ሀይልዬ እና ዳጊ ኢቫንን አስለቀሷት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 246

  • @missefekeret5359
    @missefekeret5359 2 ปีที่แล้ว +52

    ኢባን ምርጥ የከተማ ልጅ ነች እንደሀይልዬ አልቃሻ አይደለችም ሁላችሁም ልክ እንደ ኢባን ሁኑ ፕራንክ ስትሰራሩ

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +25

    ሀይሉየ የኔ ሚስኪን እሰይ ደህናአርገሀል ጎበዝ ግን ዳጊንም ፕራክ መደረግ አለበት ለሁላችሁም እያሽቃበጠነው🤪😂😂🌹

  • @bertukan7010
    @bertukan7010 2 ปีที่แล้ว +9

    ይችን ቃጣሎ ልጅ እንደ በማድረጋችሁ በጣም ደስ አለን በተለይ ሀልዬ ላይ በጣም ተጨውታ ነበር ደግ አደረጋችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige konjo

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว +8

    የምር እኔ ደስ ብሎኛል ሀይልዬንኮ ተጫወቱበት

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 ปีที่แล้ว +13

    በማሪያም እያለች እደት አተዋትም😭😭😭

  • @FunnyTikTok2464
    @FunnyTikTok2464 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀይልዬ ሳቄን ነው የሚያመጣው 😄😄ደግ አረካት

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 8 หลายเดือนก่อน

    ሐይልዬ. ማርያምን የልብ ደረሰ ይቺ ባለጌ ሰው ላይ ስታደርግንም አይመስላችም ምኖም አያምር ይቺ ፈስ

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 2 ปีที่แล้ว

    ኢቫ ምርጥ ሰው ነች ብዙም አላካበደችም ኢቫ ብድርሽን መልሺ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว

    😅😅😂😂😂😂ወላሂ ስታሳዝን እረ ዳግም ነው ግን

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ነገ ታስቀዲሻልሽ ይሄ ደስ ይላል አቦ

  • @rek-p6t
    @rek-p6t ปีที่แล้ว +1

    ኢቫን ሸኮረ ሸኮረ ❤❤❤😘😘😘😘😘🥰😘😘😘

  • @ggh3095
    @ggh3095 2 ปีที่แล้ว +11

    ቆይ ግን ናፍቆትን መቼ ነው ፕራንክ ምታድርጉልኝ እኔ ናፍቆትን ከባድ ፕራንክ እድታደርጉልኝ እፈልጋለው plis

  • @sebeleworku5864
    @sebeleworku5864 2 ปีที่แล้ว +2

    አይልዬ ወንድ አደነኩክ እውነት አንጀቴ እራሳ ያሠብኩትነው የሠራክላት ወንድነው👏👏አይልዬ ይደገም

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige konjo

  • @admacom75
    @admacom75 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ደግ አረጋቹህ ሀይልየ እኮን

  • @HlenaBahru-fj7tz
    @HlenaBahru-fj7tz ปีที่แล้ว +1

    Evan betam new madenksh

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊን መበቀል እፈልጋለሁ ጠብቅ ሀሀሀሀሀኤቫ የኔወድ አይዞሺ

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሀይማኖታቸው ምድነው እደዚ በገብሪኤል በማርያም እያለች ስትለምናችው አሰሙም

  • @kenerian4447
    @kenerian4447 2 ปีที่แล้ว

    ነገ ታስቀድሺያለሽ 😁ተመችቶኛል።

  • @yordanosyebegashet8392
    @yordanosyebegashet8392 ปีที่แล้ว

    እቺ ልጅ በጣም ነዉ ምታሳዝነኝ ባለፋም ኘራንክ ሜካፕዋን አበላሹባት ነዉር ነዉ የምትቀልዱበትን ነገር እወቁ

  • @Bewaa
    @Bewaa ปีที่แล้ว

    Echi denkoro silk wedekech 😂😂😂

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ሀይልየ እኮንም የተበቀልካት አተን ባለፈው እደዛ አድርገው ሰርተውልክ ነበር 😂😂😂😂😂😂

  • @mekiyahussen3581
    @mekiyahussen3581 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታስጠሉት ለሴት ልጅ ክብር የላችውም

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige konjo

  • @habtamukassaye3792
    @habtamukassaye3792 2 ปีที่แล้ว +1

    ተነጋግራቹ ድራማ እየሰራቹ ፕራንክ ትላላቹ አደል😂😂😂😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ያጠባት ልጅ ጎበዝ ነው ሞግዝት ነበር እንደ ? በነካ እጅህ ሌሎችንም

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ውሀ ስለተደፋብሽ አይደለም ያለቀሽው አላለም😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታስቁ ከዱባይ የገቡ አዲስ ፋሮች ወይ ዳጊ ግን እውነት ጥሩ አላደረጋችሁ ዝግጅት ካላት ለምን እንዲህ አደረጋችሁ ኢቫዬ የኔ ቆንጆ ቻይሁ በቃ

  • @husab29
    @husab29 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ዉዉ ደስ ትላላችሁ

