ከ ጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ ይህንን ወረቀት እንዳትረሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • ከጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ ይህንን ወረቀት እንዳትረሱ

ความคิดเห็น • 18

  • @EMBETAMBACWE
    @EMBETAMBACWE 22 วันที่ผ่านมา

    Awo lke nse

  • @user-wv8yy1hf7t
    @user-wv8yy1hf7t หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመስገን ጆርዳንን ልለቅ አንድ ወር ቀረኝ

  • @Tsi-w21
    @Tsi-w21 หลายเดือนก่อน +2

    የያዝሽው ወረቀት እኮ እነሡ ጋር እንጂ እኛ ጋር አይቀመጥም ደሞ እኔ እራሡ የዚህን አገር ቢሮ ስም አላቀም ጉድ እኮ ነው ልሄድ ስል አስብበታለው እንጂ

    • @Legna27
      @Legna27 หลายเดือนก่อน

      ሠዎችም አላቸው ሠራተኛ ጋርም አለ ተመሳሳይ ወረቀት ነው

    • @Tsi-w21
      @Tsi-w21 หลายเดือนก่อน

      @@Legna27 እኔ ማስታውሠው ኤርፖርት ላይ ከእነ ፓስፖርታችን እንደተቀበሉን ነው ከዛው ውጪ አይቼው አላቅም ፓስፖርቴም ለብቻው ነው የተቀመጠው ምነም አይነት ወረቀት የለም እኮ ውዴ

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tsi-w21አትጨ ና ነቂ እህቴ ለሰዎቹ ነው የተሰጣችሁ ጥቅም የለውም

    • @Tsi-w21
      @Tsi-w21 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ውዴ

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን እህቴ

  • @mimi-cs4xz
    @mimi-cs4xz หลายเดือนก่อน

    እኔ አለኝ አስቀምጫለው

  • @Samira-fj4wz
    @Samira-fj4wz หลายเดือนก่อน +2

    እስክበውስኝአውረኝ

  • @NefesaMohammed
    @NefesaMohammed 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምንም አለቅ የከበቢዉን ሲም የለሁት ጆርደን

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 หลายเดือนก่อน

    ጥየዋለሑእኔ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 หลายเดือนก่อน

    እኔም አላሠሩም ማሬ

  • @Samira-fj4wz
    @Samira-fj4wz หลายเดือนก่อน

    ምዲነውወርቀቱ

    • @Legna27
      @Legna27 หลายเดือนก่อน

      የስራ ውል ነው መብትና ግዴታ ከኢትዮጵያ ቢሮ ነው የሚሠጥ 😊

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ይሄ ዎረቀት ሰራተኛ እና አሰርይ ሲጣሉ ውል ለማሳየት እንጅ ሌላ ጥቅም የለውም ሌላ የሚጠቅም መረጃ ስጭ ዝባዝንኬ አታውሩ ደክሞና ል ​@@Legna27