ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ቀላል የዲኮር አሰራር በጣም በቀላሉ/ Simple and easy decoration

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ሰላም እንዴት ቆያቹልኝ ውድ ተመልካቾቼ ለዛሬ ይህንን የመሰለ ስራዬን ይዤላችሁ ስመጣ ይጠቅማችኋል ብዬ በማሰብ ነው ይህ ቪድዮ ከጠቀማችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ😊 የተጠቀምኩት አፉፋ ለምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላችሁ amzn.to/2VDPYLj
    መልካም ሾን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    • Video

ความคิดเห็น • 147

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም እንዴት ቆያቹልኝ ውድ ተመልካቾቼ ለዛሬ ይህንን የመሰለ ስራዬን ይዤላችሁ ስመጣ ይጠቅማችኋል ብዬ በማሰብ ነው ይህ ቪድዮ ከጠቀማችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ😊 የተጠቀምኩት አፉፋ ለምትፈልጉ ሊንኩን ከታች ታገኛላችሁ amzn.to/2VDPYLj
    መልካም ሾን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    th-cam.com/video/bnwmNfe2f9M/w-d-xo.html

    • @zebenaytekele8275
      @zebenaytekele8275 3 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @ሮም
      @ሮም 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል ተባረኪ ላይቱን የት እንደገዛሽ ንገሪኝ አመሠግናለሁ!

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@ሮም demerign be qenenet

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@zebenaytekele8275 sis demerign melesalewu

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ባለቤትሽና ልጆችሽ እድለኞች ናቸው እንዳንቺ አይነት ቅመም ለባልሽ ሚስት አድርጎ ስለሰጠው ለልጆችሽም እናት አድርጎ የሰጣቸው አምላክ ይባረክ ስራሽ ሁሉ በጣም የሚማርክ ነው በርቺ አሁንም ሞገሱን ይጨምርብሽ

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም የጋብቻ በዓል እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አመሰግናለው ማሬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እንደዚህ ቀላል አይመስለኝም ነበር ተባረኪልን 🙏

  • @hoyboys974
    @hoyboys974 3 ปีที่แล้ว +2

    Mashahlla betam yamerhal rejem edmena tena yestachu 😍😍😍

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +3

    አዶትዬ ልክ ነሽ አገርቤት በጣም ውድ ነው እናመሰግናለን❤️🙏🏼

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +1

    አጂየት በርቺ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኪ እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @bettymamo9687
    @bettymamo9687 3 ปีที่แล้ว +1

    አዶትዬ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ?መልካም የጋብቻ በአል አሁንም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በብዙ ተባረኩ በድዳችሁ እስክትበሉ አይለያችሁ በልጆቻችሁ እረፉ ወግ ማእረጋቸውን ያሳያቹ። በጣም ቆንጆ ዲኮር ነው እኔም የልጆቼ ልደት ደርሷል እና በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረኪልኝ እኔም እሞክረዋለው የኔ ውድ በጣም እንወዳችኋለን ተባረኩ።

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን የኔ እህት በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለልጆችሽም መልካም ልደት በይልኝ💕💕

  • @mahihani
    @mahihani 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah ejish yibarek kanchi bizu moya temriyalew (H A D )

  • @melkamshow
    @melkamshow 3 ปีที่แล้ว +3

    Great video and easy decorating Idea!
    Betam yamral Adotye !! Zemenachu yibarek. Lemlimulign 🥰😍

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ውብነው በተለይ ለሃገር ማሻአላህ

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ጥርት ያለ ቪዲዮ 😍

  • @user-Limi
    @user-Limi 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ነገር ነው ካንቺ የምማረው መልካም ሰው ነሽ በርቺ በጣም ነው ምወድሽ ሲያናን ሳሚልኝ😘❤❤❤

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ተባረኪ ቅውቀትሽን ለማካፈል ስለወደድሽ ተባረኪ እድሽ ይባረክ

  • @meseretzewige416
    @meseretzewige416 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደኔ የሚወዳት መቼም የለም አንደኛ ነኝ❤❤❤

  • @user-Limi
    @user-Limi 2 ปีที่แล้ว

    ዲኮርም መስራትም ሞክሪ በጣም በጣም ያምራል 👏👏👏👏

  • @simretgebrhiwet6339
    @simretgebrhiwet6339 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez nech

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁን ይባርከው🙏
    በጣም አመሰግናለሁ አዶትዬ ቆንጆ ዲኮር ነው 💕❤👏

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ ሁሉም ነገር ከማድረግ ወደኋላ የማትይ ጀግና ሴት ነሽ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም ስልኬ ተበላሽቶብኝ ነበር ተመልሼ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል😍

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ቆጆ አይድያ ሰጠሽን ተባረኪልን በጣም ጎበዝነሽ ናችሁ ❤❤

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ። የኔ ቆንጆ የፍርጅ አጠቃቀም ምግቦችን ለረጅም ጊዜ እንዴት ማቆየት እንደምንችል አሳይን የውጮቹ ዮቱበሮች ላይ አይቼ ነው ።

  • @rawda5106
    @rawda5106 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah yene konjo

  • @maryzraika
    @maryzraika 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy belated anniversary 💕
    May God bless you with many more. 🙏🏾
    Betam gobez, betam yameral. Thank you for sharing. I'm hooked with your ideas. Betam amesegenalhou. 🙏🏾

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የጋብቻ በአል ፈ ልጆችሽን ትደርሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ😘😘

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ አዶትዪ ቆንጆ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳቹ ቀሪ ዘመናቹ በፍቅር በሰላም የተሞላ ይሁን

  • @mekdiahmed73
    @mekdiahmed73 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል አዶትዬ መልካም የብቻ

  • @martamengesha2491
    @martamengesha2491 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ በፍቅር ያኑራቹ❤❤

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      Demerign melesalewu

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 3 ปีที่แล้ว +4

    Happy anniversary yen konjo ..many more blessing

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      Amen thank you melye

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 ปีที่แล้ว

      @@AdotEthiopianfood adeye demerign beteseb aregign

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

    👍🏿በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @eyuyey2718
    @eyuyey2718 2 ปีที่แล้ว

    Very beautiful! Thank you so much for sharing.😍

  • @sabrina-yq1ht
    @sabrina-yq1ht 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ በአላህ እንኳ በጣም ነው ምወድሽ

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰሸ ቀሬው ዘመናችሁ የልምላሜ ይሁንላችሁ❤❤

  • @meskeremtesfaye6843
    @meskeremtesfaye6843 2 ปีที่แล้ว

    ❣️Waw merteya new no 1 ❣️

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @yusuffamily1454
    @yusuffamily1454 2 ปีที่แล้ว

    Allah rejem Edme yistechu

  • @tigistyeshigeta3134
    @tigistyeshigeta3134 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም እወድሻለሁ አንቺ ጉበዝ ነሽ ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ትዳርሽ ልጆችሽን ይባርክ በርቺ

  • @saronse9534
    @saronse9534 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamrale

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing my dear

  • @arsemayoel4117
    @arsemayoel4117 2 ปีที่แล้ว

    And tyake alegn ehte tlku balloon begdgdaw endet new yatabekshiw ???
    Beterefe gn betam arif new 👌👍❤️

  • @helenghebremeskel8109
    @helenghebremeskel8109 2 ปีที่แล้ว

    I love your job sister ❤️ keep it up the good works👏 and ye afufa menfiyawin bale eletrikun linkulay askemchiln please 🙏

  • @meliktsolomon
    @meliktsolomon 2 ปีที่แล้ว

    Can you make video about animals? God bless you!

  • @elizabetbrouk6672
    @elizabetbrouk6672 3 ปีที่แล้ว

    Betam yemetdeneki gobez hulegeb yehonesh set nesh hulunem programochesehen like adregialew
    Happy anniversary 🎉 🎉
    Keri zemenachewn egziabare yebarkelachew

  • @tube9777
    @tube9777 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ቅጠይበት በጣም ያሚራል

  • @desichele4091
    @desichele4091 ปีที่แล้ว

    Maree piles kaa Bardarr decorations yemitakiw kalee kuxureshin nigeriy

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your family too thank you so much 🎊🎊🎊🎊

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว

    WoW betame arfe new!!

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነዉ

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary ❣️

  • @mahihani
    @mahihani 3 ปีที่แล้ว

    Woooooooooooow siyamr

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    great job

  • @abetube6101
    @abetube6101 2 ปีที่แล้ว

    yene Wudi Ejishi Yibarek

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 ปีที่แล้ว

    Tnx my Darling Egzabher Yebarekachu

  • @gualhawelti1229
    @gualhawelti1229 2 ปีที่แล้ว

    Wow, thank you much for sharing this

  • @debora5861
    @debora5861 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamiral adotya

  • @hikmameca5743
    @hikmameca5743 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary 😍🎉🎉

  • @amana6011
    @amana6011 ปีที่แล้ว

    How many pieces are you used for this my sis

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 ปีที่แล้ว

    waw betam yamral berchi

  • @anonymoustube1
    @anonymoustube1 2 ปีที่แล้ว

    how did you learn to tie the ballons like that? is there a video we can watch? baby is so cute

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing, where did you get ye balloons menfiyawn please

  • @itugenene405
    @itugenene405 2 ปีที่แล้ว

    I can’t believe it’s been 15 years 😮 it feels like it was just yesterday!

  • @r.k.h2875
    @r.k.h2875 2 ปีที่แล้ว

    5 ken sikerew benazgajawe men yehonal?

  • @freweinigirmay6034
    @freweinigirmay6034 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi, Adot I likethe decor and what size curtain you used. How much is the prices. Please let me know

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      It's a cheap curtain you can find it at Walmart or Target

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว +3

    ንቃር አመት ንበሮኒ🎊🎊🎊🎊🎊🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ቤተሰብ ነኝ ተባረኪ እህቴ 😘

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anniversary may God bless you many more 🙏❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    አጅየተና 😍😍😍😍

  • @Mimid5
    @Mimid5 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anversery ❤💚💜💛

  • @simretwondimu1064
    @simretwondimu1064 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary!💝

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @metadelbelachew8173
    @metadelbelachew8173 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዪ ነዉ ግን የማጣበቂዉን ፎቶ ብታሳይን ጡሩነዉ ከቻልኝ

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      ማጣበቂያው ሁሉም ቦታላይ አለ ያለሽበትን ባላውቅም

  • @aberashdegaga8280
    @aberashdegaga8280 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anniversary

  • @user-Limi
    @user-Limi 2 ปีที่แล้ว

    Happy Anversary❤

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 ปีที่แล้ว +1

    🌸💕🌸

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 ปีที่แล้ว

    Btame des ylael

  • @freweinigirmay6034
    @freweinigirmay6034 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anniversary sister!

  • @rg6423
    @rg6423 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Anniversary Adotiye 🥰🥰🥰

  • @TT-dq2nm
    @TT-dq2nm 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary

  • @ሜና
    @ሜና 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary 🎉 💗

  • @eyerusalemtizazu6179
    @eyerusalemtizazu6179 2 ปีที่แล้ว

    🎂🎉birthday albgn wed gelagelshign thanks...

  • @israelgeremu6585
    @israelgeremu6585 2 ปีที่แล้ว

    ሙሉ የዲኮር እቃ ለመግዛት ስለፈለኩ የት አገኛለው መንፊያውን የት ይገኛል

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy anniversary!

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 ปีที่แล้ว

    Ejena afre tefeteshe nebre yene balmoya

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 3 ปีที่แล้ว

    Afofa is that figna or balloon

  • @fantuassefa9761
    @fantuassefa9761 3 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥

  • @nadiyajemal6677
    @nadiyajemal6677 3 ปีที่แล้ว

    Abo Des sil mechem alemidewim enji :D

  • @kulanitube1108
    @kulanitube1108 3 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful family!! Happy anniversary Liliye! Truly You guys are the definition of true love!! 💖

  • @muluyeadmitew
    @muluyeadmitew ปีที่แล้ว

    Graduate songs

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 3 ปีที่แล้ว

    Bezu negerichen selemetakafeyn 10q berchi gibez yene ehet

  • @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ
    @ማራናታማራናታ-ጀ2ሸ 3 ปีที่แล้ว

    Enkua dena metsh

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 3 ปีที่แล้ว +1

    Afufa bemin quanqua new?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በአማርኛ አፉፋ አይደል?🤫🤫

  • @ameleworkassa607
    @ameleworkassa607 3 ปีที่แล้ว +1

    Melikam gabicha

  • @gualhawelti1229
    @gualhawelti1229 2 ปีที่แล้ว

    My friend paid $200 for that kind of decoration for her daughters birth day in California. You could make a lot of money doing that