ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶክስ አማኝ ነህ በዚህ መዝሙር ከ1996 ጀምሮ አዳምጠዋለሁ ሁል ጊዜ አዲስ ነው የማያልፍ ነገር የለም ፣ ጌታ ባርኮህ በመዝሙርህ የሰውን ልብ እየነካህ ትኖራለህ ዕድሜ ዘመንህን ይባርክው።
እኛም ጴንጤዎች እኮ የኦርቶዶክስን እንወዳለን❤❤❤
Enem ortho negn...gin ye Asfawun mezmur sisema yasleksegnal
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው ይሄንን መዝሙር ኡፍፍፍፍ እባዬ የመጣል ስሰማው
Liul egzbr yibarkeh
Teshager
@@teshagerteshager6677 Amen and wish you the more.
Ate Lene Mel kame Neh
እኔ የኦርቶዶስ እምነት ተከታይ ግን መዝሙርህ የኔን ልብ ነካዉ እውነትነው ጌታ መልካምነው አማን
እኔም በጣም እምውድው
እኔም ይመሥጠኛል
@@mek1252 😭😭😭😭😭
መዳን በሌለ መንገድ የለም በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ወዳጄ ይወድሻል ና ወደ እቅፉ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ጌታ ለኔ መልካም ነዉ ። ባልጠበኩት ቀን ለተገለጠልኝ ባለፍኩበት ሁሉ አብሮኝ ለነበረ በመንገዴ ሁሉ ለረዳኝ በቤቱ እደወይራ ዛፍ ለተከለኝ ላለመለመኝ ነፍሴንም በቃሉ ላዳነ ክብር ይሁንለት ለጌታዬ ለእየሱስ ክብር ይሁንለት ታማኝ ለሆነ ወዳጅ ክብር ይገባዋል ።
Amen Amen
የትላንቱ ዛሬ የታለ ሊያጠፋኝ የተማማለው ምኞት ሆኖ ቀረ ! የሰው ፊት ሲጠቁር አንተ ለኔ መልካም ነህህህህህ እየሱስ ተባረክልኝ አስፍዬ ያባቴ ብሩክ
ይሄን መዝሙር ስሰማው ያሳለፍኩትን ቀናት ያስታውሰኛል ምን ያክል እግዚአብሔር ለእኔ መልካም እንደሆነ አሜን ጌታ ለእኔ መልካም ነህ
ዪዳሄ እግዚአብሔር ያውቃል amen amen
I love you mom guk
tebaraaki
አሜን አሜን ጌታ ዪባርክ
እዉነት ነዉ እኔንም ብዙ ነገር ያለፈኩት በጌታ ብቻአልፊሄዋለዉ
ኣስፋው ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ሁሉን ነው የምወዳቸው በተለይ ደሞ ኣንተ ለኔ መልካም ነህ የምለው መዝሙር ሥሰማው ሁለ ዉስጠ ይነካል ለኔ የዘመርክልኝ ነው የምመስለኝ ኣምላክ ጸጋዉን ኣብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ
እግዚአብሔር መልካም ነው በመካራ ቀንም መሻሸግያ ነው በክፉ ቀንም በደጉ ቀንም እግዚአብሔር መልካም ነው stay blessed
አሜንንን እግዚአብሔር መልካም ነው እዉነት ነው ከእግዚአብሔር በቀር መልካም የለም አይኖርምም
አስፍሺየ አልቻልኩም በጣም እሚገርም መዝሙር ነው እኔም እያለቀስኩ ነው የሰማውት በተለይ ሲከፋኝ አዳምጠው ነበር አተ ሁሌም ዘምር ዘመንህ ይባረክ ጌታ መልካም ነው የኔም ህይወት ልክ እዳተ ነበር ጌታ ግን ታሪክን ይቀይራል
ይህን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው::
እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ………(መዝ 124፤1-7 አንተ ለእኔ መልካም ነህ!!!
እንደ እእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አሜን አሜን አሜን እንደ ሰው አይደለም ጌታ ጌታ ይባረክ ለአንተ ሳይሆን የዘመርከው ለኔነው ጌታ አብዚቶ ይባርክክ እወድሀለው በብዙ እንጠብቅሀለን አልፈሀል እኛም አልፈናል በጌታ ቸርነት
አስፍየ ያንተ መዝሙሮች እኮ ህይወት ናቸው ተባረክ
መልክቴ ነዉ እየሱስ ለኔ መልካም አስፍዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
Ohhhhh I thought am the only person cried when I listen to this song....God is Good all the time!!
