የታዋቂው አሜሪካዊ ሰባኪና መሰሎቹ የሞራል ውድቀት የፍፃሜ ዘመንን አመላካች ነው ተባለ። በሃገራችንስ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules หลายเดือนก่อน +46

    የህይወት ቃል የሆነውን ወንጌል ለሰዎች መናገር ከምንም በላይ በዚህ ዘመን ያስፈልጋል😢😢😢😢

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha หลายเดือนก่อน +49

    ጌታ ኢየሱስ እስከ ፍፃሜ ፀንተን በመቆም ስራችንን የምንሰራው ሰው ያድርገን

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 หลายเดือนก่อน

      Amen!

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal หลายเดือนก่อน +34

    ያድናል ብቻውን ኢየሱስ

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen amen

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน +22

    ብሩካን ናችሁ ወንድማችን ብስራት በአንተ ስለሚገለጠዉ የጌታችን ፀጋ ይክበር

  • @andualem8542
    @andualem8542 หลายเดือนก่อน +22

    ማራናታ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያማረ ያርግልን

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጴንጤ እንዲ ነው እኮ ፓስተር ስለ ብር እና ዝና ብቻ ነው ሚሰብኩን።
    በርቱ

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 หลายเดือนก่อน +6

    በአገልጋዮች ውድቀት እኔ አፌን አልከፍትም🤐🤐🤐። ከዛ ይልቅ በእግዚአብሔር ፊትለ አገልጋዮቻችን ልንጸልይላችው ያስፈልጋል ምክንያቱም ሰው በኃይሉ አይበረታምና !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 หลายเดือนก่อน +13

    ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይሁን🔥🔥🔥

  • @GoodNewsWithMeda
    @GoodNewsWithMeda หลายเดือนก่อน +8

    የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
    ,,,ማራናታ ጌታ ሆይ ና,,

    • @meron7563
      @meron7563 17 วันที่ผ่านมา

      ምስኪን ሊፈርድልህ ?ነው ሊፈርድብህ?እንዲመጣ የፈለከው ?በቃ ልክ ንፁህ ምንም አይነት ሀጥያት ሠርቶ እንደማያውቅ ሰው" ና"ስትሉ የሠፈርህ ልጅ አስመሰልከው።ንስሀ ገብተሀል?ከሠው ጋር ፀብ የለህም? የወሰድከውን መልሠሀል ?የበደልከውን ሠው በይቅርታ ተመልሠሀል?ቂም በሰው ላይ አልያዝክም?አልተሣደብክም?ሠውን ሀሜት አላማህም?አልዞመትክም?ዝሙት።በቲንሹ ከዚ ውስጥ ስንቱን መለስክ?እስቲ ራስህን ጠይቅ?ሠው በባህሪው ፍፁም አይደለም ይሳሳታል ንስሀ ገብተን በፆም በፀሎት በስግደት መጠበቅ እንጂ" ና "እረረረ እፈሩ እንዳይፈረድብን።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna หลายเดือนก่อน +10

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 หลายเดือนก่อน +7

    ኡኡፍፍፍ አቤቱ መንፈስ ቅድስ አንቃን አጊዜን ሁልጊዜ ነቅተን እንድንጠብቅ እርዳን
    ወንድሜ ብስራት ጌታ ይባርክህ🙏

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስን የሚጠላ የተረገመ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን🙏❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 หลายเดือนก่อน +6

    የኢየሱስን አዳኘነት እንድንመሰክር ጌታ የርዳን ፤ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ!!

  • @LidaZuwde
    @LidaZuwde หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሌኝ ቃሮ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ShewaBb
    @ShewaBb 15 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek tsega ybzalh

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 หลายเดือนก่อน +3

    ወንጌሎ እየተናገረ ያለ ዘመን የመጨረሻው ዘመን ነው ስለዚህ በንሰ እንጠብቅ ወንድሞቼና እህቶቼ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደጅ ነው 😢✅📖🙏

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk หลายเดือนก่อน +5

    Tebarklg❤❤❤❤❤

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ይሄንን አገልግሎት በትጋት ስለሚታገለግሉ።

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 หลายเดือนก่อน +2

    ጠላት የወንጌል አርበኞችን በድህነት እየተበቀላቸው መሆኑን ነቅተን ለድጋፍ መረባረብ አለብን ❤❤❤

    • @maranata1484
      @maranata1484 หลายเดือนก่อน +1

      Kibrachew bemitefaw sayhon lezelalem ke EGZIABER Zend NW. Yemaytefa yemayzg leba mayserkew.

