ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንን ቃለመጠይቅ የምትከታተሉ ሁሉ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንድትሆኑ በፍቅር እንጠይቃለን
Akelil ቻሌንጅ ማድረግ አልችልም ካልክ ለምን ትጠይቃለከ ታዲያ የራሱ አሳብ አውርቶ ኤደ?? ትንሽ ሰዎች ስህተት ሰሩ ማለት ሁሉም እንደዛ ማለት አይደለም!! ወንጌል ብላቹ የምትናገሩ ሰዎች የምትናገሩበት መንገድ ልክ አይደለም ይታረም ቢሆን ያስማማናል። ክርስትና የሚኖር ነው። በቃልም የምናፀናው ነው ደሞ። ወንጌልን ደሞ ባገኙት አጋጣሚ የሚናገሩ ሰዎችም አሉ ትላልቅ መድረክ አግኝተው። የምናቃቸው የምናከብራቸው በወንጌላውያን አማኞች ዘንድ። ጋዜጠኛው ቢያንስ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር። እንደዚህ አይነት አሳቦችን ስታነሳ ደሞ ከቃለ እግዚአብሔር አንፃር ለማንሳት ሞክር።
እሺ ወንድማችን አድርጌያለሁ👍🏽
ፓስተር ቸሬን ስላቀረብክልኝ subscribe አድርጌአለዉ።
PROTESTANT ye Eyesus Telat ye wengel Telat new..Orthodox hun..PROTESTANT Telat new
@@mikurabmedia2572 እንደ ሶፎንያስ እንዳትሆን ተጠንቀቅ እንጂ ጥሩ ከሰራህ ማስታወቂያ አያስፈልግህም።
ፖሰተር ቸሬ በጣም የማደቀዉ ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት እሱ ነዉ.🙏🏾❤️
እኔ የገባኝ እዉነት ወንጌል የራሳችንን ጠንቅቀን ከመያዝ በተጨማሪ ሌሎችን መድረስ ነዉ። ጌታ እራሱ ስለ ወንጌል ሲናገር ሰላምን ልሰጥ የመጣሁ እንዳይመስላችሁ ልለያይ እንጂ .... ሳይነካኩ ተመቻምቾ መኖር ልክ አይመጣም። አብዛኞቹ የሚቆጡት እዉነቱ ሲነገር ነዉ። ያ ደግሞ የመንፈስ ግጭት ነዉ። በዚህ ምክንያት ደግሞ ዋጋ መክፈል ክብር ነዉ። ዋናዉ በፍቅር መስበክ ነዉ እንጂ። ደሞ ሰዎች ሲያደንቋችሁና ሲያሞግሷችሁ ወዮላችሁ ብሏል ጌታ። ቸሬ ልክ አይደለህም የገባህን እውነት ብቻ አውራ እንጂ አልፈህ እኔ ነኝ ልክ ብለህ ሌላውን ማሸማቀቅ ልክ አይደለም። በእርግጥ ሁሉም የራሱን ዋጋ ከጌታ እጅ ይቀበላል።
ጥቅሱን መጥቀስ ነዋ ከተናገሩ አይቀር
በእውነት ፓስተር ቸሬ አንተ ዋጋህ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ እና ትልቅ ጥበብ አክብሮትህም ጭምር ... እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር እውነት ኦርቶዶክስ መሰረት ነች በቃ :: 🙏🙏🙏
ቸሬ ሲወረድበት አይቼ ተቆራርጦ የተቀነባበረ ስም ማጥፋት እንደነበረ የገመትኩት እውነት ሆኖ ስለአገኘሁት ደስ ብሎኛል። ቸሬ በእውነት ላይ የቆመ ጥልቅ አሳቢ እንደሆነ አስተውያለሁ።ቸሬ ጌታ ይባርክህ፣ በርታ ።
Great interview. Great questions. Great answers. Great content. Thank you both.
ጥሩ ጥያቄ ለዚህ ወንገል አባቶች የሞቱለት ። ቼሬ መልካም ነገር አለው ነገር ግን እራሱን ቢያይ ጥሩ ፣ ነው ለወጌል ያለው አመለካከት ማስተካከል ያስፈልገዋል።
Orthodox hun...PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT koshasha new🎉🎉🎉
ዳስተር ቸሬ ወንጌሉን እያጠፋህ ስምህን እየጻፍክ ነው ያለኸው።
ፓስተር ቸሬ ግብዝነት የሌለበትን የክርስቶስን ትምህርት መከተልና መናገር ዋጋ ያስከፍላል አይዞህ በርታ።በተለይ ለአገልጋይ ፈተናው ከባድ ይሆናል።
ዳስተር ቸሬ በሰበከበት ስብከት የወንጌሉ ባለቤት ኢየሱስ ሰብኮት ቢሆን ኖሮ መቼም ኢየሱስን በጨዋነት በየዋህነት የሚከተለው የሚያደንቀው አይኖርም ነበር።
መጨረስ አቃተኝ ይህን ቃለመጠይቅ በጣም ትቢት የተሞላበት ።።።።
አወዳደቁን መገመት ይቻላል።ትእቢት ውድቅ ግን ትቀድማለችና
በመጀመሪያ ከጥላቻ ነፃ ሁን ወይም። ሁኚ
አንተ ሚመችህ የ እዩ ጩፋ ዝላይ ነው
@KhanAli-j3w1qPROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..PROTESTANT ye eyesus Telat new ye wengel Telat new...🎉🎉Sodom Sodom dirijit new
ወሬኛ ትምህርቱ ጠቅሞሻል / ጠቅሞሀል
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሀለሁ❤
Orthodox hun..PROTESTANT Christian ayidelem..PROTESTANT Sodom dirijit new..PROTESTANT koshasha new🎉
ማን ተሳደበ ቸሬ አንተ እኮነህ አማኙን እየተሳደብክ ያለኸው
ዮናታን ጡት ዳሳሹ ጠንቋይ እዩ ጩፋ የሉሲፈር ደቀ መዝሙር እስራኤል ዳንሳ ወዘተ ስድብ መተዳደርያቸው ነው ።
ለሁተ ጌቶች በገዛት አይቻል ጸሎት ያስፈልገኛል ወንጌል አላነበበውም እግዚአብሔር የርዳዉ።
ሁለቱ ጌቶች ፕሮቴስታንትና ኦርቶዶክስ ናቸው? ክርስቶስ ያለው "ሁሉ" ሕይወት አለው።
ፓስተር ቸሬ እዉነትን የተቀማህ ይመስለኞል ወንጌልን በግልጥ ብትናገር ኖሮ በዚህ ደረጃ ለአለም አተመችም ነበር ጭንብልህ አዉልቅ
ዀቸሬ እራሰህን እይ ብዙ ከማውራት ተቆጠብ ብዙ ወጌላዌያን ይታዘብካል
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT alamachew GEBRESODOM masfafat new.....
እነ ነብይ ምናምን ናቸው የሚጠሉት?
