ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግና አላወቀህም በአሁኑ ግዜ ጎረቤቶች ጠንክረዋል ወንጄል ከተባበሩ ወንጄል ይጠፋል
እግዛቤር ይባርካቹሁ
በጣም እህት አለምአላህመልካምያሰራን
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
እባክህ ልጁንም ፀበል ብትወስደው በነፍሱ ይድናል ቢታሰር ግን በነፍሱም በሥጋውም ይሞታል ።ሌላም ይዞ ይሞታል።ምክንያቱም ሲያወራህ እርሱ ሳይሆን በርሱ ላይ ያደረ ጋኔን ነው የሚያወራ የነበረ ።እባክህ ልጁ ተሳስቷን ግን ቢያንስ በሰራው ወንጀል እየተቀጣ አእምሮው ተፀፅቶ እንዲመለስና ቢጠመቅ እባክህ ልጄ ።አንተም ለድሀ የምትደርስ ብልህ ልጅ ነህ ተባረክ
ኤጭ ምንም በሱ ላይ ድል ነገር የለም ። እራሱ ዱር**ዬ ሆኖ የገንዘብ ፍቅር ይዞት ነው
ሐብትዬ አንተኮ ያገር ሐብት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን በል
ባአሁኑ ዘመን ይሄ ጉዳይ የሁሉም አባት እናት የሁሉ ቤተሰብ ሰጋት ነወ በዉርሰ የሚመጣ ጣጣ ኑሩልን የእኞ ጀግኖች
Betam
በትክክል😢
ትትክክክለ😢😢😭😭😭😫😫😫
ሀብትሽ ዘርህ ይባረክ የአባትየውን ህይወት ጤና ንብረታቸውን ታድገሀል የኢትዮጵያ ጌታ ከፊትህ ይቁምልህ አክባሪህ ነኝ
😭😭😭😭😭
ወይ ጊዜ ወይ ፈጣሪ ወላድ የሚያለቅስበት መካን የሚስቅበት አሳዛኝ ትውልድ ።
😭😭😭
እኔ ደስ ይሚሉኝ ጥቆማ የሚያደርሱት ሰዎች ናቸው ተባረኩልን
አረባካችሁ ለዚህ ጀግና ላይክአርጉ የህዝብ ልጂ እባ ኣባሽ ኑርልን እየተጠነቀቅህ
ወንድሜ እግዝያብኤር ይጠብቅህ በጣም ጐበዝ እግዝያብኤር ለእንደዝህ አይነት የሴይጣን ስራ ለሚሰሩት ወንጀለኞች የላከህ መልክተኛ ነህ ተባረክ
💪💪💪💪💪💪💪
ሀብትሽ ተባረክ ፈጣሬ ጥላ ከለላ ይሁንህ በሄድክበት ፈጣሬ ይከተልህ ከክፋነገር ይጠብቅህ !! ልጁ የተባረከ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጀግና ሀብቴ እንወድህ አለን በተለይ ዘዴህ ይመቸናል በርታልን ሸር አርጉልቦና ይስጥህ ወድማችን አባት መከታ ነው😢😢😢😢
ዋው ይህ ወጣት ከጀግናችን ጋር በመሆን ላደረገው ነፍስ አድን ስራ ተባረክ! መልካም ስራችሁ ይቆያችሁ! ❤እናመሰግናለን
ሀብታሙ (single tube) ስለ እውነት ለድንቅ ስራዎችህ መግለጫ ቃላቶች ያጥሩኛል !! ከውጭ ሀገር ሆኜ ነው ሁሌ ስራዎችህንድንቅ ስራዎችህን የምከታተለው እና የሚደንቅ የክራይም ምርመራ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ምርጥ ኤክስፐርት ብቻም ሳትሆን ፀባይህ አቀራረብህ ጥንቃቄህ የአካል ጥንካሬህና ቀልጣፋነትህ እጅጉን ድንቅ ነው። በጣም እንወድሃለን እንኮራብሀለን !! በርታ ራስህንም ጠብቅ !!
ሀብቴ ቃላትየለኝም እንደኔ የምታደንቁ ላይክ ለጀግናው❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህጀግና ጀግና አተ እንዲህ ለተበደሉት ስለምትደርስ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
ሀብትዬ ምርጥ ሰው ያኑርልን የአጭበርባሪዎች መድሀኒት
ጀግና ወጣት ጎረቤት አለ ሰውዬው በታእምር ንብረታቸውን እተራዶው ማውረስህ ጎረቤት ልጅ ባይደርስላቸው ይገላቸዋል እድሜ ይስጠው ለጠቆምው
እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ያሳባቹሁቲን ሁሉ ያሳካላቹሁ አሜን በሉ😢😊😊
ጎረቤቶችን እ/ር ይባርካቸው ሀብቴ ጀግና ነህ❤❤
ጀግናአላህይጠብቅህወድማችን የውች ሀገራንአገላለፅክ እስከምገባ😂😂❤❤❤❤
እንደው ቃል አጠረኝ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
ሀብትሽ ጀግናው ወደ ኃላ ጥምዝዝ አርገህ ስታናዝዛቸው እንዴት እንደምታስደስተኝ ።ጀግና አይገልፅህም። እድሜና ጤና ከነክሩዎችህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይብዛ ጥቆማ ይስጥህው ልጅ ሀብትዬም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
ወደ ውጭ ብሎ ገባለት የጠቆማው ልጅ ጥሩ ስራ ነው ልናመሰግን ይገባሃል መልካም ሥራ ለራስ ነው።
ሀብትሽ ራስህን ጠብቅ አደራ ብቻህን አትሁን መድዬ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏እኖድሃለን 😍😍😍
ሀብቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነጠቋሚዉ ወንድሜ እንደናተ ያለውን ያብዛልን
ሀይ፣እንኳን፣ደህናመጣህ፣ጋዜጠኞች፣በሙሉ፣በርቱ፣
ወይ ሀብታሙ ያንተ ስልት ሲመችና ሲያስቅ ብልጥ ጀግና አላህ የሚወደዉን ይስጥህ
ቁዱስ ገብርኤል ያደንዝዝህ የተረገምክ
ተባረክ !ዘርህ ይባረክ! መድሀኒት ነህ! በርታ ጀግናው! ወጣቱ ልጅ ተባረክ! ባለ ፋርማሲውንና ጠንቋዩን እንዳትለቅ!
ሀብትሽ የኟ ጀግና ኑርልን👍💪ተባረኩ ጠቋሚዉም በጣም የተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ እግዚኦ ዘንድሮ ሰንት ጉድ ነዉ የሚያሳየን አቤቱ አባት ሆይ ቶሎ ና🙏
ሀብትዬ ሽልማትህ ነው ደስ የሚለኝ
ሀብትሽ የወንድ ማርከሻ የድሀ እንባ አባሺ በመሆንህ ክብር ይገባሀል ራስህን ሁሌም ጠብቅ "ያመፀኛው መቅጫ'' ለተበደሉ ወጌሻ
እዚኦኦኦኦ ዘንድሮ ያልወለድሽ የታደልሽ ነሽ በእውነት ክፉ ጄኔሬሽን
ሀብቴ አላህ ለአንተም እድሜይሰጥህ
ወንድሜ ሀብቴ ጌታ ይጠብቅህ ምን አይነት ዘመን ነው ግን ኡኡ የዘመኑ ክፈት አሁን አበቱን ገሎ ልሄድ ነው ወይኔ ጌታ ሆይ ማረን ማረን በጣም የሰዝናል 😢😢😢😭😭በገዘ አበት ለይ የግሩሜን ነገር አጠሩት እርዱት ልጁን አዲስ ራደር በመገኘቱ በጣ ደስ የለው👍👍👍
አንተ ዘዴየኛ አስለፍላፌ ሸልማቱ ዘብጤያ ነዉ ተበርቸ ሰላም በርታ
ሀብትሽ እንካን ደህና መጣህ ሀብትሽዬ አዘራርህን ስወደው ጀግና ወንድማችን ይሄም ልጅ ፈጣሪ ይባርከው አንተን የወለደች እናት ትባረክ ጀግና ጎረቤት ነህ ተባረክየሄ ወራዳ አባቱን ገሎ ይሄንን አጰያፊ ስራ ይድፋው አቦ ውነትሞ እውነተኛው ውጭ ላከው ሀብትሽዬ ተባረክ
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ጀግና ወንድሜ እመቤቴ ማርያም በእቅፏ ቲኑርህ እድሜ ይሶጥህ ምንም ቂላት የለኝም 🙏❤️❤️❤️❤️
ወንድማቸእን እንዳን ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን ወላጅ መከረኛን እንደዚህ ማድረግ የሰውን አውሬ ወሮ በላ greedy ግን እያደንክ ለህግ መስጠት ነው ዘመንህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ
ጀግና ጀግና አበትሸ ፈጣራ ዘመንክን ይባርከዉ
ሀፍትሽ የኛ ጅግና በርታ እና ወንድማችን ግሩሜ ሞተዋል የቴባለ ነበር አሀን ግን አልሞተም የቴባለ ነው እና የቴጋቴ ወንድማችን ውን አለ ድራስላቾ በናታቹ ነገም እናታ ዋሀስነት የለቹም ታጋገዙ በማርያም 🙏🙏😢😢😢
የታገተው ፡ ፖሊስ ፡ አድኖታል ፡ ዛሬ
የጉሩሜን ፡ ነገር ፡ እውነት ፡ ያድርገው ፡ ልቤ ፡ አሞታል ፡ በሱ ፡ ምክነያት
😢😢የግሩሜ ነገር መሞቱ ውሸት ያድርግልን😢😢😢
እባክህን ሀብትሽ በጋራ ሥሩ እየታገታችሁ ነው ብዙ ጠባቂ ይኑራችሁ ታማኝና ጠንቃቃ።።።።
ሀብታሙ እግዚአብሂር ይርዳህ ከክፉ ይጠብቃች አሜን❤❤❤❤❤
ጀግናው ወድማችን እሬስህን እየጠበክ በተረፈ ፈጣራ አብዝቶ ይጠብቅህ
መተተኞች አሳማተኞች ጠንቋይች ገብርኤል ከምድረ ገፅ አጥፋቸው ገሀነም ይክተታቹው ጓደኛው ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደግ ጥሩ ልጅ ነህ ይሄንን ፀበይህን አይቀይርብህ
ሕብተየ ጅገና ነህ አግዛብሄር ይትብቅሕ ❤️❤️❤❤🇪🇷🇪🇷
ምን ግዜ ላይ ደረስን ልጅ ባባቱ እንደዚህ ክፋት።ጌታ ሆይ ኣንተ ይቅር በለን ጥሩ ነገር እምንሰማበት ቀን ናፈቀን።ጋደኛዉ ግን ተባረክ።
ሀብትሽ ጀግናችን በረታ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ጥበቃውም ይብዛልህ ። አድናቂህ ቸ ጉቬራ ነኝ ከሀገረ ቬትናም ።
ኣንታ ጅግና ንውጹዓት ትበጽሕ ንዓኻ ዝወለደት ኣደ ብርኽቲ እያ ኣብዛ ምድሪ ከማኻ ይብዝሑ ሃብታሙ ጅግና እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
ወይ ዘንድሮ በጣም ያስፈራል የዘንድሮ ትውልድ ለውርስና ለገንዘብ ልባቸው የተደፈነ ፈጣሪ ልቦናይስጣችሁ
ሀብትዬ የኔ ጀግና የሰካራም ዛቻ ሌላውም ነያሰፈራራህ ❤❤❤
ለውነት የቆምክ ጀግና ተባረክ
አላህ ያግዛችሁ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ደስ የሚል ስራ ነው የሰራክ። ለንቴ ሽልማቴ እግዚአብሔር ይባርክህ። እድሜ እና ጤና ይስጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለብዙ ሰዎች ደርሶባቸዋል ጀግናው ወንድማችን በርታ
እረወላሂ እንደትየለው አሱሩን ውዉለዱኩ አቡይምቺህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ወጣት በርታልን ያንተ እይነት እዛኝ ጎረቤት ወጣት ያብዛልን
ሲንግል ብዙ በስሩ እረዳቶች ስላሉ ቢያንስ ላይክ ሼር እንተባበረው : አባቴን በጣም እወዳለሁ 😭😭
ሀብትዬ እንኳን በሰላም መጣህ የጀግኖች ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ቆፍጣና ራስንም ጠብቅ❤❤❤😊😊😊😊
የኔ ጀግናቺን አላህ ይጠብቅህ ወድማቺን እራስህን እየጠበቅህ ባሁን ባለንበት ግቂዉ በጣም ጀግኖቻቺን እማይሁን ዉስጥ ነዉየሉት ተማንም በላይ እራሳቺሁ ነጠብቁ በጣም በጥንቃቂ ታይሁን መጀን ነወ 😢ወድሜ በተረፈ አላህ ይጠብቅቺሁ🤲🐅🐅🙏🐅🐅🙏🐅🐅🐅
ነበሰ ነክ ነክ አፍታሙ ወንድ ጀግና ጋዜጤኛ❤❤
ሀፍትሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ኑርልን!!የጠቆመህ ልጅ ይባረክ !!በርቱልን
የጠቆመህ ልጂ ምረጥ ልጂ ነው የምረ ጎረቤት ለዝህ ግዜ ይጠቅማል አበሳ ልጂ ነው የምረ አድቀሃለሁ 👍
አንተም፣ ብሩክ፣ ስለሆንክ፣ ተባረክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አብትሽ የኛ ጀግና እግዛቢሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤ ጠቋሚውም ተባረክ የምር ማን እደዚህ የሚያድርግ ሰው የለም
አህለን ጀግናው. እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤ ምን አይነቱ ጨካኝ ነው ባአላህ. 😢😢😢😢😢. ይሄን መተት ሰው ሁላ አበላሸ 😢😢😢 አላህ. ይጠብቀን 😢❤❤❤
በዚህ ዘመን የተወለዱ ጌታ ይድረስላቸው ማርያምን በጣም ጨካኝ ናቸው ወይኔ ምነው ባሎለድኩኝ ምነው መዓን በሆንኩኝ ፈራሁኝ ልጆቸን ቁጭ ብለው በቃ አይሰሩም ብቻ ትውልዱ ጠፍቷል
ጠቋሚው የልጂ አዋቂ ተባረክ የሞላ እንጄራ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሀብትሽ አንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ እድሜና ጤና ከእንጀራ ይስጥህ የአምላክ ጥበቃ አይለይህ
ጀግናችን አተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይለምልም
ሃብትየ ጎቦዝ ደስ ብሎናል ተባረክ ኣብትየውን ህይወታቸው ተውሰካል።
ጎበዝ እራስህን ጠብቅ ጀግና ከጎንህ ሰዉ ጨምር እንዳንተ ጀግናዎችን እያጠቁ ስለሆነ ተጠንቀቅ
አላህ በሄዲክበት ሁሉ ይጠብቅህ ጀግናው ወንዲማችን
ሀብታሙ የምስኪኖች አባት የምስኪኖች ልጅ የምኪኖች ወድም ዘርክንእደባሀር አሾሀ ያብዛልን
❤❤❤ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ተባረክ!!!
ጠቅዋሚው፣ ❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉 ክብር ፣ከስው፣ በረከት ጥብቃ፣ ከፈጣሪ፣ አግኝ። ሀብትሽ፣ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
ጅግና ጋዘጠኛ ኣላህ ይጠብቅህ እነ ኤርትራዊ ነኝ
ብራቦ ሀብትሽ በወሰድከው እርምጃ በጣም ደስ ብሎኛል
ሃብትሸዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን እራሰክን ጠብቅ በጣም ብዙ ጀግኖቻችን እየታገቱብን ነውና
አግዚአብሀረር እድሜ ይሰጣችሁ ወንድሞቼ መረጃ የሰጡወንም የተጨነቀች ነፍሰ ነዉ ያተረፋችሁት
ሀብቲሽ ስወድህ ሞቸ ነው የምር የምታረካኝ ካሜራ አስጠፍተህ ስታትረከርከው ውድድድስ❤❤❤❤❤
የልቤን ነው የፅፍክለት እውነት ነው ወንድምአለም
ተባረክ እድሜህ ይርዘም ለተገፉ ደራሽ
የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን ለተጉድት ደራሺ እማ ፈቅር ድንግልማርያም ካአወሪወች አፈ ትታደግህ ቅድሳን መላይክት ከፈት ከመንገድህ ይቅደሙልህ በተቻለህ መጠን እራሥክን ጠብቅ ሰትወጣ ፀልየህ ሠግደህ እምነት ይዘህ ነው መውጣት ህዝባችን ሥጋ ለበሥ አጋንንት ሆኗል እንወደሀለን❤❤❤ እንደአንተ አይነቱን ሠው ያብዛልን ፈጣሪ
