New generations must learn and watch just like this kind of program to gain knowledge and develop mother country.Dagimawit your concept is very well and keep go on progressing.ultimately I would like to thanks Doctor.I hop all Ethiopian journalists will be follow you and keep your contributions.
This kid has worked hard. He is going places for sure. The parents and teachers should be proud of themselves too as they must have encouraged him to follow his curiosity. But I can see him trying to translate what he has read in English into Amharic. This goes to show we need science communicators that do scientific content in our native tongues.
Dr You talk alot when you have a guest in studio. Please...... Please let the guest talk, or do your talking before you introduce them in a separate program. You alsohave to change your tone and make it attractive......please.
እግዜር እድሜህን ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ተመኘሁ እውቀቱንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
ሁሌ ነው እነዚህን ልጆች ሳያቸው እምደነቀው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዳግሞዊ ዳዊት።
መምህር እናመሰግናለን
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ እድግ በልልን
الله الله الله الله ያሣድግህ እውቀትንም ጨምሩ ጨማምሩ ይሥጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮
That day is Coming for Ethiopia!💚💛❤
New generations must learn and watch just like this kind of program to gain knowledge and develop mother country.Dagimawit your concept is very well and keep go on progressing.ultimately I would like to thanks Doctor.I hop all Ethiopian journalists will be follow you and keep your contributions.
የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይግለጽላቸው ለህፃናት ወንድሞቻችን
ጋዜጠኛው እራሱ በጣም አድናቂክ ነኝ
This kid has worked hard. He is going places for sure. The parents and teachers should be proud of themselves too as they must have encouraged him to follow his curiosity. But I can see him trying to translate what he has read in English into Amharic. This goes to show we need science communicators that do scientific content in our native tongues.
ኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት ልጅ እንጂ እንደ ቄሮ ቆንጨራ ብቻ የሚሸከም ጭንቅላት ያላቸው የሚኖሩባት አደለችም
ya dulachun ttachu book yazubet
Kero is from specific regions of the country. They are genetically idiots.
Igzehebher Amlak ketlat ytebkachu Anten ina Anten mesayochn 😘😘😘😘❤❤❤❤❤👈
እኔ እምለው ምን አለበት አክትቪስቶች የዘር ቀመርን ትተው እንደዚክ አይነት ቀመር ቢሰሩ ህፃን ዳግማዊ በርታልን ከአንት እን ከህፃን ሮቤል ብዙ እንጠብቃለን
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን🙏 መሆን የምፈልገው ሳይንቲስት እና የታሪክ አዋቂ ነው። ከአንድ ዓመት በፊት መሆን የምፈልገው pilot ነበር። ግን ዳግማዊን ፣ ቅዱስን እና ሮቤልን ካየሁ በኋላ ከpilot የበለጠ ሳይንቲስት መሆን ፈለኩ። ስለ ታሪክ ማጥናት ከጀመርኩ ገና አንድ ዐመቴ ነው።ፍላጎቴ ልክ እንደ ጥንት ጠፈርተኞች የእግሮቼን ዱካ በጨረቃ ላይ ማኖር እና ለሀገሬ የተለያዩ ግኝቶችን ማግቸት እፈልጋለሁ። አሁን 11 ዓመቴ ነው። አብዛኛው የሀገራችን ሰው ሳይንቲስት መሆን አይፈልግም ቢፈልግም አንዳንዱ ደግሞ ዝናውን እንጂ ስራውን አይፈልግም። የጥንት አባቶች ዘመናዊ መሳሪያ በሌለበት ታሪክን በብዕር ፅፈው ለትውልድ አስተላልፈዋል እኛስ በመሳሪያ ተመራምረን በኮምፒውተር ፅፈን ታሪክ ሰርተን ለትውልድ ማስተላለፍ እንችላለን? አንችልም ከሆነ መልሳችሁ ለምን? እንችላለን ከሆነ መልሳችሁ ከአሁን ጀምረን እየሰራን ነው ወይስ በቸልተኝነት ለነገ ብለን እየተዘናጋን ነው? እራሳችንን እንጠይቅ! ስሜ ረድኤት ነው አመሰግናለሁ።🤔 ይቅናሽ በሉኝ
በጣም ድንቅ ልጅ አቦ ያስብከው ይሙላልህ
handsome and intellegent Ethiopian young man
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
እግዚያብሔር ይባርክ ለቁም ነገርያብቃህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዳጊ
ፈጣርይጠብቅ ህ ካሠብክበት ያድርሥህ
እግዚያብሄር ያሳካልህ
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
ኢትዮጵያዬ ሆይ እልልልል በይ ትሳኤሽ ሊታወጅ ነውና የቀደሙት ሎጅችሽ የመሰሉ እየመጡልሽ ነውና
ትልቅ ነበርሽ ትልቅም ትሆኛልሽ ።
የፈጣሬ ያለ እንዳንተ ሚንስትሮቹ እና ኣክትቪስቱቾ በበሰሉልን ዋው ተባረክልን እምየ ትከተልክ ሀርክን ኣትዘንጋ
እግዚአብሔር የምኞታችሁን ያሳካላችሁ
You are hero
እምገርም ነው እግዚአብሔር ያስብክበት ያድርስህ አቦ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቅቅቅ ያሰብከውን እግዜር ያሳካልህ
ፈጣሪዬ ሆይ እኔ ት/ት ቤት አልነበርኩም እዴ????
hulu yeye rasu yhone brkiye yhone sutota alew
ክክክክክክ እኔም እምያውቀው የለኘም መሰማት ብቻ ሆነኮ
@@maryeymoborhun9972 mesmaitem eko sutota new sintu ale adel mesmat maychil ale ena
ክክክክ ኣረ ሁላችን ነበርን
deslik የምታደርጉ ህሊና ይስጣችሁ
ልበብርሐኖችን ያብዛልን
ደግሞ የአገር በቀል እውቀቶችን ጎን በጎን ማስኬዱ ልንደርስ ከፈለግንበት በአጭር ጊዜ ለመደረስ ይረዳል
ሌላው ስተት የምለው ከመሪዎች ጀምሮም ቢሆንም መታረም ስላለበት ልናገር
ትርጉም ከሌላቸው ቃላት በቀር አማረኛ ከሆነ በአማረኛ ሌላም ከሆነ በቃለመጠየቁን ቋንቋ ብንጠቀም ብንለምድ መልካም ነው እላለሁ ካሰብከው ያድርስህ
I tell you some thing if this boy get a scholarship out of his country... we will loss him.
Wow this boy is really genius. I just read The Wikipedia of Michael Faraday and it was exactly like he said
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ
Wow
ይህ ልጅና ሮቤል ብዙ እውቀት ቢኖራቸውም ህፃን ቅዱስ ያለው እውቀት በጣም አስደናቂ ሆኖ እግኝቸዋለሁ በዚህ ቻናል ላይ አንድ ሰሞን ቻናሉ የህፃን ሮቤል የግል ቻናል እስከሚመስል ድረስ ስታቀርቡት ህፃን ቅዱስን ግን አንድም ጊዜ ልታቀርቡ ያልፈለጋችሁበት ምክንያት ሊገባኝ አልቻለም የሀብታምና የደሀ ልጅ እውቀት የሚባል ነገር አለ?በነገራችን ላይ ፫ቱም ልጆች የተለያየ እውቀት እንዳላቸው ታውቃላችሁ? ልጆቹን እግዚአብሔር ይባርካቸው እናንተ አድሎዋችሁን አቁሙ።
አዜብ ትክክል ብለሻል
🍇📅💫🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍾🍾🍾🍾🥂🥂⚽️⚽️⚽️🏓🏓🎲🎲🎲🔮🍑🥨🥨🥨Astronomi📅🍇
Pls take care of those children !!!
ኢትዮጵያ ማህፀን ለምለም ስንቱን ታበቅያለሽ
Selam ye hagere lijoch endet nachihuligne esti plz wede channele gora beluligne minim were yelem sile technology bicha yiwerabetal yimarubetal
እደጉ አገሬ ብዙ ተስፋ አላት
I am so confused this words are coming from a 12 year old human, he is so smart i wish him a good future.
ምነው ክፍል ሁለት ዘገየብን, በቅርቡ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን። አመሰግናለሁ!!
ጥሩ ነው ግን ገለፃ ስታደርግ(ስታብራራ) በተቻለህ መጠን አንድ ቋንቋ ብትናገር ለአድማጭ መረዳት እና ሀሳብህን ለመረዳት ይጠቅማል፣አድማጭንም የመሳብ ሀይል እዲጨምር በተቻለ መጠን የተቀላቀለ የቋንቋ ቃላትን ባታበዛ ፣ትርጉም የሌላቸው ቃላት(ስም) ከሆነ ችግር የለውም።
As I understood he used meaningful words. Let's support encourage and appreciate him and Robel. God bless them. Amen🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ጥያቄ ለአዘጋጁ መሬት ምን አይነት ቅርጽ አላት ? ጠፍጣፋ ወይስ ድቡልቡል glob
or flat.
globe
Egzbier ybark
ትንቢቱ ሊፈፀም ግድ ነው
Yihe Ketnbit Gar Mn Agenagnew
@@gebrekidantarekegn4189 ባይብል ለማያነብ ሰው መልስ የለኝም
@@azidireart sijemer Mn Tawkialesh Btawkima Taberetachi Neber.Degmo Enen Atawkim Eshy.
@@gebrekidantarekegn4189 00000
Gift from Allah
Dr You talk alot when you have a guest in studio. Please...... Please let the guest talk, or do your talking before you introduce them in a separate program.
You alsohave to change your tone and make it attractive......please.
Diamond ethiopia lij beka kal yeterengal
Kudise yete ale
በትንሹ በተግባር ቢያሳዩን አሪፍ ነው ወሪ እንዳይመሰል
😄😄😄 አይተህም የምታምን አይመስለኝም
Koda mehayem
The government give them necessary further education Abroad to be scientist
.
.. ..... ....... .. . . .
nooooooo.................
No needed further education he deserved already men
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዳጊ