በጥላሁን ገሰሰ ህይወት ዙርያ ያልተነገሩ ጉዳዮች /Tilahun Gessesse

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እንወድሃልን ስራክ ሁሌም ይናራል ውድድድድ💝

  • @fatumaeshetu7199
    @fatumaeshetu7199 4 ปีที่แล้ว

    Thank you zekeriyas .ታሪክን እንዲህ ቢፃፍ ባልተወዛገብን ነበር

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ መረጃ

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep Tilahun's word. Avoid the conspiracy theory.

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 4 ปีที่แล้ว

    Greeting from mesalmia ,grüße aus mesalemia ,

  • @fekademoges7007
    @fekademoges7007 4 ปีที่แล้ว

    ይህም ታሪክ ሥህተት ነው። ጥላሁን ገሠሠ የተወለደው ከወሊሦ ወደ አምቦ በሚወሥደው መንገድ ላይ ከምትገኘው የአመያ ወረዳ ዋና ጥንታዊ ከተማ ጊንዶ በሥተ ምሥራቅ በምትገኝና ቤሮ ሣለን በምትባል የገጠር መንደር ውሥጥ ነው። ይህንን ታሪክ የማውቀው ከዛሬ 25 ዓመታት በፊት እዚያው አካባቢ ለአንድ መያድ ሥሠራ፣ ለውሀ ጉርጓድ ቁፋሮ ሥራ በሄድኩበት ወቅት ከአካባቢው ነዋሪዎች እንደ ድንገት ተነግሮኝ ያረጋገጥኩት ሥለሆነ ነው።

  • @lionofjudah5188
    @lionofjudah5188 4 ปีที่แล้ว

    do you know he has a brother called Abdisa Gessese?

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/xHXW6HIw99M/w-d-xo.html አገቱኒ ተምረን ወጣን የታላቁ ምሁርን የፕሮፌሠር መስፍን መፅሀፎች ያዳምጡ
    th-cam.com/video/e6MSDY9AsuI/w-d-xo.html አዳፍኔ መክሸፍ መፅሀፎቻቸውን አድምጡ ለሀሣብ ነፃነት የኖሩ ታላቅ ሠው ፕሮፌሠር መስፍን ወልደማሪያም

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 ปีที่แล้ว +3

    ስለግል ሂወቱ ሠምተናል እልቅንሥ ሥንትልጆች አሉት?? ሥንት ሚሥቶችስ ነበሩት?ተ የጥሌን ሀውልትትሠሩ አበበ ቢቂላንና ማሞወልደንም አሥታውሷቸው

    • @solomondebalkew8196
      @solomondebalkew8196 4 ปีที่แล้ว

      Llllllllllllll99ll

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 ปีที่แล้ว

      @@solomondebalkew8196 እ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว

      ምርጥ አስተያየት ነው 👍💚💛❤

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 ปีที่แล้ว

      @@Mandf-fikir4ever አወ ግን የመለሠልኝ አልገባኝም 😢

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว

      ሚስቱ ሮማን የምትባለውን ነው በደንብ የማውቃት።ልጆቹ ደግሞ ምንያህል ጥላሁን:ዳንኤል ጥላሁን:ሄለን ጥላሁን የሚባሉትን አውቃለሁ👍

  • @tafgirma
    @tafgirma 5 หลายเดือนก่อน

    ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ይባላል ፡ አሁን ጥላሁን በሕይወት ስለሌለና ስለራሱ መናገር ስለማይችል ይሄን የፈጠራ ታሪክ እየቸረቸራችሁ ተወዳጅ ታሪኩን የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጉት፡ ጥላሁን የአዲስ አበባ ልጅ ነው፡ ኢትዮዽያ ተወልደህ ጃፓን አገር ሄደህ ቃንቋውን ስለተናገርክ ጃፓናዊ አያደርግህም በተመሳሳይ ጋልኛ ስለተናገርክ ጋላ አያደርግህም፡ አጭበርባሪ የታሪክ ነጋዴ ሁላ።