ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ምንም ይስጠኝ ዋናው እኔን ለማስደሰት ማሰቡ ራሱ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
ባሌን ላገኝው እንጂ ለየት ያለ ነው የምሰጠው😂 ብቻ ታማኝ ይሁን❤👉😍❤😘 እናመሠግናለን ፍቅረ 😘😘😘
እውነት ብለሻል በል የት ነህ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
☝@@ayinachinneshmariyamaencha2010
ውይ እኔም ወደ ሀገሬ ልገባ ነው እና ለፍቅርኛየ ምን አይነት ስጦታ እንደምሰጠው ጨንቆኝ ነበር 😍😍😍
አች እራስሽን ስጭው አች ከስጦም በላይ ነሽ😊❤ የኔ ሙሉ ሴት
ፍቅር ይበልጣል !!! ከልብ እናከብርሻለን !!!❤
አንዳንድወድ ስትስጭው😂😂😂አይስለጥንም እደጅል ያይሻል ፍቅርዬ
በትክክል
Awo liknow😂😂😂🤔👈
እውነት ነው😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 dedeb beyiw
😂😂😂
ምርጤ የምታቀርቢያቸው ነገሮች አምልጠውኝ እንደማያውቁ እወቂልኝ 😘💚💛❤😍😍
ጎበዝ እናመሰግናለን እህታችን
የኔ ቆንጆ በርቺ እኔ ግን የፈለገ ሙዝቃ ቢወድ ከዛ ህይወት ለማስወታት ነው ሙዝቃ ማለት ሲኦል ነው
ለሠጠሽን ምክር እጅግ በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
ውድ ነገር ልቤን ክዛ ሰጦታ ይቀጥላል♥♥♥
ዋው የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ለጥያቃችን መልስ በአክብሮት ህዜሽ ስለመጣሺ በርቺ ልኝ ማማዬ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ቆንጆበጣም እያሰብኩኝ ነበረ እና አሁንማ ገላገልሽኝ በርች ውድድድድድድድ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏
በናትሽ የባሌ ልደት ደርሳል ያለሁት ስደት ነው አብሬው እያለው ስጦታ መስጠት ምርጫለይ በጣም ጎበዝ ነኝ አሁን ስለራኩኝ በወንድሜ ሰፕራይዝ ለማረግ ፈልጌ ነው ያልሰጠውት የለም። በአልን ልደትን ጠብቄ ስጦታ መስጠት አልወድም ለፍቅሬ ሁሌም ባለኝ አቅም ሁሌም አስደምመዋለው
Fikir! Young Lady, but matured mind! I can not talk any thing about your issues, because you are like my mind mouth!!! I love you little young girl.
እናመሰግናለን ሁቢ💐💐💐💐❤️❤️❤️👈
የኔ ጣፋጭ አደበትሽ ጣፋጭነው እኔማ ወዴ ኢቶ ልሄድነው ለባሌ የምይዘው ለሡ የሚሆኖ ስጦታ አጥቼነበር
እኔም በጣም ልማፈቅርዉ ስዉ ስጦታ መስጠት እያስብኩ ነዉ
ዉዴአሱያለዉአገረነዉያለዉአኔዉጭምነልሰጠዉ❤❤❤
ፍቄ አቦ ምችት ድልት ይበልሽ ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽን እናመሰግናለን ከD.D
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር
Thanks
ሳላም የሁል ጊዜም ምርጫዬ ፍ ቅ ራ ችን እንዴት ናችሁ በነገራችን ላይ ወደ ውጭ ወጥቶ ከሰው ጋራ መገናኛቱ ጊዜው ጋና ነው ምክንያቱም በሽታም እንዳለ ሆኖ በትዎርው ይጋንባ መጀመሪያ ትውልዱ ወደ ተግባር ማግባቱ ኣስፈላጊ ብሆንም ወቅቱ ኣይደለም ምክንያት ስላለኝ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ የፀሎት ጉዳይ ኣደራ ውድድድድ!