  • @biniamketema5627
    @biniamketema5627 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @MetiTerfasa-sx6vc
    @MetiTerfasa-sx6vc หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አሜን ኢየሱስ በክብር ይመጣል አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ በዚህ መጨረሻ ዘመን ለአንተጨክኔን በቃል ጸንተን ቆመን የመንግሥት ተካፋዮች እንድ ሆን
    አድርገን🙏🙏🙏

  • @samuelkebede4881
    @samuelkebede4881 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ብስራት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @ሜቲ
    @ሜቲ หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ብስራት እና ሁላችሁም አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ገንዘብ ምንጩ ያልታወቀ በየቤቱም አለ የምንቀርበውን ሰው እናስታውል።ዘመኑ የመጨረሻው ነውና አይናችን ከፍተን እንይ።ገንዘብ ብቻ የሚሰብኩትን ከባድ ነው።በላብህ ወዝ ትበላለህ የሚለውን ትተው በአቋራጭ ለመክበር ሲሮጡ ከአታላዩ ሰይጣን መገናኘት አይቀርም።

  • @AselefGebremedhin
    @AselefGebremedhin หลายเดือนก่อน +1

    ወድም. ብሰራትእንዱሁ አጋሮቾህ የትጋታችሁንም ብድራት እ/ር ይክፈላችሁ ሰለ ራአዕዩ ተባረክ ጨምሮ አይንህን ይክፈትልህ አሜን

  • @rutaTesfe
    @rutaTesfe หลายเดือนก่อน +1

    Best description ever wow
    Praise lord Jesus!!!
    Hallelujah ❤🎉🎉😊

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ህይ 🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @AriamFissehaye
    @AriamFissehaye หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarkih ,hulem selemtanekan .tanks God almighty and bless you.

  • @firewargaw1987
    @firewargaw1987 หลายเดือนก่อน +1

    Let God bless your everlasting❤❤❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....Eyesus yadinal yitadegimal....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A. N .B....Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን
    ወንድማችን ብስራት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mogestilahun3363
    @mogestilahun3363 หลายเดือนก่อน +6

    i appreciate most of your work! Please check first if the picture is real before you make news, it might mislead many people. it looks like a photo shop or AI.
    Thank you for your ministry!

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/Zc-C0uz3sEk/w-d-xo.htmlsi=QhSsS9MZBUd4--rQ

    • @jesussaves1474
      @jesussaves1474 หลายเดือนก่อน

      This also my comment
      I appreciate your program
      But
      በሚዲያ የተነገረው ታሪክ እንዳለ ሆኖ
      TD jeks ,ddi አጠገብ ተኝቶ የሚያሳየው እንኳን የለጠፍከው ፎቶ እውነተኛ አይመስለኝም ?
      በፎቶ ሾፕ የተሰራ ይመስላል
      ፎቶው እውነት ካልሆነ በፎቶ ሾፕ (ተቀናብሮ) የተሰራውን ፎቶ መለጠፍ።
      ከምታገለግለው የእውነት ወንጌል ጋር ይጋጫል ።
      እና ብታነሳው ወንድሜ ብስራት ።
      ከምታገለግለው የወንጌል አገል

  • @AtinafuAsefa
    @AtinafuAsefa หลายเดือนก่อน

    ፀጋው ይብዛልን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @tibletstekle995
    @tibletstekle995 หลายเดือนก่อน +1

    Brother geta Eysus yebarkhe kemchewim gezew derswal ,betam betam kirbe new wengle meskere ,yemele vision aychalew bezhe sament ,semaye betam tezegajetwal enenka ebakachu

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን👏👏🙏

  • @sariyegeta
    @sariyegeta หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ❤❤❤❤ የእግዚአብሕረሸ ሰዉ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarek bertu Geta yebarekachu

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di หลายเดือนก่อน +3

    Tebarek wendimnet ❤Maranata ❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና❤🙌

  • @Zelalem-m8w
    @Zelalem-m8w หลายเดือนก่อน

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አባ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 หลายเดือนก่อน +3

    Maranata ✝️ 🙌 ♥️

  • @bereketberigelaye3126
    @bereketberigelaye3126 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @EtuyeEthioyoutube
    @EtuyeEthioyoutube หลายเดือนก่อน +1

    Amen marenata geta hoyi tolo na

  • @genetdiriba5679
    @genetdiriba5679 หลายเดือนก่อน +3

    Ameeeeeen

  • @MasaratAbarateAbate
    @MasaratAbarateAbate หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን 🙏😢😢

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 18 วันที่ผ่านมา

    I mean, hallelujah🙌🙌🙌❤❤❤

  • @yordanoszalemyordanoszalem
    @yordanoszalemyordanoszalem 15 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 หลายเดือนก่อน

    አሜን፣ጌታ እየሰሱስ ሆይ ቶሎ ና
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga หลายเดือนก่อน

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Simbacatjl7zh
    @Simbacatjl7zh หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek geta yesus tolo ymetal

  • @AbayLema-s3o
    @AbayLema-s3o หลายเดือนก่อน +1

    Egzihber slemiwdn betalaqochachn yinagernal😢😢😢😢

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen geta Eyesus hoy telona 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👌💯

  • @AdissabMade
    @AdissabMade 19 วันที่ผ่านมา

    marnata Geta Hoy Tolo Na Amen

  • @genettezera3373
    @genettezera3373 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ብስራትዬ!!!!!

