Your program provides very good, valuable and timely lessons. Both of you have adequate and relevant information on issues you choose for the program. However, I feel you need to be more organized and focused; there is sometimes jumping around (touching upon many issues but not comprehensive) You need to be focused. For example, talking about hypertension, you briefly tell us causes, symptoms and treatments and which food items are beneficial for fighting the disease and which ones are dangerous, etc. Dr. Abeba's presentation of current research based findings are also very vital.
Jut give time for the interviewee so as to listen and capture the message properly.Things are becoming messy to learn.As an interviewer, you may know the issue but you are expected to bridge and facilitate the agenda
እባክሽ ክብርት ጋዜጠኛ ብዙ የምታውቂው ነገር ቢኖርም ለጋበዝሻቸው እንግዳ የመመለሱን ዕድል ብትለቂላቸው ።አመሠግናለሁ።
ጋዜጠኛ ጠያቂም አይደለችም የፕሮግራሙ አወጋጅና ጠቃሚ ምክሮችን የምታቀርብ ራሷም ክብርት ዶክተር ነች
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ሰውየው በደንብ እንዲያስረዳ ግን አልሆነም።
ነገር ግን ጋዜጠኛዋ ጠያቂም መላሽም ሆነች እና ሰውየው ሀሳቡን መጨረስ አልቻለም።
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
እህታችን ጠያቂ እስከሆነች ድረስ ማስጨረስ ተገቢ ነዉ። ኣለበለዚያ ግን ሃሳቡን መበታተን ይሆናል።
ዶር ተረጋጊ ወይ አባራሪ ወይ አዳምጭ ሐሳቡን አትበትኝበት
እሷም ሀኪም ነች
የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እናተሁለት ትምርትነው ያስተማራችሁት በአለምም በመፈስም ተባረኩ መልካም ትምርት ሰውእደቤቱ ነው
ጠያቂ እኮ መጠየቅ እና እዉቀትን ማሳለጥ ነዉ እህቴ ተጠያቂዉ መሰማት አለበት
She is a professional and needs to modify his answers
she is dr too
@@hanageremew1994 what ever we have to listen the guest
@@TayeTilahun-y7z
The problem somebody can’t listen clearly if both of them are speaking spontaneously.
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
ጠያቂ ነች መላሺ😊አልገባኝም ሲስተር ተርጋጊ
ጥያቄ እና መልስ አይደለም ውይይት ነው እሷም ባለሙያ መሰለችኝ
አባቴ ዶክተር ነች
በጣም ትክል ትምህርት ነው የምታስተላልፎት ለህዝቡ በርቱ።
በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከነቤተሰቦቻችሑ
በብዙ ነገር እያገዛችሁን ነው ከሁሉም በላይ ጤና ነው ጤና ከአለ እድሜ አለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ በርቱልን
በጣም ጥሩ ነው ግን ዶ/እን አታስጨርሽውም ችኮላሽን ቅንሽው ትንሽ እረጋበይ ስለትምህርቱ እናመሰግናለን
የሚገርም ውይይት አዳመጥኩ በጣም ጎበዝ ናችሁ
የተሰጡትን ኮሜንቶች አይቻለሁ እንደተባለው ለተጠያቂው ዶክተር ያለውን እውቀት እንዲያካፍል በቂግዜ ቢያገኝ መልካም ነው እጅግ የማደንቀው ግን ጠያቂዋ እህቴ የህመሙ ተጠቂ እንደመሆኔ የምታነሳቸው ጥያቄዎች ጠቅመውኛል አከብራችዋለሁ
ጠያቂወም ዶክተር ነች ግን እንግዳ ካቀረብች ግን እድሉን ብትተውላቸው መልካም ነው
እባክሽ አስጨርሺው በጣም ነው የሚያስጠላው ማንን እንስማ?...............ወይ እሱ ጠያቂ ይሁን
የሚያቀርቡት ፕሮግራም ለኛ በሚያመች መንገድ በመወያየትና መጠቀስ ያለባቸውን ነገሮች በተሰጣቸው ሰአት አብቃቅቶ ለማቅረብና ግልጽ ለማድረግ አየሞከረች ለእኛ ለማድረስ የምትሞክር ብቁ የሆነች ባለሙያ ነች። እዚህ ጋር ጠያቂ እና ተጠያቂ የለም ሁለቱም አቅራቢዎች ናቸው።
ትቸኩላለች ልምድ እስክታገኝ ለጊዜው ግን እንደ ስዩም ተሾመ ጫት የምትደፍር ይመስላል ካልተናገረች አታውቅም የምትባል ይመስላታል
የምን ጥያቄ ነው የምታወሩት ሁለቱም ባለሞያ ናቸው እኮ ትምህርት ነው
በእጅጉ ምስጋና ይገባችኋል በእውነቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።
እናመሰግናለን በርቱ፣ መሰረታወ ዊ የጤና ት/ት የተዘነጋ ቅድመ መከላል ነው።
ጠያቂ እባክሽ ሀሳቡን አሰጨር ሽው አለዚያ እንግዳ መጋበዝ ለምን አስፈለገ
በጣም እናመስግናለን ቀጥሉበት
በጣም ጥሩ ነው በረቱልን
ዋው በጣም አሪፍና አሰተማሪ ጠቃሚ የሆነ ትምህርቶች ን ሰለምታሳውቁን እጂግ በጣም እናመሠግናለን በማይሰለች ጣፍጭ በሆነ አንደበት ነው ያሰተማራችሁን ክበሩልን
ጋዜጠኛዋ በጣም ትቸኩላለች
ተረጋጊ ና ወይ ጠያቂ ሁኚወይ መላሽሁኚ
ማነው እንግዳው ?
የጀመረውን አስጨርሽው ....
በተቻለ መጠን እድሉን እንዲያብራ እድሉን ሽጪው እባክሽ !!
አመሰግናለሁ !
ሁለቱም አዘጋጆች ናቸው እኮ እንግዳ ዩለውም እዚህጋ
ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ኢትዮጵያ መጥቼ በጨረፍታ ሳየው ወደድኩት በጣም አስተማሪ ነው አሁንም ውጭ ሆኜ እከታተላለሁ በርቱ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው::
wow wow thank you so mich 🙏🙏
ጥሩ አቀራረብ ነው፣ ጠያቂዋም አግባብነት ባለው መንገድ ነው ጣልቃ እየገባች ያለችው፣ የተሟሟቀ ውይይት መሆኑን ዝግጅቱን Natural ያደርገዋል፣ ዶክተሩም እያደነቃት ነው ውይይቱን ያጧጧፉት፣ አፍጦ አንድ ሰው ከመስማት አሳታፊ መሆኑ አይረብሽም። አኔን ብቻ ስሙኝ የሚል ሰው አይመቸኝም።
መልካም ተብሏል
Ereee? Endezi ayinet interview yelem. Esuwa becha teyika erasuwa yemetmelesebet! Beyetegnaw ye interview heg new lek yehonechiw? Weyis chefen degaf new???