  • @yonaskebede2206
    @yonaskebede2206 2 ปีที่แล้ว +5

    Evan be like let me tell you something 😂😂

  • @meronlala5079
    @meronlala5079 2 ปีที่แล้ว

    እናት ግን የጅል ልጆች ምቹ በተለይ እረጅሙ

  • @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ
    @ለሚያልፍቀንየማያልፍ-አ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ኢጪ የሄ ፕራንክ ምንነዉ በጠፋ በጣምነዉ የሚያሥጠላኚ ኢጪጪጪጪጪጪጪጪጪ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ነገረኛ ሴት ነኝ አድርሱልኝ ሁሉንም በየተራ አዳርስ ከጭቃ በስተቀር እንዳታታላ እነሱስ ማን አላቸው

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +1

    አኡዚቢላሒ ምን ግዜ ደረስ ሤት አደባባይ ሸዋር ትውስድ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    ተነግሮሻል መሰለኝ ቅልል ያለች ልብስ ለብሰሽ መጣሽ ወሩ ራሱ መያዝያ መስሎኝ ነበር
    ጎበዝ ከሆንሽ ጠንሳሾችን አስቀጭ

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 ปีที่แล้ว

    Gadagnenetacheweni atekeruta mirta TH-cam berocha tehonachu birtu hayileya aweni gene gadagna agegneka❤💯

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว

    በደብ እጠባት እጂ😂😂😂

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጣም ይደብራል አሁንማ እዳይቆም ሁላችሁም ከፆዋው ይቅመሱ

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ጉድህ ጠብቅ ብቻ ወዮዮዮዮዮዮ

  • @desalegnderara5655
    @desalegnderara5655 2 ปีที่แล้ว

    zemene like new yelike timattt🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @GetuMesi-lr6ly
    @GetuMesi-lr6ly ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ምን ይል ይሆን🤔🤔🥺?

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂adam sebdel alalem

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳግም በጣም ይመቸኛል ፕራንክ ላይ ሁሉም ጋር አለክበት ሀይልዩ አስተባባሪ ነው የምትመስለው ወይኔ ኢቫን ጉድ አደረጉሽ አይዞኝ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 ปีที่แล้ว

    በማርያም እያለች ጨዋታው ባሰባችሁ

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በሳቅ ቀጣይ ማን ይሆን😁

  • @zebibamudesir4785
    @zebibamudesir4785 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ ግን ምን ውስጥ ነው የገባኸው ሙዳቸው ከባድ ነው አብሶ ደሞ የናፍቆት ሙድ

  • @Chewa-j5v
    @Chewa-j5v 7 หลายเดือนก่อน

    አብራቸው የመጣችው ግን አትረባም ምቀኛሽ ናት ቅናታም

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkእሰይ እንኳን አሰቃየሀትገ ግን በማርያም በሚኳኤል እያለቻቹ አለማዘናቹ አናደዳቹኝ የአምላክ ስም እየተጠራ መጨከን

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁላቹሁም አትረቡም ለገንዘብ ብላቹ በማርያም ስትለ ከትምሩዋትም አንቺስ prank እንደሆነ እያቅሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ቱ 🤔🤨

  • @hanasamuel3439
    @hanasamuel3439 2 ปีที่แล้ว

    Dead 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fateibrahim-sy2ew
    @fateibrahim-sy2ew 7 หลายเดือนก่อน +1

    yyyyy

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว

    Adam sibedel 😀😂😀😂😀😂😂😀

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 ปีที่แล้ว

    Inate tiyake aleny ibakachu lula tiktoker yatih hidanew pls 🤲🤲

  • @eldanapaperworks9048
    @eldanapaperworks9048 2 ปีที่แล้ว

    betam yastelal dagm ena hailye yemechachew

  • @yemisrachgbrwelde8053
    @yemisrachgbrwelde8053 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልዬላይ ስደፊ ቀጠሮ አልነበረው ደሞ ታጥቦ አያቅም እያልሽ አደል የደፋሽበት ዳግም ተመቸኝ

  • @asiyamohammed3776
    @asiyamohammed3776 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፕራአክ ስታስጠሉ ሰገጤ

  • @lubabatadess9933
    @lubabatadess9933 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ አንቺ ባለጌ ሲያንስሽ ነው እሰይሐይልዬ አንበሳ

  • @afomebefkadu5035
    @afomebefkadu5035 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ አይነፋም ማርያም ቦታ ምረጡ

  • @Official_evan_edris
    @Official_evan_edris 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome

  • @hwuw8819
    @hwuw8819 2 ปีที่แล้ว

    ነገ ታስቀድሽ አለሽ😁😁ሯቁቷን መቸም የመጣሽ እን ደምትጣጠብ አውቋ ነው

  • @mohamadhoi7503
    @mohamadhoi7503 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ቦታ ምረጡ ይደብራል ሁሌ ፕራክ

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 2 ปีที่แล้ว

    Mn temesilech be geta🙈😁

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    እረ መቅረት አለበት እንደ ?
    እናንተ ጋ ስደርስ ለምንድነው ምቀረው ውውውውውውውው ?

