ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ መቸ ነው ይህ ቀን ናፈቀኝ እባክህ ፈጣሪ በስደት ያሉ ልጆችህን ጠብቀህ ለዚህ ደስታ አብቃን
ድግል አማላጀ አሜን እሱ ካለ ሁሉም ይፈፀማል እሺ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን ውዴ
አሚንአሚንያረብእህታችን
ሁሉም ዘፈኖችህ ነብስ ይዘራሉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የነ ጀግና ስደት ሁነን ክስክስታው እየመታነው ነው ።
ድምፀ መረዋዉ ይመችህ 💚💛❤️ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ
አሜን🤲💛💚❤️
መች ነው። እንደዚህ ይመሁነው ናፈቀኝ እግዚአብሔር። ሆይበስደት ያለውን በሀገራችን አበቃን እና እንሙሽርገዝይይይ ስወደልህ ሙዚቃወችህን
ግዛችው እውነት ያምራል የድምጥህን ቅላፄ እንዴት እንደምወደው በጣም ነው የሚያምር እግዚአብሔር ይጠብቅሙሸራየ ናና
Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን me2
ቲጅ፡መችም ሚዜነሽ የእኔ ላገባ ነው በቅርብ ቀን ቲጅ፡ስወደሽ የእኔ ማር ግዛቸው ያምራል ዋው ድምፅህ መረዋ ነው ሙሽራየ
Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን betam
jjxhdbdbdbn hhsdbddnndnd ማር። እኔም እሆንሻለሁ አብሽር
እሽ ያገሪ፡ልጅ የመርጦ ቆንጆ ከስደት ስንመለስ አይቀርም አአደኝ፡አንችነሽ የእኔ ውድ፡
I can't get enough of this... i was listening all day and i am still listening 💋❤️😘
Me too
እደኔ ሰርግ ያመረው ሰው አለግን። ግዝዬ ውስጤ ነህ
የሰርግ ዘፈን እየሰማሁ እራሴን ላፅናና እጂ የሰርጉ ነገር ውሀ በልቶታል መቼም እደኔ ማነው መሞሸር የናፈቀው ነይ ነይ ሙሽራዬ ሙሽራዬ
ሊዲያ ወርቁ አወ ማር እግዚብሄር በሰላም በጤና ክምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ይጨምርን ይህም ለኛ ሰርጋችን ነው በስደት ያለን ሁላችን አምላክ ይጠብቀን ለቅድስት ሀገራችንም ያብቃን
ግዝአቸዉ በአንተ ሙዚቃ ተሞሽሬበት አለዉ በጣም ነዉ የሚታምርዉ በተለይ ድምፅ
የሚጣፍጥ ሙዚቃ ነው እናመሥግናለን ግዛቸው ተሾመ!!
ዋው።።።ድምፅህ።።።።።ወፍ ከሰማይ ያወርዳል
የኔማር ምርጥ ዘፈን ነው ዋው እንደኔ በስደት ያላችሁ አይዞን አንድቀን እንዳር አለን
ድግል አማላጀ ፍቅር ነኝ ካለውበት እኔም ይህ ቀነው የሚናፍቀኝ ዘፈን እኛ የምንሰማው ድብርታችንን ለማስረሻነው ያሳለፍነውን አስታውሶን እንድናዝን ያደርገናል ምንይሻለናል እኛ በስደት ያለነውን እግዚአብሄር ጠብቀን።
My Alum s
ወይ ግዛቸው እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም መጠች ሙሽራየ የሚለኚን በተስፍ እጠቡቅ አለው
ወንድሜ ጠንክርልኝ። እንኳን ሆነልህ። ገዜ ትዝታው ብየዋለሁ ሥምህ ን ሠላም ያገናኘን ወንዶሜ።
የዛሬ ስደተኞች ነገ ሙሽሮች ነን አይዞን ጋይስ
ሀዋ ወሎዬዋ 100 እሽ ማሬ እግዚአብሔር ምንም አይሳነው ያድርግልን
ውብአምላክ ወለተ መድ ን
ውይ
ሀዋ ወሎዬዋ በጣም የኔቆንጆ
ኢንሻአላህ
ዋው ከሳምት ቡሀላ "ሰርጌ ነው
ወይ ሥደት ሥቱን ነገር ደበቀብን አውንሥ ሙሽራ መወን አምሮኛል አገሬ ገብቼ
Ayizosh. fetari. yale. keni. ulum. yihonal.
አዎ ቢዘገይም አድ ቀን ሁሉም ያሣካልናል እያልን በትእግሥት እየኖርን ነው
ከትዝታ ጋራ ,
Pleas ayzosh
የሚገርም አነጋገር ነዉ። "ስደት ስንቱን ነገር ደብቆበናል" ስንት ተናጋሪ ሰዉ አለ!
እፍፍፍፍፍፍ የስርግ ዘፈን ሰስማ ይሽበራል ልቤ የነስ መቼ ይሆን አንተ ታውቃለህ አምላኬ thanks
ዋው ደስ ይላል ጉረቤት በረታ ግዚይ 😘😘
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አመሰግናለሁ።ከስደት መልሶ እንዲህ ለመባል ያብቃን።
ውይ ደስ የሚል ሙዚቃ ግን መች የወጣ ነው ተበድያለሁ እስካውን ሳለየው ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው ውዶቼ ተጋበዙልኝ የሀገሬ ልጆች እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገር ገብተን እስክንሞሸር
ለዚህ ዘመን ሰርግ ልቤ አይነግጥም. በሰው ፌት ተንበርክከው. ቀለበት አስረው. በማግስቴው ተንበርክኮ. ፍችኝ. ለሚሉ ወንዶች. እድሜ ለነሱ. የማግባት ፍላጎቴን. ዘግተውታል.
abe Love በትክክል የኔ ማር
abe Love hiedejaYameral
Abdelnaser othman Aljohany. Yezam lageba new. Leserge terahuh lol
abe Love ትክክል ግን እኔ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ካገባሁ 8 አመት ሆነኝ ግን ምንም ስርግ አልደገስንም ደሞም አያስፈልግም ።ምክንያቱም እናት ናት የሴት ልጅ ውበቷ እናም እናቴን ስለማላቃት አያስፈልግም መደገስ። ቤተሰብ ጓድኛ የተባለውም እግዚአብሔር አምላክ ከፈቀደልን ከስደት ተመልሼ ልጅ ከወለድኩኝ የክርስትናው ጊዜ ይጠራሉ አለቀ።ብዙ ሰወች አደባባይ ላይ ይታይልን ይታይልን እያላችሁ ትጋቡና በኋላ አፋቱን ወይም አስታርቁን ታበዛላችሁ ግን ለምን? ? ? ? ? ? ? ? ? ?ከቻላችሁ በመጠኑ ደግሳችሁ እናትና አባት ቢመርቋችሁ መልካም ነው ።እ ለተዋህዶ ልጆች ደሞ በቤተ ክርስቲያን በመጠኑ በንስሀ አባታችሁ እና በእናት አባታችሁ ብትመረቁ መልካም ጋብቻ ይሆንላችዋል ብየ አምናለሁ አስባለሁ እገምታለሁ እንደኔ ከሆነ ማለት ነው ።
abe Love 👍👍👍💋❤👌😭😭😭😭
ይህማ የሰርጌ ለታ የሚለቀቅ ነው። ቆንጆ ሙዚቃ ነው። plzzzz#Like
ታምራት ለምን አረከው ጌታ ነፍስ ግን ይማረው ግዛው በጣም አድናቁህ ነኝ
ayyyy gziye dimtse merewa ye jiru leji baton yikochegn neber yagere leji edemehen yarzmew leserge bezih mekewet new betam desssss ylal berta
ዘንድሮ ከሚጋበው የሚፍታው በዝቷል ለተፍችወችም አንድ ነጠላ ዜማ ብትለቁ ጥሩ ነው
Beti Ye Nati kkkkkkkkkkk
ክክክክክ
ወረሽኝ ሲመጣ በአንድ ጊዜ ነዉ።
😄😄😄
ክክክ
ምርጥ የባህል ተጫዋች ነክ አሁንስ መዳር አማረኝ
የግዛቸውን እንጉርጉሮ ስሰማ የምይዘውን የማጣው ያንዘፈዝፈኛል ድምፅ ቅላፄው በደም ስሬ ሲገባ
ከስደት መልስ አይቀርም መሞሽራችን
me me አወ አይቀርም አይዞሽ ዋናው ሰላም መሆን ነው እንጂ ምኞትሽ ይሳካል ማር
አይቀርም
aykerm yeni konjo
ልክ ብለሻል እህትዋ
Me Me መልካም ጋብቻ ብያለሁ ከወዲሁ!
This music has something in it that takes me back to rural areas where we could sing and dance in weddings with this similar color melody
እንኳን እምሞሸርበት ሚዜ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ
መሞሸር እኮ ቀላል ነው እስከመጨረሻው ተሞሽሮ የሚፀና ፍቅር የለም!