ጠያቂና ተጠያቂ አይታወቁም።
እህቴ በጣም አሪፊ ውይይትናው ዶክቶሪ እናማሳግናሌን ቡዙ እንጣብቃሌን ቃጭን ሆናን ባንዴት ያመጣ ግፊት በምን ይጣፋል❤❤
ካየሁበት ውጤት ዋግምት መሰራት
I am happy to follow your very nice explanation. Thank you very much
አሰልቺ ጠያቂ ነሽ
ፕሮግራሙን ረበሽው
ዳይሬክተር ሰምተሀል
ደሞም በቲቪ ይሁን ዩቱይብ ላይ ኤዲት አድርጎ ማሰጠር ያስፈልጋል ተደማጭ ለመሆን
ኤዲተር ሰምተሀል
,አነችዬ ያስተምርበት እስቲ ምንም እንዲናገር አልፈቀድሺለትም እኮ ምን አይነት ነሺ እኔ እኮ ልሰማው አልቻልኩም እረ እባክሺ አረጋጊው ጥያቄሽን ከጠየቅሺ በኋለ እሰኪ ዝም ብለሺ አዳምጭ እኛም እናዳምጥበት ምን አይነቷ ነች ዶክተር እባክህን በሌላ ኘሮግራም እባክህን ናልን እና አስተምረን
ተጋግዛችሁ ገለጻ መስጠታችሁ ወድጄዋለሁ። ቀጥሉበት።
ውይ ምን አለ ብትረጋጊ ብታዳምጪ ጣልቃ እየገባሽ ግራ አጋባሽን
አመሰግናለሁ ተምሬበታለሁ ይባርካችሁ
ጠያቂ እባክሽዐአዳምጭ ያንችም ጥሩ ነው ግን ለተጠያቂው የመመለሻ ጊዜ ሰጭ
በበጣም ደስ ይላል ዶክተር እኔ መደሀኒት እየወሠኩ ነበር መዳን ከተቻለ እማ አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤🎉🎉
ዶ/ር በጠም እናማሰግናለን
አትሻሚ
እህታችን ቅንጆ ና ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነዉ
አንቺ እንግዳ ጋብዘሽ እንግዳዉ እንዲናገር እድል አልሰጠሹዉም በማሀል እንግድዉን አቋሮጠሽ ሁሉንም መናገር ትፈልጊያለሽ ፍላጐትሽ ይሄ ከሆነ እንግዳ አትጋብዧ እዉቀቱ ካለሽ አንቺዉ ጨርሺዉ::
Eswam Doctor nat Ekul yawiru min chigir alew
እየጠየቅሽ ከመመለስ ይልቅ መስማት ትክክለኛ መረጃን ለማስተላለፍ ይጠቅማል ለወደፊቱ ደረጃ በደረጃ መጠየቅን እና ማዳመጥን አዳብሪ በተረፈ ስለስጥችሁን መረጃ እናመስግናለን
ቀጭንም ሆኖ ስኳርና ግፊት ያለባቸው ብዙሰዎች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ቤተሰብ ጥሩ ምክር ነው
Dr betam new yemnamsegenew ❤❤
ይችን ጠባብ ሰአት ጠያቄ አሰጨነቀቻት ለስለስስስስስ እናመሰግናለን
እኔ የምለው ! ጠያቂወቹ እራሳቼው ጠይቀው እራሳቼው ለማብራራት ይሞክራሉ :: ይገርማል !
በጣም ጥሩነው ከናተ የተማርኩትን በዚህ በጽጌ ፆም አሞክረዋለሁ
እሺ😊
ተባረኪ
እባክሽ አስጨርሽው እንዴት እናዳምጥ
ጎበዝ ነሽ ዶክተርዬ
Thank you docs
መልካም ነው ሐሳብሽ
ግን ዶክተሩ እንደጀረው ቢጨርሰው።
ዶክተር ሰላም ላንቺ ይሁን ግን ማነው አንግዳ አንቺ ነሽ አሳቸው አልገባኝም ጠይቀሽ ያብራሩልን አናመሰግናለን
ውይይት ነው እንዴ አልገባኝም??????
Thanks bless you.
What is your advise to reduce high blood pressure?
Good professional match. One Compensate the gaps of the other.
ጥሩ ነው እህቴ አጀማመርሽ ጥሩ ነው።በርች ዶ/ርም ማብራሪያ እንድሰጥ እድሉን በስፍት ብትሰጭው የበለጠ ጥሩ ይሆናል ።ለፕሮግራማችሁ ሌላው ደም ግፍት ገና እየጀመረው ያለ ሰው ወይም ያለበት ማር መብላት ያባብሳል እንዴ
ዕውቀት ያሸንፋል በርቱ ተበራቱ
ጠያቂ ናት ተጠያቂ , ትገርማለች
ሁለተኛው ጥያቄዬ ደግሞ እንግዳ የጋበዝሻቸው, እንዲመለከቱሽ ነው ወይስ, ያላቸውን እውቀት እንዲያካፍሉን?
