ማን አሸነፈ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 157

  • @Yuti-m4b
    @Yuti-m4b 6 หลายเดือนก่อน +50

    የኔ እናት ሁልጊዜም አላህ ያስደስታት በዱኒያም በአኼራም ያረብ❤❤

    • @arigash-c8y
      @arigash-c8y 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን❤

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን ያረብ❤❤❤❤

    • @DaffruuDarribee
      @DaffruuDarribee 5 หลายเดือนก่อน

      Be Allah Enezih tndochn Remu Tiktoku lay endiyastewawkachew be Allah. th-cam.com/video/IM-gnUb4lBc/w-d-xo.htmlsi=Dpvvo3kyQ7ocH5sK

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 5 หลายเดือนก่อน

      እናቴ ጋር እንደዚህ መሳቅ አማርኝ❤

    • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
      @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน

      እንትክ ስትምራ እግዚአብሔር ይትብቅልክ 🤲🤲🤲

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 6 หลายเดือนก่อน +76

    ደስስትሉ 😂 ረሙ እህቱን ያዝ ያረጋታል 😂😢 እናቱ እንድትበላ 😊

    • @MahlatAman
      @MahlatAman 5 หลายเดือนก่อน

      Dasi telalecwoi❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 หลายเดือนก่อน

      ደስትለላቹ❤❤❤❤❤

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw 6 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ እና ወላሂ አሳዘነችኝ ደሞ እንደ እናንተ ቶቶሎ አትበላም አይ እናት ረጂምን እድሜ አላህ ይወፍቃት ያረብ ❤❤❤

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 5 หลายเดือนก่อน +21

    አሏህ ይጠብቃት ሱበሀን አሏህ ይችን እናት ሳያት በጣም ነው የምወዳት ፊቷላይ የሚነበብ አለ የመልካነት አደበት አሏሁ በሁለቱም ሀገር ፈግታን ይስጣችሁ እዴት ዴስ ይላል የእናት ፈገግታ🎉

    • @AnnoyedCricket-qk7il
      @AnnoyedCricket-qk7il 5 หลายเดือนก่อน

      ገራገር ናቸው አላህ እድሜ ይስጣቸው ረሙ አሁን ጎበዝ ሆንዋል እድህ ከናቱጋር ይስራ

  • @ababhs
    @ababhs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ያሳቀኝ እናቱ እደትበላ የሚያቅፋት እህቱን ነገር ደስ ይላል

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 5 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ለሁም እናቶ ረጅሙን እድሜ ከአፊያ ጋ ስጠቸው ያረብ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ እናት እንኳንም ቻንሱን አገኝሽ በጣም ጓጉቼ ነበር ሳትበይ ሊጨርሱት ነው ብየ እድሜ ለእናቶች አቦ ይመቻችሁ

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔእናት አቺአጨርሽው አላለችም እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥልን ለሁሉም እናቶች

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እረሙ ለእናትህ ባለህ ክብር ስወድህ ❤❤እረጂም እድሜ ይድጥልህ

  • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ
    @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +9

    እማየ የነ እናት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪ❤❤❤

  • @DyiDt
    @DyiDt 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ረሙ አሳቀኝ እህቱን እንቅ ያረጋታል❤❤❤

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ❤🎉🎉🎉

  • @HdHd-ym4il
    @HdHd-ym4il 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ እናት እድሜከጤና ጋር

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ማዘርየእናቴን መሰለችኝ አላህ እድሜሽን ያርዝመው የሁላችንንምእናት

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአም በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚሀቢሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @uar-xz7mh
    @uar-xz7mh 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እነ ረሙ ደሞ ሆዳሞች 😅😅😅😅😅

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምሩ❤ አይ ረሙእህቱን የዝ ያረጋታል እናቱ እድበላ❤

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትሉ ረሙ እናትህን አላህ ይጠብቅልህ ረሙ እናቱ እንድበላለት እህቱን የሚይዛት ነገርስ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ለማሚ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቻንስነዉ አላለቺም እናት ከልጇጋ ደስሲል የኔማር ስወዳቺሁ ወላሂ❤❤❤👍👍

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 5 หลายเดือนก่อน +5

    እናት ክፉ አይካት

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድልጅ ለ እናቱን እንደሚሳሳ በዚህ ተመልከቱ

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ ሴቷ ልጅ ቶሎ ስደርስ እሱ ቀስ ብሎ ይራመዳል 😢😢😢

  • @seid2238
    @seid2238 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ እናት ሺ አመት ኑሪ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን 🤣🤣🤣🤣 የሷ ተራ ሲደርስ አብራ ትሮጣለይ የኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ከናት ጋር እንድህ መጫወት ያረቢ በሰላም አገናኘን

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 5 หลายเดือนก่อน

      ማሬዋ ዴምሪኝ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ እናት❤❤❤❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 5 หลายเดือนก่อน +3

    ረሙ እንደዚህ ለቀቅ ለናቱ ያዝ እህቱ😂😂

  • @Radu962
    @Radu962 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ሁሌም ሳቂልንን❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ማዘርዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @FhytGert
    @FhytGert หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዶቼ ፈጣሪ ይጠብቃቼሁ ግንእናታቼን ስታሳዝን አታድክሞት ረሙ ታሳሳለቼየኔእናት ❤

  • @tsigeredamelaku1952
    @tsigeredamelaku1952 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲሉ በማርያም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ምንም አይበሉምኮ ሚስኪን

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቤተሰብ ስለሆኑነዉ የያፈቼዉን ይበላሉ እላለሁ ለካአድናቼዉ ስታስቀኑ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ግቢያችሁሲያምርየኔናት

  • @ነሱሻነሱሻ
    @ነሱሻነሱሻ 5 หลายเดือนก่อน

    ወለሂ ስወደት መዘርየወን አለህ እረዥም እድሜ ከጤነገ የረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዴእናት አደከምካቸውእኮ😂ወላሂእናተምጨዋታሥወድ አይይይሥደት

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ደስ ስትል የጫወታው ስም ምንዶ ነው

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤ማማዬ ዳግሞ ቁጭ እናቴን ምትመስይው ናገርስ እረዥም እድሜ ይስጥልን ለእናቶች ❤

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ማዙካዬ ይመችሽ

  • @تتننمنن-و9د
    @تتننمنن-و9د 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Mashallah Subhanallah

  • @hehdudurueyeurt2630
    @hehdudurueyeurt2630 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @Makii.show23
    @Makii.show23 5 หลายเดือนก่อน

    Mom❤❤🎉🎉🎉

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 5 หลายเดือนก่อน

    የእኔ እናት አፍረዋል❤❤❤❤ ምን አለ ብታጎርሱዋት❤❤❤❤❤

  • @شاكرهمحمد-ب4ب
    @شاكرهمحمد-ب4ب หลายเดือนก่อน

    እናትሁሜሻአላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il 5 หลายเดือนก่อน

    እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤ 5:19

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዝናንቶኛል😂😂😂😂

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ. አለይኩም❤❤❤
    ጠይ. ማሚዬ❤❤❤

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
    @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 5 หลายเดือนก่อน

    ማማይዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 5 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @madinakkk694
    @madinakkk694 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤mama❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SumeyaJemal-b4b
    @SumeyaJemal-b4b 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 หลายเดือนก่อน

    ማዘርዬመጨረሻላይአሸነፍ🎉🎉🎉😅😅😅

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wuy dess setlu masha allah

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የኔእናት

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev หลายเดือนก่อน

    እፎይአሣዝናኝነበርእናታቸው፡ማሻላህ

  • @Lidiy6
    @Lidiy6 5 หลายเดือนก่อน

    ማማዬ😂🎉🎉❤❤

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናቴ😢😢😢❤❤❤❤❤ አንተ😮😮😮😮

  • @assaJod-n1l
    @assaJod-n1l 5 หลายเดือนก่อน

    እረጂም ለእናቶች በሙሉ❤❤❤

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 5 หลายเดือนก่อน

    እማዪ❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጁ እናት

  • @rekeyahessen4031
    @rekeyahessen4031 6 หลายเดือนก่อน +1

    yane inat❤❤❤❤❤❤

  • @Emantube19
    @Emantube19 5 หลายเดือนก่อน

    ኢጂም ኢድሜ ለናቶች ❤🎉🎉🎉 ታድለክ ከናትክ አጠገብ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ፡አላህ❤❤❤ማሜ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ደስ ትላላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaJamal-w5m
    @aminaJamal-w5m 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኝ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ስወዳቹ

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  6 หลายเดือนก่อน +1

      tnx dear❤

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  6 หลายเดือนก่อน +1

      tnx dear❤

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami 5 หลายเดือนก่อน

    ማምዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 5 หลายเดือนก่อน

    Mami yena wed❤❤❤

  • @እምመሰቃንYouTube
    @እምመሰቃንYouTube 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ❤❤

  • @እሙሮዛ
    @እሙሮዛ 5 หลายเดือนก่อน

    እረሙየ ስወድህ🎉❤🎉

  • @RiyaRiya-pg9vo
    @RiyaRiya-pg9vo 4 หลายเดือนก่อน

    ቻንስነው አሉማዘር እርሜናጤና ይስጠወት

  • @BiiftuuIlluu-pu4fm
    @BiiftuuIlluu-pu4fm 5 หลายเดือนก่อน

    Mamaa 😢

  • @AsemaJemal
    @AsemaJemal 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኝ ነኝ የኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 5 หลายเดือนก่อน

    ስወዳት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il 5 หลายเดือนก่อน

    ረሙ እኔ ድሮ አልከታተለውም እናቱን ማጣት ሲጀምር ማየት ጁመርኩ

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ተው እነትህን አታድክማት ኡፉ🎉🎉🎉

  • @سعيدمحمد-ل3ح8ح
    @سعيدمحمد-ل3ح8ح 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘👍

  • @NabiatBedru
    @NabiatBedru 5 หลายเดือนก่อน

    Wlh Das sitilu❤😂

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😂😂❤❤🎉

  • @Higy-jx1jq
    @Higy-jx1jq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢🎉🎉

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk หลายเดือนก่อน

    ወላሂ.❤ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ማዘር አሳዘኑኝ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤remuy enat des setel 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 หลายเดือนก่อน

    ምግብ በርጋታ ተቀምጣችሁ ቢስሚላህ በላችሁ ነበር መብላት ያለባችሁ እሄ ካድ ሙስሊም አይጠበቅም

  • @Mulu-k9i
    @Mulu-k9i 5 วันที่ผ่านมา

    ረሙየ ባሌ❤

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁😁የኔ እንታ ስታዝን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @HavezaHaveza
    @HavezaHaveza 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤mam💋💋💋💋💋💋

  • @MakiaM-s2q
    @MakiaM-s2q 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @SamsungSam-gx5pj
    @SamsungSam-gx5pj 2 หลายเดือนก่อน

    Yana enat

  • @molomolo9238
    @molomolo9238 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ተዉ ቅድሚያ ለናት ተዉ ግን 😢😢😢😢😢

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saratube-is4bz
    @Saratube-is4bz 3 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @shefo5588
    @shefo5588 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน

    እናት,,ከፋአይካት❤❤❤❤❤❤❤👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @MehubaMehuba-j2v
    @MehubaMehuba-j2v 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tiba-yv9xb
    @Tiba-yv9xb 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤😊😊