ፓስተር ቼረ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡እውነት ለመናገር ጴንጤ ተብየዉ እኔንም ጨምሮ አየር ላይ የሞላው ስግብግብ፣ደግሞ ለራሱ መልካም ምሳሌ የለሌውን ህይወት እየኖረ ሌሎችን ቤተእምነቶች ያዋርዳሉ።ራሱን ነቢይ፣ሐዋሪያ፣ፖስተር ብለው የሚጠሩ ባለ PLCዎች ነገር ግን ጌታ የምሕረት አምላክ ነውና በሌሎች ላይ ጣት ከመቀሰራችን በፊት ወደ ውስጥ ማየት ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁኝ።
ቸሬ አንተ ድሮ የመርካቶ ልጅ አንደነበረክ መስክረህልን ነበር ቋንቋህና ንግግርህ አሁንም ከመርካቶ እንዳልወጣህ ያሳያል
የምትጠቅሳቸው ጥቅሶች እራስህን እይበት።
በመጀመሪያ ጠያቂው አሪፍ ጥያቄ ነው የጠየከው አልፎ አልፎ ወደእርሱ ሀሳብ ከመሸራተት በስተቀር ። ፖስተር ቸሬ ግን ምርጥ ፈሪሳዊ ሆነሀል ይመስለኛል ጨዋን በደንብ እንደላሻት አሳብቆብሻል።ምን ፍቅር ፍቅር ትላለህ ።ኢየሱስ ፈርሳውያንን ያላቸው እናንተ የተለሰናችሁ መቃብሮች ነው ያላቸው መጥምቁ የሐንስ ምን አለ የእፋኝት ልጆች ብሎ ነው የሰበከው ።መፅሐፍ እውነትን በፍቅር አለ እንጂ አመቻምቹ አላለም በራዘር የምር የኛ ዘመኑ ምርጥ ሮቤል ነህ ።
ስለለዚህ የዛን ግዜ ያያዝከዉ ቂም ነዉ አማኞችን የምትናገረዉ
ስነምግባር ያለው ጨዋ ጠያቂ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾ስይጣን ተንጫጫ ፖስተር ቸሬ እንደ ሀስተኛ ነብያት ላቡን የጠረገበትን ሶፍት ብሉ ስላላለ የባንክ ደብተር የሌለውን ስው በቡክህ ሚሊዮኖች ገብተዋል አውጣ ስለማይል ቃል መጥቶልሀል መጥቶልሻል ሚስትህን ፍታ ባልሽን ፍቺ ስለማይል ፍቺ የሌለው ቋንቋ ስለማይናገር ወንበር እያስበረ ስለማያስጨፍር ነው የጠመዳችሁት ብዙ ጨዋ የወንጌል አማኞች ባሉበት ብዙ አጭበርባሪዎችም አሉ በዘይትና በውሀ ንግድ የከበሩ የነሱን ጉድ ስለሚነካ ነው የሚጠሉት የተፈለገው የዘርና የሀይማኖት ጦርነት ለማስነሳት ነው እሱ ፍቅር ነው የሚዘራው የወንጌል አማኙ 98/100 ከኦርቶዶክስ የተገኘ ነው የራስን ይዞ የሌላውንም ማክበር ተገቢ ነው ክርስቶስ ያስተማረን ፍቅርን ነው ጎራ ለይተን ከምንባላ ለሀገራችንና ለአለም እንጸልይ መጨረሻችን እንዲያምር ዘመኑ እያለቀ ይመስላል ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እብዝቶ ይባርክህ🙏🏾 ጠላት ተንጫጭቷል ከፍታው ላይ ነህ ❤
❤ብዙ የተናገርካቸው በእ/ር ቤት የሚታዩ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉ እውነት ነው ❤ ግን ያልተረዳከው ነገር ምን መሰለክ ለሌላው እንደምትጠነቀቅ ለወንጌል አማኙም ተጠንቅቀህ ነው ወንጌል መስበክ ያለብክ ለታናሹ ሰው ለምን መሰናክል ትሆናለህ???? ለምን???? ማወዳደሩን ተወው ጌታ የአለምን ምናምንቴ ሲመርጥ አልተፀፀተም ..... በተረፈ በተረዳከው መንገድ ተመላለሰ እ/ር ነፃ ፍቃድ ሰቶናል የሀሳብ ልዩነት ቢኖረንም ያባቴ ልጅ ስለሆንክ እወድሀለሁ ❤
ታናሹ ለምን ይሰናከላል የሚከተለውን ይምረጥ እንጂ ምርጫ ቀርቦለታል ሰከን ብሎ የሚሰብክ ወይም የሚደንስ
መጋቢ ቸሬ እንወድሀለን ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ የመረጠው ያለ ማስመሰል የእውነት የቆመ ሰው ስለሆነ እንወደዋለን , ውሸት አውራ አስመስል ቀባጥር ብትሉት አይሰማችሁም , የምትጠሉት ስጋውን , መንፈስ ላይ ታስራችሁ መንፈሳዊያን ለመምሰል የምትሞክሩ የጥልቁ ተመዝጋቢዎች ይህ ሰው በእናንተ ጥላቻ እና ጥፋት ክፋት ሊትሰፍሩት ብትፈልጉ አታገኙም እና ንስሀ ግቡ እና እንደ ፓስተር ቸሬ ይበራላችሁል !!
ፓስተር ቸሬ አማኝም አይመስለኝም ለዝናና ለክብር የሚኖር አስመሳይ ሰው ነው
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT ye Eyesus Telat new...Pente yewedmal
ሊጠይቅ ጋብዞ እራሱ የሜመልሰ😢 መልሰ የሜያግዝ
ድንቄም አገልጋይ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..pente koshasha new
ቅናት ነዉ
ጥቂት ዕውቀት እንደሚጥሚጣ ታቃጥላለች የሚለው አባባል አሳዛኙና ግብዙ ቸሬ ላይ ጎልቶ ታየ! ምን አይነት መቅለል ነው! የዝናና የገንዘብ ስካር ያመጣው ውድቀት። ጌታ በወደደው መንገድ ከገባህበት መቀመቅና ከወጣህበት የትዕቢት ኮርቻ ያውርድህ!
በአጭሩ እድገትህ ነው እንዲህ ሚያስለፈልፍህ ዳዊት ሞላልኝ ጋር አድገህ እስቲ ተመልከት ጥላሁን ዘኔ ማሙሻ ሚኪ እንዴት እንደሚሰብኩ ፖስተር dave ነው የሰው ሀይማኖት ሚነካው አንተም ልጁ ነህ መንካት አመልህ ስለሆነ እነሱን ትተህ እንኛን ጀመርክ
የተራ ነገር ሚመስሉ፣ ከዚህ በላይ የሀይማኖት ፀብ የሚቀሰቅስ ንግግር አለ pastor ከራስህ ጋር እንኮን ተጋጨ
ወንጌል መስበክን በዚልክ መደንፉት ብሎት አረፈው 🙈
Pastor chere, please be a voice for the people who are being killed by Abiy Ahmed drones 😢
ዋው በጣም እዝናነል ይሄንን ሰው መጋበዝህ መልካም እይደለም ይሄ ሰው ገና እየሱስን መቀበል እለበት። ደግሞም እለዋቅነቱ ስገርመን የትዕብቱ ባሰ። 😂😂ስንቱ የተመሩ ክርስቲያን ወገኖች እሉ ነፍሰቸውን በጌታ ፍት disciplined የደረጉ ሰዎች ይተዘቡሃል please bible የሚለውን እንብብ በፍፁም መድሐፍ ቅደስን እተውቅም።
የት ሂዶ ይቀበለው? አይ መናፍቃን
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..selezih PROTESTANT eyesusn mekebel alebet.....🎉
አቤት ብልግና ዝምብለህ ተማር
Tiztawn yakervelh adel yetemare ena ewentega atewedum lebona yestachu
እንድ ኬዝ ወይም ሁለት ኬዝ ይዘህ እንዴት ትፈርጃለህ። ለሰው ሚስጥርህን አትንገር ማለት አንድ ነገር ነው ግን አንድን ህብረት በሙሉ መፈረጅ ከትምህርቱ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል። ጴንጤ ሁሉም ታማኝ እንዳልሆነ መልእክት ማስተላለፍ ከባድ ስህተት ነው።
Pasteroch mister yeshetalu eko...PROTESTANT ye Sodom dirijit new 🎉
Pente Mister yemishet leba new 🎉🎉
እንዴ እና ጴንጤ ሚስጢር ጠባቂ ነው?
ወገኖች ከሀሰተኛ አስተማሪዎች ተጠንቀቁ ቼሬን ተጠንቀቁ ቅዱሳን የራስ ወንጌል ማለት ምን ማለት ነው የራስ ወንጌል አለ እንዴ ወንጌልን ለመስበክ አትንኩኝ አልነካቹም የሚባል ነገር አለ እንዴ ወንጌል በራሱ ያነካካናል የሴጣንን ወንጌል ስታፈርስ እሱስ ዝም ብሎ ያይካል
Pastor Chere you compromised the truth.
ፓስተር ቸሬ ሰዉ እንደቅማል ከሰዉ ራስ አይወርድም ስለዚህ ለምንወድኽ ኑርልን ስራሕን እንድትተዉ የሚፈልጉ ዲያቢሎስ ናቸዉ አንተ ደግሞ ዲያቢሎስን ቀጥቅጠኽ አሸናፊ ሆነህ ተገኝተሀል።
Chere still you are in pride, bro just repent and ask forgiveness.
ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቀው የምትጠየቁትስ እነማን ናቸሁ እምነቱ የግሉ ነው ዘይትና ውሀ ስላልቸረቸረ ነው ወንበር ስላልስበረ ነው ሶፍት ስላላበላ ነው አረ ተውት
ፓ/ር ቸሬ አቋም ይኑርህ ከሰው የሚገኝ ክብርና ዝና በርግጥ አንድ ቀን ያልፋል በእግዚአብሔር ቀን ደግሞ ወደ ፈጠረህ በሞት ትሰበሰባለህ ሟች ነህ ወገን!!#ተመለስ
ልክ ነው ጴንጤ ሚስጥር አይጠብቅም የራሳቸውን ንስሀ ሣይገቡ ስለ ሰው ንስሀ እንግባ በማለት የሰው ሚስጥር ይዘረግፋሉ
Pasteroch Mister be Genzeb yeshetalu !!🎉
እንድ ነገር የገረመኝ ወንጌል አለማወቅ ነው ጌት እየሱስ ስለ ስሜ ሲጠሎችሁ ደስ ይበላችሁ ነው የሚለው እንጅ ሰው እንዲወዳችሁ ፀልያችሁ ውጡ የሚል ቃል የለም እንደ እባብ መርዝ አትርጭ ::
ሂድና ከኢዮጩፋ ጋር ደንስ እንደለመድከው።
ይቅርታ ጠየቀ ????? ወንጌልን ገፍትሮ ቅዱሳንን ተሳድቦኮነው የጀመረው 🥲🥲🥲🥲🥲
ፓስተር ቼሬ ሰው የሚያመውን ነገር ካልነካህ እውነቱን ካልነገርከው እንዴት ሰው ይድናል
እየሱስን ስትሰብክ ትጠላለህ። ተስማምተህ ከሁሉ ጋር ተስማምተህ ተወደህ ኑር ። ቸሬ
ማጨናበር ነው እንጂ አንድም መንፈሳዊ መልስ የለውም
ክርስቶስ ያከበረውን ሰው አንተ ማዋርድ አትችልም በግል ችግር ካለህ ከሰዎችና ከchurch ጋር ይቅር መባባል ጥሩ ነው በጅምላ ጴንጤ ብለህ መሳድብ ተገቢ አይደለም :: ኦርቶዶክሳዊያንን ለማስደሰት የቤት ጉዳያችንን አደባባይ ወጥተህ የማያንፅ ነገር መናገር ልወደድ ባይ መሆን ግን ያሳፍራል:: ሁሉን አንድ ላይ መፍጨት ጥሩ አይደለም:: ከፀጋ ጎድለሀል እራስህን ተመልከት ለአፍህ ለከት አድርግለት:: አውነትን በፍቅር መናገር ጥሩ ነው ለይቶ መናገር አዋቂነት ነው::
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new PROTESTANT ye wenbedewoch dirijit new 🎉🎉
አቤት ጥላቻ ለምን ሌሎችን ወደደ ብላችሁ ነው የምትጠሉት
አኬ ተባረክ
ልጅም ሰለ ዳለ የዘፍናል አንተም ሰለ ዳለ ታዉራለ
ላንተም እንኳን እውነተኛው ወንጌል ሊነገርህ ይገባል። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ .... ነው የተባለው። Take time and look at your self
Thank you Chere for extremely positive outlook for orthodox Christians
በወንጌል ነው ወይ የተጠላነው ብሎ ጥያቄ ይሆንበታል? እሱ ስራው ምድን ነው? ወንጌል መቼ ነው ሚሰብከው ? መንካት ምትለው መዳን በማንም የለም እንድንበት የተሰጠ ስም ኢየሱስ ነው። መቼ ነው አንተ ይህን ምትሰብከው? አሁንም እኮ ወንጌል በሀይል አትስበኩ እያልክ ነው?
ተባረክ እግዝአብሔር ወደ ቤቱ ይጥራ እዉነቱ እዬገባክነዉ❤❤
ፓስተር ቸሬ አለማዉያንን ጌታ አሳልፎ ሰጥቶሀል አንተ ግን የሚለዉጥ ወንጌል መመስከር ሲኖርቫመብህ ስለ ቂጥ እና ስለ አልጋ እያወራክ ፈገ ግ ታስብላቸዋለህ ያ መሆን የለበትም
Pente new Alemawi..Amenzra..Sodom..hodam...sekaram..leba..acheberbari etc...Pente Seytan new !!!🎉
ፓስተር ቸሬ የጋብቻ ትምህርት ቢያስተምርና ቢያማክር ሌላው ነገር ቢቀርበት በተለይ በኦርቶዶክስ ዙርያ ያልደረሰበትን ነገር ባይመሰክር ወንጌልን ለመስበክ በኦርቶዶክስ ዕድል ተሰጥቶት ብዙ አበላሽቷል ጌታም ደሙን ከእጁ ይፈልጋል ብንነግረውም ሊሰማን አልፈቀደም በጣም አዝናለሁ
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT Christian ayidelem..minabak tinegrewaleh? Ye Pente telalaki neh..gim tehadiso 🎉🎉
Tehadiso ye Pente wenbedewoch telalaki new..
ፈሪሳዎያንን የተቃወመ ከነሱ በዕድሜ ያነሰ በመሰለ በጌታ የእየሱስ እኳነው ።አይሁድ ትልቅ እምነት ነው ያዙትም የእግ/ርን ቃል እኳ ነው ስለዚህ መቃወም የለባቹህም እያልክ ነው።ወንጌል ቀሎብህ ነው።
እረ ተው ወንድሜ ቸሪ እንደ ልብህ ስለጲጢ እየተናገርክ ባደባባይ እኒ ማንንም አላስቀየምኩም ማለት አይከብድም ።
አሁን ገባኝ። የፓስተር ቸሬ ተቃዋሚዎች በሙሉ የኢዩ ጩፋ አምላኪዎች ናቸው። ሀሰተኛ ነቢያት እንክርዳዶች ናቸው
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new...PROTESTANT alamachew GEBRESODOM masfafat new🎉🎉🎉
ስለ ጴንጤ ድካም በአደባባይ ማውራትህ ግቡ ምንድነው? እነዚያ እንደልባቸው ሲሳደቡ፤ ቀብር ቦታ ከልክለው ጴነጤ በዱር ሲቀበር ምነው አልተናገርክ? ማንስ ለሌላ ቤተ እምነት ጠበቃ አደረገህ?
PROTESTANT Yesadebalu..PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new
ጴንጤን የምትጣላው ልጅህን በነጻነት ለማዘፈን ነው።እንዲህ እንደወጣህ ትፈጠፈጣለህ ለማየት ያብቃህ
በጣት የሚቆጠር የምትለው ሰነት አባቶች የሞቱለት ነው ወንጌል
ተመልከት ቋንቋህ ድብን ያለ ኦርቶዶክስ ማለት ምንኛ ነወ?
በአንድ ሰው ኬስ ተነስተህ ለጴንጤ ሚስጢር አትንገር አይባልም!!!!🤔
Tenager eyalk new ? Ante wesha Pente selay !! Ye PROTESTANT pastor Selay Sodom akatary new...mister atinager...
Le pente mister menger le SODOM menger new...tuuuuuuuu...koshasha Pente
እንዴት ጀነረላይዝ ታደርጋለህ አንድ ሁለት ጴንጤ ተሳሳተ ብልህ ሁሉንም ጴንጤ ትዘልፋለህ ድፍረት ነው ስህተት ቢሆን በራሳቸው መድረክ መገሰፅ አትችልም ነበር ፡፡
ቃለምልልሱን ጨረስኩት አክሊለም በጣም ተቀይሯል ቸሬን ከማገዝ ዉጪ ቻሌንጅ አላደረከዉም!!!
በአንድ እጅ ከሁሌት መሶብ መብለት እንዴት ይቸለል እንድ አይነት ሰዉ አይቼ አለዉቅም ይጋርማል!!
Pastor chere geta tsgwn yabezalh❤️❤️❤️
ከኦርቶዶክስ ጋ እኛ ሳንሆን ምታጋጩት እናንቴ ናቹ እኛ ሰላም ነው ምንፈልገው
Pastor negn bay Chere asmesay nek . Akmu kalek wengel tenager . Sile tidar sitawera gize endayalfbek
PROTESTANT Los Angeles yakatele ye Sodom ena gomora dirijit new 🎉🎉🎉PROTESTANT Yewdem
ከርስትና ሚነገርም ሚመሰከረም ነው ።ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14 እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Protestant religion used to be nice before. Now, most of the leaders made it business. That is why, people get lost. That is the truth.
Aye chera wengal saygebah new yemtchohew
ሰዉ አጣህ ምትጋብዘዉ?
ግም መናፍቅ
ብርሀን ይውጣልህ ወንድሜ ፓስተር ቸሬ
ከወጣህ በኃላ አትናገሩ አረ ወገን 🙈 ወንጌል አትስሩ ብሎ ሰበከን 🤣 እንዴ
ጠያቂው ይሚልህን ብቻ አትስማ በደንብ ጠይቅ
Pastor chere please choose your words e.g "ende ahiya lahachihin" minamin ayibalim sir as a pastor or Christian . Teyakiw yetekebete chewa naaw . anadoh yihon ende??
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new
የራስ ወንጌል ምንድነው? ፓስተር ቸሬ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new PROTESTANT ye wenbedewoch dirijit new
ለጌታ ትቸዋለሁ
ጨዋው እስኪ ዝም በል። የፃፍከው ስለማይጥም ባይሆን ዝም በማለት አግዘን።
😂😂😂😂 አይ ጴንጤነት😂😂😂
Ahun anten min enibelh
@@hanamarew😂😂
መሳደብ አለበት እናንተን ለማስደስ
አንድ አቋም ይኑርህ በዝና አትስከር።
ቅናት መሰለብህ
የዚህ ዘመን ሰው የሚወደው እንደ ኢዩ ጩፋ አይነት ጨለሌ ነው እንጂ እንደ ፓስተር ቸሬ አይንት ሚዛናዊ ሰው አይፈልግም
ቆሻሻ የ ዮናታን ዳይፐር
መሳደብ አለበት እንድንረካ ? በሳል ሰው ነው ፓስተር ቸሬ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..PROTESTANT ye eyesus Telat new..PROTESTANT ye Sodom dirijit new. 🎉🎉
ኢየሱስ የሚለው ስም ብቻውን ራሱ ሁሉን ነው።ከስሞች በላይ ነው።ማንጠልጠያ ምናምን የሚባለው አባባል ነው።
አንተ ብቻ አይደለህም ቸርዬ እኔም በራሴም ጭምር በዕድሜዬ ሙሉ ያየሁት ነገር ነው:: እንደ ዼንጤ ሚስጥር የማይጠብቅ አታገኝም:: በፀሎት እያስመሰሉ የባልና ሚስት እንዲሁም የብዙ ሰዎች ሚስጥር እያስጣጡ ነው የሚውሉት::እንዲያውም ከሃሜት በስተቀር ፀሎት ቦታ ፀሎት የለም:: እኔ ከነባሌ የኅብረት ፀሎት ከተውኩ ዓመታት ተቀጥረዋል:
መፃሀፍ ቅዱስ መያዝ አያድንም ቸሬ! ክርስቶስን ቢያውቁ ለምን ወደዚህ ያልከው ይመጣሉ?ጠያቂው ደግሞ እሱማ እየሱስንም እኮ አጋንቶች ያውቁታል! ሁለታችሁም ታወራላችሁ እንጂ ለጥያቄው መልስ እየመለሰ አይደለም!ቸሬ ወንጌልን እየሰበክ አይደለም ትረባ ና ስድብ ነቀፍ እንጂ ወንጌልን እየሰራህ አይደለም!ወንጌል የሚሰሩትን እነ ዶ/ር ማሙሻን,ወዊ ያሬድ ጥላሁን,ዶ/ር አብርሀም ብዙ ብዙዎች የነሱን አገልግሎት ቁጭ ብለህ ተመልከት ከእነሱ ተማር ጨርሰህ ያጠናቀቅክ ነው የምትመስለው አወራርህ !! ሚስጥር አታውሩ የምትለው እራስህ አደባባይ ወጥተህ ያማከርካቸውን ሰዎች ሚስጥር እያባከንክ ደግሞ ስለ ሌላ ታወራለህ እንዴ?? እራስህን መጀመሪያ እይይ አትታበይ! እስቲ የቱ መድረክ ላይ ነው ሄደህ በድፍረት እየሱስ ያድናል ብለህ የሰበከው? Secular ወሬ አውርተህ አይደል የምትወርደው? ብዙ መድረኮችህ እኮ ዮቲዯብ ላይ አሉ !! እራስህን እይ ባክህ
Exactly ❤
እየሱስ በድፍረት አይስበክም በፍቅር ነው የሚስበከው ፍቅር ነውና እናንተ እሳት ላይ ጋዝ ማርከፍከፍ የምትፈልጉ እረፉ
ፓስተር ቸሬ ስለ ወንጌል ያለህ አመለካከት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህዝብ እንደምትመራ ሳስበዉ ምእመናኗችህ አሳዘኑኝ
በጣም
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye Wengel Telat ye eyesus Telat new...PROTESTANT ye Ethiopia telat new...PROTESTANT wenbede new.🎉🎉🎉
@@Anson..23-s2lበጥላቻ የተሞላክ ሠው ለምን ሆንክ የእየሡስ ጠላት ወንድሙን የሚጠላ ልቡ በጥላቻ የተሞላ ሠው ነውና ታከም
ለራስህ እዘን እሱስ ወንጌል እያስተማረ ነው
እና አንተም እኮ አማኞችን የምትሰድበዉ የሰዉን መብት ለምን ትነካለህ አንተ እኮ ነህ ኦርቶዶክስንና አማኙን የምታጣላዉ አንተ እኮ አማኙን እየሰደብክ ኦርቶዶክስን ለማስደሰት ትጥራለህ
ሁልሽም መነሻሽ ኦርቶዶክስ ነው
ንግግሩ ግራ የገባው ነው፣ ራስ በራሱ ይጋጫል ግን ደግነቱ በዚ አካሄድ አይቀጥልም በቅርቡ በቀሚስ ሳናየው አንቀርም 😢
አይ ጠላት
Eagle ዋው!!!!!!አሁን ገና መልሥ አገኘዉ
ፓሰተርዬ ሚስጥርችሁን ለጴንጤ አትናግሩ ብልሀል በዚህ ነግግርህ ትክክል ነኝ ብለህ ታስባለህ? ለኔ አይመስለኝም በአንዳድ ሚስጥር የማይጠብቁ ሰዎች ሚኪኒያት በጀምላ ቅድሳንን መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ወንድምዬ።
ስለናንተ መልካም ሲናገሩ ወየውላችሁ ተብላል ቸሬ አስብበት፣ እሰኪ ወንጌል ስበክና እንይህ ?
PROTESTANT WENGEL atawqum..PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..
@@Anson..23-s2lወንጌል ስለ ልጁነው እርሱም ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ነው።ወደ ሮሜ ሰዎች 1:4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
አስመሳይ በጌታ ስም አትነገድ
ጴንጤዎች አቂመውብሀል ነው አቂመንብሀል?አዘጋጁ ማንን ወክለህ ነው የምትጠይቀው?ለማወቅ ያህል ነው!
Le Pentewoch mister atingeru..miknyatum Pente selay nachew 🎉
ፓስተር ቸሬ አትስማቸው። ጴንጤ ደስ የሚለው ጰቸወዘለኸቸጸቸፈዘቸዠቸቨቸዘወጸ ስትለው ነው 😂
ልክ ብለሀል ትርጉም የማይስጥ ነገር ስላልተናገረ ነው የሚጠሉት
ጴንጤ ሆነ ሌላ ሚስጥር በሃይማኖት አይወሰንም የግል የሰውየው ሚስጥር ጠባቂነት እንጅ የፕሮቴስታንት ሃይማኖቱ ሚስጥር አውጡ ይላል??? በጣም ታሳዝናላችሁ
Anite endegena getan tekebel geta yteykihal waga tikeflaleh tebik begze nisiha giba
ለአዘጋጁ፣ለመጋቢ ቸርነትና ለመሰሎቻችሁ፦መጋቢ ትዝታው ሳሙኤልን በቀን አንዴ ስሙት፣እዩት!
ፓስተር ቼሬ አንተ የምታመልከዉን አምላክ በትህትና አታስረዳቸወም የነሱን እምነት ከመደገፍ ከይቅርታ ጋር
መጨረስ አልቻልኩም ትክክል አይደለም ግንንርህ ጥሩ መልክ አይታይብህም
ከመተቸትህ በፊት አጻጻፍህን አስተካክል ለወሬ ችኩለህ የጻፍከውን እየው😂😂
አረ ምንድነው ጉዱ🤔🤯ጋዜጠኛውም መላሹም ሽሙንሙን 😏 እንዴት ሰው በዚ ልክ አድር ባይ ይሆናል..አይ ቸሬ የእግዚአብሔር ጸጋ አይበቃም የልጁ ደም በቂ አይደለም ሰርተን እንድናለን የሚልን ማህበረሰብ እውነት አላቸው ይድናሉ ማለት እንዴት ያሳፍራል 😔 ጋዜጠኛው ደሞ አረ ዝም ብሎ ይሰማል 🤦♂️
አቅለሸለሹኝ እኮ
"ወንጌል ወደ ውስጥ ነው መሰራጨት ያለበት" 😂😂ትክክል ነህ ቸርዬ! ሲዖል ትገባለህ እያልን እያስፈራራን እንዴት ሰው እውነትን ያውቃል?
አሳዛኝ ሰው ነህ፤ ኦርቶዶክስን ሽፍንፍን አድርገህ መልካሟን እንዳየህ ጴንውን ሌቨል አድርገህ መሳደብ ምን ማለት ነው። አንተ እራሱ የምትናገረው ተጋጨብኝ አክብሩ ትላለህ ደግሞ ጴንጤውን ታንጓጥጣለህ
አፋችሁን ዝጉ ትቤት የወጠራችሁ
ይህንን ቃለመጠይቅ የምትከታተሉ ሁሉ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ እንድትሆኑ በፍቅር እንጠይቃለን
Akelil ቻሌንጅ ማድረግ አልችልም ካልክ ለምን ትጠይቃለከ ታዲያ የራሱ አሳብ አውርቶ ኤደ?? ትንሽ ሰዎች ስህተት ሰሩ ማለት ሁሉም እንደዛ ማለት አይደለም!! ወንጌል ብላቹ የምትናገሩ ሰዎች የምትናገሩበት መንገድ ልክ አይደለም ይታረም ቢሆን ያስማማናል። ክርስትና የሚኖር ነው። በቃልም የምናፀናው ነው ደሞ። ወንጌልን ደሞ ባገኙት አጋጣሚ የሚናገሩ ሰዎችም አሉ ትላልቅ መድረክ አግኝተው። የምናቃቸው የምናከብራቸው በወንጌላውያን አማኞች ዘንድ። ጋዜጠኛው ቢያንስ ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር። እንደዚህ አይነት አሳቦችን ስታነሳ ደሞ ከቃለ እግዚአብሔር አንፃር ለማንሳት ሞክር።
እሺ ወንድማችን አድርጌያለሁ👍🏽
ፓስተር ቸሬን ስላቀረብክልኝ subscribe አድርጌአለዉ።
PROTESTANT ye Eyesus Telat ye wengel Telat new..Orthodox hun..PROTESTANT Telat new
@@mikurabmedia2572 እንደ ሶፎንያስ እንዳትሆን ተጠንቀቅ እንጂ ጥሩ ከሰራህ ማስታወቂያ አያስፈልግህም።
ፖሰተር ቸሬ በጣም የማደቀዉ ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት እሱ ነዉ.🙏🏾❤️
እኔ የገባኝ እዉነት ወንጌል የራሳችንን ጠንቅቀን ከመያዝ በተጨማሪ ሌሎችን መድረስ ነዉ። ጌታ እራሱ ስለ ወንጌል ሲናገር ሰላምን ልሰጥ የመጣሁ እንዳይመስላችሁ ልለያይ እንጂ .... ሳይነካኩ ተመቻምቾ መኖር ልክ አይመጣም። አብዛኞቹ የሚቆጡት እዉነቱ ሲነገር ነዉ። ያ ደግሞ የመንፈስ ግጭት ነዉ። በዚህ ምክንያት ደግሞ ዋጋ መክፈል ክብር ነዉ። ዋናዉ በፍቅር መስበክ ነዉ እንጂ። ደሞ ሰዎች ሲያደንቋችሁና ሲያሞግሷችሁ ወዮላችሁ ብሏል ጌታ። ቸሬ ልክ አይደለህም የገባህን እውነት ብቻ አውራ እንጂ አልፈህ እኔ ነኝ ልክ ብለህ ሌላውን ማሸማቀቅ ልክ አይደለም። በእርግጥ ሁሉም የራሱን ዋጋ ከጌታ እጅ ይቀበላል።
ጥቅሱን መጥቀስ ነዋ ከተናገሩ አይቀር
በእውነት ፓስተር ቸሬ አንተ ዋጋህ ከፍ ያለ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ እና ትልቅ ጥበብ አክብሮትህም ጭምር ... እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር እውነት ኦርቶዶክስ መሰረት ነች በቃ :: 🙏🙏🙏
ቸሬ ሲወረድበት አይቼ ተቆራርጦ የተቀነባበረ ስም ማጥፋት እንደነበረ የገመትኩት እውነት ሆኖ ስለአገኘሁት ደስ ብሎኛል። ቸሬ በእውነት ላይ የቆመ ጥልቅ አሳቢ እንደሆነ አስተውያለሁ።ቸሬ ጌታ ይባርክህ፣ በርታ ።
Great interview. Great questions. Great answers. Great content. Thank you both.
ጥሩ ጥያቄ ለዚህ ወንገል አባቶች የሞቱለት ። ቼሬ መልካም ነገር አለው ነገር ግን እራሱን ቢያይ ጥሩ ፣ ነው ለወጌል ያለው አመለካከት ማስተካከል ያስፈልገዋል።
Orthodox hun...PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT koshasha new🎉🎉🎉
ዳስተር ቸሬ ወንጌሉን እያጠፋህ ስምህን እየጻፍክ ነው ያለኸው።
ፓስተር ቸሬ ግብዝነት የሌለበትን የክርስቶስን ትምህርት መከተልና መናገር ዋጋ ያስከፍላል አይዞህ በርታ።በተለይ ለአገልጋይ ፈተናው ከባድ ይሆናል።
ዳስተር ቸሬ በሰበከበት ስብከት የወንጌሉ ባለቤት ኢየሱስ ሰብኮት ቢሆን ኖሮ መቼም ኢየሱስን በጨዋነት በየዋህነት የሚከተለው የሚያደንቀው አይኖርም ነበር።
መጨረስ አቃተኝ ይህን ቃለመጠይቅ በጣም ትቢት የተሞላበት ።።።።
አወዳደቁን መገመት ይቻላል።ትእቢት ውድቅ ግን ትቀድማለችና
በመጀመሪያ ከጥላቻ ነፃ ሁን ወይም። ሁኚ
አንተ ሚመችህ የ እዩ ጩፋ ዝላይ ነው
@KhanAli-j3w1qPROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..PROTESTANT ye eyesus Telat new ye wengel Telat new...🎉🎉Sodom Sodom dirijit new
ወሬኛ ትምህርቱ ጠቅሞሻል / ጠቅሞሀል
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሀለሁ❤
Orthodox hun..PROTESTANT Christian ayidelem..PROTESTANT Sodom dirijit new..PROTESTANT koshasha new🎉
ማን ተሳደበ ቸሬ አንተ እኮነህ አማኙን እየተሳደብክ ያለኸው
ዮናታን ጡት ዳሳሹ ጠንቋይ እዩ ጩፋ የሉሲፈር ደቀ መዝሙር እስራኤል ዳንሳ
ወዘተ ስድብ መተዳደርያቸው ነው ።
ለሁተ ጌቶች በገዛት አይቻል ጸሎት ያስፈልገኛል ወንጌል አላነበበውም እግዚአብሔር የርዳዉ።
ሁለቱ ጌቶች ፕሮቴስታንትና ኦርቶዶክስ ናቸው? ክርስቶስ ያለው "ሁሉ" ሕይወት አለው።
ፓስተር ቸሬ እዉነትን የተቀማህ ይመስለኞል ወንጌልን በግልጥ ብትናገር ኖሮ በዚህ ደረጃ ለአለም አተመችም ነበር ጭንብልህ አዉልቅ
ዀቸሬ እራሰህን እይ ብዙ ከማውራት ተቆጠብ ብዙ ወጌላዌያን ይታዘብካል
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT alamachew GEBRESODOM masfafat new.....
እነ ነብይ ምናምን ናቸው የሚጠሉት?
ፓስተር ቼረ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፡እውነት ለመናገር ጴንጤ ተብየዉ እኔንም ጨምሮ አየር ላይ የሞላው ስግብግብ፣ደግሞ ለራሱ መልካም ምሳሌ የለሌውን ህይወት እየኖረ ሌሎችን ቤተእምነቶች ያዋርዳሉ።ራሱን ነቢይ፣ሐዋሪያ፣ፖስተር ብለው የሚጠሩ ባለ PLCዎች ነገር ግን ጌታ የምሕረት አምላክ ነውና በሌሎች ላይ ጣት ከመቀሰራችን በፊት ወደ ውስጥ ማየት ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁኝ።
ቸሬ አንተ ድሮ የመርካቶ ልጅ አንደነበረክ መስክረህልን ነበር ቋንቋህና ንግግርህ አሁንም ከመርካቶ እንዳልወጣህ ያሳያል
የምትጠቅሳቸው ጥቅሶች እራስህን እይበት።
በመጀመሪያ ጠያቂው አሪፍ ጥያቄ ነው የጠየከው አልፎ አልፎ ወደእርሱ ሀሳብ ከመሸራተት በስተቀር ። ፖስተር ቸሬ ግን ምርጥ ፈሪሳዊ ሆነሀል ይመስለኛል ጨዋን በደንብ እንደላሻት አሳብቆብሻል።ምን ፍቅር ፍቅር ትላለህ ።ኢየሱስ ፈርሳውያንን ያላቸው እናንተ የተለሰናችሁ መቃብሮች ነው ያላቸው መጥምቁ የሐንስ ምን አለ የእፋኝት ልጆች ብሎ ነው የሰበከው ።መፅሐፍ እውነትን በፍቅር አለ እንጂ አመቻምቹ አላለም በራዘር የምር የኛ ዘመኑ ምርጥ ሮቤል ነህ ።
ስለለዚህ የዛን ግዜ ያያዝከዉ ቂም ነዉ አማኞችን የምትናገረዉ
ስነምግባር ያለው ጨዋ ጠያቂ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾
ስይጣን ተንጫጫ ፖስተር ቸሬ እንደ ሀስተኛ ነብያት ላቡን የጠረገበትን ሶፍት ብሉ ስላላለ የባንክ ደብተር የሌለውን ስው በቡክህ ሚሊዮኖች ገብተዋል አውጣ ስለማይል ቃል መጥቶልሀል መጥቶልሻል ሚስትህን ፍታ ባልሽን ፍቺ ስለማይል ፍቺ የሌለው ቋንቋ ስለማይናገር ወንበር እያስበረ ስለማያስጨፍር ነው የጠመዳችሁት ብዙ ጨዋ የወንጌል አማኞች ባሉበት ብዙ አጭበርባሪዎችም አሉ በዘይትና በውሀ ንግድ የከበሩ የነሱን ጉድ ስለሚነካ ነው የሚጠሉት የተፈለገው የዘርና የሀይማኖት ጦርነት ለማስነሳት ነው እሱ ፍቅር ነው የሚዘራው የወንጌል አማኙ 98/100 ከኦርቶዶክስ የተገኘ ነው የራስን ይዞ የሌላውንም ማክበር ተገቢ ነው ክርስቶስ ያስተማረን ፍቅርን ነው ጎራ ለይተን ከምንባላ ለሀገራችንና ለአለም እንጸልይ መጨረሻችን እንዲያምር ዘመኑ እያለቀ ይመስላል ቸርዬ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እብዝቶ ይባርክህ🙏🏾 ጠላት ተንጫጭቷል ከፍታው ላይ ነህ ❤
❤ብዙ የተናገርካቸው በእ/ር ቤት የሚታዩ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉ እውነት ነው ❤ ግን ያልተረዳከው ነገር ምን መሰለክ ለሌላው እንደምትጠነቀቅ ለወንጌል አማኙም ተጠንቅቀህ ነው ወንጌል መስበክ ያለብክ ለታናሹ ሰው ለምን መሰናክል ትሆናለህ???? ለምን???? ማወዳደሩን ተወው ጌታ የአለምን ምናምንቴ ሲመርጥ አልተፀፀተም ..... በተረፈ በተረዳከው መንገድ ተመላለሰ እ/ር ነፃ ፍቃድ ሰቶናል የሀሳብ ልዩነት ቢኖረንም ያባቴ ልጅ ስለሆንክ እወድሀለሁ ❤
ታናሹ ለምን ይሰናከላል የሚከተለውን ይምረጥ እንጂ ምርጫ ቀርቦለታል ሰከን ብሎ የሚሰብክ ወይም የሚደንስ
መጋቢ ቸሬ እንወድሀለን ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ የመረጠው ያለ ማስመሰል የእውነት የቆመ ሰው ስለሆነ እንወደዋለን , ውሸት አውራ አስመስል ቀባጥር ብትሉት አይሰማችሁም , የምትጠሉት ስጋውን , መንፈስ ላይ ታስራችሁ መንፈሳዊያን ለመምሰል የምትሞክሩ የጥልቁ ተመዝጋቢዎች ይህ ሰው በእናንተ ጥላቻ እና ጥፋት ክፋት ሊትሰፍሩት ብትፈልጉ አታገኙም እና ንስሀ ግቡ እና እንደ ፓስተር ቸሬ ይበራላችሁል !!
ፓስተር ቸሬ አማኝም አይመስለኝም ለዝናና ለክብር የሚኖር አስመሳይ ሰው ነው
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT ye Eyesus Telat new...Pente yewedmal
ሊጠይቅ ጋብዞ እራሱ የሜመልሰ😢 መልሰ የሜያግዝ
ድንቄም አገልጋይ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..pente koshasha new
ቅናት ነዉ
ጥቂት ዕውቀት እንደሚጥሚጣ ታቃጥላለች የሚለው አባባል አሳዛኙና ግብዙ ቸሬ ላይ ጎልቶ ታየ! ምን አይነት መቅለል ነው! የዝናና የገንዘብ ስካር ያመጣው ውድቀት። ጌታ በወደደው መንገድ ከገባህበት መቀመቅና ከወጣህበት የትዕቢት ኮርቻ ያውርድህ!
በአጭሩ እድገትህ ነው እንዲህ ሚያስለፈልፍህ ዳዊት ሞላልኝ ጋር አድገህ እስቲ ተመልከት ጥላሁን ዘኔ ማሙሻ ሚኪ እንዴት እንደሚሰብኩ ፖስተር dave ነው የሰው ሀይማኖት ሚነካው አንተም ልጁ ነህ መንካት አመልህ ስለሆነ እነሱን ትተህ እንኛን ጀመርክ
የተራ ነገር ሚመስሉ፣ ከዚህ በላይ የሀይማኖት ፀብ የሚቀሰቅስ ንግግር አለ pastor ከራስህ ጋር እንኮን ተጋጨ
ወንጌል መስበክን በዚልክ መደንፉት ብሎት አረፈው 🙈
Pastor chere, please be a voice for the people who are being killed by Abiy Ahmed drones 😢
ዋው በጣም እዝናነል ይሄንን ሰው መጋበዝህ መልካም እይደለም ይሄ ሰው ገና እየሱስን መቀበል እለበት። ደግሞም እለዋቅነቱ ስገርመን የትዕብቱ ባሰ። 😂😂ስንቱ የተመሩ ክርስቲያን ወገኖች እሉ ነፍሰቸውን በጌታ ፍት disciplined የደረጉ ሰዎች ይተዘቡሃል please bible የሚለውን እንብብ በፍፁም መድሐፍ ቅደስን እተውቅም።
የት ሂዶ ይቀበለው? አይ መናፍቃን
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..selezih PROTESTANT eyesusn mekebel alebet.....🎉
አቤት ብልግና ዝምብለህ ተማር
Tiztawn yakervelh adel yetemare ena ewentega atewedum lebona yestachu
እንድ ኬዝ ወይም ሁለት ኬዝ ይዘህ እንዴት ትፈርጃለህ። ለሰው ሚስጥርህን አትንገር ማለት አንድ ነገር ነው ግን አንድን ህብረት በሙሉ መፈረጅ ከትምህርቱ ይልቅ ጉዳቱ ይበልጣል። ጴንጤ ሁሉም ታማኝ እንዳልሆነ መልእክት ማስተላለፍ ከባድ ስህተት ነው።
Pasteroch mister yeshetalu eko...PROTESTANT ye Sodom dirijit new 🎉
Pente Mister yemishet leba new 🎉🎉
እንዴ እና ጴንጤ ሚስጢር ጠባቂ ነው?
ወገኖች ከሀሰተኛ አስተማሪዎች ተጠንቀቁ ቼሬን ተጠንቀቁ ቅዱሳን የራስ ወንጌል ማለት ምን ማለት ነው የራስ ወንጌል አለ እንዴ ወንጌልን ለመስበክ አትንኩኝ አልነካቹም የሚባል ነገር አለ እንዴ ወንጌል በራሱ ያነካካናል የሴጣንን ወንጌል ስታፈርስ እሱስ ዝም ብሎ ያይካል
Pastor Chere you compromised the truth.
ፓስተር ቸሬ ሰዉ እንደቅማል ከሰዉ ራስ አይወርድም ስለዚህ ለምንወድኽ ኑርልን ስራሕን እንድትተዉ የሚፈልጉ ዲያቢሎስ ናቸዉ አንተ ደግሞ ዲያቢሎስን ቀጥቅጠኽ አሸናፊ ሆነህ ተገኝተሀል።
Chere still you are in pride, bro just repent and ask forgiveness.
ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቀው የምትጠየቁትስ እነማን ናቸሁ እምነቱ የግሉ ነው ዘይትና ውሀ ስላልቸረቸረ ነው ወንበር ስላልስበረ ነው ሶፍት ስላላበላ ነው አረ ተውት
ፓ/ር ቸሬ አቋም ይኑርህ ከሰው የሚገኝ ክብርና ዝና በርግጥ አንድ ቀን ያልፋል በእግዚአብሔር ቀን ደግሞ ወደ ፈጠረህ በሞት ትሰበሰባለህ ሟች ነህ ወገን!!
#ተመለስ
ልክ ነው ጴንጤ ሚስጥር አይጠብቅም የራሳቸውን ንስሀ ሣይገቡ ስለ ሰው ንስሀ እንግባ በማለት የሰው ሚስጥር ይዘረግፋሉ
Pasteroch Mister be Genzeb yeshetalu !!🎉
እንድ ነገር የገረመኝ ወንጌል አለማወቅ ነው ጌት እየሱስ ስለ ስሜ ሲጠሎችሁ ደስ ይበላችሁ ነው የሚለው እንጅ ሰው እንዲወዳችሁ ፀልያችሁ ውጡ የሚል ቃል የለም እንደ እባብ መርዝ አትርጭ ::
ሂድና ከኢዮጩፋ ጋር ደንስ እንደለመድከው።
ይቅርታ ጠየቀ ????? ወንጌልን ገፍትሮ ቅዱሳንን ተሳድቦኮነው የጀመረው 🥲🥲🥲🥲🥲
ፓስተር ቼሬ ሰው የሚያመውን ነገር ካልነካህ እውነቱን ካልነገርከው እንዴት ሰው ይድናል
እየሱስን ስትሰብክ ትጠላለህ። ተስማምተህ ከሁሉ ጋር ተስማምተህ ተወደህ ኑር ። ቸሬ
ማጨናበር ነው እንጂ አንድም መንፈሳዊ መልስ የለውም
ክርስቶስ ያከበረውን ሰው አንተ ማዋርድ አትችልም በግል ችግር ካለህ ከሰዎችና ከchurch ጋር ይቅር መባባል ጥሩ ነው በጅምላ ጴንጤ ብለህ መሳድብ ተገቢ አይደለም :: ኦርቶዶክሳዊያንን ለማስደሰት የቤት ጉዳያችንን አደባባይ ወጥተህ የማያንፅ ነገር መናገር ልወደድ ባይ መሆን ግን ያሳፍራል:: ሁሉን አንድ ላይ መፍጨት ጥሩ አይደለም:: ከፀጋ ጎድለሀል እራስህን ተመልከት ለአፍህ ለከት አድርግለት:: አውነትን በፍቅር መናገር ጥሩ ነው ለይቶ መናገር አዋቂነት ነው::
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new PROTESTANT ye wenbedewoch dirijit new 🎉🎉
አቤት ጥላቻ ለምን ሌሎችን ወደደ ብላችሁ ነው የምትጠሉት
አኬ ተባረክ
ልጅም ሰለ ዳለ የዘፍናል አንተም ሰለ ዳለ ታዉራለ
ላንተም እንኳን እውነተኛው ወንጌል ሊነገርህ ይገባል። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ .... ነው የተባለው። Take time and look at your self
Thank you Chere for extremely positive outlook for orthodox Christians
በወንጌል ነው ወይ የተጠላነው ብሎ ጥያቄ ይሆንበታል?
እሱ ስራው ምድን ነው? ወንጌል መቼ ነው ሚሰብከው ? መንካት ምትለው መዳን በማንም የለም እንድንበት የተሰጠ ስም ኢየሱስ ነው። መቼ ነው አንተ ይህን ምትሰብከው? አሁንም እኮ ወንጌል በሀይል አትስበኩ እያልክ ነው?
ተባረክ እግዝአብሔር ወደ ቤቱ ይጥራ እዉነቱ እዬገባክነዉ❤❤
ፓስተር ቸሬ አለማዉያንን ጌታ አሳልፎ ሰጥቶሀል አንተ ግን የሚለዉጥ ወንጌል መመስከር ሲኖርቫመብህ ስለ ቂጥ እና ስለ አልጋ እያወራክ ፈገ ግ ታስብላቸዋለህ ያ መሆን የለበትም
Pente new Alemawi..Amenzra..Sodom..hodam...sekaram..leba..acheberbari etc...Pente Seytan new !!!🎉
ፓስተር ቸሬ የጋብቻ ትምህርት ቢያስተምርና ቢያማክር ሌላው ነገር ቢቀርበት በተለይ በኦርቶዶክስ ዙርያ ያልደረሰበትን ነገር ባይመሰክር ወንጌልን ለመስበክ በኦርቶዶክስ ዕድል ተሰጥቶት ብዙ አበላሽቷል ጌታም ደሙን ከእጁ ይፈልጋል ብንነግረውም ሊሰማን አልፈቀደም በጣም አዝናለሁ
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..PROTESTANT Christian ayidelem..minabak tinegrewaleh? Ye Pente telalaki neh..gim tehadiso 🎉🎉
Tehadiso ye Pente wenbedewoch telalaki new..
ፈሪሳዎያንን የተቃወመ ከነሱ በዕድሜ ያነሰ በመሰለ በጌታ የእየሱስ እኳነው ።አይሁድ ትልቅ እምነት ነው ያዙትም የእግ/ርን ቃል እኳ ነው ስለዚህ መቃወም የለባቹህም እያልክ ነው።ወንጌል ቀሎብህ ነው።
እረ ተው ወንድሜ ቸሪ እንደ ልብህ ስለጲጢ እየተናገርክ ባደባባይ እኒ ማንንም አላስቀየምኩም ማለት አይከብድም ።
አሁን ገባኝ። የፓስተር ቸሬ ተቃዋሚዎች በሙሉ የኢዩ ጩፋ አምላኪዎች ናቸው። ሀሰተኛ ነቢያት እንክርዳዶች ናቸው
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new...PROTESTANT alamachew GEBRESODOM masfafat new🎉🎉🎉
ስለ ጴንጤ ድካም በአደባባይ ማውራትህ ግቡ ምንድነው? እነዚያ እንደልባቸው ሲሳደቡ፤ ቀብር ቦታ ከልክለው ጴነጤ በዱር ሲቀበር ምነው አልተናገርክ? ማንስ ለሌላ ቤተ እምነት ጠበቃ አደረገህ?
PROTESTANT Yesadebalu..PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new
ጴንጤን የምትጣላው ልጅህን በነጻነት ለማዘፈን ነው።እንዲህ እንደወጣህ ትፈጠፈጣለህ ለማየት ያብቃህ
በጣት የሚቆጠር የምትለው ሰነት አባቶች የሞቱለት ነው ወንጌል
ተመልከት ቋንቋህ ድብን ያለ ኦርቶዶክስ ማለት ምንኛ ነወ?
በአንድ ሰው ኬስ ተነስተህ ለጴንጤ ሚስጢር አትንገር አይባልም!!!!🤔
Tenager eyalk new ? Ante wesha Pente selay !! Ye PROTESTANT pastor Selay Sodom akatary new...mister atinager...
Le pente mister menger le SODOM menger new...tuuuuuuuu...koshasha Pente
እንዴት ጀነረላይዝ ታደርጋለህ አንድ ሁለት ጴንጤ ተሳሳተ ብልህ ሁሉንም ጴንጤ ትዘልፋለህ ድፍረት ነው ስህተት ቢሆን በራሳቸው መድረክ መገሰፅ አትችልም ነበር ፡፡
ቃለምልልሱን ጨረስኩት አክሊለም በጣም ተቀይሯል ቸሬን ከማገዝ ዉጪ ቻሌንጅ አላደረከዉም!!!
በአንድ እጅ ከሁሌት መሶብ መብለት እንዴት ይቸለል እንድ አይነት ሰዉ አይቼ አለዉቅም ይጋርማል!!
Pastor chere geta tsgwn yabezalh❤️❤️❤️
ከኦርቶዶክስ ጋ እኛ ሳንሆን ምታጋጩት እናንቴ ናቹ እኛ ሰላም ነው ምንፈልገው
Pastor negn bay Chere asmesay nek . Akmu kalek wengel tenager . Sile tidar sitawera gize endayalfbek
PROTESTANT Los Angeles yakatele ye Sodom ena gomora dirijit new 🎉🎉🎉PROTESTANT Yewdem
ከርስትና ሚነገርም ሚመሰከረም ነው ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14 እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Protestant religion used to be nice before. Now, most of the leaders made it business. That is why, people get lost. That is the truth.
Aye chera wengal saygebah new yemtchohew
ሰዉ አጣህ ምትጋብዘዉ?
ግም መናፍቅ
ብርሀን ይውጣልህ ወንድሜ ፓስተር ቸሬ
ከወጣህ በኃላ አትናገሩ አረ ወገን 🙈 ወንጌል አትስሩ ብሎ ሰበከን 🤣 እንዴ
ጠያቂው ይሚልህን ብቻ አትስማ በደንብ ጠይቅ
Pastor chere please choose your words e.g "ende ahiya lahachihin" minamin ayibalim sir as a pastor or Christian . Teyakiw yetekebete chewa naaw . anadoh yihon ende??
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new
የራስ ወንጌል ምንድነው? ፓስተር ቸሬ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new PROTESTANT ye wenbedewoch dirijit new
ለጌታ ትቸዋለሁ
ጨዋው እስኪ ዝም በል። የፃፍከው ስለማይጥም ባይሆን ዝም በማለት አግዘን።
😂😂😂😂 አይ ጴንጤነት😂😂😂
Ahun anten min enibelh
@@hanamarew😂😂
መሳደብ አለበት እናንተን ለማስደስ
አንድ አቋም ይኑርህ በዝና አትስከር።
ቅናት መሰለብህ
የዚህ ዘመን ሰው የሚወደው እንደ ኢዩ ጩፋ አይነት ጨለሌ ነው እንጂ እንደ ፓስተር ቸሬ አይንት ሚዛናዊ ሰው አይፈልግም
ቆሻሻ የ ዮናታን ዳይፐር
መሳደብ አለበት እንድንረካ ?
በሳል ሰው ነው
ፓስተር ቸሬ
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem..PROTESTANT ye eyesus Telat new..PROTESTANT ye Sodom dirijit new. 🎉🎉
ኢየሱስ የሚለው ስም ብቻውን ራሱ ሁሉን ነው።ከስሞች በላይ ነው።ማንጠልጠያ ምናምን የሚባለው አባባል ነው።
አንተ ብቻ አይደለህም ቸርዬ እኔም በራሴም ጭምር በዕድሜዬ ሙሉ ያየሁት ነገር ነው:: እንደ ዼንጤ ሚስጥር የማይጠብቅ አታገኝም::
በፀሎት እያስመሰሉ የባልና ሚስት እንዲሁም የብዙ ሰዎች ሚስጥር እያስጣጡ ነው የሚውሉት::
እንዲያውም ከሃሜት በስተቀር ፀሎት ቦታ ፀሎት የለም::
እኔ ከነባሌ የኅብረት ፀሎት ከተውኩ ዓመታት ተቀጥረዋል:
መፃሀፍ ቅዱስ መያዝ አያድንም ቸሬ!
ክርስቶስን ቢያውቁ ለምን ወደዚህ ያልከው ይመጣሉ?
ጠያቂው ደግሞ እሱማ እየሱስንም እኮ አጋንቶች ያውቁታል!
ሁለታችሁም ታወራላችሁ እንጂ ለጥያቄው መልስ እየመለሰ አይደለም!
ቸሬ ወንጌልን እየሰበክ አይደለም ትረባ ና ስድብ ነቀፍ እንጂ ወንጌልን እየሰራህ አይደለም!
ወንጌል የሚሰሩትን እነ ዶ/ር ማሙሻን,ወዊ ያሬድ ጥላሁን,ዶ/ር አብርሀም ብዙ ብዙዎች የነሱን አገልግሎት ቁጭ ብለህ ተመልከት ከእነሱ ተማር ጨርሰህ ያጠናቀቅክ ነው የምትመስለው አወራርህ !!
ሚስጥር አታውሩ የምትለው እራስህ አደባባይ ወጥተህ ያማከርካቸውን ሰዎች ሚስጥር እያባከንክ ደግሞ ስለ ሌላ ታወራለህ እንዴ?? እራስህን መጀመሪያ እይይ አትታበይ!
እስቲ የቱ መድረክ ላይ ነው ሄደህ በድፍረት እየሱስ ያድናል ብለህ የሰበከው? Secular ወሬ አውርተህ አይደል የምትወርደው? ብዙ መድረኮችህ እኮ ዮቲዯብ ላይ አሉ !! እራስህን እይ ባክህ
Exactly ❤
እየሱስ በድፍረት አይስበክም በፍቅር ነው የሚስበከው ፍቅር ነውና እናንተ እሳት ላይ ጋዝ ማርከፍከፍ የምትፈልጉ እረፉ
ፓስተር ቸሬ ስለ ወንጌል ያለህ አመለካከት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ህዝብ እንደምትመራ ሳስበዉ ምእመናኗችህ አሳዘኑኝ
በጣም
PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye Wengel Telat ye eyesus Telat new...PROTESTANT ye Ethiopia telat new...PROTESTANT wenbede new.🎉🎉🎉
@@Anson..23-s2lበጥላቻ የተሞላክ ሠው ለምን ሆንክ የእየሡስ ጠላት ወንድሙን የሚጠላ ልቡ በጥላቻ የተሞላ ሠው ነውና ታከም
ለራስህ እዘን እሱስ ወንጌል እያስተማረ ነው
እና አንተም እኮ አማኞችን የምትሰድበዉ የሰዉን መብት ለምን ትነካለህ አንተ እኮ ነህ ኦርቶዶክስንና አማኙን የምታጣላዉ አንተ እኮ አማኙን እየሰደብክ ኦርቶዶክስን ለማስደሰት ትጥራለህ
ሁልሽም መነሻሽ ኦርቶዶክስ ነው
ንግግሩ ግራ የገባው ነው፣ ራስ በራሱ ይጋጫል ግን ደግነቱ በዚ አካሄድ አይቀጥልም በቅርቡ በቀሚስ ሳናየው አንቀርም 😢
አይ ጠላት
Eagle ዋው!!!!!!
አሁን ገና መልሥ አገኘዉ
ፓሰተርዬ ሚስጥርችሁን ለጴንጤ አትናግሩ ብልሀል በዚህ ነግግርህ ትክክል ነኝ ብለህ ታስባለህ? ለኔ አይመስለኝም በአንዳድ ሚስጥር የማይጠብቁ ሰዎች ሚኪኒያት በጀምላ ቅድሳንን መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ወንድምዬ።
ስለናንተ መልካም ሲናገሩ ወየውላችሁ ተብላል ቸሬ አስብበት፣ እሰኪ ወንጌል ስበክና እንይህ ?
PROTESTANT WENGEL atawqum..PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new..
@@Anson..23-s2lወንጌል ስለ ልጁነው እርሱም ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 1:4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
አስመሳይ በጌታ ስም አትነገድ
ጴንጤዎች አቂመውብሀል ነው አቂመንብሀል?
አዘጋጁ ማንን ወክለህ ነው የምትጠይቀው?
ለማወቅ ያህል ነው!
Le Pentewoch mister atingeru..miknyatum Pente selay nachew 🎉
ፓስተር ቸሬ አትስማቸው። ጴንጤ ደስ የሚለው ጰቸወዘለኸቸጸቸፈዘቸዠቸቨቸዘወጸ ስትለው ነው 😂
ልክ ብለሀል ትርጉም የማይስጥ ነገር ስላልተናገረ ነው የሚጠሉት
ጴንጤ ሆነ ሌላ ሚስጥር በሃይማኖት አይወሰንም የግል የሰውየው ሚስጥር ጠባቂነት እንጅ
የፕሮቴስታንት ሃይማኖቱ ሚስጥር አውጡ ይላል??? በጣም ታሳዝናላችሁ
Anite endegena getan tekebel geta yteykihal waga tikeflaleh tebik begze nisiha giba
ለአዘጋጁ፣ለመጋቢ ቸርነትና ለመሰሎቻችሁ፦መጋቢ ትዝታው ሳሙኤልን በቀን አንዴ ስሙት፣እዩት!
ፓስተር ቼሬ አንተ የምታመልከዉን አምላክ በትህትና አታስረዳቸወም የነሱን እምነት ከመደገፍ ከይቅርታ ጋር
መጨረስ አልቻልኩም ትክክል አይደለም ግንንርህ ጥሩ መልክ አይታይብህም
ከመተቸትህ በፊት አጻጻፍህን አስተካክል ለወሬ ችኩለህ የጻፍከውን እየው😂😂
አረ ምንድነው ጉዱ🤔🤯ጋዜጠኛውም መላሹም ሽሙንሙን 😏 እንዴት ሰው በዚ ልክ አድር ባይ ይሆናል..አይ ቸሬ የእግዚአብሔር ጸጋ አይበቃም የልጁ ደም በቂ አይደለም ሰርተን እንድናለን የሚልን ማህበረሰብ እውነት አላቸው ይድናሉ ማለት እንዴት ያሳፍራል 😔 ጋዜጠኛው ደሞ አረ ዝም ብሎ ይሰማል 🤦♂️
አቅለሸለሹኝ እኮ
"ወንጌል ወደ ውስጥ ነው መሰራጨት ያለበት" 😂😂
ትክክል ነህ ቸርዬ! ሲዖል ትገባለህ እያልን እያስፈራራን እንዴት ሰው እውነትን ያውቃል?