ዶ/ር ለምን ከጠየቅሽ በኋላ ፀጥ ብለሽ አዳምጪ እኛም በደንብ እናዳምጥበት አትረብሺን ወይም ፕሮግራምሽን ለሌላ አቅራቢ ሰው አስተላልፊው
ዶክተር አበባ እርስዎ ጠየቂ ይመስሉኛልና ዶክተሩን ብንሰማው አብራው ባያወሩ? ኮሜንትን ይመልከቱ ይህን ብዙዎች ፅፈዋልና
ፕሮራሙን ወድጄው ጠላውት ባንቺ ፍጥነትና ስርዐት አልባ ሆንሽ ለምን ጋበዝሺው ታዲያ ላታናግሪው አቋርጬ ተውኩት ችግሩ ነበረቤኝ እንዳልረዳ አረግሺኝ
ሰላም ዶክተር ደም ግፊት እና ብዛት ልዩነት ምድነው
ቃለ መጠይቅ ነው ማለቱን ትተሽ ውይይት እናደርጋለን ብትይ ፕሮግራምሽን ጥሩ ያደርገዋል ዶክተሩ መናገር አልቻሉም መገን ቋሚ ተስላፊው እንዴት ሆኖ ይሆን ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጤና ጉዳይ ላይ! ሐኪም ሆና እስከዛሬ እንዲህ ዓይነት ውይይት ይዛ በቴሌቪዥን የመጣች ዶ/ር አበባ ቀደምት ናት፡፡ የተለማመድነው የቃለመጠይቅ አይነት ዘወትር ጠያቂ ዝም ብሎ ማድመጥ ነው፡፡ ይህ ሌላ ዓይነት የውይይት ዘዴ ነው፡፡ ከሁለቱም በደንብ አድምጡ፡፡ እኛ ጥሩ አድማጭ መሆን አለብን፡፡ እነሱ ጠያቂ እና ተጠያቂ ሳይሆኑ በርብርብ እየተረዳዱ ማስረዳት ነው የያዙት፡፡
በህክምናውም ልህቀቷ ከፍ ያለ ነው። ለኛ በተቻለ ብዙ ነገርን ይዛ ከተለያዩ ባለሙያዎች ጋር አብረው በመወያየት ሰው ሊያነሳቸው ይችላል ከሚለው ሃሳብ ጀምሮ ለብዙ ነገር ግንዛቤ እንድናገኝ እየረዳችን ያለች ባሙያ ነች።
በተደጋጋሚ ስለ አስተናጋጅዋ እየቀረበ ያለው አስተያየት በበኩሌ አልቀበለውም ፤ በጣም ነው የተስማማኝ በእውቀት ነው ጣልቃ የምትገባው።
ካካበተችው የሞያ ልምድ ተነስታ ትጠይቃለች መልስ ሰጭው ያልጠቀሰው ሲኖር እንዲያብራራ ታደርገዋለች ስለዚህ ጥያቄው ሞያዊ ጥያቄ ወይም ሞያዊ ውይይት ሊባል ይችላል ሰለዚህ ለአድማጭ ግንዛቤ ቆንጆ አቀራረብ ነው።
እባክሺን ዶ/ር ያስተምሩን አንቺ ጠያቂ አንቺው መላሺ ሆንሺ እኮ
እጅግ ጠቃሚና ህብረተሰብ አገልጋይ ፣ በጥልቅ ዕዉቀት በደረጀ ባለሞያ የሚሰጥን ጠቃሚ ምክር ከመስማት የሚበልጥ ነገር ምን ፣ እንጠቀምበት ! ምስጋና ።
አህቴ የሙያ ደረጃሽን ባላውቀውም ለሱ እኮ ምንም አላሶራሽውም እኮ
እሷም ዶክተር ነች እና ፕሮግራሙ የጠያቂ እና የተጠያቂ ሳይሆን የውይይት ነው። እሷ ከህክምናው አንጻር እሱ ደግሞ ከስነምግብ አንጻር።
Your program provides very good, valuable and timely lessons. Both of you have adequate and relevant information on issues you choose for the program. However, I feel you need to be more organized and focused; there is sometimes jumping around (touching upon many issues but not comprehensive) You need to be focused. For example, talking about hypertension, you briefly tell us causes, symptoms and treatments and which food items are beneficial for fighting the disease and which ones are dangerous, etc. Dr. Abeba's presentation of current research based findings are also very vital.