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    እላፊ ቃላት አትነጋገሩ ለቀልድም ቢሆን

  • @amiryatube8642
    @amiryatube8642 2 ปีที่แล้ว +1

    Eeee Ke Dubai New yelakewe bro gn batem des belognel batem tenadejebat naber be avna 😆😆

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፉ ናቹ ግን ፀጉሩዋን ዉሀ ቆጠጣ ባቹባት
    ይቅርታ መቸም ልብ የለኝ ዉሃ ለካስ በየቀኑ የለችም

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ ፕራንክ ምን እንደሆነ አታውቁም በጣም የሠገጣቹ ኸረ ምን ይመስላሉ የውጪውን አይተን እናተን ሳይ አፍራለው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    እንደዝህ አይነት ነገር አይመችሽም ? ማ ተመችቶት ስበሳጭ አየሽ ? ደስ ስል ደሞ ተመልካች ብዙ ነው እንዳዉም አባብለው ነው ያተብሽ tnk u ይባላል እሽ ለሌላ ጊዜሽ

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 2 ปีที่แล้ว

    ኢቫን 🤣🤣🤣በሊጥ እጠቢያቸው 🤣🤣🤣

  • @hanasamuel3439
    @hanasamuel3439 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    በለው😄😄😄አይ ይሄ ፕራንክ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yegeri leje

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 ปีที่แล้ว

    ባለቢጫ፣ፀጉር😝😝😝😝😝😝😝😝

  • @mikumiku8967
    @mikumiku8967 2 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ቁ ስንት አማኔል ቢሆን ነው?

  • @روزاروزا-ط9ش
    @روزاروزا-ط9ش 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉዱልጂ ይዉልዱ ይምችህ ሀይልይ

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige sewedeshi

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦ በእናንተ ውሽት ንግድ አትማሉ ቱ ከፍታፍ ሁላ ለእምነታችሁ ክብር ይኑራቹ

  • @weletageberela4280
    @weletageberela4280 2 ปีที่แล้ว +1

    Bee mariyam eyalecha ohy tefesubelchuu marima mechawecha net ende hulee bee mariyam iyalachuu yemeteqeleduta

  • @laliiseetube
    @laliiseetube 2 ปีที่แล้ว

    Kkkk🤣🤣

  • @rim488
    @rim488 2 ปีที่แล้ว

    wendlej ayasbm emibalew ewnet new😂😂😂😂😂

  • @KiyaBerhanu-i4g
    @KiyaBerhanu-i4g ปีที่แล้ว

    እናተ ግን በማረያም እያለች ትጃጃላችሁ ምድር ድጋይ

  • @fateibrahim-sy2ew
    @fateibrahim-sy2ew 7 หลายเดือนก่อน +1

    አጥፍታችሁዋል እራቁቷን ነበር ማጠብ

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q 2 ปีที่แล้ว

    ደሞ የአይልዬ በየቡቲኩ ባሊ ይዞ መዞር ምን ይሉታል እመቤቴን ድልት እኮ ነው ምትሉኝ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ ปีที่แล้ว

    አፈር ብሉ ሀይማኖታችሁን አታከብሩም ማለቴ በማሪያም እያለች ኤጭ የምር አሣዘነችኝ

  • @FikrteFelege
    @FikrteFelege ปีที่แล้ว

    😢Yefikr sewochi nachihu maryamn beteley dagi and eva

  • @seggileo473
    @seggileo473 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ. በጣም. ደስ. ትላላቹ. 😂😂😂😂😂😂. በጣም. አሳዘነችኝ

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 ปีที่แล้ว

    በናተ ላይ እዳይደረግ የማፈልጉትን በሌሎች ላይ አታድርጉ

  • @Ggg-dc6xg
    @Ggg-dc6xg ปีที่แล้ว

    😂😂😂❤❤

  • @أمسليمانبيتحسن
    @أمسليمانبيتحسن ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሁሴንወረባቦ-መ9ኈ
    @ሁሴንወረባቦ-መ9ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ህህ ሳምንት ሙሉ አለሸዋር

  • @zebibamudesir4785
    @zebibamudesir4785 2 ปีที่แล้ว

    best friende yemteyat atrebam nech lebs yelebesechew lij gn mert nat

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية ปีที่แล้ว

    በማርያም በሚካኤል እያለች ስታናዱ

  • @ሳራአማን
    @ሳራአማን 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ብድረበምድረ

  • @yuserat6453
    @yuserat6453 2 ปีที่แล้ว +1

    ይች ሚሰኪን ሰታሳዝን አንቺ ከሀዲ

  • @ugurkayim6287
    @ugurkayim6287 ปีที่แล้ว

    አረ መልሱልኝ እቺ ልጅ የት ሄደች❤ትመቸኛለች

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 2 ปีที่แล้ว

    Evayaa. 😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ፕራንክ ፕራንክ ነው ምንድነው ማኩረፍ

  • @betelhemalemu5789
    @betelhemalemu5789 ปีที่แล้ว

    ፋራ ናቸሁ ግን🤣🤣🤣🤣

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 ปีที่แล้ว

    Betam tameralachu 😍

  • @ggh3095
    @ggh3095 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ኢቫ አሳዘነችኝ በረዳት እኮ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