  • @helenyohannes4863
    @helenyohannes4863 20 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉Amen

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ

  • @Tshegawolde
    @Tshegawolde หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረኩ

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna หลายเดือนก่อน

    አሜን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በጣም መነቃቅያ ፕሮግራም ነው

  • @DakBuch
    @DakBuch หลายเดือนก่อน

    ብስሬ ዋጋህ በጌታ ዘንድ እጅግ የላቀ ነው ስለዚህ ደስ ይበልህ እንወድሃለን ጌታም ይወድሓል ከበፊቱ ይልቅ አሁን ነገሮች ግልጽ በግልጽ በአደባባይ መጥቶአል ስለሆነም ትንሽ ስዓት አሉን ያለችንንም ወርቅ በእሳት ዉስጥ እንደምትፈተን ተፈታትነን የሚንአልፈበት ግዜ ላይ ደሪሰናልና ቃሉ እንደምል ዝምብሎ እነ ክርሰቲያን ነኝ ብሎ መዋሸት የለም የክርስቲያን እምነትና ትግስት በዝህ ይታወቃል የተባለው ላይ ደርሰናልና ክረስቲያኖች ከበፊቱ ይልቅ አብስቶ መጸለይና ወደ ቅዱስ ቃሉ መጠጋት አማራጭ የለለው ምረጫ ነው እላለሁ አመሰግናለሁ።🎉😢😢

  • @bereket-gj3cw
    @bereket-gj3cw หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @tigistudinku6986
    @tigistudinku6986 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @alemneshgebreselassiehaile8929
    @alemneshgebreselassiehaile8929 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarkln

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 หลายเดือนก่อน +1

    Geta eyesus yibarekh tsgawn yabzalh ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት ዝማሬ ተባረኩ

  • @friyewmariam7193
    @friyewmariam7193 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @demetulu1970
    @demetulu1970 หลายเดือนก่อน +3

    Maranata❤❤❤

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 หลายเดือนก่อน +1

    🙏!!! Gbu!

  • @eskedartilahun947
    @eskedartilahun947 22 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @berhanezeragaber6255
    @berhanezeragaber6255 26 วันที่ผ่านมา

    Amlak ybarcach🙏🙏🙏

  • @mulugataamen316
    @mulugataamen316 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Jesus

  • @temesgenachiso5899
    @temesgenachiso5899 หลายเดือนก่อน +1

    Stay blessed in Jesus Name

  • @solomonf1336
    @solomonf1336 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you brother Bisrat!

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 21 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ተባረክ ዉድ ብሥራት

  • @ghailu31yahoo
    @ghailu31yahoo หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you 🙏🙏

  • @richsonbrian4276
    @richsonbrian4276 20 วันที่ผ่านมา

    Âméñ Âméñ Hallelujah 🙏

  • @TebirhTewelde
    @TebirhTewelde หลายเดือนก่อน +2

    Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፡ ወንድማችን።

  • @Zekarias-ms2mr
    @Zekarias-ms2mr หลายเดือนก่อน

    God bless you and your partener.

  • @WeynshetTekle-x6l
    @WeynshetTekle-x6l หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @AtinafuLafebo
    @AtinafuLafebo หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏 that's my always question ⁉️

  • @aberaertiro4649
    @aberaertiro4649 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @yodittekie4177
    @yodittekie4177 หลายเดือนก่อน +1

    GBU more 🙏❤

  • @dinberutadesse1255
    @dinberutadesse1255 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @YaredHaile-j9v
    @YaredHaile-j9v หลายเดือนก่อน +3

    Maranata

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarku❤

  • @Gemenashow1
    @Gemenashow1 หลายเดือนก่อน

    AMEN JESUS COMING ✝️

  • @aidademoz3304
    @aidademoz3304 24 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarkachu 🙏 🙏 🙏

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @mekdestafesedinige7836
    @mekdestafesedinige7836 หลายเดือนก่อน +1

    ማራናታ ❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n หลายเดือนก่อน +1

    Maranahta

  • @AbrahamKamiso
    @AbrahamKamiso 21 วันที่ผ่านมา

    አየሱስ ያድናል

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኞች አገልጋዮች ዓላማቸው እውነተኛ ወንጌ መስበክ እንጂ የብልፅግና መንገድ ን መስበክ አይደለም ;;ሲጀመር የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች ስለቅድስና አያስተምሩም ምእመኑ እንዳያመልጣቸው ሲሉ