ዶክተሩ ይናገር አሥጨርሽው አታቋርጪው ወንዶች ትምህርታቸውይገባል አይረሠምና አባክሽን እንከታተለው ሙያው ቢኖርሽም አዳማጭ ሁኝ እባከሽን እሱን አንስማ ተረጋጊ
Betam Tzebarkyalesh Zimm Bilesh Mesmat Alebsh.
ኢንተርቪ እያደረገ ያለው ማነው ጠያቂውም መልስ ሰጭውም አንችው ሆንሽ እኮ ለዶክተሩ እድል ስጭው
እሷም ዶክተር ነች😂
Yes Dr you are right
በጣም ጥሩ ነው ዶ/ር ችኮላ አለብሽ ፕሊስ ቀንሺ ባክሽ
Docter semonun gifit deme betam chemro neber erasen angeten eyeyazeg metegat alchalkum chnklate ende kuselll new menkat alchlm honom betam aktog hikmna hedkug gulcos setug medhanit setug testekakel gin ahunm chnklate tekikil adelm yamega lelaw sekwar alebg insulin ewegalew lelm tiroyd esum ale min tmekeregalh
Please reduce the interruptions of the guest speaker. It makes it difficult to follow what answers the doctor is conveying .
ጤና ይሰጣቹ
የሚከለከሉት የአመጋገብ አይነት ምን ምን ነቸው
Docteru anchi nesh weyrs seweye?
ጠቃውና ተበያቂው ተምታታብን እበክሽን ኦድሉን ለዶክተሩ ሰጭልን አንቺ ጥያቄ ብቻ አቅረቢ
እንግዳ ጋብዘሽ እራስሽ የእንግዳሽን ቦታ ትይዣለሽ ግዜ ብትሰጪ ለእንግዶችሽ በተረፈ አንቺንም ለብቻሽ ብናገኝሽ በብዙ መንገድ ታገለግይናለሽ :: ይመችሽ 🕊🙏🏽🏃🏾♂️
አላህ ይጠብቅቹህ
Enamesegenalen doketer
እባክሽ እህቴ ከፊት እየቀደምሽ አታቋርጪው ዶክተሩን እንስማና በርእሱ ላይ ቁምነገር እንጨብጥ
Proud of you guys 👏
ዶክተር እንዴት ናችሁ ።
የሠውነት ክብደደትን እንዴት መቀነስ ይቻላል ?
""ማንኮራፋትን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
የባላ ሙያዎች ውይይት ነው
ስወያዩ እኛ እንማራለን ።❤❤
ጠያቂው ማነው ተጠያውስ?
እኔ ኡረጉዝ ነኚ ግን አለብሽ አሉኚ ምን ማድረግ አለብኚ ንጋሩኚ😢
ጓቦዝ ነሸ በጣም ❤❤❤❤
እሺ የደም ግፊት መፍትሄዉ ምንድነዉ እባካቹህ ንገሩኝ😢ጨንቆኛል አባቴ አለበት እያመመዉ ነዉ❤
ጥያቄውንለሡ ስጭው
የኔ እህት ትጠይቂያለሽ ሊመልስ ሲል ከአፍ አፉ ትነጥቂያለሽ ተረጋጊ እና አንቺም እኛም በርጋታ እንስማ አትቸኩይ አመሰግናለሁ
ማወቅሽን እወቁልኝ አይነት አቀራረብ ነው ። እንግዳሽን ሀሳብ አስጨርሺ
ሁለቱ የተለያየ እና ተመጋጋቢ እውቀት ስላላቸው የዶክተር አበባ ጣልቃ ገባነትና ማብራራት ተገቢ እና አስፈላጊም ነው።
ምን ጥሩ ያልሆነ አወራች።እባካቹ መልእክቱን እንጠቀም። በሁ መተቸት ውይይይይይይይይይይይ
Jut give time for the interviewee so as to listen and capture the message properly.Things are becoming messy to learn.As an interviewer, you may know the issue but you are expected to bridge and facilitate the agenda
Ere Ensmaw...is he or she is the Dr, am Confused.
ጠያቄዋለዶክተሩ ጌዜ ስጭው
ጠያቂም መላሽም አልገባኝም