ተመልሻለው 🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 514

  • @Abelp-nc6px
    @Abelp-nc6px ปีที่แล้ว +96

    በ ሰው ሀገር ኑሮአችሁን ለማሸነፍ የምትለፉ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያሳካላቹ ያሰባችሁት ይሙላ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @feru43
      @feru43 ปีที่แล้ว +1

      weyyy Amen

    • @parrot_7889
      @parrot_7889 ปีที่แล้ว

      ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች ደምሩኝ ተባብሩኝ መድምርሚፈልግም ድምሪሻለው ብሎኮመንት ይፃፍ እኔም እመልሳለው አመስግናለው🙏💕🌻💫🕊

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋበቅንነት

    • @ferahiwoteapee
      @ferahiwoteapee ปีที่แล้ว

      Aman🙏

    • @aserlopwle
      @aserlopwle ปีที่แล้ว

      amen amen

  • @medinegni7792
    @medinegni7792 ปีที่แล้ว +64

    ሂጃብ የምትለብሽበትን ቀን እየጠበቅን ነው አላህ ያግዝሽ እህቴ ዛሬ ነገ የምንለው ነገር ግን ጥሩ አይደለም የነገን ማን ያውቃል አላህ ይርዳሽ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      beteseb enehun

    • @bettytadesse3005
      @bettytadesse3005 ปีที่แล้ว +1

      እንደፈለገች መሆን ትችላለች ምን አገባሽ

    • @mitamitemita1705
      @mitamitemita1705 ปีที่แล้ว +2

      ​@@bettytadesse3005 መከረቻት እንጂ ምን አለች ሆሆ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ምኑን ለበሰችዉ አሁንማ እንግሊዝ ገብታ

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 ปีที่แล้ว

      ለ ረመዳን ጠብቂያት

  • @saralove893
    @saralove893 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ጠላትሽ ይሙት የኔ ማር በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የሚጠሉሽ ደግሞ ባቺ የሚቀኑ ናቸዉ ወደፊት ውዴ😘😘😘😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      የኔውዴደምሪኛዋ

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z ปีที่แล้ว

      ታች ብዙ ተምሬአለሁ አልሽ የሷው ቢጨጤ ስለሆሽነው የተመቸችሽ

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 ปีที่แล้ว +17

    እህት ሮዚ በእርግጥ የአላህ ፀጋ ብንቆጥር አንደርሰውም አልሀምዱሊላህ እንደዛ ያደረገልሽን አላህ ተሰትረሽ ቁጥብ ሆነሽ አስደስቺው እኔንም አንቺንም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ቀጥተኛው መንገድ ይምራን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እናሁንውዴዋ

    • @shujon7107
      @shujon7107 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚንንን የረብ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 ปีที่แล้ว +60

    አላህዬ ስትይ 😢የኔ አላህኮ ምንም አይሳነው በሂወታችን ሚያመጣቸው ሁሉ ፈተናኮ ሊያስተምረንና ሊያጠነክረን ፈልጎ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋው

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 ปีที่แล้ว +1

      አወ አላህየ ትላለች ግን ጨርሦ ያስተካክላት

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit ปีที่แล้ว +11

    አላህ እዳደረገልሽ እሱም ሀያል እደሁ ማወቅሽ ጡሩነው ሙስሊም አርቴስቶች እስልምናን የመሰለ ትልቅ ፀጋ ተሰተው አልሀምዱሊላህ ለማለት ያፍራሉ እስልምናና የመሰለ ሀይማኖት ተሰቷቼው አኡዙ ቢላህ እሮዚ እኔአችን የምልሽ አላህ ያጠመመውን ማንም አይመልሰውም እሱው ይመልስሽ ግን በሀይማኖትሽ እዳታፍሪ እደውም ልትኮሪ ይገባል ደረትሽን ነፍተሽ አልሀምዱሊላህ በይ የማይወልድ የማይወለድ ፈጣሪ ነውያለሽ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +81

    ማሚ ናፍቀውናል ድምፅቸውን እንስማ እረ

    • @parrot_7889
      @parrot_7889 ปีที่แล้ว

      ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች ደምሩኝ ተባብሩኝ መድምርሚፈልግም ድምሪሻለው ብሎኮመንት ይፃፍ እኔም እመልሳለው አመስግናለው🙏💕🌻💫🕊