ይሂን ጀግና እንዴት እንደምወደው የእግዚአብሔር ጠበቂ አይለይህ አሜን❤
ውዳችንንንንንን ከሰማይ የተላካቹሁ ጋዜጠኞች ብሩክ ❤❤❤❤
ጀግና ጀግና ጀግና ነህ። ትልቅ ትምሕርት ነው የሰጠኸን።
አባ መላው ድንቅ ሰው የዘመኑ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
ሀብትሺ ጀግናው የህዝብ ልጅ አንበሳ ጥያቄህ ንጉግርህ ሰታወጣጣ ትግሰትህ ይገርማል እራሰህን ጠብቅ በርታ
መልካም ጎሮቤቶችና ውስጥ አዋቂ ጎደኞች ይኑሩ። ወንጀለኞችን አሳልፎ የሚሰጥ ትውልድ ይብዛልን። 🎉🎉🎉🎉
ሃብታሙ እራስክን እየጠብክ ምክንያቱ መታገት በስቷል ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤
የኔጅግና አደበተእርቱ ትግስተኛ ከጀግንነትጋ ሀብትሽወድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
እመቤቴ ን ፋዘር ያሳዝናሉ
እፍፍ። እንዳንተ ያለ ጀግና ያብዛልን አንጀትአርስ የጠቆመዉ ልጅ እግዛብሔ ይስጥህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሒርይስጥህ❤❤❤❤❤❤
ሀብቴ ሱሴ አንኳን ደህና መጣህ ጎበዝ አረጀም አጀሜ አና ጤና ጠንቃይንም አሰጠንቃዩንም አንጠባጥብልኘ
ሀብታሙ እድሜና ጤናይስጥህ አድናቂህነኘ
ውጪ ከመውጣት በፊት ግን የምትቀምሰው ነገር ይሆናል እሱም ምንድነው ጥጋብ ልብሽን ስለነፋው ትጠገረራክ አራዳ አራዳ አልሰራራትም😂😂😂😂😂😂😂 አብትሽ ወድማችን ጀግናችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ
ሀብትሽ ወንደርፉል ጀግና ነህ ተባረክልኝ
ማሻአላህ ስራህ ጥሩ ነዉ ግን ጠቆሚ ባይታይ ጥሩ ይመስለኛል
ህፍት የ አገራቺን ጃግና የምቱልት ❤️❤️🥰
ጀግና አላወቀህም በአሁኑ ግዜ ጎረቤቶች ጠንክረዋል ወንጄል ከተባበሩ ወንጄል ይጠፋል
እግዛቤር ይባርካቹሁ
በጣም እህት አለምአላህመልካምያሰራን
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
እባክህ ልጁንም ፀበል ብትወስደው በነፍሱ ይድናል ቢታሰር ግን በነፍሱም በሥጋውም ይሞታል ።ሌላም ይዞ ይሞታል።ምክንያቱም ሲያወራህ እርሱ ሳይሆን በርሱ ላይ ያደረ ጋኔን ነው የሚያወራ የነበረ ።እባክህ ልጁ ተሳስቷን ግን ቢያንስ በሰራው ወንጀል እየተቀጣ አእምሮው ተፀፅቶ እንዲመለስና ቢጠመቅ እባክህ ልጄ ።አንተም ለድሀ የምትደርስ ብልህ ልጅ ነህ ተባረክ
ኤጭ ምንም በሱ ላይ ድል ነገር የለም ። እራሱ ዱር**ዬ ሆኖ የገንዘብ ፍቅር ይዞት ነው
ሐብትዬ አንተኮ ያገር ሐብት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን በል
ባአሁኑ ዘመን ይሄ ጉዳይ የሁሉም አባት እናት የሁሉ ቤተሰብ ሰጋት ነወ በዉርሰ የሚመጣ ጣጣ ኑሩልን የእኞ ጀግኖች
Betam
በትክክል😢
ትትክክክለ😢😢😭😭😭😫😫😫
ሀብትሽ ዘርህ ይባረክ የአባትየውን ህይወት ጤና ንብረታቸውን ታድገሀል የኢትዮጵያ ጌታ ከፊትህ ይቁምልህ አክባሪህ ነኝ
😭😭😭😭😭
ወይ ጊዜ ወይ ፈጣሪ ወላድ የሚያለቅስበት መካን የሚስቅበት አሳዛኝ ትውልድ ።
😭😭😭
እኔ ደስ ይሚሉኝ ጥቆማ የሚያደርሱት ሰዎች ናቸው ተባረኩልን
አረባካችሁ ለዚህ ጀግና ላይክአርጉ የህዝብ ልጂ እባ ኣባሽ ኑርልን እየተጠነቀቅህ
ወንድሜ እግዝያብኤር ይጠብቅህ በጣም ጐበዝ እግዝያብኤር ለእንደዝህ አይነት የሴይጣን ስራ ለሚሰሩት ወንጀለኞች የላከህ መልክተኛ ነህ ተባረክ
💪💪💪💪💪💪💪
ሀብትሽ ተባረክ ፈጣሬ ጥላ ከለላ ይሁንህ በሄድክበት ፈጣሬ ይከተልህ
ከክፋነገር ይጠብቅህ !! ልጁ የተባረከ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
ጀግና ሀብቴ እንወድህ አለን በተለይ ዘዴህ ይመቸናል በርታልን ሸር አርጉ
ልቦና ይስጥህ ወድማችን አባት መከታ ነው😢😢😢😢
ዋው ይህ ወጣት ከጀግናችን ጋር በመሆን ላደረገው ነፍስ አድን ስራ ተባረክ! መልካም ስራችሁ ይቆያችሁ! ❤እናመሰግናለን
ሀብታሙ (single tube) ስለ እውነት ለድንቅ ስራዎችህ መግለጫ ቃላቶች ያጥሩኛል !! ከውጭ ሀገር ሆኜ ነው ሁሌ ስራዎችህን
ድንቅ ስራዎችህን የምከታተለው እና የሚደንቅ የክራይም ምርመራ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ምርጥ ኤክስፐርት ብቻም ሳትሆን ፀባይህ አቀራረብህ ጥንቃቄህ የአካል ጥንካሬህና ቀልጣፋነትህ እጅጉን ድንቅ ነው። በጣም እንወድሃለን እንኮራብሀለን !! በርታ ራስህንም ጠብቅ !!
ሀብቴ ቃላትየለኝም እንደኔ የምታደንቁ ላይክ ለጀግናው❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
ጀግና ጀግና አተ እንዲህ ለተበደሉት ስለምትደርስ
የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
ሀብትዬ ምርጥ ሰው ያኑርልን የአጭበርባሪዎች መድሀኒት
ጀግና ወጣት ጎረቤት አለ ሰውዬው በታእምር ንብረታቸውን እተራዶው ማውረስህ ጎረቤት ልጅ ባይደርስላቸው ይገላቸዋል እድሜ ይስጠው ለጠቆምው
እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ያሳባቹሁቲን ሁሉ ያሳካላቹሁ አሜን በሉ😢😊😊
ጎረቤቶችን እ/ር ይባርካቸው ሀብቴ ጀግና ነህ❤❤
ጀግናአላህይጠብቅህወድማችን የውች ሀገራንአገላለፅክ እስከምገባ😂😂❤❤❤❤
እንደው ቃል አጠረኝ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
ሀብትሽ ጀግናው ወደ ኃላ ጥምዝዝ አርገህ ስታናዝዛቸው እንዴት እንደምታስደስተኝ ።ጀግና አይገልፅህም። እድሜና ጤና ከነክሩዎችህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይብዛ ጥቆማ ይስጥህው ልጅ ሀብትዬም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
ወደ ውጭ ብሎ ገባለት የጠቆማው ልጅ ጥሩ ስራ ነው ልናመሰግን ይገባሃል መልካም ሥራ ለራስ ነው።
ሀብትሽ ራስህን ጠብቅ አደራ ብቻህን አትሁን መድዬ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏እኖድሃለን 😍😍😍
ሀብቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነጠቋሚዉ ወንድሜ እንደናተ ያለውን ያብዛልን
ሀይ፣እንኳን፣ደህናመጣህ፣ጋዜጠኞች፣በሙሉ፣በርቱ፣
ወይ ሀብታሙ ያንተ ስልት ሲመችና ሲያስቅ ብልጥ ጀግና አላህ የሚወደዉን ይስጥህ
ቁዱስ ገብርኤል ያደንዝዝህ የተረገምክ
ተባረክ !ዘርህ ይባረክ! መድሀኒት ነህ! በርታ ጀግናው! ወጣቱ ልጅ ተባረክ! ባለ ፋርማሲውንና ጠንቋዩን እንዳትለቅ!
ሀብትሽ የኟ ጀግና ኑርልን👍💪ተባረኩ ጠቋሚዉም በጣም የተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ እግዚኦ ዘንድሮ ሰንት ጉድ ነዉ የሚያሳየን አቤቱ አባት ሆይ ቶሎ ና🙏
ሀብትዬ ሽልማትህ ነው ደስ የሚለኝ
ሀብትሽ የወንድ ማርከሻ የድሀ እንባ አባሺ በመሆንህ ክብር ይገባሀል ራስህን ሁሌም ጠብቅ "ያመፀኛው መቅጫ'' ለተበደሉ ወጌሻ
እዚኦኦኦኦ ዘንድሮ ያልወለድሽ የታደልሽ ነሽ በእውነት ክፉ ጄኔሬሽን
ሀብቴ አላህ ለአንተም እድሜይሰጥህ
ወንድሜ ሀብቴ ጌታ ይጠብቅህ ምን አይነት ዘመን ነው ግን ኡኡ የዘመኑ ክፈት አሁን አበቱን ገሎ ልሄድ ነው ወይኔ ጌታ ሆይ ማረን
ማረን በጣም የሰዝናል 😢😢😢😭😭በገዘ አበት ለይ የግሩሜን ነገር አጠሩት እርዱት ልጁን አዲስ ራደር በመገኘቱ በጣ ደስ የለው👍👍👍
አንተ ዘዴየኛ አስለፍላፌ
ሸልማቱ ዘብጤያ ነዉ ተበርቸ ሰላም
በርታ
ሀብትሽ እንካን ደህና መጣህ ሀብትሽዬ አዘራርህን ስወደው ጀግና ወንድማችን ይሄም ልጅ ፈጣሪ ይባርከው አንተን የወለደች እናት ትባረክ ጀግና ጎረቤት ነህ ተባረክየሄ ወራዳ አባቱን ገሎ ይሄንን አጰያፊ ስራ ይድፋው አቦ ውነትሞ እውነተኛው ውጭ ላከው ሀብትሽዬ ተባረክ
ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ጀግና ወንድሜ እመቤቴ ማርያም በእቅፏ ቲኑርህ እድሜ ይሶጥህ ምንም ቂላት የለኝም 🙏❤️❤️❤️❤️
ወንድማቸእን እንዳን ያሉትን ጀግኖች ያብዛልን ወላጅ መከረኛን እንደዚህ ማድረግ የሰውን አውሬ ወሮ በላ greedy ግን እያደንክ ለህግ መስጠት ነው ዘመንህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ
ጀግና ጀግና አበትሸ ፈጣራ ዘመንክን ይባርከዉ
ሀፍትሽ የኛ ጅግና በርታ እና ወንድማችን ግሩሜ ሞተዋል የቴባለ ነበር አሀን ግን አልሞተም የቴባለ ነው እና የቴጋቴ ወንድማችን ውን አለ ድራስላቾ በናታቹ ነገም እናታ ዋሀስነት የለቹም ታጋገዙ በማርያም 🙏🙏😢😢😢
የታገተው ፡ ፖሊስ ፡ አድኖታል ፡ ዛሬ
የጉሩሜን ፡ ነገር ፡ እውነት ፡ ያድርገው ፡ ልቤ ፡ አሞታል ፡ በሱ ፡ ምክነያት
😢😢የግሩሜ ነገር መሞቱ ውሸት ያድርግልን😢😢😢
እባክህን ሀብትሽ በጋራ ሥሩ እየታገታችሁ ነው ብዙ ጠባቂ ይኑራችሁ ታማኝና ጠንቃቃ።።።።
ሀብታሙ እግዚአብሂር ይርዳህ ከክፉ ይጠብቃች አሜን❤❤❤❤❤
ጀግናው ወድማችን እሬስህን እየጠበክ በተረፈ ፈጣራ አብዝቶ ይጠብቅህ
መተተኞች አሳማተኞች ጠንቋይች ገብርኤል ከምድረ ገፅ አጥፋቸው ገሀነም ይክተታቹው ጓደኛው ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደግ ጥሩ ልጅ ነህ ይሄንን ፀበይህን አይቀይርብህ
ሕብተየ ጅገና ነህ አግዛብሄር ይትብቅሕ ❤️❤️❤❤🇪🇷🇪🇷
ምን ግዜ ላይ ደረስን ልጅ ባባቱ እንደዚህ ክፋት።ጌታ ሆይ ኣንተ ይቅር በለን ጥሩ ነገር እምንሰማበት ቀን ናፈቀን።ጋደኛዉ ግን ተባረክ።
ሀብትሽ ጀግናችን በረታ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ጥበቃውም ይብዛልህ ። አድናቂህ ቸ ጉቬራ ነኝ ከሀገረ ቬትናም ።
ኣንታ ጅግና ንውጹዓት ትበጽሕ ንዓኻ ዝወለደት ኣደ ብርኽቲ እያ ኣብዛ ምድሪ ከማኻ ይብዝሑ ሃብታሙ ጅግና እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
ወይ ዘንድሮ በጣም ያስፈራል የዘንድሮ ትውልድ ለውርስና ለገንዘብ ልባቸው የተደፈነ ፈጣሪ ልቦናይስጣችሁ
ሀብትዬ የኔ ጀግና የሰካራም ዛቻ ሌላውም ነያሰፈራራህ ❤❤❤
ለውነት የቆምክ ጀግና ተባረክ
አላህ ያግዛችሁ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ደስ የሚል ስራ ነው የሰራክ። ለንቴ ሽልማቴ እግዚአብሔር ይባርክህ። እድሜ እና ጤና ይስጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለብዙ ሰዎች ደርሶባቸዋል ጀግናው ወንድማችን በርታ
እረወላሂ እንደትየለው አሱሩን ውዉለዱኩ አቡይምቺህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ወጣት በርታልን ያንተ እይነት እዛኝ ጎረቤት ወጣት ያብዛልን
ሲንግል ብዙ በስሩ እረዳቶች ስላሉ ቢያንስ ላይክ ሼር እንተባበረው : አባቴን በጣም እወዳለሁ 😭😭
ሀብትዬ እንኳን በሰላም መጣህ የጀግኖች ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ቆፍጣና ራስንም ጠብቅ❤❤❤😊😊😊😊
የኔ ጀግናቺን አላህ ይጠብቅህ ወድማቺን እራስህን እየጠበቅህ ባሁን ባለንበት ግቂዉ በጣም ጀግኖቻቺን እማይሁን ዉስጥ ነዉየሉት ተማንም በላይ እራሳቺሁ ነጠብቁ በጣም በጥንቃቂ ታይሁን መጀን ነወ 😢ወድሜ በተረፈ አላህ ይጠብቅቺሁ🤲🐅🐅🙏🐅🐅🙏🐅🐅🐅
ነበሰ ነክ ነክ አፍታሙ ወንድ ጀግና ጋዜጤኛ❤❤
ሀፍትሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ኑርልን!!የጠቆመህ ልጅ ይባረክ !!በርቱልን
የጠቆመህ ልጂ ምረጥ ልጂ ነው የምረ ጎረቤት ለዝህ ግዜ ይጠቅማል አበሳ ልጂ ነው የምረ አድቀሃለሁ 👍
አንተም፣ ብሩክ፣ ስለሆንክ፣
ተባረክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አብትሽ የኛ ጀግና እግዛቢሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤ ጠቋሚውም ተባረክ የምር ማን እደዚህ የሚያድርግ ሰው የለም
አህለን ጀግናው. እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤ ምን አይነቱ ጨካኝ ነው ባአላህ. 😢😢😢😢😢. ይሄን መተት ሰው ሁላ አበላሸ 😢😢😢 አላህ. ይጠብቀን 😢❤❤❤
በዚህ ዘመን የተወለዱ ጌታ ይድረስላቸው ማርያምን በጣም ጨካኝ ናቸው ወይኔ ምነው ባሎለድኩኝ ምነው መዓን በሆንኩኝ ፈራሁኝ ልጆቸን ቁጭ ብለው በቃ አይሰሩም ብቻ ትውልዱ ጠፍቷል
ጠቋሚው የልጂ አዋቂ ተባረክ የሞላ እንጄራ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሀብትሽ አንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ እድሜና ጤና ከእንጀራ ይስጥህ የአምላክ ጥበቃ አይለይህ
ጀግናችን አተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይለምልም
ሃብትየ ጎቦዝ ደስ ብሎናል ተባረክ ኣብትየውን ህይወታቸው ተውሰካል።
ጎበዝ እራስህን ጠብቅ ጀግና ከጎንህ ሰዉ ጨምር እንዳንተ ጀግናዎችን እያጠቁ ስለሆነ ተጠንቀቅ
አላህ በሄዲክበት ሁሉ ይጠብቅህ ጀግናው ወንዲማችን
ሀብታሙ የምስኪኖች አባት የምስኪኖች ልጅ የምኪኖች ወድም ዘርክንእደባሀር አሾሀ ያብዛልን
❤❤❤ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ተባረክ!!!
ጠቅዋሚው፣ ❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉 ክብር ፣ከስው፣ በረከት ጥብቃ፣
ከፈጣሪ፣ አግኝ።
ሀብትሽ፣ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