ለሴት ፍቅረኛ የሚሰጡ አስደሳች ስጦታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 213

  • @BerheNigus-t3n
    @BerheNigus-t3n 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ ያንች ትምህርቶች ተከታታይ ነኝ በተለይ ከዶር ወዳጀነህ ምሃረነ የምትሰጡትን በጣም ህይወት ይቀይራል በበለጠ ቀጥይበት

  • @endeenatuschoolsystem1523
    @endeenatuschoolsystem1523 2 ปีที่แล้ว +14

    ፍቅረኛዬን ወስጄ ለእህቴ ስጦታ ልሰጣት ነው ምረጪልኝ ብያት ብዙም ደስ የማይል ሽቶ አንስታ ይሄ አሪፍ ነው አለቺኝ ከዛ ገዝቼ ላንቺ ነው እንኪ ስላት ካልቀየርነው አለቺኝ😂😂😂

    • @metenfeshaye
      @metenfeshaye 2 ปีที่แล้ว

      😆😆😆

    • @MukurTube16
      @MukurTube16 11 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃

    • @eldana-s3c
      @eldana-s3c 10 หลายเดือนก่อน

      ere des sil

    • @aliy274
      @aliy274 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @VnjddcbcdChmgsthbj
      @VnjddcbcdChmgsthbj 9 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ክፋት ክክክክክክ ምቀኛ ናት ይች አትሆንህም

  • @ፊደልካስትሮ
    @ፊደልካስትሮ 4 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ሀሳብሽን በጣም ወድጀዋለሁ ጥሩ አስተማሪ ሀሳብ ነው ዛሬ ላይ ፍቅረኛ ባይኖረኝም ስለ ፍቅረኛ ስጦታዎች ማወቅ መልካም ነው እንደ ፈጣሪ ፈቃድ እኔም የዚህ አካል መሆኔ ስለማይቀር ለትምህርትሽ በጣምምምምምምምም አመሰግናለሁ ።

    • @rahmatshukrato9526
      @rahmatshukrato9526 4 ปีที่แล้ว +3

      ትምርትሽን እከተተለለዉ ዉዴ ለወዶች የሚሰጥ ስጦተ ሹክበይኝ

  • @wasyhunastatkie6242
    @wasyhunastatkie6242 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ሀሳብ:: አመሰግናለሁ ፍቅር

  • @bereketmaster1294
    @bereketmaster1294 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር ግን ፍቅረኛሞች ላይ በጣም ትኩረት አረግሽ እስኪ ለቤስት ፍሬንድ ምንድን ነው የሚሰጠው በጣም እኮ ተቸገርን አመሰግናለሁ አሪፍ ቪዲዮ ነው እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ይብዛልን 😘😘😘✌✌✌

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +6

    ኣንች የምድር ስጦታ ፍ ቅ ራ ችን ኣእምሮሽ ኣንደበትሽ ልቦናሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የማትሰለች ምርጥ ሴት እናመሰግናለን ከዝህ ክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን/ቃችሁ ውድድድድድ!

  • @ssd7247
    @ssd7247 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በጣም የምወደዉ ስጦታ የሰጠኝም ሰዉ የማረሳዉ መንፈሳዉ መጻፍት በጣም ደስ ይለኛል ስህል አድኖም ብሆን

  • @HiwotHiwot-uy3mv
    @HiwotHiwot-uy3mv 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ጓደኛየ ለፍቅረኛው ምን ልስጣት እያለ እያስቼገረኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ😘😘

  • @amarekiros6576
    @amarekiros6576 4 ปีที่แล้ว +2

    yenie konjo betam mirt haseb eyesetesh mehonun awkeshiwal. bizochin befikr enditamiru,endiyawku anchi erasish fikr nesh.keep up it

  • @እስልምናነውውበቴውዴታእስ
    @እስልምናነውውበቴውዴታእስ 4 ปีที่แล้ว +8

    አመሠግናለው ሰለ ምትሰጪን ትምህርት እህቴ በነካ እጅሽ ለወንድም የሚሰጥ ስጦታ ሹክ በይን በተረፈው ላአላህ ብዬ ኦድሻለሁ

  • @amanuelgodo5084
    @amanuelgodo5084 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነሽ ሰለ ወሲብ ስታናገሪ የሚሳደቡ ሰውች ተደበቀው ስንት ነገር ስተት ይሰራሉ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በሚቀጥለው ለወንዶች ምን መስጠት እዳለብን አሳውቂን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ እናመሰግናለን
    የማማክርሽ ነበረኝ በግል እንደት ለሰግኝሽ እህቴ???

  • @amanuelgodo5084
    @amanuelgodo5084 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እጅግ እወድሽ አለሁኝ ጠቃሚ ምክርሽ ልብ ያለው ወንድም ሆነ እሴት ይለወጥበታል

  • @alazard31
    @alazard31 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ምልከታን አሳይተሺኛል👍👍

  • @BeleteAsrie
    @BeleteAsrie ปีที่แล้ว

    Cup ፎቶ የታተመበት መሥጠት እፈልጋለው የት ነው እሚዘጋጅ?

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 ปีที่แล้ว +1

    Lewandis men ayinet sitota bisetew teru new fiker konjo asab new berich yena wud sakishin ewadewalew

  • @alemuabebe9148
    @alemuabebe9148 4 ปีที่แล้ว

    ፈቅር ይበልጣል የምትገሪሚ ሴት ነሸ አንድ አመት ሰማውሸ መቼም ለእውነት ከሆነ በጣም አሰተማሪ ግልፀና ለዛ ሶሳይቲ በለይ የሆንሸ ነሸ አገር ቤት ሰመጣ አግኝቼሸ ባወራሸና ደሸ ይለኛል አድራሻሽን ጠይቄ አገኝሻለው እምኖረው ከአያአመት በላይ አሜሪካ ነው የምታወሪውን በመፀአፍ አንብቤዋለው በአቅሜ ብረዳሸ ደሰ ይለኛል እንኮን አገር ቤት በተለያየ አጠር ማሰተማአር የምትችይ ነሸ ።

  • @finfinie
    @finfinie 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸሽን እዉነት የኔ ቆጆ በርቺ ጡሩ ምክር ነው

  • @nasibati4644
    @nasibati4644 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይባርክሽ በርቺበት

  • @ማሂወሎዬዋ
    @ማሂወሎዬዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ፍቅር እናመሰግናለን ለወንድ ቀጣይ ስሪልን?

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 ปีที่แล้ว

    እሺ ፍቅርዬ እናመሰግናለን ግን ስቶቾ ለወንዶች ምን አይነት ስጦታ ብንሰጠ ያስደሰተዋል ብልሽ ታስብያለሺ ምክንያቱም አንቺ ብዙ የወንድ ጓደኛ አለኝ ብለሻል ልታውቅ ትችያለሽ ብየነዉ ማሬ ብታቀርብ ልን ደስ ይለኛል

  • @atlabachewbabu4860
    @atlabachewbabu4860 ปีที่แล้ว

    Notebook gzechlechalew aderesechen ?

  • @BiniBini-tq5qe
    @BiniBini-tq5qe 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው ሲስተር

  • @jonasyitbarek8509
    @jonasyitbarek8509 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዩ❣️ ላንቺ ምን አይነት ስጦታ እንዳድልሽ ትሻለሽ??

  • @loveme7171
    @loveme7171 4 ปีที่แล้ว

    ♡♡♡በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያቀረብሽው በርቺ ♡♡♡

  • @abrehamteketel6821
    @abrehamteketel6821 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ይቀጥል

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @natybire4770
    @natybire4770 4 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ተመችቸሽኛል ?
    አንች ግን ምን ዓይነት ስጦታ ነው የምትወጅው ?

  • @mamarzewde3868
    @mamarzewde3868 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ተመችቶኛል

  • @senderidea4976
    @senderidea4976 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow, you do it. Very correct and important messages.

  • @mersisaid5260
    @mersisaid5260 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይበት
    ❤❤❤❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 ปีที่แล้ว

    Fikri yibelitali
    Tiyakewin yakerebuti sitota tekebayochi nachewi woyisi sitota sechiwochi nachewi??

  • @FekedeFekedetesfaye
    @FekedeFekedetesfaye ปีที่แล้ว

    እሺ tanxs

  • @bhayilufikru214
    @bhayilufikru214 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewunetm fikr eko nesh min ale hulum endanchi bitaft

  • @OsmanOmar-p4f
    @OsmanOmar-p4f 9 หลายเดือนก่อน

    እንደው ስወድሽ የኔ ምርጥ እህት

  • @msiraktube7314
    @msiraktube7314 4 ปีที่แล้ว

    #ሰላም ፍቅር ይበልጣል በርች ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጌ

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህት ቆጆ

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @muledagi6142
    @muledagi6142 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam tru nw

  • @temesgenfekadie519
    @temesgenfekadie519 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው ። በርች

  • @romhighyemanebirhan4267
    @romhighyemanebirhan4267 4 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ ጉዳይ ላማክርሽ ስል ቀደምሽኝ!☺️

  • @tirngomengstie9142
    @tirngomengstie9142 4 ปีที่แล้ว +8

    እናመስግናለን. ለወንዶችም የሚሆን ስጦታ ሹክ በይን

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 ปีที่แล้ว

    እሺ ዉድ እናመሰግናለን ግን ለዎድ ጉዋደኛ የሚሰጥ gift ምንድናው ማለት ፍቅራኛዬ አይድርለም best ጉዋዳኛኛዬ ናው

  • @iyasubekele658
    @iyasubekele658 3 ปีที่แล้ว

    Mikrshn Tegbarew lemedreg felge nbr gn chikua dngl negn bila sinereg wof keza bedngate salenkebekibat tawkugn....... yiferedibignal?

  • @hiwegeda7151
    @hiwegeda7151 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ ለወንድ ስጦታ ምን አይነት ነው ሚስደስተው

    • @eletawimereja
      @eletawimereja 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow endanchi aynet set yabzalen, lgna miyasdeseten mnm nger mercha ylewm bcha set lij aseba yone nger aregech malet btammm tlekk desta new miseten, lelaw kerto wereket lay yseun sem asameresh sefesh afekrekalew nlesh sefeshbet setota alegn blesh bsechiw ktlekk stota ylk tnesh setota rjeg btam yasdesetenal, Chanalenem SUBSCRIBE srgilgn dmo :)*

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 4 ปีที่แล้ว

    Yimachish aboo wusxe nesh 😘😘😘

  • @warkearab5936
    @warkearab5936 4 ปีที่แล้ว

    Fik nashi yene maaarrrrr ddddd ❤❤❤❤❤👍👍👍👍💘💘💘🌹🌹🌹🌹

  • @aymen2202
    @aymen2202 4 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎሳና ምህረት ደስ ይላል የዘመኑ ምርጥ ስም ነው

  • @admeyori1883
    @admeyori1883 4 ปีที่แล้ว +1

    plsss sela teenage love awertsh atwekim eko plsss

  • @rbfuntube95
    @rbfuntube95 4 ปีที่แล้ว

    Good message fkr. Keep goin

  • @hazeblove9906
    @hazeblove9906 4 ปีที่แล้ว

    Enkan dena mexash fiker enmsgenaln

  • @aishafantawahimadahimad8430
    @aishafantawahimadahimad8430 4 ปีที่แล้ว

    100% በረቺ

  • @ከድነኝየባሌናፍቂ
    @ከድነኝየባሌናፍቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣሽ

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 4 ปีที่แล้ว

    sijemer mechekol lemin yasfeligal?

  • @ftsumgerzgher1237
    @ftsumgerzgher1237 4 ปีที่แล้ว

    Thanks my dear syster

  • @yeshewasabesha7155
    @yeshewasabesha7155 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Fikr

  • @wertvhgxsd7557
    @wertvhgxsd7557 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ እንውድሻለን

  • @millionbelayneh8071
    @millionbelayneh8071 3 ปีที่แล้ว

    Thank a lot

  • @sofitube4413
    @sofitube4413 4 ปีที่แล้ว

    አዲስ ቤተሰብ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ...ሀብል ላይ ማፃፊያ ቦታ recommend ብታደርጊኝ pls

  • @yrgawutilahun7139
    @yrgawutilahun7139 4 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘😘ታከታይሽ ነኝ አመሰግናለው በገኛሽ ሽልማት አሌኝ ያኔ ጎባዝ እግ/ር ይባሪክሽ

  • @hamzanurahmed4400
    @hamzanurahmed4400 4 ปีที่แล้ว +2

    Woow

  • @yosiman202
    @yosiman202 4 ปีที่แล้ว

    Began yemwedat lej alech gen alreda alcheg2amet honeg meknitwanem mawek alchalkum ena men yimslshal

  • @biniyammuluneh1590
    @biniyammuluneh1590 4 หลายเดือนก่อน

    WEY GUD errrr weyne keldegna

  • @ararsalemmessa1481
    @ararsalemmessa1481 4 ปีที่แล้ว

    Excellent. Loved video

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 4 ปีที่แล้ว

    Woow thank you das yemil tmrt naww

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive ปีที่แล้ว

    keep up

  • @hana-gb6zq
    @hana-gb6zq 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ፍቅር ለምድነው ኮሜንት እማታይው ባለፈው የለቀቅሽውላይ ሙሉ ህይወት ታርኬን ፅፌልሽ በጉጉት መልስ ስጠብቅ በጣም አዘንኩ እህቴ ስለጨነቀኝ እኮነው

  • @devdev3500
    @devdev3500 4 ปีที่แล้ว

    እእእናመሠግናለን

  • @habtamumekuriya5463
    @habtamumekuriya5463 2 ปีที่แล้ว +1

    Harif new

  • @gizawworku8804
    @gizawworku8804 4 ปีที่แล้ว

    የተገረዘች ሴት ካልተገረዘች ሴት የሚለያት ምንድነዉ መልስ እፈልጋለሑ

  • @esubalewgetiye2117
    @esubalewgetiye2117 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰዓት ስንሰጣት አሀ አርፋጅ ነሽ ለማለት ነው ብትለንስ ጥሩ ባሰብን እንደመጥፎ ሚቆጠርበትም ጊዜ አለና

  • @jermiaddis5095
    @jermiaddis5095 4 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalew hule endetechenaneku new betam amesegnalew

  • @sanitulu6341
    @sanitulu6341 4 ปีที่แล้ว

    you are always fiker

  • @NuraminAbdela-v5r
    @NuraminAbdela-v5r 11 หลายเดือนก่อน

    Wow fiqr

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ኧረ ሥልክሺን ንገሪኝ

  • @helenretta6836
    @helenretta6836 4 ปีที่แล้ว

    Fiker yehonesh lij nesh bexam new yemawudash baa ewent new

  • @afnaneftuuh3196
    @afnaneftuuh3196 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene xafaci qojo neshi sibata baxam nahu miwadishi I love you

  • @derejearega862
    @derejearega862 4 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደ አንቺዉ መረጃሻም ቆንጆ ነው

  • @abenetbersu4628
    @abenetbersu4628 4 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጅ ክብር ይገባታል ይባላል፡፡ነገር ግን ራሷም ጭምር የባትረባ ፡የደካማ ምሳሌ ታረጋለች፡፡ለምሳሌ፡፡ወንድ ልጅ ደስ የማይል ነገር ቢያረግ ፡፡ደካማ መሆኑ ለመግለፅ ሴታሴት ነው የሚባለው፡፡አብዛኛው ጊዜ የምትጠቀመው ሴት ልጅ ናት፡፡ወንድ ልጅ ሴታ ሴት ላለመባል ይጥራል፡፡ራሱን ያጎለብታል፡፡ሴት ልጅ ራሷን የደካማ፣የማትረባና የማትችል፡፡ምሳሌ መሆኗ አግባብ ነው፡፡ትያለሽ? በዚህ ነገር ትንሽ ብትይ ደስ ይለኛል፡፡

  • @yonathanaliyeasfaw1451
    @yonathanaliyeasfaw1451 4 ปีที่แล้ว

    I love how spontaneous you are. Authentic.

    • @gashawgerji7621
      @gashawgerji7621 3 ปีที่แล้ว

      ለመሳቅ ዋዜማ ላይ ሆነሽ ምታወጭያቸዉ ቃላቶች ፍርስ ያረጉኛል በርችልኝ ጀግንት

  • @BeletuTesefaye
    @BeletuTesefaye 6 หลายเดือนก่อน

    ቀለበት ለማረግፈልጌምንላርግ

  • @aregatesfaasamerew121
    @aregatesfaasamerew121 4 ปีที่แล้ว

    እሺ ፍቅር እኔ ግን ለአንቺ ልሠጥሽ ነው በእርግጥ በእህትነት ነው የምሠጥሽ

  • @tesfamulualegne5638
    @tesfamulualegne5638 4 ปีที่แล้ว

    አርፍ ትምህርት ነው ግን ለተሰጠቸቸው ስጦታ ለማይደሰቱ ሴቶች ምን ትማክርያለሽ?

  • @natybire4770
    @natybire4770 4 ปีที่แล้ว

    ምን ችግር አለው ኩባያ የሚያንስ ከሆነ ለምን እንስራ ላይ አይፃፍም ወይም አይቀረፅም።

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁

    • @ቤቲፍቅር-ጀ6ጀ
      @ቤቲፍቅር-ጀ6ጀ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @hawa3685
      @hawa3685 4 ปีที่แล้ว

      እሱ ትንሽ ቦታ ይወስዳል ወየት ልታስቀምጠው ነው ክክክክክክክክክክክ

  • @shehimmohammed4979
    @shehimmohammed4979 3 ปีที่แล้ว

    How do explain the guy that he love her

  • @birhanuredae9728
    @birhanuredae9728 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ሴቶች ግን እጅግ በጣም ኣስቸጋሪዎች ናቹ ለማንኛዉ ለትምህርቲሽ ወድጀዋለው ጥሩ ነው

  • @DrJemal-wv2tp
    @DrJemal-wv2tp 4 ปีที่แล้ว

    thanks

    • @jonihaile8415
      @jonihaile8415 4 ปีที่แล้ว

      Betam enamesgenalen konjo

  • @aberaymore1832
    @aberaymore1832 4 ปีที่แล้ว

    Mikiru xuru now dasi yilali barchi qonjo

  • @አማኑኤልአማን-ጨ2ከ
    @አማኑኤልአማን-ጨ2ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር አሪፍ እና ወሳኝ መልክት ግን ፍቅር እስኪ ስለ እራስሽ የፍቅር ተሞክሮ አጋሪን አውሪን

  • @teketelwolde4890
    @teketelwolde4890 4 ปีที่แล้ว

    Great idea txs

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅር በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን እንደሀገራችን ሴቶች ባህር ጭምር ብታጠኔ መልካም ነው ማለቴ ብዙ ግዚ ለፈረጅና ለሀበሻ የሜሰጡ ስጦታወች የተለያዩ ስሜት ነው ያለው አመስግናለው በርች አንችም ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tsegayekelebiso6855
    @tsegayekelebiso6855 4 ปีที่แล้ว

    Woo baxam dasi yilali

  • @werkuababu6687
    @werkuababu6687 4 ปีที่แล้ว

    Berche

  • @firabirabiro9926
    @firabirabiro9926 3 ปีที่แล้ว

    Setochu inde mit wedish min taregalesh

  • @metitech
    @metitech 4 ปีที่แล้ว

    ehan meketatele kejerku boal fiker yazegn

  • @umarume8817
    @umarume8817 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @werkuababu6687
    @werkuababu6687 4 ปีที่แล้ว +1

    Fiker yashenefal

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ለአንቺ እልክልሻለሁ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 4 ปีที่แล้ว +4

    ቶሎሳ እና ምሕረት ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰልሽ ፍቅር ክክክክክ ፡ስምክ ማነው ሲባል ቶሎሳ ያለ ቶሎሳ ፊት ሰውየ። እናመስግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው።