህላችንነው

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q 2 วันที่ผ่านมา

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته