Ethiopia: ከስጋት ለመዳን ይህን ይመልከቱ:የወቅታዊ አላርጂ እና የወ.ረ.ር.ሽ.ኙ የ.በ.ሽ.ታ የሚመሳሰሉበትን ምልክቶች መለያ 4 ፍቱን መንገዶች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ሁሉ ሊሰማው የሚገባው አዲስ መረጃ:
የወቅታዊ አላርጂ እና የወረርሽኙ የበሽታ የሚመሳሰሉበትን ምልክቶች መለያ 4 ፍቱን መንገዶች
ባለፈው ሳምንት የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ባደረገው በቻይና በሚኖሩ 50,000 በሚሆኑ የውረርሽኙ በታመሙ ሰዎች ላይ የታዪ 10 ምልክቶች ሶስቱን ዋና ምልክቶች ( ትኩሳት፣ ደረቅ ሳል : መተንፈስ ማቃትን) ብዙዎቹ ከወቅታዊ አላርጂ( seasonal allergy) ምልክቶች ጋር በመመሳሰሉ ብዙዎች ሃሳብ እና ጭንቀት ላይ ጥሏል ። በዚህ ቪዲዮ በበቂ ሁኔታ የወቅታዊ አላርጂንና የወረርሽኙን ምልክቶች የምንለይባቸው ፍቱን መንገዶችን ግንዛቤ ያገኛሉ
የወቅታዊ አላርጂንም በቀላሉ ቤታችን የምናክምበትን መንገዶች ተዘርዝረዋል
ለሚያውቋቸው ሁሉ ሼር ማድረግ አይርሱ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
WHO, 55,000 cases in China
www.www.who.int/do...
ይህ ቬዲዮ በጣም አስፈላጊ እና ብዙዎችን ቀመጨነቅ የሚያሳርፍ ስለሆነ ለወዳጆቾ ሁሉ ያዳርሱ፣ ጥያቄዎች እና አስተያየቶችን በኮሜቱ ላይ ይፃፋልኝ ። ቪዲዮውን ከጠቀሞ ላይክ ማድረግ አይርሱ
Eshi
Enarsalen
Enadersalen
Timirtik betam des ylal
አላህ ይጣብቃን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ይህ ቀን ያልፍ በፀሎት እንበርታ ። ዶክተር በጣም ግራ የምንጋባበትን ነገር ነው የምታብራራልን ። እግዚአብሔር ይህን ክፍ ግዜ በፀጋው በምህረቱ ያሳልፈን። ተባረክ ።
ዶክተርዬ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ጊዜህን ሰጥተህ እያገለገልከን ሰለሆነ ይህ ትልቅ ነገር እግዚአብሄር ይባርክህ
Dr. Dani, you a special gift to Ethiopians and Eritreans.
Your teaching is very great and helpful. We are very blessed to have such a wonderful brother, who shows his love to his people.
May Gid bless your family and your everything. Amen
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
እግዝያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ እስከመላውቤተሰብህ
ይህንን መረጃ ማግኝት በጣም መታደል ነው
ያውም በራሳችን ቋንቋ በጣም እናመሰግንሀለን ወድማችን በርታም ይሄ ነው ለወገን መቆም
መልካም ቀንይሁንልህ
ወንዴሜ ፈጣሪ ይባርክህ ያላርጂኩ ምልክት እንዳለ እራሴላይ አይቼ ተስፋ ቆርጬ ነበር እንዳነተ ያሉ ጥሩ ወንድሞች በዚህ ወክት በጣም ያስፈልጉናል በርታ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው.. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አርጉት th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
የቀንየልና ዶ/ ር ዳኒኤል ፅቡቅ ሀበሬታዮ thank you
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ እራሱ በዚህ ጉዳይ የምጠይቀው ሰው አጥቼ ነበር አሁን ግን መልስ አገኘሁ ተባረክ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ ብርክ በል
Thanks Dr
ጌታ ይባረክህ
Thank you
Dr . you are trying to help all habesha important information tnx
የሚገርምህ እኔ የፖለን አላርጂክ አለብኝ እናም በቅርብ ቀን ሜትሮ ላይ ከቁጥጥሬ ውጪ ስለሆነ አስነጠስኩ አካባቢዬ የነበሩት በሙሉ ከስሬ በደቂቃ እሮጡ በጣም ነው እኔ የሳኩት ግን እውነት ነው እንዳልከው የማትቆጣጠረው ማስነጠስ አለው በጣም ነው የሚያሳቅቀው ለማንኛውም እውቀት ማግኘት ተገቢ ነው ተባረክ
God bless you Tankes Doctor 🙏🙏🙏👍👍
Doctor Daniel thank you.
እባካችሁን ከልብ በደንብ እንዐልይ አምላክ ይስማን አሜን ፆም ፀሎት መያዝ እኔ ጭንቀት ይዞኛል ማንም ባይምትና ባይለየኝ ደስ ይለኛል
በትክክል!!!! .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
Thanks Dr. Dan your are blessed
Dr.Daniel I really appreciate thanks God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
Dr Daniel God bless you abundantly. I am so happy to watch your videos very important and educational.
እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህ ይብዛ
አረ እኔ ራሱ ሳነስ አለብኝ እና ዛሬ ሊያዋርደኝ☻ ሱቅ ወጥቼ ተሰልፍ እያለሁ ሊያስነጥሰኝ ብሎ ተሳቅቅ ልፈነዳ ስል እግዝያብሄር ይመስገን🙏 ተመልሶ ጠፋልኝ እንጂ በጣም የሚያስጠላው ነዉ በተለይ በእንግልዝ አገር ሰዉ ሁሉ ፈርቶ ተፈራርቶ የሚኖሮዉ፡ ፈጣር ምህረቱን ያምጣልን!
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you Dani God bless you
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው
ጌታ እየሱስ አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ተባረኩ ለብዙዎች በረከት ናችሁ።
Thank you Dani for taking time to educate us,we appreciate you May God bless you and your beautiful family’s 🙏❤️✊
Can you correct like I write GOD
Dr. I really appreciate!!! Thanks🙏
Dr.Dany thank you do much it's so helpful information.
Blessing Day
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከሀ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ። እባከህ እኔ በሐይፖታይሮይዲዝም ልጄ ደግሞ በአግዚማ በጣም እንቸገራለን በዚህ ላይ ብትረዳመን ያብዛልህ።
Tebarek Dr dani
God bless you . it is very important information you are telling us. It helps a lot. Good timing that you are uploading these things. Thank you very much. It shows you care about people. May God give you grace and protect you.
እኔ ቢቻል 100ጌዜ ላይክ ባርግ እንዴት ደስባለኝ ያንስብሐል ለምን ጥቅሙን ስላወኩት ነው ስለምጠቅመኝ ለምን ትምርትህ ሁሉ ወሳኝ እና አስፍላጊም ጭምር ስለሆነ ዘመንህ ሁሉ እስከ ቤተሰቦችህ ይባረክ
በትክክል!!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
ዋዉ !!! እንዳንተ ብዙ ሰዎች ኅላፊነት ቢሰማቸው !!! ብዙ ሰዎች ተጠቃሚ ነበሩ ዶ/ር ዳንኤል ዩሃንስ እድሜና ጤና ይስጥህ ባለው እውቀት ይጨምርልህ። በጣም እናመሰግናለን።
በትክክል!!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you!!!
ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን ለመረጃው ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
Thank you DR Daniel Egzhber Yeberkhe
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዶር በጣም እናመሰግናለን።
ዶክተር ዳንኤል እጅግ በዝጣም እንመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
Thanku our so much DR we really appreciate yo
እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው "ከእግዚአብሔር ጋር" ይህንን በሽታ እናልፈዋለን። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፣ ይጠብቅህ ተባረክ። ተጠቅሜአለሁ።
ዶ/ር አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤንነትን ያድልልኝ !
በጣም በጣም ጥሩ መረጃ ነው ዶክተር
በጣም ነው የምናመሰግነው።
በትክክል!!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
Thank you for your information. God bless you 🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው በእውነት እግዚያብሔር ይሰጥልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእውነት ተባረክልን።
Thank you so much dr dani geta eyesus yibarik tilk tiyake temelisolignal
በጣም ነው የምናመስግነው , የኔ ጤና 🙏🏾
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እኔም ትንሽ አላርጂ አለኝ የፖለን አለርጂ ግን ፈጣሪ ምስጋና ይግባው እስካሁን ሠላም ነኝ ግን አፍንጫዬን ስርስር ያረገኛል ግን ለሱ ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳጥርልን ተግተን እንፀልይ ወደ ፈጣሪ እናልቅስ ስላንተ ማብራሪያ እናመሰግናለን ተባረክ የኔ ወንድም ግን ክብር ይግባው አምላክ ፈርቼም ተጨንቄም አላውቅ በአምላኬ እንዲሁም በእምነቴም አልጠራጠርም ተመስገን ፈጣሪ
God Bless you for your kindness
በጣም አመሰግናለው ዶክተር ዳኒ ስለመረጃክ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክክ
እናመስግናለን. ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ነው መረጃህ ኑርልን
Thank you, I am sick Allergic...I'm afraid go to outside any place.
Now I 'm Happy you teach info.
Thank you
Thanks so much for your help
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
Bless you my brother!!!
Thank you so much for your advice appreciate you we. Really appreciate you god bless you 🙏🙏🙏
Make it GOD
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
ጌታ ይባርክ ዶክተር ዳኒ እድሜ ይስጥልኝ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠከን ወንድማችን 🙏🙏🙏
በትክክል!!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
Amesegenalue doctor yesetehage meker egezabehere yemarhe
Betam inamesegnalen tebarek azma alebgn betamm yasnetsegnal betam samer ligeba akebabi dgmo yeabeba shitawm aymechgnm tebarek
Thanks so much DR Daina Good blasé you we love you keep safe!!!!!!!!!!
Really appreciate for your support !!
Try to write like this GOD
አመሠግናለሁኝ ደኩተር ጥሩ አሣብ ነው አላህ ከዚ በሽታ ይሠውረን ያረቢ
ተባረክ ደስ የሚል አገላለፀ ነው
Thank you👌👌👌
Thanks for sharing me a timely message!
እናመስግናለን 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
Thank you so much very helpful.
Thank u dear Doctor stay safe & healthy 🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ኩ ከልብ አመስግንሀለው
Bless you Brother,!! I am proud of u!!
ዶክተር ጥልቅና ግልፅ አጭር ለሆነው መረጃ እናመሰግናለን::
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!
Thanks god bless you 🥰🥰🙏🏻
God bless you!!
Well come d/r tebaraki bebuzu
በጣም እንወድሀለን ተባረክልን
god bless you Dr. you answered many question to me . I am confused before I listen your video. but I got my answer now. stay blessed,
Dr Daniyeee tebarekilign egna betam chekonal sira gide honew eyeseran new ke bizu sew gar Ena bicha fetare tebikone Enji betam kebad new cheketu erasu beshita new Dr Dani thank you so much Be Ewunet bezeh allergy season asefelage melikit share selarekilin.God bless you more than!!
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
dekuter.betam.betam.namesegnalew.edme.na tena yistelgni
Edet edemamesgenk alwekem betam betam kebad gez neber eyasalefeku yeneberew corn meselogey betam lljiuje ferche neber betam temesasayenet alew eyamemegey neber thanks
ተባረክ ዶክተር
እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽
አንድ ጥያቄ አለኝ በተመቸህ ሰአት መልስልኝ ልጄ አንዳንዴ ,በተከታታይ ይነስረዋል ለምን ይሆን ሃኪሙ አፍንጫውን ስለሚነካካ ነው አለች አሁን 5 አመት ሊሞላው ነው ግን ነስር እስካሁን ድረስ ይነስረዋል የጤና ነው እባክህ መልስልኝ አመሰግናለው
Thank.u Beravo
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ።
Doctor Dani excellent announcement, it is time now to protect our self from allergy, thanks a lot for yours knowledge!!!.
በትክክል!!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ አድርጉ th-cam.com/video/DbsfcXaVu30/w-d-xo.html
ይመችህ ወንድሜ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃን ነው👌
Thank you Dr. Dani😇😇😍😍
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው በጣም ጥሩ መረጃ ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከተቻለ ብትመልስልኝ ለማወቅ ስለምፈልግ ነው የውስጥ እግር በጣም አይለኛ ሙቀት የሚኖረው የምን በሽታ ምልክት ነው
Thanx dr
Thanks Wendme
Egziabehr yesteh yebarkeh
እግዚያብሔር ይስጥህ ተባረክ ዶክተር
Thank you for your educational advice we know you are trying to help our community thanks again god bless
Thank you thank you Dr....i like your Yene Tena channal.....very good producation.God bless you. keep on....
GOD bmil yitarem
Thank you stay Blessed
Grazie mio fratello.
መጋቢት 27
የመድኃኔዓለም አመታዊ ክብረ በዓል ነው
የልዑል እግዚአብሔር ልጅ፤የድንግል ማርያም ልጅ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳምን ለማዳን ቃል ኪዳን ገብቶለት ስለነበር ያን ቃል ኪዳኑን ጠብቆ ከሰማየ ሰማይ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ተወልዶ አምላክ ነኝ ቶሎ ልደግ ሳይል እንደ ሕፃናት ጥቂት በጥቂት አድጎ 30 ዓመት ሲሞላው ማስተማር ጀመረ።
ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ዙሮ ካስተማረ በኋላ ለአዳም የገባለት 5500 ዘመን ሲፈፀም አይሁድ ሰቅለው ገደሉት።
በሥጋ ወደ መቃብር በነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዶ ሲኦልን ባዷዋን አስቀርቶ በዚያ የነበሩትንም ነፍሳት በሙሉ ወደ ገነት አስገብቷቸዋል ።
በሞቱ ሞቱን ሸሮ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተነስቶ አርባ ቀን ካስተማረ በኋላ በአርባኛው ቀን አርጓል።
እርሱ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ ያለ ልዑለ ባሕርይ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ በጌትነቱ ዙፋን ተቀምጦ ያለ ለእርሱም ምስጋና የክብር ክብር ገንዘቡ የሆነ ራሱን ሠውቶ አዳነን፣ የመንግስቱን ደጆች በፈሳሽ ደሙ ከፈተልን፡፡
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማይሞት የማይለውጥ ከድንግል ማርያም የተወለደ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማይሞት የማይለውጥ በዮርዳኖስ የተጠመቀ በመስቀል የተሰቀለ አቤቱ ማረን ይቅር በለን።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማይሞት የማይለውጥ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ ያረገ በአባቱም ቀኝ የተቀመጠ አቤቱ ራራልን ይቅር በለን።
ስብሐት ለከ፤ አቤቱ በፍጥረት ሁሉ አንደበት የምትመሰገን ለአንተ ለመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ ለተራቆቱት ልብስ የምትሆናቸው ለአንተ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ ነፍስና ሥጋን አዋህደህ በምግባር በሃይማኖት አጽንተህ የምታከብራቸው ለአንተ ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ በመንግሥትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፈት የሌለበት ለአንተ ለንጉሥ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል።
አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ ክብር ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘውትርም ለዘለዓለሙ አሜን።
Thanks