ክፍል 2 - ፕሬዝደንት ሙስጠፌ የሀርድ ቶክ ጋዜጠኛውን አርበደበደው! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ክፍል 2 - ፕሬዝደንት ሙስጠፌ የሀርድ ቶክ ጋዜጠኛውን አርበደበደው! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 45

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 4 ปีที่แล้ว +9

    አቶ ሙስጠፌ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ እኛም የምንፈልገው እንደዚህ አይነት መሪ ነው።

    • @abrish986
      @abrish986 4 ปีที่แล้ว

      You are right

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว +10

    Mr Mustafa he is smart he knows what he doing and answers for this weird journalist questions. Good jobs Mr Mustafa.

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +6

    ጠበቃነው ውይስ ጋዜጠኛ???
    God bless you president Mustafa🙏🙏🙏

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 ปีที่แล้ว +10

    ይህ የተከበረ የረመዳን ወር የታመመ የሚድንበት ያጣ የሚያገኝበት ያለቀሰ የሚስቅበት የተጨነቀ የሚፈረጅበት ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅር የሚሰፍንበት ኮሮና የሚጠፋበት እራሳችንን ወደ መልካምነት የምንለዉጥበት ወር አላህ ያድርግልን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 ปีที่แล้ว +8

    ሙስጠፋ ጀግና ባስ 👏👌👏👌🤲🙏🙏🙏👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamalemayehu9859
    @selamalemayehu9859 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙስጠፌ የኔ ልጅ ከወድለሁ በርታ

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 4 ปีที่แล้ว +9

    ሙስጠፋ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን ሙስጠፌ።

  • @girmutkefetew931
    @girmutkefetew931 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የማከብረው ሰው ነው ! የኢትያጵያ ፕሬዝዳንት እንዲሆንም እመኛለው!

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +6

    ሙስጠፌ ድንቅ ነምው!!!❤️🙏

  • @selamalemayehu9859
    @selamalemayehu9859 4 ปีที่แล้ว +2

    ፕረዚዳንት ሙስጠፌ ጎበዝ ንግግርህ አስደሳች ነዉ በርታ

  • @mohammedadem2709
    @mohammedadem2709 4 ปีที่แล้ว +5

    ጤና ይስጥልኝ

  • @MmMm-km7ff
    @MmMm-km7ff 4 ปีที่แล้ว +8

    ሙስጠፊ ምርጥ ሰው

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙስጠፌን high school ያስተማረው ጓደኛዬ ነው። አማራ ነው።

  • @gezawwordefa5467
    @gezawwordefa5467 4 ปีที่แล้ว +3

    ፬ ኪሎ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስቴር አገኘች !!!!/ይህን ሰው በርትተን ምኒልክ ቤተመንግስት እናስገባው !!!! እኔ የወደፊት መሪዬን አውቀአለው !!! እናንተስ ? /ሀይማኖቱን ወዶ ሃይማኖቴን ከሚወድልኝ በላይ መሪ የለኝም !!!!!

    • @zakiabrahim2164
      @zakiabrahim2164 4 ปีที่แล้ว

      ስምህ ያስፈረኛል ግዛው። ቀይረው።

    • @gezawwordefa5467
      @gezawwordefa5467 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ትርጉሙ ያስፈራል !!! እንዴት አወክ ?

    • @gezawwordefa5467
      @gezawwordefa5467 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ያስፈራል ,/ሙስጠፈ የሚለውም የትግሬ ስም አይደለም !!!!! /ወይም የቆማታ ስም አይደለም !!!/ZOMBIE !!!!!!!

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ክልል መሪ ከሙስጠፌ ቢማር ኖርና ሞጣ አማሮችን ሙስሊሞችን ብክስ፣ ኢትዮጵያ እንዴት የፍትህ ሀገር በሆነች ነበር።

  • @ahmedmuhaba4858
    @ahmedmuhaba4858 4 ปีที่แล้ว +5

    ለኔ ምርጥ መሪ ሙሥጠፌ ናቸው ምንም እንከን አይወጣላቸውም ባለፈው አንድ ብተክርሥቲያን ቢቃጠል በሥርአት ወጩን ሸፋነው ሠርተው አሥረከቡ ያማራ ክልል መሪ ተብየው ባንድ ቀን ሌሊት ሥንትና ሥንት መሥጅድ ሢነድ ጆሮ ዳባ ልበሥ ብሎ ለሽ ለምን ከሙሥጠፌ አይማርም ሙሥጠፌንና ቤተሠቦችዎን አላህ ይጠብቅልን

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙስጦፌ በርታልን

  • @mershaderib2494
    @mershaderib2494 4 ปีที่แล้ว +6

    አቦ አተብቻ አውራ ዘመንህ ይበረክ

  • @etaferahuterefebantyirga824
    @etaferahuterefebantyirga824 4 ปีที่แล้ว +2

    Mustefe yezemenu tilk sew fetari kifun yariklh

  • @abwaan100
    @abwaan100 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለፈዉ ክፍል የፈታ አቅራቢዎች ስለ ጋዜጠኛዉ በሌለዉና በማይገባዉ ዝና ዙፋን ጭነዉለት ነበር። እዉነታዉ ግን ከዛ በጣም የራቀ ነዉ። ሰዉዬዉ ከዚህ በፊት በተከታታይ በቢቢሲና በቪኦኤ የሱማሊኛ ክፍሎች የስራ ማመልከቻ አቅርቦ ምንም አይነት የጋዜጠኝነት ትምህርትና ችሎታ ስለሌለዉ አትመጥንም ብለዉ ደጃቸዉ እንዳይደርስ አደረጉት። በጎሳ በዘርና በባለጌ ምላስ ከእነዚህ ድርጅቶች ስራ እንደማይገኝ የተረዳዉ አቶ አብዲልሃፊድ ወደ ዩኒቨርሳል ሶማሊ ቲቪ አመራ። እዚያም ተቀጥሮ በስሜታዊ የአክቲቪስ ስራ በተለይም በፅረ ኢትዮጵያ ጥላቻ ሰዉን እያደንቆረ ያለ ወራዳ ሰዉ ነዉ። ለምሳሌ አቶ ሙስተፌን ሲያቀርቡም ሆነ በሌላም ግዜ እሳቸዉን የምእራብ ሱማሊያ ፕሬዚዳንት እያሉ ነበር የሚጠቅሱት። ይህም ክልሉን የሱማሊያ አካል ለማስመሰል ነገሮችን ሲያዛባ መሆኑ ነዉ። አቶ ሙስተፌም ለማስተካከል ያህል ስሙ በሰማንያዎቹ ከሱማሊያ ወረራ በኋላ ያለቀለት መሆኑ ቢነግረዉም ብዙም ለዉጥ አላሳየም። በነግራችን ላይ አቶ ሙስተፌ ንግግራቸዉን የጀመሩት ይህ ቲቪ በቀድሞዉ ረእስ አቶ አብዲ ኢለይ ገንዘብ እየተረዳ የክልሉን ህዝብ በጎሳ በቡድን ከፋፍለዉ እንዳስፈጁ ሳይጠቁም አላለፉም። ጋዜጠኛ ተብዬዉም "ቅሬታህን ወደ የቲቪ አስተዳዳሪዎቹ ዉሰድ" ብሎት ነበር መልስ የሰጠው። በቃለምልልሱ ወቅት ቢያንስ ክሰባት ግዜ በላይ የማይገቡና መሰረት የሌላቸዉ አሉባልታና በዉሸት ሲነዙ የነበሩ ወሬዎችን ደጋግሞ ሲጠይቁ፤ አቶ ምስተፌ ሲያስተካክሏቸዉ ይቅርታ ሳይል ወሬዉን ክሶሻል ሚዲያ እንደለቃቀመ አምኖ የምንጩ ባለቤት በሌላ ቦታና በሌላ መንገድ ይጠይቁሀል ብሎት አሳፋሪ ስራዉን ቀጠለ። ቃለመጠይቁም ስህተት በሞላዉ መንገድ ተጀምሮ በዚያዉ መልክ ተደመደመ። እና ይሄዉነዉ እንግዲህ ፈታ ዝነኝዉ ጋዜጠኛ ብለዉ ሱማሊኛ ለማይናገረዉ ወገናችን ያስተዋወቁት።
    እዚህ ላይ አንዳንድ ወገኖች ታዲያ የክልሉ ርዕስ አቶ ሙስተፌ እዚያ ምን ወሰዳቸዉ ይሉ ይሆናል። ጣቢያዉ በብዙ የሱማሊኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሚታይ ከመሆኑ ሌላ አሁን ወደ ዝርዝሩ ለመግባት የማልፈልገዉ እሳቸዉ ለማስተላለፍ የፈለጉት መልክት አለ። እንደኔ አመለካከት እሳቸዉ አሁን በተመደቡት ስራ በጣም አስፈላጊዉ ሰዉ ከመሆናችዉ ሌላ በአስፈላጊዉ ግዜ የደረሱ ስጦታ ናቸዉ። ለክልሉም ብቻ ሳይሆን ለመላዉ አገራችን የሚተርፍ አዕምሮም ያላቸዉ ናቸዉ።

    • @lake3176
      @lake3176 4 ปีที่แล้ว

      I have many Somali co workers since my move to USA. As the result I am able to learn character traits and personalities of those from Eastern part of Ethiopia. Mustefe is different. He is calm, professional, patient and more westernized. Personally, I would loss all the gut and would either insult or dehumanize such illiterate and illogical journalist in front of camera. I WOULD TELL HIM TO SHOW ME HIS JOURNALIST DEGREE OR THAT WOULD END THE INTERVIEW.

  • @mesfinkefa
    @mesfinkefa 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks alot ....Gifted

  • @aboneshgirma2709
    @aboneshgirma2709 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 4 ปีที่แล้ว

    የሞጣ አማራ ክርስቲያኖች ላይ ጉዳት ቢደርስ ኖሮ እንድህ ይናቁ ነበር በዘህ አውሬ ክልል መንግሥት።

  • @addismistir3976
    @addismistir3976 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛውንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @abrish986
    @abrish986 4 ปีที่แล้ว +1

    Bekate yalewu presidant bekate balewu gazetega seneger dese yelale

  • @hassanmohammad6903
    @hassanmohammad6903 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @abrish986
    @abrish986 4 ปีที่แล้ว +1

    Bekate yalewu gazetega

  • @SEVENFX77
    @SEVENFX77 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/zqbicgTwEEw/w-d-xo.html
    SUBSCRIBE ADIRIGUGN YE HAGER LIJOCH

  • @havv2286
    @havv2286 4 ปีที่แล้ว

    ፒኮኩ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እባካህ በጭፍን ሆ ብልህ ኣትደግፍ አና ኣትቃወም!!

    • @dawetabebe3947
      @dawetabebe3947 4 ปีที่แล้ว

      የቀን ጅቦች ሆይ ጥርሳችሁ ወልቆ ምላስ ብቻ ነዉ የቀራችሁ አዉዉዉ አዉዉዉ

    • @ethiozena3826
      @ethiozena3826 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 4 ปีที่แล้ว

    የፌደራል እና አማራ ክልል ባለስልጣናትን እንዲሁም የጀነራል አሳምነውን ነፍስ የበላው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
    #ReturnTheNobelPeacePrize
    ኢንጂነር ስመኘው በቀለን ያስገደለው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
    #StopTheKillings
    የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያገተው የኢትዮጵያው 🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ነው!!!!
    Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
    #FreeOurKids

    • @andualembati4277
      @andualembati4277 4 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ተባኖብሻል ዝብለሽ ቁልቃልሽን ብይ።

  • @havv2286
    @havv2286 4 ปีที่แล้ว

    አስመሳይ ሙሰኛ ዘረኛ ከሆኑት ዉስጥ አንደሆንክ የገዛ ምክር ቤት ኣባልክ አየመሰከረ ይገኛል 36 ቢልዮንም ብር ለራስክና ለቤተሰቦችክ አንደ ኣከፋፈልክ ስልጣን የሰጠሃቸው ሳይቀር አየተናገሩ ነው እንመናቸው??????

    • @dawetabebe3947
      @dawetabebe3947 4 ปีที่แล้ว +2

      ወያኔ ሌቦች የሶማልያ ክልልን ሕዝብ ስትዘርፉ የነበራቼሁ በሙስጤ ግዜ መስረቅ መዝረፍ የ....ለ

    • @beniaminosman8919
      @beniaminosman8919 4 ปีที่แล้ว +1

      @@dawetabebe3947 ይመችህ ንገርልኝ ከገባቸው