    • @bamonure2095
      @bamonure2095 ปีที่แล้ว

      ረሙ ከዳቸው

    • @almeynatya9645
      @almeynatya9645 ปีที่แล้ว

      እኔም ናፍቀሸኛል

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 ปีที่แล้ว +16

    እንደዚህ ብዙ ነገሮችሺን ላስተካከለልሺ አላህ ሱባሀነሁ ታአላ ያዘዘሺን አድርጌለት አለባበስሺን አስተካክሊ አንድ ቀን አትበይ በደቂቃ ምን እንደሚፈጠር አታዉቂም ተይ ሮዚየ በአላህ ልለምንሺ ሂጃብ ልበሺ

    • @hayati1840
      @hayati1840 ปีที่แล้ว

      አዎ ወላህ 😭

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@hayati1840 ደምሪኛ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ሮዚ ወደ እንግሊዝ መጥታልን ደስ ብሎናል።እንኳን እሷ እኔም ክርስቲያኗ ብሸፍን ደስተኛ ነበርኩ ግን ቅዱስ ቃሉ የሚለን ፀጉር የሴት ልጅ መጎናጸፊያ ስለሆነ ወደ ፀሎት ስትገባ እራስዋን ትሸፍን ነዉ የሚለዉ።

  • @user-pg4jc5jx7m
    @user-pg4jc5jx7m ปีที่แล้ว +6

    አላህ ለአንቺ ብዙ እያደረገልሽ ነው ። አንቺስ አላህን የሚያስደስት ነገር አላህን የማያስቆጣ ነገር እያደረግሽ ነወይ ????

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለሽበት ሰላሙን ይስጥሽ konjo liji tebarki

  • @endris_
    @endris_ ปีที่แล้ว +17

    አልሃምዱ ሊላህ ስትይ ደስ ስትይ🥰🥰

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +18

    የኔዉድ አላህ ምስጋና ይገባዉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሺንም ያሳምርልሺ

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f ปีที่แล้ว +17

    ኢንሻአላህ አላህ በራህመቱ በእዝነቱ እሱ በወደደውና በመርጠልሽ መገድ ለሱ ከታዘዙት ባርያዎቹ ያርግሽ አላህዬ ሮዚ ቀውሶ ሠትርልን በእዝነትህ በራህመትህ 😍😍😍

    • @remedytreatment
      @remedytreatment ปีที่แล้ว

      Rosiye the best

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@remedytreatment ደምሪኛዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተ ሰብ እናሁን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሁሉን ነገር ያመቻችልሽ ያመሰገንሽበት መንገድ ተመችቶኛል አላህዬ እውነትም አላህዬ ብዙነገር አድርጎልናል አልሃምዱሊላህ ❤

  • @kemaljr7146
    @kemaljr7146 ปีที่แล้ว +5

    እንደኔ እሮዚ የት እንደሄደች የማያቅ ✋

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ዉድ አቺንም እኛንም ቀትተኛ መገድ ይምራን

  • @binitube7524
    @binitube7524 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ሮሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ደሞ መስኮት ላይ አለቤ ሾን አስታወሺኝ ምርጧ😍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋዋ

  • @user-vk1uu6bl7t
    @user-vk1uu6bl7t ปีที่แล้ว +30

    እሮዚየ አያትሽ እንዴት ናቸው ናፈቁን እኮ መች ነው ሀገር የምትገቢው ባመልሽ ዋ😢

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እናሁን

    • @user-vk1uu6bl7t
      @user-vk1uu6bl7t ปีที่แล้ว

      @@ziyada4224 እረ ማሬ መውጣቶ አይዴለም የናፈቀኝ እህት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      እንኳን ወደ እንግሊዝ በሰላም መጣሽልን ሮዚዬ

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 ปีที่แล้ว

      Yete Hona New? Ethiopia Meselagni Fetari Balechibet Yitebikat☝️🙏

    • @user-vk1uu6bl7t
      @user-vk1uu6bl7t ปีที่แล้ว

      @@Bt-Y2XLO ክክክክ ኢላሂ ስንት ሰው አለ እኮ

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +5

    ሮዚዬ ምነው ጠፋሽ ግን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት የሤቶች ምሳሌ ነሽ አንች ጠንካራ ና ብርቱ ልጅ ነሽና አላህ ያሠብሽውን በሙሉ ያሣካልሽ ማሬ🤔 ማዘርን አምጭልን ከረሙጋ ይምጡ❤😘

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋው

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላህ ዉዴ አሁንም አላህ ሂጃብ እድለብሺ ይርዳሺ

  • @umukedrya7661
    @umukedrya7661 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የአላህን ቃልስትጠሪ እዴት ያምርብሻል አላህዬ መጨርሻሽን ያሳምርው እማዬ ደህናናቸው የሳቸው ዶዋ ከፍያርግሻል አብሽሪ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      ቀመር 🔴ቤተሰብ እንሁን

  • @yanitgirma
    @yanitgirma ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ሮዚ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ ሮዚ አላህ ኸይሩን ይሻልሽ እኛ ስንመክርሽ ጠልተንሽ እዳልሆነ መችም ትረጅናለሽ ሁሉም በራሱ ወንጀል ነው የሚጠየቀው ይሄን ዘንግተነው ሳይሆን ለፍስያ በጣም ፈታኝ ናት እስበሳችን ስንተዋወስ ከሰተቶቻችን እድንመለስ ስበብ ይሆናል በሚል የእስላማዊ ግደታችንን ለመወጣት እጂ ለሌላ አይደለም ውደ ቀስ በቀስ ሂጃብሽንም ቀሚስም በመልበስ ይሄን አክብሮሽ ያከበርሽውን ጊዜ በተግባርም ተገዥ ሁኝለት ውደ በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን

  • @neima3799
    @neima3799 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምድሊሃህ ሮዚ
    ግን እህቴ ሶላት ትሰግጃለሽ ወይ
    አብሽር ማማዬ አሏህ ካንች ይሁን

  • @BodyFitnessBYGeni
    @BodyFitnessBYGeni ปีที่แล้ว +6

    ለአምላክሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር የሚደነቅ ነው በርቺልን ሮዝዬ የኔ ቀበጥ

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y ปีที่แล้ว

      ምን

    • @user-rs9pm1og7s
      @user-rs9pm1og7s ปีที่แล้ว

      ​@@user-bp6tz9zc1y ክክክ አደናገረችሽ አደል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      ​@@user-bp6tz9zc1y ግልፅ ነውኮ ለአላህ ያለሽ ክብርነው ያለችው

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ በተለይ አያትሽን ለማስደሰት ለመለወጥ ያለሽ የውስጥ ተነሳሽነት ና ቤተሰብ ወዳድነትሽ እጅጉን አደንቅሻለሁ ለሀያትሽ እድሜ ሰጦልሽ ፏ ፈሽ እንደምታደርጊያት ተስፍ አለን

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ አዋቂ ሁናለች እሮዚየ ጎበዝ

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 ปีที่แล้ว +21

    Honey trust me if you add praying fajr to your morning routine both Muslims and Christians will respect you and they will learn from you.
    You don’t have to wear hijab after prayer you can do it slowly.
    Wish you the best ❤

    • @lifeofsalim
      @lifeofsalim ปีที่แล้ว

      True

    • @elizabetabdo9761
      @elizabetabdo9761 ปีที่แล้ว +1

      I respect you Hayaat u say the best advice I wish her as well Rossy keep a good staff ❤

    • @aminasultan5420
      @aminasultan5420 ปีที่แล้ว

  • @nardi8713
    @nardi8713 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣሽ😍😍😍😍

  • @moonjey196
    @moonjey196 ปีที่แล้ว +1

    Gobez anchi tenkra lej nesh Allah yasbshwun yasklesh tenkri eshi

  • @jmohammed64
    @jmohammed64 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላ እንደዚ ተረጋግተሸ ስላየሁሽ ደስብሎኛል አሁንም አላህ ካንቺጋይሁን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እያሰብኩዋት ነበር ምን ሆነች እያልኩ ቢስሚላ ሳላውቀው አስብላታለሁ ማለት ነው ? ለምን አትለቅም እያልኩ

  • @sobrtube
    @sobrtube ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም አላህ ይጠብቅሽ እህታችንን አብሽሪ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ በርቺ ግን እንደ አንድ ሙእሚን እህትሽ የምልሽ ነገር አደራሽን ሂጃብ ልበሺ የኛ የሴቶች ውበት በሂጃብ ነው ለዛም ነው ሂጃብ እንድንለብስ ያዘዘን በተረፈ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሴት ልጅ በራሷ ተማምና ጀግና ስትሆን እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 ปีที่แล้ว +5

    Yene konjo I really like your ideas about Mom!!God bless you and your mom

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 ปีที่แล้ว +8

    ሮዚዬ በጣም ነው ምወድሽ🥰🥰🥰❤️
    🥰🥰🥰❤️

  • @Hasanhandsome
    @Hasanhandsome ปีที่แล้ว +6

    Praying Fajr after waking up.

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +9

    የኔዉድ ጠፍሽ በሰላምነዉ ባለሽበት እመብረሀን ትጠብቅሽ❤💛💚💕💕💕💕

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ቤተስብእናሁን

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว +1

    ኣይዞሽ ሮዚየ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠላት ምንም አቅም የለዎም እግዚአብሔር ነው አቅም ያለው

  • @user-sx9fx2gx8t
    @user-sx9fx2gx8t ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር አልሃምዱሊላሂ ስትይ አፍሽ ላይ መጣፈጡ

  • @rahmetyimer6857
    @rahmetyimer6857 ปีที่แล้ว +1

    Rozye yihn hulu adrigolish anchim yemifelgewin lemadreg atisnefi yene wed

  • @ranu2992
    @ranu2992 ปีที่แล้ว +7

    አላህ የህዲሽ ተሰተሪ ሂጃብ ልበሺ ስትለብሺ ነው ሚያምርብሽ እህቴ ነገ አልህ ፊት ስትቀርቢ ምን ይሁን ምላሽሽ ይቺ አለም ቀሪ ናት ወጣትነት ቀሪ ነው ሁሌም እንዳማረብን አንቆይም አትሸወጂ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ትክክክል አላህ ይመልሳት

    • @user-fk8mc6fb9k
      @user-fk8mc6fb9k ปีที่แล้ว +1

      ህጃብ ሰለለበስሽ ጀነት ተገቢያለሽ ማለትነዉ ተሳስተሻል ግንዋናዉ መጀመርያ ዉስጥሽ ኑፁሁኝ እንደስዋ ሮዚ ህጃብ ብትለብስ ደስ ይለኛል ግን እንደዚ ኣይባልመሰ ምንቢሆን

    • @ranu2992
      @ranu2992 ปีที่แล้ว

      እንደእኔ አልተሳሳትኩም ምክንኛቱም ልብ ብቻ ሳይሆን ተግባር ከሌለ ፋይዳ የለውም ። ምኑን ነው ስህተት ያለው ? ሂጃብ በመልበስ የሴት ልጅ የጀነት መግቢያዋ አንዱ ሂጃብ ነው

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 ปีที่แล้ว

      ​@@user-fk8mc6fb9k በስራችን ጀነት አንገባም የአላህ እዝነት ተጨምሮበት ቢሆን እንጂ እንደዛም ሆነ እራሳችን እንድንሰተር ሀይማኖታችን ያዘናል ሲመጀመር መሰተር ለሴት ልጅ ክብር ነው ማንም ወንድ ተገላልጣ ምትሄደው ለጊዜያዊ ፍላጎቱ እንጂ ብታስመርጪው ሰውነቷን እራሷን የሰተረቺውን ነው የሚመርጠው

    • @sitimossa906
      @sitimossa906 ปีที่แล้ว

      ​@@user-fk8mc6fb9k እና ተገላልጠን የወንድሞቻችን ፊትና እየሆንን እራሳችንም አርክሰን በዚ አህዋላችን ብንሞት ከተጠያቂነት አንድንም ገባሽ በጥቅሉ ካልገባቹ ጠይቁ ግን ሂጃብ በማድረግ አይደለም ጀነት የሚገባው እያላቹ የማታውቁትን ነገር አትናገሩ ሲጀመር የናንተም ሀይማኖት ተገላለጡ አይልም

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ እህቴ በጣም ትልቅ ስህተት እየተሳሳትሽ ነው ቡና በባዶሆድ መጠጠጣት እና እየበሉ መጠጠጣት ኩላሊትሽ ልብሽ ጉበትሽ አደጋ ላይ ነው ።አንብቢ ወይም ዩቱቭ ሰርች አድርጊ ድንገት ነው የሰማሁሽ።በእውነት ልክ አይደለችም ብታስተካክይ ደስ ይለኛል።ላንችው ብየ ነው።

  • @user-bc9le3gi4l
    @user-bc9le3gi4l ปีที่แล้ว +2

    አሏህ በሂጃብ ተውበሽ የምናይሽ ያርገን ደሞ ያአሏህ ስም ስጠሪ እዴት ደስስስ እደሚል ሀቢበቲ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ ሂጃብ ልበሺ ሂጃብ ለሴት ልጅ ውበቷ ነው

  • @azutube6342
    @azutube6342 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣሽ ሮዝዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +14

    ሶ እሮዚ አበዛሽ ሆ እና አያትሽ ናፍቃናለች ይመችሽ እሮዚና❤❤❤

    • @user-lf5mc9qb3o
      @user-lf5mc9qb3o ปีที่แล้ว

      ማሻአላህአችምትከታተይአለሽየምርአደነኩሰውየምትንቂይመስለኝነበር

    • @KIYYAA-z8l
      @KIYYAA-z8l ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️😍

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x ปีที่แล้ว +2

      ​@@user-lf5mc9qb3o በሰው ስም እየነገዱ ነውጂ መች እሷ ነች ውዴ

    • @የሚችል
      @የሚችል ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ ስምሽን ተጠቀሚ ዳጊን ሳይሆን እራስሽን ሁኝ ነቀዝ …

  • @genettadese832
    @genettadese832 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትመችኛለሽ😍

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 ปีที่แล้ว +3

    እብድ ተመልሷል welcome❤😢ጨምረሻል ጨዋታ ደሞ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ተመርቀሻል እድለኛ ነሽ የእናትሽ ድዐ አብሮሽ ነው ።በስኬትሽ ደስ ብሎኛል ማዘርንም እድሜ ይስጣቸው እና ወሰደሽ ከጎንሽ ታረጊያቸዋለሽ ገና ።ጎበዝ ፈጣሪ ከአንቺ ይሁን ሰው ቢፈርድብሽ ፈጣሪ መልካሙን ፈርዶልሻል መስክሮልሻል በአጭር ጊዜ በሚገርም UK ድቅ አርጎሻል ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว +1

      ሀረግዬ ደምሪኝ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ብሎናል ሮዚና እንኳን ወደ እንግሊዝ በሰላም መጣሽልን

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ብለሻል የሰው ልጅ ልቡ እና ምግባሩ እንጂ ልብሱ አይደለም ቅን ሁኝ ብቻ

  • @Seni3031
    @Seni3031 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ አሁን ፈጣሪ ጥበቃው አይለይሽ

  • @dawit6731
    @dawit6731 ปีที่แล้ว +2

    Thanksthanksthankslikedyouc♥️♥️♥️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 ปีที่แล้ว +4

    ያያትሽ ምርቃት ነዉ እዚህ ያደረሰሽ
    የኔ ቆንጆ

  • @user-ym1us8nz7v
    @user-ym1us8nz7v ปีที่แล้ว

    ohhoo rosiye gobez eko nesh yene tatari set bravo

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ እንኳንደና መጣሺ ግንእደዚሁነሺ ልፆሚነወ ያሰላም አላህ ይሁንሺ

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s ปีที่แล้ว

    አብሽሪ ሮዚዬ እሱን የያዘ ወድቆ አይድቅም ግን ሁዴ እሱ ያዘዘንን አቅማችን የቻለውን ሁሉ ማድረግ ግዴታችን ነው

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om ปีที่แล้ว +1

    ቁርአን ቅሪ አላህ የከለከለውን ተከልከይ ያዘዘሽን ታዘዢ የዛኔ አላህ የምር አዛኝ እንደሆነ በእንባ ገልፀሽ አትችይውም

  • @tihutretta9720
    @tihutretta9720 ปีที่แล้ว +4

    ሮዝዬ እባቀሸን ወደ ሀገርሽ ተመልሺ ሀገርሽ ነው የምያዋጣሽ 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n ปีที่แล้ว +3

      የቄሮ ዱላ ሲበቃ ትመጣለች

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 ปีที่แล้ว

      ​@@Jonny-z9n 😂

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      አሁንማ እንግሊዝ ገብታልናለች ሮዚ አንለቃትም

    • @lelemtesfay1967
      @lelemtesfay1967 ปีที่แล้ว

      አረ ዛው ሁኝ ምን አገር አለን በዚህ ሳአት

  • @sofyahassenyesuf3464
    @sofyahassenyesuf3464 ปีที่แล้ว

    Ere yealllahh allahh emanna tewubett ywoffkshh sisss

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +3

    እማየ ደህናናቸዉ እረሙን አቅርብልን በይዉ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube ปีที่แล้ว +1

    አይ ሮዚ ሩጠሽ ሩጠሽ እዚህ ደረሽ😘😘😘😘😹

  • @Alhamdullah8830
    @Alhamdullah8830 ปีที่แล้ว

    ግን ሮዝ ሶላት ትሰግጃለሽ ወይ እንዳው ሶላትሽን አደራ

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. ปีที่แล้ว +6

    ለካ እንዲ ቁምነገረኛ ነሽ በርቺ ይመችሽ

  • @Dena.E
    @Dena.E ปีที่แล้ว

    አፍንጫሽ እንደዚህ አልነበረም። ፕላስቲክ ሰርጀሪ ያረግሽ ይመስላል። ለማንኛውም ተርፈሻል ጥሩ አርገው ነው የሰሩሽ። ደግመሽ ትንሽ ላስተካክል እንዳትይ። እንደ አሜሪካ ሰለብሪቲዎች ማይክል ጃክሰንን እንዳያስመስሉሽ😊

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

    የት ነሺ

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว +2

    የምር ያሰብኩሸ ነበር የዋልኩት እውነት እንኳን በደና መጣሸ እብዶ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛበቅንነት

  • @hayatjamal4248
    @hayatjamal4248 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ የኔ ማር 🥰

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ናፍቀሺኛል አንቺ ሸፋፋ🥰 አልሃምዱሊላህ ምን ይሣነዋል ☝️☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕌🕌🕌

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 ปีที่แล้ว +1

    ከአንሻጉሊትጋር እደህፃንልጅ ምንአያያዘሸ ሮዚውደአላህይመልሰሸ ልብሰሸም እደዛው አላህይውደድሸ ሂድያይሰጥሸ መጨረሻችንን አላህያሳምርልን

  • @kitchenayatee8108
    @kitchenayatee8108 ปีที่แล้ว +4

    Allahmduliah❤❤❤❤❤❤

  • @memesisay-fh3jc
    @memesisay-fh3jc ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን ውዴ ሰው ብዙ ያወራል ፈጣሪ ጥሎ አይጥልሽም ሁሌም በቀናነት ተራመጂ ሮዚ ሰው የፈለገውን ቢል ሰው ሰው ነው በቃ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 ปีที่แล้ว +2

    አምልጦኝ happiy march day's ልልክ ነበረ ብሮዬ🎉🎉🎉

  • @gogo-bk3vf
    @gogo-bk3vf ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሳይረፍድብን

  • @derutju
    @derutju ปีที่แล้ว

    Alhamdulilah ehen kal ke anchi aff bemesmate ene ......endaum finally convert tadergialesh bye nebr masbew .......hijabm yestekakelal abshir allaha ke anchiga yehun uktih NAJAT

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 ปีที่แล้ว

    Yene konjo inkuwan Allah Radash🥰🥰yene wud Nafqashin naber Duz😁😁

  • @kisuhagi4791
    @kisuhagi4791 ปีที่แล้ว

    ጅግና ነሽ ሮዝየ ልክ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት መሆን እፍልጋለው 💋🙏

  • @mekdesmante4418
    @mekdesmante4418 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ያልሽው ቱርክ ነው ወይስ ሌላ ሀገር ስላንቺ ጨንቆኝ ነበር ሮዚ ተመለሺ ሀገርሽ ነው የሚያዋጣሽ 🙏😥

    • @sassa7988
      @sassa7988 ปีที่แล้ว +2

      Miyawatatine mitakew eko eswa nat

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      አሁንማ ወደማትመለስበት ሀገር ገብታለች። እንኳን ወደ እንግሊዝ በሰላም መጣሽልን ሮዚዬ!!

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ከሳሙና ከቫልዚን ዉጭ ምንም አልጠቀም

  • @fatuma-de1er
    @fatuma-de1er ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉድ አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይሰትርሽ እኛንም ይሰትረን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋዋ

  • @keduyenewa
    @keduyenewa ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ አላህዬ ይጠብቅሽ

  • @fanosath7429
    @fanosath7429 ปีที่แล้ว +1

    ላንቺ ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ከዚ በላይ ከፍ በይ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሽ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬገና ቁም ነገርአወራሽ ሂዳያይስጥሽ ይስጠን

  • @tigistanegash45
    @tigistanegash45 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo I was so worried about you when I didn’t see you .Because of the earthquake .But now I’m so happy to see you . Thanks to God (Allah) you are don’t great 🙏🙏. Your so strong . Stay strong.I watched all your blogs😍😘 .keep it up ❤💕💞💕💞…

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ፈጣሬውን የሚያመሰግን ሰው ከሁሉም ነገር ይድናል

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 ปีที่แล้ว +10

    Good luck rozi🥰

  • @antianti7138
    @antianti7138 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ ይምራን

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 ปีที่แล้ว

    አይዛሽ እህት ውድ ፈጣር መልካም ነው።ብው የኔ ፈገገት🥰🥰🥰🥰😁

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh หลายเดือนก่อน

    ሮዚየ የኔ ውድ አምብራሃን ቲጠቢቂሸ ❤️❤️❤️☝️☝️

  • @elsatesfalem7463
    @elsatesfalem7463 ปีที่แล้ว

    ewnet neshe Rozi siytoch betasachu temamenu enyem endeza new yemamimeu ,enye ke Egzhabher ena ke Eme Amlak Weladit Amlak fiqad yale manim agazi yefelegubet bota derishe aleu Temesgen Amlak 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 ปีที่แล้ว

    እዝጋብሔር ምስጋና ይግባው፣ የናትሽ ፀሎት አይለይሽ

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 ปีที่แล้ว +1

    ሮዝዬ መችእደምንሞት አናቅም ወደአላህ ተመለሺ

  • @EllianasBackupAcc
    @EllianasBackupAcc ปีที่แล้ว +1

    yene konjo

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b ปีที่แล้ว

    ፎዝ እኔ በጣም እወድሻለሁ ግን የእስልሚና ስነስራአት የለሺም ለመሳደብ በልጊ አደለም አላህ ሊፈትንሺ ይሆናል ያመጣብሺ ከዛ ነገር አላህ ካተረፍሺ ወደሱ መሰለሺ ግደታ አለብሺ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ቀስ በቀስ ትመለሳለች አሁን በጣም ጥሩ መስመር ላይ እኮ ናት

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ እሮዚዬ ሻርብ ልበሽ ውዲዲዲ ነው የማደርግሽ

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 ปีที่แล้ว +3

    የምር በጣም ጨቆኝነበር አች የምታምሪ ልጅ

  • @kblovers9284
    @kblovers9284 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሮዚ ስወድሽ እንኳን ምትፈልጊው ተሳካልሽ እወድሻለው ጣፋጬ 😢

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ አልህምዱሊላህ በይ ከዛ ከበላው ጠብቆሻል የቱሩኩ አደጋ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 ปีที่แล้ว +2

    Allah yimrash