በጣም ፣ጥሩ፣ትምህርት ፣ነው፣እህ ቴ፣አኔ፣የሠጠሑት፣ስራ፣መሥርያ፣ብረ፣ነው፣አሑን፣ግን፣መሥመረ፣ላይ፣ከጠፋ፣አስራምስት፣ቀን፣ነው፣ምን፣ባደረግ፣ይሻላል፣
Konjiye fikir yibdltal indetneshi sweet
የኔ ፍቅረኛ ፍየል እረኛ ነው እና የኔ ፍየል እረኛ እወድሀለሁ ብየ ራሰራለት እዴ😂😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በሳቅ😂😂😂😂
አወ,ምርጥ,ነዉ,አሀያ,ሳይሆን,ዉዴ,
እናመሠግናለን ፍቅረ
Yene mar sewadesh eko happy new year for you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
የኔ ባል ድንግል ነው የሚወደው ከኔ የሚፈልገው እሱን ነው እና ስንጋባ ድንግሌን ልሰጠው ነው ከስንት ወንዶች መንጋጋ ቆጥቤ ነበር ያስቀመጥኩት
አዎ ዉዴ እንዴ እኔ ነሽ አንች እኔምድንግ ነኝ ልክነዉ ከስንት መንጋጋ 😍😍😍😍👈 ለእሱነዉ እምነስቀምጥሊኝ😂😂😂😂👈
fiqir yikabdal bexam inamesegidalen
ዋው በጣም ወድጄልሻለሁ
ፍቅርዬ ለምትሰጪን ት/ት በጣም እናመሰግናለን
Yemechsh❤❤❤❤❤
እውት ምርጥ ሰው ነሽ👍
ፍቅር የኔ ውድ ስወድሽ ምርጥ ትምህርት ነው የኔ ውድ
የኔ መር ሁሌ በጉጉት ሰጣብቅሽ ነበረ እንኮን ደነ መጣሽ ዌልካም 💕❤👈
The ultimate gift a woman can give to a man is Lij new. That my friend is priceless.
እውነት
እናመሰግናለን ፍቅርየ
Betam desylal yefkr astemari nesh Endachi yale sew yabzaln
Wunatm fikir nash siwadish😍😍😍😍
በጣም ነው ይምውደሽ ፍቅር
betam wub yehona negeger nawe mentenagerwe bezu ayechalhu yanchin Program ena betam wadejashalhu 😘😘😘😘
ምክርሽ ዋው ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እኳን ላቀምሰው
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት
ፍቅረ ኘሮግራምሸን በጣም ነው የምወደው በጉጉት ነው የምጠብቅሸ በረች አንድ ጥያቄ አለን ልጅ ወልደን ከተጋረ አጋራችን ጋር ከተለያየን እንዴት መረሳት ይቻላል ከበደኝ የመጀመሪያ ነው ካሁን በፊትም ጠይቄሸ ነበረ ምላሸ አልሰጠሸኝም መላ በይኝ 😢😢😢😢😢
እሺ ውዴ አቀርባለሁ ምላሽ
@@fikeryibeltal አመሰግናለሁ
ፍቅር ዉዴ ስትመቺኝ እኮ አድናቂሽ ነኝ ትምህርት ሽ ይመቹኛል
እናመሰግናለን 😍
fiker betame dase yelale wadegewalwe barece betame arefe nawe betame damo ewdaesalwe
Thank u fkrye
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Yan konjo sewadesh barechalen
Awo esum teru new gedamat siteheji betam teru new
እናመሠግናለን ውዲዋ
ፍቅር ቆንጆ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የኔ ማር♥
ፍቅር ሀሳብሽ ባጣም ጥሩ ነው ዘመናዊነት ከባህላችን ጋር ሳይጋጭ የምታቀርቢያችው ቪድዬችሽ፡፡ እስኪ በትክክል አንድ ወንድ ሚስቱን በስንት አመት ቢበልጣት ጥሩነው ብለ ታስቢያለሽ ዎይም ከጥናት ?
Age is just a number
ፍቅር እድሜ አይገድበውም
@@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ አልኩኝኮ age is just a number even if the difference is 10 years it wouldn't be a problem
@@ሞልቶበአራዳ አረ የትርጉም ያለ 🤣
Semrt Yehonsh Lij Nesh
ለቤተሰብና ለወዳጅስ ምን ነው የሚሰጠው?
ማሯ እናመሰግናለን ስወድሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ
እናመሰግናለን
berchelegin yeni mar eninem eyaberetashegin selehone
ፍቅር ጋር❤❤❤ውውውውውድድድድድ
Thanks fikir
Wow dase yelali
yene knjo betam new yemwodsh❤❤❤❤💋💋💋💋
ቪድወ አታሥረጅሚ አጠረአጠረ እያረግሺሥሪ በተረፈ ሀሪፊነው
Well come የኔ ጣፋጭ 😘❤️
ዋው ደስ የሚል ሀሳብ
ፍቅር ይበልጣል በጣም ያምራል ስምሽ በጣም ጎበዝ ፕሮግራምሽ ሁሉ ደስ ይላል በርቺ በርቺ th-cam.com/video/WklcJGd0ECI/w-d-xo.html
ለገጠር ልጆችሥ አዳድ ነገር ብትይን
የኔ ቆንጆ ሰርቬዩን እኮ በሶሻል ሚዲያ (ፑል) ወይም በጉግል መስራት ትችያለሽ ግዴታ ሰዎችን ፊትለፊት ማግኘት የለብሽም
እንካን ስላም መጣሺ
we love you love
Gobez fikerye coment tayalesh enam neber ytsafikulish lwandi men enist biyesh
Thanks fkr konjo
kanchi feker yizongal fiker mn yishalenal?
Yena konjo tanx
እኔ ለአማቶቼ ምን ስጦታ እንደምሰጣቸዉ ጨቆኛል የምታቁ ንገሩኝ ዉዶቼ
Ewnetegna fikr kestegn kemnm belay new
የኔ ፉልቅልቅ በሪች ጡሩ ፕሮግራም ነው
ለነጋዴ የሚሆን ስጦታ ምንድነው
wooow tanks😚😘
Hi mare😘😘😘selam nesh konjoo
Bzu taweriyaleshi befetari mnm kum neger yelewm. Atanzashiw
እስኪ ስለፍላወር ትርጉም ንገሪን ፕሊዝ
Wow betam arif hasab new.
Fikir er bezh guday betam techgrieyalhu Mnm badrg atrekam
Tolo wedagedelew atgebim weragna nshi
Fkreye bzawm eruk leruk fkr yaln khone mn ayntngr bnaderg fregnachenen masdest enchlaln pls❤❤❤🙏🙏
ውይ ፍቅር የሆሽ ልጂኮ ነሽ የኔ መሳጭ እኔ ግን አሁን ሰርፕራይዝ ለማድረግ አስቤዋለሁ ለእጮኛየ በስሜ አድርጌ ሀብል ማለት ነው ብሰጠው ችግር አለደ
እናመሠግናለን እሙዬ
Yane bal shufer lashufer yamisaxawun nagarinyii
ፍቅር ይበልጠል well come
ፍልቅልቅ ጡሩናቸው ምክሮችሽ
ዲኮር ለሚሰራ ሰዉ ምን ምን ቢሰጠዉ ያስደስተዋል።
ፍቅር አንችኮ እራስሽ ፍቅር ነሽ ❤ሰብስክራይብ አድርጉኝ አደርጋለሁ ሰምታችሃል🤗
imemi min ligza biye iysbuko kkkkkkkkk 🤔wishna godna alee ka silki yetawawokanow😂😂😂😂👈
Yen konjoo amesgnlwa barchi
💛💛💛
እኔ ምንም ይስጠኝ ዋናው እኔን ለማስደሰት ማሰቡ ራሱ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
ባሌን ላገኝው እንጂ ለየት ያለ ነው የምሰጠው😂
ብቻ ታማኝ ይሁን❤👉😍❤😘
እናመሠግናለን ፍቅረ 😘😘😘
እውነት ብለሻል በል የት ነህ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
☝@@ayinachinneshmariyamaencha2010
ውይ እኔም ወደ ሀገሬ ልገባ ነው እና ለፍቅርኛየ ምን አይነት ስጦታ እንደምሰጠው ጨንቆኝ ነበር 😍😍😍
አች እራስሽን ስጭው አች ከስጦም በላይ ነሽ😊❤ የኔ ሙሉ ሴት
ፍቅር ይበልጣል !!! ከልብ እናከብርሻለን !!!❤
አንዳንድወድ ስትስጭው😂😂😂አይስለጥንም እደጅል ያይሻል ፍቅርዬ
በትክክል
Awo liknow😂😂😂🤔👈
እውነት ነው😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 dedeb beyiw
😂😂😂
ምርጤ የምታቀርቢያቸው ነገሮች አምልጠውኝ እንደማያውቁ እወቂልኝ 😘💚💛❤😍😍
ጎበዝ እናመሰግናለን እህታችን
የኔ ቆንጆ በርቺ እኔ ግን የፈለገ ሙዝቃ ቢወድ ከዛ ህይወት ለማስወታት ነው ሙዝቃ ማለት ሲኦል ነው
ለሠጠሽን ምክር እጅግ በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
ውድ ነገር ልቤን ክዛ ሰጦታ ይቀጥላል♥♥♥
ዋው የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ለጥያቃችን መልስ በአክብሮት ህዜሽ ስለመጣሺ በርቺ ልኝ ማማዬ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ቆንጆ
በጣም እያሰብኩኝ ነበረ እና አሁንማ ገላገልሽኝ
በርች ውድድድድድድድ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏
በናትሽ የባሌ ልደት ደርሳል ያለሁት ስደት ነው አብሬው እያለው ስጦታ መስጠት ምርጫለይ በጣም ጎበዝ ነኝ አሁን ስለራኩኝ በወንድሜ ሰፕራይዝ ለማረግ ፈልጌ ነው ያልሰጠውት የለም። በአልን ልደትን ጠብቄ ስጦታ መስጠት አልወድም ለፍቅሬ ሁሌም ባለኝ አቅም ሁሌም አስደምመዋለው
Fikir! Young Lady, but matured mind! I can not talk any thing about your issues, because you are like my mind mouth!!! I love you little young girl.
እናመሰግናለን ሁቢ💐💐💐💐❤️❤️❤️👈
የኔ ጣፋጭ አደበትሽ ጣፋጭነው እኔማ ወዴ ኢቶ ልሄድነው ለባሌ የምይዘው ለሡ የሚሆኖ ስጦታ አጥቼነበር
እኔም በጣም ልማፈቅርዉ ስዉ ስጦታ መስጠት እያስብኩ ነዉ
ዉዴአሱያለዉአገረነዉያለዉአኔዉጭምነልሰጠዉ❤❤❤
ፍቄ አቦ ምችት ድልት ይበልሽ ጥሩ ትምህርት እየሰጠሽን እናመሰግናለን ከD.D
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር
Thanks
ሳላም የሁል ጊዜም ምርጫዬ ፍ ቅ ራ ችን እንዴት ናችሁ በነገራችን ላይ ወደ ውጭ ወጥቶ ከሰው ጋራ መገናኛቱ ጊዜው ጋና ነው ምክንያቱም በሽታም እንዳለ ሆኖ በትዎርው ይጋንባ መጀመሪያ ትውልዱ ወደ ተግባር ማግባቱ ኣስፈላጊ ብሆንም ወቅቱ ኣይደለም ምክንያት ስላለኝ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ የፀሎት ጉዳይ ኣደራ ውድድድድ!
በጣም ፣ጥሩ፣ትምህርት ፣ነው፣እህ ቴ፣አኔ፣የሠጠሑት፣ስራ፣መሥርያ፣ብረ፣ነው፣አሑን፣ግን፣መሥመረ፣ላይ፣ከጠፋ፣አስራምስት፣ቀን፣ነው፣ምን፣ባደረግ፣ይሻላል፣
Konjiye fikir yibdltal indetneshi sweet
የኔ ፍቅረኛ ፍየል እረኛ ነው እና የኔ ፍየል እረኛ እወድሀለሁ ብየ ራሰራለት እዴ😂😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በሳቅ😂😂😂😂
አወ,ምርጥ,ነዉ,አሀያ,ሳይሆን,ዉዴ,
እናመሠግናለን ፍቅረ
Yene mar sewadesh eko happy new year for you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
የኔ ባል ድንግል ነው የሚወደው ከኔ የሚፈልገው እሱን ነው እና ስንጋባ ድንግሌን ልሰጠው ነው ከስንት ወንዶች መንጋጋ ቆጥቤ ነበር ያስቀመጥኩት
አዎ ዉዴ እንዴ እኔ ነሽ አንች እኔምድንግ ነኝ ልክነዉ ከስንት መንጋጋ 😍😍😍😍👈 ለእሱነዉ እምነስቀምጥሊኝ😂😂😂😂👈
fiqir yikabdal bexam inamesegidalen
ዋው በጣም ወድጄልሻለሁ
ፍቅርዬ ለምትሰጪን ት/ት በጣም እናመሰግናለን
Yemechsh❤❤❤❤❤
እውት ምርጥ ሰው ነሽ👍
ፍቅር የኔ ውድ ስወድሽ ምርጥ ትምህርት ነው የኔ ውድ
የኔ መር ሁሌ በጉጉት ሰጣብቅሽ ነበረ እንኮን ደነ መጣሽ ዌልካም 💕❤👈
The ultimate gift a woman can give to a man is Lij new. That my friend is priceless.
እውነት
እናመሰግናለን ፍቅርየ
Betam desylal yefkr astemari nesh Endachi yale sew yabzaln
Wunatm fikir nash siwadish😍😍😍😍
በጣም ነው ይምውደሽ ፍቅር
betam wub yehona negeger nawe mentenagerwe bezu ayechalhu yanchin Program ena betam wadejashalhu 😘😘😘😘
ምክርሽ ዋው ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እኳን ላቀምሰው
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው ቀጥይበት
ፍቅረ ኘሮግራምሸን በጣም ነው የምወደው በጉጉት ነው የምጠብቅሸ በረች አንድ ጥያቄ አለን ልጅ ወልደን ከተጋረ አጋራችን ጋር ከተለያየን እንዴት መረሳት ይቻላል ከበደኝ የመጀመሪያ ነው ካሁን በፊትም ጠይቄሸ ነበረ ምላሸ አልሰጠሸኝም መላ በይኝ 😢😢😢😢😢
እሺ ውዴ አቀርባለሁ ምላሽ
@@fikeryibeltal አመሰግናለሁ
ፍቅር ዉዴ ስትመቺኝ እኮ አድናቂሽ ነኝ ትምህርት ሽ ይመቹኛል
እናመሰግናለን 😍
fiker betame dase yelale wadegewalwe barece betame arefe nawe betame damo ewdaesalwe
Thank u fkrye
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Yan konjo sewadesh barechalen
Awo esum teru new gedamat siteheji betam teru new
እናመሠግናለን ውዲዋ
ፍቅር ቆንጆ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን የኔ ማር♥
ፍቅር ሀሳብሽ ባጣም ጥሩ ነው ዘመናዊነት ከባህላችን ጋር ሳይጋጭ የምታቀርቢያችው ቪድዬችሽ፡፡ እስኪ በትክክል አንድ ወንድ ሚስቱን በስንት አመት ቢበልጣት ጥሩነው ብለ ታስቢያለሽ ዎይም ከጥናት ?
Age is just a number
ፍቅር እድሜ አይገድበውም
@@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ አልኩኝኮ age is just a number even if the difference is 10 years it wouldn't be a problem
@@ሞልቶበአራዳ አረ የትርጉም ያለ 🤣
Semrt Yehonsh Lij Nesh
ለቤተሰብና ለወዳጅስ ምን ነው የሚሰጠው?
ማሯ እናመሰግናለን ስወድሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ
እናመሰግናለን
berchelegin yeni mar eninem eyaberetashegin selehone
ፍቅር ጋር❤❤❤ውውውውውድድድድድ
Thanks fikir
Wow dase yelali
yene knjo betam new yemwodsh❤❤❤❤💋💋💋💋
ቪድወ አታሥረጅሚ አጠረአጠረ እያረግሺሥሪ በተረፈ ሀሪፊነው
Well come የኔ ጣፋጭ 😘❤️
ዋው ደስ የሚል ሀሳብ
ፍቅር ይበልጣል በጣም ያምራል ስምሽ በጣም ጎበዝ ፕሮግራምሽ ሁሉ ደስ ይላል በርቺ በርቺ
th-cam.com/video/WklcJGd0ECI/w-d-xo.html
ለገጠር ልጆችሥ አዳድ ነገር ብትይን
የኔ ቆንጆ ሰርቬዩን እኮ በሶሻል ሚዲያ (ፑል) ወይም በጉግል መስራት ትችያለሽ ግዴታ ሰዎችን ፊትለፊት ማግኘት የለብሽም
እንካን ስላም መጣሺ
we love you love
Gobez fikerye coment tayalesh enam neber ytsafikulish lwandi men enist biyesh
Thanks fkr konjo
kanchi feker yizongal fiker mn yishalenal?
Yena konjo tanx
እኔ ለአማቶቼ ምን ስጦታ እንደምሰጣቸዉ ጨቆኛል የምታቁ ንገሩኝ ዉዶቼ
Ewnetegna fikr kestegn kemnm belay new
የኔ ፉልቅልቅ በሪች ጡሩ ፕሮግራም ነው
ለነጋዴ የሚሆን ስጦታ ምንድነው
wooow tanks😚😘
Hi mare😘😘😘selam nesh konjoo
Bzu taweriyaleshi befetari mnm kum neger yelewm. Atanzashiw
እስኪ ስለፍላወር ትርጉም ንገሪን ፕሊዝ
Wow betam arif hasab new.
Fikir er bezh guday betam techgrieyalhu
Mnm badrg atrekam