Zefitret sew enat abatun yitewal ke mistum gar yitabekal huletum anid akal anid amsal yihonalu yilal. Ya malet mistih ante nat malet new. Metshafim degmo kirstos le betekrstyan endemotelat endihu mistihin wudedat yilal. Mistih malet ante anat. Sew erasun ke hulu belay silemiwed balnjerahin ende nefsih wudedew teblo tazual. Lemanignawum baliyew ke mistih yemetabek mistirin yigletilih. Ahun enat min yetewededech betam bithonim lante gin befetari tizaz mistih ke hulu sew kedami ena bilcha yalat nat ena askedimat.
እሼ እና ማንያዘዋል በኢትዮጵያ ላይ በጎ ተፅዕኖ ስለፈጠራችሁልን እናመሰግናለን
የ ምር እሼ አድማጭነትህን ወደድኩልህ።you are positive
ለኢትዮጵያ የሜያስፈልጋት እንደ እናንተ አይነት ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን
ተባረኩ
የመዳም ቤት የመረራችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
Amiiiiiiiiin yaa allah
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገንኢትዬጲያ እንደናንተ እያለ ልጆች አሏት❤💚💛😘😘 ህዝባችንን ና ሃገረችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
አላማ ምድራዊ ነገሮች ሊሆን አይገባም የተፈጠርንለትን ነገር መተግበር ነውጂ
ማግባት መመነኮስ ልጆች መውለድ ወዘተ ነገሮች የአላማችን መጓዣ መንገዶችጂ አላማ አደሉም እነሱ
እግዚአብሔር ሰዎችን ወደዚህ ያመጣው ለአላማ ነው ድንቅ ንግግር
ማን ያዘዋል እኔም እግዚአብሔርን ባንተ ሀሳብ ምክር ተቀይሪያለው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የማከብርህ 👉❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጡን እናንተን ለፈጠረ አምላኬ አመሰግነዋለው ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆናችሁ ወደሰውነት እኛን ለመቀየር ስለምትደክሙ 💚💛❤🌷🌺💕🌹💓🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወድማን ምክርህ ጡሩ ነዉ ግን አትጩህ ተረጋግተህ አዉራ
ዛሬሥ ማን ያዘዋል ተመሥገን አግዚአብሄር እያለ ማውራት ጀመረ
ይላል እኮ
@@الكنجالكنج-ت1ل ይላል ግን ለማስመሰል ነው 🤔
እግዚአብሔር እንደዚህ ነው የሚፃፈው እሺ Almas Bh
@@melkshamedia7320 አመሰግናለው
እሼ የኛ መልካም
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትልቅ መልክት!
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ስለ አላማ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ አስተማሪ ነጥብ ነው።
ዋውውው አላማ ነው ሰውን በተፍ የሚያሠራው ሰራውን
መልካም ትምህርት ነው
kal yelegni inanten ye mamasaginibet igzabere selm fkr xenaa yabazalachi bizu nagar tamarkubet ❤❤❤
የትፈጠሪንበት አላማ ለምንም አይደለም አንድ አላህን በብችኝነት ልናምልክ ልንገዛ ነው
ትክክል
በየተኛው የተለግራም ገፅ መጠየቅ እችላለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 thank you so much.god bless you.
Eshye and manyazewal you have a good communication . Continue to be more motivater .
Egzabere yebarkachu dasaa yemele temerte🙏
እናመሰግናለን እሽ ማኔ
እሼ የኔንም መልስ እየጠበኩ ነው🙏
እናመሰግናለን ማኔ እሼ ኑሩልን❤❤
ወላሂ በፈጣሪየ እምላለሁ በአሹ ትምህርት ሂወቴን ለውጨዋለሁ አሹየ እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምልኝ ማኔዘዋልም የኔ አስታዋይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ሰወዳቹ ማኔ ምርጥ ከልብህ ሰለምታወራ እወድሀለው አታሰመሰልም💋💋💋💋💋💋
Eshi. Ante tebarek men tebalaleh
ይሄን ልጅ ልጆች ባል ወልድ ኖሮ አምላክን ባሌ እንዲያደርግልኝ እጠይቀው ነበር።
Eshe enamesegnalen
Salam Eshetu Iloved yours idea God With us we are Ethiopian
Betam nw mwedachu kalat yateregnal ......endenante yalu sewoch fetari yabizaln
ሰላም ችሁ ይብዛ ❤💛💚ትምህርቱን በጣም ቆንጆ ነው ግን በስሜት የማወራሰው ያስፈራኛል 🤣🤣በእውነት ትምህርቶች ህን መስማት እፈልግና ግን ያስደነግጠኛል
ክክክክክ አንዳንድ ግዜ ከልባችን የእውነት ነገር ሲወጣ አይታወቀንም በሀይልነው አቤት መታደል ነው
ውድየኢስላምልጆች፣እኳንለተከበረው፣ለረመዳንፃምአደረሰን፣በሰላምፁመንየምንፈታያድርገን
እውነትነውአላማከለለንከቱነን
የውጭ ምት ውስጥም አል ያስፈልጋል
እናተሁለት፣ጀግና፣ናችሁበርቱቀጥሉበት
ክብረት ይስጥልን ወንድሞቻችን🙏💗💗💗
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️👂👈🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ድንቅ ንግግር በእዉነት
👏🏾🔥
ስንት ጀግና አለ በሞቴ ለነብስም ለስጋም የሚመግብ ትምህርት እመቤቴ በእውቀት ላይ እውቀትን ታድልልን
እንኳን ደና መጣቹ ኑሩልን
ጠያቂውንም እናንተንም እናመሰግናለን የምትለቁት ት/ት ባጠቃላይ እራስን መፈተሽና ወደ እራስ እንዲንመለስ የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን በጣም
ይሄ ልጅ እንደእኔ ድምፁ የሚረብሸው ሰው
ቀንሰሽ አዳምጪ😌😌😌
@@mariyammariyam5007 kkkkkk
አረ በጣም ይረብሻል
@የእነሞር ሶሬሳ yenmor soreasa እኛማ እንፈራለን እሱ ነው እየረበሸን ያለው
@የእነሞር ሶሬሳ yenmor soreasa አሁን ከአላጋ ምን አገናኘው ይጮአል ነው የተባለው
ኣሼ በኢንስተግራም እና መሰንጀር እና በቴለግራም ፃፍኩሉህ ግን በስራ ምክኒያት መሰለኝ ኣላየሆዉም ካየሀው እባክህ ኣማክረኝ 🙏😘
ሰላም እሼ. እኔ በስደት ነኝ የ 17 አመት እህት አለችኝ እና ራሷን ለመጥፈት ስትል ሰዎች አደኗት (አፍቅሬ ) ካደኝ እሞተለው ትለኛለች እባክህ እርዳኝ
በቴሌግራም ላይ ፃፍለት
የመጣሁ በትን አላ ማ የማረሳ አዲርገኚ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ere benatachu manyazewal lay negative comment ataskmetu guyse ebakachu rispect yenurachu miyawerawe nger ejeg hiwote keyari new
እሼ ሰው ምረጥ ይሄ ሰው ሰይጣን አምላኪ ነው
ጤነኛነክ??
@@hapitamahmad8755 እውነቱ እኮ ነው አስተምሮውን አልሰማሀውም እንዴ
እሸቱ እሽዬ እሼ ትመቸናለህ
💚💛❤️👂👈💔💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Steve Harvey መስለሀል
የአላህ የልብ ልብወና ስጠኚ ያኢላሂ
የሱክብር እንድንገልጥ ነው
betjekel
Zefitret sew enat abatun yitewal ke mistum gar yitabekal huletum anid akal anid amsal yihonalu yilal. Ya malet mistih ante nat malet new. Metshafim degmo kirstos le betekrstyan endemotelat endihu mistihin wudedat yilal. Mistih malet ante anat. Sew erasun ke hulu belay silemiwed balnjerahin ende nefsih wudedew teblo tazual. Lemanignawum baliyew ke mistih yemetabek mistirin yigletilih. Ahun enat min yetewededech betam bithonim lante gin befetari tizaz mistih ke hulu sew kedami ena bilcha yalat nat ena askedimat.
ewenet new betekekel
26 or 46? 😴
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ
እንደምንወድክ ያህል የጀመርከውን ስራ ብትቀጥል ይህ ፕሮግራም አያወጣም ሰው እየጠላህነው እሸቱ እባክህን
ንግግርህ ቀጥታ ልቤ ውስጥ ነው የገባው
ይቅርታ አድርጉልኝና ይሄ ልጅ ምንድነው እራሱ አላማው ክክክ ግራ ግብት የሚለኝ መንፈሳዊ ሰባኪ ልሁን የሚለው ነገር ለማንኛውም እንጠንቀቅ
👍👍🥰🥰
አንተ እሸቱ ተንቀለቀልክ, ይሄ meditation ምናምን እያለ ሰውን ወደ ሰይጣኒዝም የሚወስድን ጋለሞታ አምጥተህ አትስበከን:: መንቀልቀልህን አቁመህ ቆመህ አስብ, ፀልህ:: ወደ ጨለማ ሄደህ መንጋውንም ከወሰድክ ተጠያቂውአንተው ነህ!