ጌታዘመንህ ይባሪከው ይህን መዝሙር ስሰማ በማላቀው ስሜት ውስጥ ገብቼ 1988 አሜተ ምህሬት ጀምሮ ያሳለፈካቸውን የሕወት ጌታን እስጋኛው ቤት ድሬስ ያለውን የበሬዳ ህወቴን እያስታስኩ ያሁኑ ምንም አይመስለኝም ኬበሮን ይዜ እድጎዝ መዝሙሩ መንገድ ሆኖኛል ጌታ ይባሪክ አስፋው¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿
ሀማኖቴ አደለም ግንይህንን መዝሙር ካምስት አመት በላይነው የሠማሁት
አሜን ጌታ ለኔ መልካም ነው ተባረኪ በብዙ ጸጋ አሰፍሸ🙇🙇🙇🙏
አባ አንተ ትለያለህ ሰል በምክንያት ነው ጌታን ታሳየነለህ ተባረክ ክክፋ ሣራ ሁሉ ይጠብቅህ
እኔም መከራ መሀል ተፅናንቼበታለሁ በዚህ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ❤️
እውነት ነው መከራችን እንደወራጅ ውሃ ያልፍል ተባረክ አስፍው ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ
yes
Download download download messenger download download messenger photo download
th-cam.com/video/xcNws6avMRA/w-d-xo.html
ዉይ አስፍ በጣም ሰለምወድ ማልቀስ ይቅርና ስትከፋ ማየት በፍፁም አልፈልግም 😭በእዉነት ጌታ መልካም ነዉ ዝማርሆችክ ሁሉ ዉስጥን ይነካሉ
ጌታ ሆይ እንዴት ያለ መዝሙር ነዉ ልብ ይነካል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በእዉነት ተባረክ ከህይወት ስለዘመርክ ስላካፈልከን
Praise God !!! "ante lene melkam" hmmm, some days are hard even to remember.
ልዩ ኦርቶዶክስ አክራሪ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤ በጣም ይመሠጣል በእንባ ነው የማዳምጠው እግዚያብሄር ይባርክህ
ልዩ ፀጋ ያለብህ እ|ር ሰዉ
የትላቱ ዛሬ የታለ ሊያጠፋኝ የተማማለውምኞት ሆቀረ ሀሣቡ እኔ ዛሬም በቤቱጌታ ስሙ ይባረክ ወንድሜ ሁሉ አልፎያማያፍ ጌታ ዛሬ ከአተ ጋር ነው
FM
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን አሜን
ደስ ይለሌ
ይህን መዝሙር ስሰማ አብሬክ አለቅሣለሁ ፀጋው ይብዛለህ
እዉነት ነዉ ጌታ መልካም ነዉ የአሰፋ መዝሙር ህወቱን ነዉ የባርካሉ ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤
Hzo,asfiye❤️❤️❤️❤️ Amen 🙌 Amen 🙌 Amen tabaraki abzito yibariki ❤️❤️❤️❤️
ዋው ፡ ልቤ ተነካ፡ ልክ እንደኣንተ፡ ግዜ ያልፋል የጌታ ቃል ግን መልካም ነው።
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ያንተ ብቻ ይመሰልሀል እንጂ በየቤቱ ሰንት አለ ከዚህ የበለጠ ግን ለሁሉ ሰው ያጸናናል ተባረክ
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር መልካም አባቴ ነዉ ዛመንህ ሁሉ ጌታ ኢየሱሰ ይባራኪ ተባራክ
አስፋው ይህን መዝሙር ሳዳምጠው ምንጊዜም ለእኔ አዲስ ነው የኦርቶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁልጊዜ ልቤ እንደተነካ እንዳለቅኩ ነው ዕድሜ ዘመንህ ጌታ ይባርክልህ።
You absolutely look like my elder brother. Love you. Rwanda
ጌታ ይባርክህ ተባርክ አሥፋው ዝማርዎች ልብል የምነካ የምያፅናና ነው በጠም ጌታን አከብርዋለው ሥለ እርዳህ እንወድሀሌን
Asfaw is one of my favorite Gospel songs singer I love him so much.
Amen Ame n
እግዚአብሔር. ፍቅር ነህ
ኡፍፍፍፍፍ ስወዳቹ ሁላቹንም ጌታ ይባርካቹ ጌታ ለኔ መልካምእውነት አይቻለው እኔም በዚች ትንሽግዜ አባቴ አንቴ ለኔ መልካም ሆነህአይቻለው እየሱስ ተባረክ። ።።
በሕይዎቴ ሰው ሲያለቅስ የማየት አቅሙ የለኝም ሰው ካለቀሰ በማላቀው ምክኒያት በማላቀው ነገር የሰው እንባ ካየሁ እኔም አብሬ አለቅሳለሁ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ተፈጥሮዬ ሆኖ እናም አስፍው የእውነት ስታለቅስ በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የማይቀየር ነገር የለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የአስፍውን መዝሙሮች ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወደው አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ በጅምር አይቀርም የኔ ነገር የሚለው የሚለውን መዝሙር በየ ቦታ በየመንገዱ ሲያዳምጡት ስለማገኝ በዚያ ምክኒያት እሰማው ነበር አናም በዛው ሌሎች መዝሙሮቹን ማዳመጥ ጀመርኩ ከልጅነቴ እስከ አሁን ድረስ ግጥሞቹን በጣም ነው የምወዳቸው ግን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የድግል ማሪያም ልጅ ነኝ ስለምወደው ግን ያስፍውን መዝሙር አዳምጠዋለሁ
ፍሬዘር ተሾመ ney wede geata yenea konjo ye Eyesus enat dengel maryam eko esu yemilachehun semu new yaleche geatan mekebel demo haymanot melewet aydelem
Zimre hulu ye ye e/r now manem manem bisma yilewotebtale wode e/r fitun yimlesale firzare wondem geta eyesus yiwodekale tebark
አንድ ቀን ይበቅላል
አሜን ጌታ ለኔም መልካም ነው ።
አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው ክብር ለጌታ ይሁን ያ ሁሉ አለፈ በጌታ እሪዳታ ወንድሜ ጌታ ይባረክህ ቅዱሳን ተባረኩ አሜንንንንንን
I Love it ante lene melkam neh oh Jesus thank you!!!! Peace from Eritrea
,,ጌታ ለዘር ያኑርህ እወድሀለሁ አስፍሽ እኔ ባንተ ብዙ የተባረኩ ነኝ my favorite man of God
Wowa malakami now egazabare yabarake
በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህን በእውነት ተባረክ አስፋው ተለውጫለው ባንተ መዝሙር ተባረክልኝ
ዉይይይይይይይ አረ እግዚአብሔር ለኛ ሁሌም መልካም ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ተባረኩ እሱ መልካም ነዉ አቤቱ ጌታየ ሆ እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሀሌሉያ የስዉ ፉት ሱጠቁር ጌታ ለኔ መልካም ነዉ
Awo geta lane melkemi new pastor asfew zemeni yiberki abate liji tebarki isiwodiki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Am So Blessed ❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 My God Bless U Asfish ❤❤🙏🙏
ሲከፍኝ የምሰማው መዝሙር ነው ተባረክ
አንቴ ለኔ መልካም ነው ኦ ጌታ ለኔ መልካም ነው 😍😍😍😍💞💞💞💞💞ተበርክ በብዙ አስፋዬ💞💞💞💞
የሰው ፊት ሲጠቁር ጊዘ ስለወጥ አንተ ለኔ መልካም ነህ ማን እነደ እግ/ር አሜን አሜን አስፋው ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክ፡ በጣም ኡነት የሆነ የክርስትያን ሂወት ነው፡
እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በብዙ በጣም ደስ የምያስኝ ነው
ዘመንህን መልካምነት ወርሶታል ዘመን ባንተ ላይ አይጨለምም ታበራለህ
በጣምየምወደው መዝሙርነው ለዝህምነው ሁሌ ጌታየን በዚህ ዝማሬ አመልከዋለው ተባረክልኝ አስፋው ሁላችንም በዚህ አልፈናል 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏☦️☦️☦️
no one is too broken for GOD !!!!! ASFE betam akebrehalewu!!!!!!!!!!!! tebarek
Ba menfes yetemola mezmur u r anointed love ur songs from Eritrea 🇪🇷
ጌታ አንቴ ለእኔ መልከም ነዉ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Be asfish mezmur indane yetestnene like
ድግሜ ድጋግሜ ብስማው አልጥግብኩትም አውን አንተ ለእኔ መልካም ነህ ጌታሆይ።
God is Good 4 us!!! Praise the Name of the Lord!!!
Asfish yihe mezimurik yene hiwot naw igna uwnet zemenik yibarek geta melikaminetun lene yasayebet neber
አንተ ለኔ መልካምነህጌታ ለኔ መልካም ነህአሜን አሜን አሜንአስፍው ጌታ ይባርክህ
Wey sewdh eko ysalfkut new lhulum geze alew alfe
እኔ.አስፋው. መዝሙር. .በሕይወት. ውልጊዜ.ልቤ.ይረበሻል.ጌታን.አገኛለሁ. በእውነት. ዘመን.ይባረክ.
Asfesh anta betam ye Egzabher sew neh Tebrekilj
እግዚአብሔር በዚ መዝሙር አሰፋውዬ አጽናንቶኛል
Kewntegna feker yewota selhone bezuwochen yemineka mezimur new Asfaw tebarek
😱😱😱😱 batem libiyemi naka mazimurinew aifish geta abizito yibariki
Ye sew fet se gerfegn uuuuuuufffffftEyasuse lane malkame new Abate eyasuse aleluyaa semk yebarake. 😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏😭😭
Tebarekiii amennnnnn asfawu geta abizito yebarekiiii amennn
Amen Amen Amen Tebareki
Halleluia God bleas you my brother thank you for your testimony, glory to Jesuse
tawodaji asfiye tabrklni 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎺🎺🎧🎧🎧🎧🎧🎧👏👏👏📢📢📢📢📢📢📢📢😀😀😀😀😀😀😀🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏💙💙💙💜💜💜💟💟💟💟💓💓💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Ameennn Asfawuye geta ybarkh tebarek geta lene melkam new bante zmare new ene lerasu yezelalemn.hiwot lagegn yechalkut tebareklgn betammmm new begeta fkr yemwedh !!!""
"yesew fit sitekur...qena sil tesfaye ante neh"tebarek!!
እግዚአብሔር፡ካንተጋር፡ነው።በጣም፡ነው፡የምወድሕ፡አስፍው፡ውንድሜ
Asefawu yaante mazamur betahm wodalawu 🙏🙏🙏tebareki beyesusim 👏👏👏
Yihen mezimur sisema alichilm😢 geta zemenihin yibarikew
Amazing spritual song and description ,may God bless you.
አንተ ለኔ መልካም ነህ ኦ ጌታ
Yene konjo tebareki hulum zemen zelalem yetebarek yihun
Amenn
አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ጌታ አንተ ለኔ መልካም ነህ
Amenamen amne amen amen amen amen tebareki tebareki tebareki tebarki a ❣❣❣❣❣❣💔💔💔
Amen amen ase tebarke ega melikami sanohn geta gin hulem melikam new ahulu alifo gin zarm kanitega yalew geta semu ybareke
እውነት ስመሰክር እናት ለኔ መልካም ነክ በዚህ በረሀ መልካም ነክ አንድ አይነት ነበር ምድረ በዳ ላይ የእውነት ተጣልኩ በሰዋች ግን አምላኬ አልጣለኝም አመሰግንሀለው ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:31
Amin Ameni Ayizogn Yegeta Menifesi Siyaneqeqa Yasileqisali Ahunim Mogosu Yicamarilachu Kibir Lemenfes Qidus Yihun👏👏👏👏👏
አሴ የእግዚያቡሄር ሰው ተባረክክክ እወድሀለው
ሁሌ ይሄ መዝሙር ስሰማዉ የሚሰማኝን ነገር መግለፅ አልችልም
የኔ ውድ ጠላት ዲያብሎስ ዘላለሙን ያልቅስ በጌታ ደስ ይበልህ
የሰው ፊት ሲጦቁር ጊዜ ሲውጠው አንተ ለእኔ መልካም ነህ
Amen God Bless.you Asfeshi
Ena orthodox nege gen yhane mzmuer sesma yslfkut ufff bzlay zmarew esu 😭😭😭😭 yslksela
😭😭😭😭😭❤☝
❤❤❤በጣም ያሰዝናኛል ለምን ድነው❤❤😢
Amen, Asfaw Nurilgni . Really my spiritual life is changed, to hearing this attractive song. Sir bless you abundantly Asfaw
Amen Amen Amen Amen 🙏🖕
God bless you ye egzibiher sewu!
Egziabhier melamine neh antenna lene melamine neh❤❤❤tebarek asefaw
I don't have any more words to.Express Asfesh bless u more
አስፋው ዘመንህ ይባረክ ጌታ መልካም
Amen amen God bless u Asfesh
AmeeeeeeennnAmeeeeeeeeengeta Lane malkauuuuuuuufffffGod. besssss Asfaye. Tabarakuuuuu
oh Asfaw betam tkiklegn mannetun new yezemerew betam awkewalew hossana mehal meserete kirstos neber enam betam kebad self neberw ewnet geta asebek
Asifishi getaha Abesito yibariki banite mezemurochu hulu tefowushealehu💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እኔ ኦርቶክስ አማኝ ነህ በዚህ መዝሙር ከ1996 ጀምሮ አዳምጠዋለሁ ሁል ጊዜ አዲስ ነው የማያልፍ ነገር የለም ፣ ጌታ ባርኮህ
በመዝሙርህ የሰውን ልብ እየነካህ ትኖራለህ ዕድሜ ዘመንህን ይባርክው።
እኛም ጴንጤዎች እኮ የኦርቶዶክስን እንወዳለን❤❤❤
Enem ortho negn...gin ye Asfawun mezmur sisema yasleksegnal
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው ይሄንን መዝሙር ኡፍፍፍፍ እባዬ የመጣል ስሰማው
Liul egzbr yibarkeh
Teshager
@@teshagerteshager6677 Amen and wish you the more.
Ate Lene Mel kame Neh
እኔ የኦርቶዶስ እምነት ተከታይ ግን መዝሙርህ የኔን ልብ ነካዉ እውነትነው ጌታ መልካምነው አማን
እኔም በጣም እምውድው
እኔም ይመሥጠኛል
@@mek1252 😭😭😭😭😭
መዳን በሌለ መንገድ የለም በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ወዳጄ ይወድሻል ና ወደ እቅፉ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ጌታ ለኔ መልካም ነዉ ። ባልጠበኩት ቀን ለተገለጠልኝ ባለፍኩበት ሁሉ አብሮኝ ለነበረ በመንገዴ ሁሉ ለረዳኝ በቤቱ እደወይራ ዛፍ ለተከለኝ ላለመለመኝ ነፍሴንም በቃሉ ላዳነ ክብር ይሁንለት ለጌታዬ ለእየሱስ ክብር ይሁንለት ታማኝ ለሆነ ወዳጅ ክብር ይገባዋል ።
Amen Amen
የትላንቱ ዛሬ የታለ ሊያጠፋኝ የተማማለው ምኞት ሆኖ ቀረ ! የሰው ፊት ሲጠቁር አንተ ለኔ መልካም ነህህህህህ እየሱስ ተባረክልኝ አስፍዬ ያባቴ ብሩክ
ይሄን መዝሙር ስሰማው ያሳለፍኩትን ቀናት ያስታውሰኛል ምን ያክል እግዚአብሔር ለእኔ መልካም እንደሆነ አሜን ጌታ ለእኔ መልካም ነህ
ዪዳሄ እግዚአብሔር ያውቃል amen amen
I love you mom guk
tebaraaki
አሜን አሜን ጌታ ዪባርክ
እዉነት ነዉ እኔንም ብዙ ነገር ያለፈኩት በጌታ ብቻአልፊሄዋለዉ
ኣስፋው ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ሁሉን ነው የምወዳቸው በተለይ ደሞ ኣንተ ለኔ መልካም ነህ የምለው መዝሙር ሥሰማው ሁለ ዉስጠ ይነካል ለኔ የዘመርክልኝ ነው የምመስለኝ ኣምላክ ጸጋዉን ኣብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ
እግዚአብሔር መልካም ነው በመካራ ቀንም መሻሸግያ ነው በክፉ ቀንም በደጉ ቀንም እግዚአብሔር መልካም ነው stay blessed
አሜንንን እግዚአብሔር መልካም ነው እዉነት ነው ከእግዚአብሔር በቀር መልካም የለም አይኖርምም
አስፍሺየ አልቻልኩም በጣም እሚገርም መዝሙር ነው እኔም እያለቀስኩ ነው የሰማውት በተለይ ሲከፋኝ አዳምጠው ነበር አተ ሁሌም ዘምር ዘመንህ ይባረክ ጌታ መልካም ነው የኔም ህይወት ልክ እዳተ ነበር ጌታ ግን ታሪክን ይቀይራል
ይህን መዝሙር በፍቅር ነው የምወደው::
እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ………(መዝ 124፤1-7 አንተ ለእኔ መልካም ነህ!!!
እንደ እእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አሜን አሜን አሜን እንደ ሰው አይደለም ጌታ ጌታ ይባረክ ለአንተ ሳይሆን የዘመርከው ለኔነው ጌታ አብዚቶ ይባርክክ እወድሀለው በብዙ እንጠብቅሀለን አልፈሀል እኛም አልፈናል በጌታ ቸርነት
አስፍየ ያንተ መዝሙሮች እኮ ህይወት ናቸው ተባረክ
መልክቴ ነዉ እየሱስ ለኔ መልካም አስፍዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
Ohhhhh I thought am the only person cried when I listen to this song....God is Good all the time!!
ጌታዘመንህ ይባሪከው ይህን መዝሙር ስሰማ በማላቀው ስሜት ውስጥ ገብቼ 1988 አሜተ ምህሬት ጀምሮ ያሳለፈካቸውን የሕወት ጌታን እስጋኛው ቤት ድሬስ ያለውን የበሬዳ ህወቴን እያስታስኩ ያሁኑ ምንም አይመስለኝም ኬበሮን ይዜ እድጎዝ መዝሙሩ መንገድ ሆኖኛል ጌታ ይባሪክ አስፋው¿¿¿¿¿¿¿¿¿¿
ሀማኖቴ አደለም ግንይህንን መዝሙር ካምስት አመት በላይነው የሠማሁት
አሜን ጌታ ለኔ መልካም ነው
ተባረኪ በብዙ ጸጋ አሰፍሸ🙇🙇🙇🙏
አባ አንተ ትለያለህ ሰል በምክንያት ነው ጌታን ታሳየነለህ ተባረክ ክክፋ ሣራ ሁሉ ይጠብቅህ
እኔም መከራ መሀል ተፅናንቼበታለሁ በዚህ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ❤️
እውነት ነው መከራችን እንደወራጅ ውሃ ያልፍል ተባረክ አስፍው ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ
yes
Download download download messenger download download messenger photo download
th-cam.com/video/xcNws6avMRA/w-d-xo.html
ዉይ አስፍ በጣም ሰለምወድ ማልቀስ ይቅርና ስትከፋ ማየት በፍፁም አልፈልግም 😭በእዉነት ጌታ መልካም ነዉ ዝማርሆችክ ሁሉ ዉስጥን ይነካሉ
ጌታ ሆይ እንዴት ያለ መዝሙር ነዉ ልብ ይነካል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በእዉነት ተባረክ ከህይወት ስለዘመርክ ስላካፈልከን
Praise God !!!
"ante lene melkam"
hmmm, some days are hard even to remember.
ልዩ ኦርቶዶክስ አክራሪ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤ በጣም ይመሠጣል በእንባ ነው የማዳምጠው እግዚያብሄር ይባርክህ
ልዩ ፀጋ ያለብህ እ|ር ሰዉ
የትላቱ ዛሬ የታለ ሊያጠፋኝ የተማማለው
ምኞት ሆቀረ ሀሣቡ እኔ ዛሬም በቤቱ
ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድሜ ሁሉ አልፎ
ያማያፍ ጌታ ዛሬ ከአተ ጋር ነው
FM
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን አሜን
ደስ ይለሌ
ይህን መዝሙር ስሰማ አብሬክ አለቅሣለሁ ፀጋው ይብዛለህ
እዉነት ነዉ ጌታ መልካም ነዉ የአሰፋ መዝሙር ህወቱን ነዉ የባርካሉ ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤
Hzo,asfiye❤️❤️❤️❤️ Amen 🙌 Amen 🙌 Amen tabaraki abzito yibariki ❤️❤️❤️❤️
ዋው ፡ ልቤ ተነካ፡ ልክ እንደኣንተ፡ ግዜ ያልፋል የጌታ ቃል ግን መልካም ነው።
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ያንተ ብቻ ይመሰልሀል እንጂ በየቤቱ ሰንት አለ ከዚህ የበለጠ ግን ለሁሉ ሰው ያጸናናል ተባረክ
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር መልካም አባቴ ነዉ ዛመንህ ሁሉ ጌታ ኢየሱሰ ይባራኪ ተባራክ
አስፋው ይህን መዝሙር ሳዳምጠው ምንጊዜም ለእኔ አዲስ ነው የኦርቶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሁልጊዜ ልቤ እንደተነካ እንዳለቅኩ ነው ዕድሜ ዘመንህ ጌታ ይባርክልህ።
You absolutely look like my elder brother. Love you. Rwanda
ጌታ ይባርክህ ተባርክ አሥፋው ዝማርዎች ልብል የምነካ የምያፅናና ነው በጠም ጌታን አከብርዋለው ሥለ እርዳህ እንወድሀሌን
Asfaw is one of my favorite Gospel songs singer I love him so much.
Amen Ame n
እግዚአብሔር. ፍቅር ነህ
ኡፍፍፍፍፍ ስወዳቹ ሁላቹንም
ጌታ ይባርካቹ ጌታ ለኔ መልካም
እውነት አይቻለው እኔም በዚች ትንሽ
ግዜ አባቴ አንቴ ለኔ መልካም ሆነህ
አይቻለው እየሱስ ተባረክ። ።።
በሕይዎቴ ሰው ሲያለቅስ የማየት አቅሙ የለኝም ሰው ካለቀሰ በማላቀው ምክኒያት በማላቀው ነገር የሰው እንባ ካየሁ እኔም አብሬ አለቅሳለሁ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ተፈጥሮዬ ሆኖ እናም አስፍው የእውነት ስታለቅስ በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው የማይቀየር ነገር የለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የአስፍውን መዝሙሮች ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምወደው አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ በጅምር አይቀርም የኔ ነገር የሚለው የሚለውን መዝሙር በየ ቦታ በየመንገዱ ሲያዳምጡት ስለማገኝ በዚያ ምክኒያት እሰማው ነበር አናም በዛው ሌሎች መዝሙሮቹን ማዳመጥ ጀመርኩ ከልጅነቴ እስከ አሁን ድረስ ግጥሞቹን በጣም ነው የምወዳቸው ግን እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የድግል ማሪያም ልጅ ነኝ ስለምወደው ግን ያስፍውን መዝሙር አዳምጠዋለሁ
ፍሬዘር ተሾመ ney wede geata yenea konjo ye Eyesus enat dengel maryam eko esu yemilachehun semu new yaleche geatan mekebel demo haymanot melewet aydelem
Zimre hulu ye ye e/r now manem manem bisma yilewotebtale wode e/r fitun yimlesale firzare wondem geta eyesus yiwodekale tebark
አንድ ቀን ይበቅላል
አሜን ጌታ ለኔም መልካም ነው ።
አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው ክብር ለጌታ ይሁን ያ ሁሉ አለፈ በጌታ እሪዳታ ወንድሜ ጌታ ይባረክህ ቅዱሳን ተባረኩ አሜንንንንንን
I Love it ante lene melkam neh oh Jesus thank you!!!! Peace from Eritrea
,,ጌታ ለዘር ያኑርህ እወድሀለሁ አስፍሽ እኔ ባንተ ብዙ የተባረኩ ነኝ my favorite man of God
Wowa malakami now egazabare yabarake
በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህን በእውነት ተባረክ አስፋው ተለውጫለው ባንተ መዝሙር ተባረክልኝ
ዉይይይይይይይ አረ እግዚአብሔር ለኛ ሁሌም መልካም ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ተባረኩ እሱ መልካም ነዉ አቤቱ ጌታየ ሆ እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሀሌሉያ የስዉ ፉት ሱጠቁር ጌታ ለኔ መልካም ነዉ
Awo geta lane melkemi new pastor asfew zemeni yiberki abate liji tebarki isiwodiki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Am So Blessed ❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 My God Bless U Asfish ❤❤🙏🙏
ሲከፍኝ የምሰማው መዝሙር ነው ተባረክ
አንቴ ለኔ መልካም ነው ኦ ጌታ ለኔ መልካም ነው 😍😍😍😍💞💞💞💞💞ተበርክ በብዙ አስፋዬ💞💞💞💞
የሰው ፊት ሲጠቁር ጊዘ ስለወጥ አንተ ለኔ መልካም ነህ ማን እነደ እግ/ር አሜን አሜን አስፋው ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክ፡ በጣም ኡነት የሆነ የክርስትያን ሂወት ነው፡
እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በብዙ በጣም ደስ የምያስኝ ነው
ዘመንህን መልካምነት ወርሶታል ዘመን ባንተ ላይ አይጨለምም ታበራለህ
በጣምየምወደው መዝሙርነው ለዝህምነው ሁሌ ጌታየን በዚህ ዝማሬ አመልከዋለው ተባረክልኝ አስፋው ሁላችንም በዚህ አልፈናል 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏☦️☦️☦️
no one is too broken for GOD !!!!! ASFE betam akebrehalewu!!!!!!!!!!!! tebarek
Ba menfes yetemola mezmur u r anointed love ur songs from Eritrea 🇪🇷
ጌታ አንቴ ለእኔ መልከም ነዉ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
Be asfish mezmur indane yetestnene like
ድግሜ ድጋግሜ ብስማው አልጥግብኩትም አውን አንተ ለእኔ መልካም ነህ ጌታሆይ።
God is Good 4 us!!! Praise the Name of the Lord!!!
Asfish yihe mezimurik yene hiwot naw igna uwnet zemenik yibarek geta melikaminetun lene yasayebet neber
አንተ ለኔ መልካምነህ
ጌታ ለኔ መልካም ነህ
አሜን አሜን አሜን
አስፍው ጌታ ይባርክህ
Wey sewdh eko ysalfkut new lhulum geze alew alfe
እኔ.አስፋው. መዝሙር. .በሕይወት. ውልጊዜ.ልቤ.ይረበሻል.ጌታን.አገኛለሁ. በእውነት. ዘመን.ይባረክ.
Asfesh anta betam ye Egzabher sew neh Tebrekilj
እግዚአብሔር በዚ መዝሙር አሰፋውዬ አጽናንቶኛል
Kewntegna feker yewota selhone bezuwochen yemineka mezimur new Asfaw tebarek
😱😱😱😱 batem libiyemi naka mazimurinew aifish geta abizito yibariki
Ye sew fet se gerfegn uuuuuuufffffft
Eyasuse lane malkame new
Abate eyasuse aleluyaa semk yebarake. 😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏😭😭
Tebarekiii amennnnnn asfawu geta abizito yebarekiiii amennn
Amen Amen Amen Tebareki
Halleluia God bleas you my brother thank you for your testimony, glory to Jesuse
tawodaji asfiye tabrklni 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎺🎺🎧🎧🎧🎧🎧🎧👏👏👏📢📢📢📢📢📢📢📢😀😀😀😀😀😀😀🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏💙💙💙💜💜💜💟💟💟💟💓💓💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Ameennn Asfawuye geta ybarkh tebarek geta lene melkam new bante zmare new ene lerasu yezelalemn.hiwot lagegn yechalkut tebareklgn betammmm new begeta fkr yemwedh !!!""
"yesew fit sitekur...qena sil tesfaye ante neh"tebarek!!
እግዚአብሔር፡ካንተጋር፡ነው።በጣም፡ነው፡የምወድሕ፡አስፍው፡ውንድሜ
Asefawu yaante mazamur betahm wodalawu 🙏🙏🙏tebareki beyesusim 👏👏👏
Yihen mezimur sisema alichilm😢 geta zemenihin yibarikew
Amazing spritual song and description ,may God bless you.
አንተ ለኔ መልካም ነህ ኦ ጌታ
Yene konjo tebareki hulum zemen zelalem yetebarek yihun
Amenn
አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ጌታ አንተ ለኔ መልካም ነህ
Amenamen amne amen amen amen amen tebareki tebareki tebareki tebarki a ❣❣❣❣❣❣💔💔💔
Amen amen ase tebarke ega melikami sanohn geta gin hulem melikam new ahulu alifo gin zarm kanitega yalew geta semu ybareke
እውነት ስመሰክር እናት ለኔ መልካም ነክ በዚህ በረሀ መልካም ነክ አንድ አይነት ነበር ምድረ በዳ ላይ የእውነት ተጣልኩ በሰዋች ግን አምላኬ አልጣለኝም አመሰግንሀለው ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:31
Amin Ameni Ayizogn Yegeta Menifesi Siyaneqeqa Yasileqisali Ahunim Mogosu Yicamarilachu Kibir Lemenfes Qidus Yihun👏👏👏👏👏
አሴ የእግዚያቡሄር ሰው ተባረክክክ እወድሀለው
ሁሌ ይሄ መዝሙር ስሰማዉ የሚሰማኝን ነገር መግለፅ አልችልም
የኔ ውድ ጠላት ዲያብሎስ ዘላለሙን ያልቅስ በጌታ ደስ ይበልህ
የሰው ፊት ሲጦቁር ጊዜ ሲውጠው አንተ ለእኔ መልካም ነህ
Amen God Bless.you Asfeshi
Ena orthodox nege gen yhane mzmuer sesma yslfkut ufff bzlay zmarew esu 😭😭😭😭 yslksela
😭😭😭😭😭❤☝
❤❤❤በጣም ያሰዝናኛል ለምን ድነው❤❤😢
Amen, Asfaw Nurilgni . Really my spiritual life is changed, to hearing this attractive song. Sir bless you abundantly Asfaw
Amen Amen Amen Amen 🙏🖕
God bless you ye egzibiher sewu!
Egziabhier melamine neh antenna lene melamine neh❤❤❤tebarek asefaw
I don't have any more words to.Express Asfesh bless u more
አስፋው ዘመንህ ይባረክ ጌታ መልካም
Amen amen God bless u Asfesh
Ameeeeeeennn
Ameeeeeeeeen
geta Lane malka
uuuuuuuufffff
God. besssss
Asfaye. Tabarakuuuuu
oh Asfaw betam tkiklegn mannetun new yezemerew betam awkewalew hossana mehal meserete kirstos neber enam betam kebad self neberw
ewnet geta asebek