ክራውን ምንድነው? ለምን ያስፈልግል? የትኛው ይሻላል? / what is Dental Crown??/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ ስሜ ዘላለም ቦጋለ እባላለው፡፡ የምኖረው በዳላስ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት በጥርስ ህክምና ሞያ ውስጥ በማገልገል ላይ አገኛለው፡፡ በቅድሚያ አንኳን ወደ ቢ ኤንድ ቢ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ አያልኩ በዚህ ቻናል በቀጣይነት በጥርስ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ የሚያተኩሩ ርዕሶች በማንሳት ጠቃሚ እና ትህምርታዊ መረጃዎችን ወደ እናንተ አቀርባለው፡፡ ስለምትከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩ ቻናሌን ሰብስክራይብ፤ ላይክ፤ ታግ፤ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዣችኋለው፡፡

ความคิดเห็น • 115