ע%
Marta Love704 אמממאמממ
hi marte 0933919934 dewyelge be imo
Marta Love704 dfgegv
Yes
ቅውጥ ያለ ሰርግ አምሮኝል ማነው ሚዜ የሚሆናኝ ስደት ብትንትን አረጎናል አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢
ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ወንድሜ በርታልኝ
ወዎ እኔ ታራ መቼ ይሁን ከስደት ስመለስ እሞሾራለው እግዚአብሔር። የቃልህ
ውይ ስድት እስከመች ነው እር መች ነው በዚህ ሙዚቃ እማግባው ከናት ካባቲ ቤት ኢሻ አላህ
ወይኔ ወላሂ. ያገባሁበት ዘፍን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም ትዝታው አሁን ግን ተለያይተናል ባሌ ሁሌም ከውስጥ አጠፍም የልጂነት ባሌ. እወዲሀለሁ. ባለህበት ሰላምህ ይብዛ. ወይኔ ወላሂ አልሀምዱልላሂ አለሜን አይቻለሁ. ኡፍፍፍፍፍፍ
እኔም ውዴ አይርሳም የመጀመረያ 😭ግን ስደት አይኑ ይጥፍ
በልጂነት ስዴት ወጥቸ እድሜየን ስዴት በላው ከቶ መቸ ነው ሀገሬ ገብቸ የምሞሸረው ወይ ስዴት አሳልፎ ላያሳልፍ በኡውነት ሆዴ ባሰኝ ዛሬስ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። እንሞሸራለን አንቀርም ሁሌ በስደት!!!!!
my hero ,you great man paradigm of master best musician through Ethiopia, wish you long live with your family.
መቸ ነው እኔ ነይ ነይ ሙሽራየ የምባለው አይይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ
Samsug Samsung ሥደት እያለ ምን ነይ ሙሽራዬ መባል ያምረናል
uuuuffff inem iyalku nwu wayineee sidet
ልገርሽ እህቴ ባይሆን ባንሞሸር እኳ በቤሎው ደጃፍ እና በሙሽሮች ጥግ ሳናልፍ አቀርም አይዞሽ ማር
Saud Alsaadi ክክክክክክክ እሽ የኔ ማር
+Saud Alsaadi እረየምን ተስፊመቁረጥ አይዞንማሮች ያልፋል
ፍሴጋ ደርሰ ለአድስ ተጋቤወች እድሁም ሰርጋችሁን ለማዘጋጀት ደፍ ቀና እያላችሁ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔንም ከስደት መልሰ ለዝህ ወግ ማርግ እዴአበቃኝ ፀሎዪልኝ
ውይ ከስደት መልስ እንሞሽራለን እደ እግዚአብሄረ ፍቃድ
በዝህ ሙዝቃ አለም ቀጭተን ነበር ዛሬ ስደት አገት አስደፍን😢😢😢
በጣም አድናቂህ ነኝ
አወ ኢሽአላህ ማሮች አይዞን በርቱ
አልናደዴድም ሙሺራ ሁኜ አግብቻለሁኝ ልጁ አብሮኝ ባይሆንም ጨፍሬ ተድሬያለሁ እድሜ ለሳኡድ አሁንም አደሰ ሙሺራ ልሆን በቅርብ ቀን
ውስጤ ነህ 💓💓💓💓💓
ነይ ነይ ሙሽራየ መሞሸር አማረኝ አሁንስ ውይ ስደት .......😣
TSi Regasa አይዞን እደ እግዚአብሄር ፍቃድ አድቀን አይቀርም
አላህ ለኔ ያለውን ሙሽራ ሁነን ያሣያኝ ተመቸኸኝ ግዛቸው
የዛሬስደተኞችየነገሙሽሮችአምላኬሆይአደራክንለዚክቡርአቡቃን አሜንንን
I am a Saudi greeting to the Ethiopian people. I love Ethiopian songs because they are beautiful, but I do not understand the language
ከትንሽ ወር ቡሗላ እሞሸራለሁ እንደኔ የሰርጉ ቀን የናፈቀው ላይክ ግጩኝ እጮኛ አለኝ ማግባት ነው የቀረኝ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ አከፍሉበትም እልልልልልልልልል ሽር ብዬ በቬሎ ነው የማገባው ታየኝ ኢንሻ አላህ
ከስድት መልሶ ያድርግን ሙሸራ። በእውነት በጣም ያምራል
wow betam des yelila laz yabqan Ka sew hagar tamlsan endarsaln and ken Ka Egizabehere gaa way sidat uuffff
አወ አይቀርም እንሞሽራለን ከስደት መልስ
Yamiral
አረ ስደት እንደው መቸ ነው የኛ ተራ አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 1 ቀን ይሆናል
አቤት ሥወድህ የዛሬን አያርገዉና የአንተን እንዴት ልግለጥልሽ የሜለዉን ሙዝቃ ተጋብዠ ነበር ግን ምን ያረጋል የለም
ሁሉም ለበጎነዉ እያለረኩ እራሥን ልጥናና
ወይ አፈፈፈፈ ሥደት አድሜን ጨረሥኩት ዛሬ ነገ አያለኩ
ነይ ነይ ሙሽራየ ሙሽራየዋው ዋው😍😍😍😍😍
እሩቂያ አብሽሩ ዉድያገሬልጆችበስደትያላችሁእወዳችኃለሁሰላማችሁይብዛእኛምአንድቀንሙሽራእንሆናልኢንሻአላህ
ታምዬ ነብስህን ይማረው
ፍቅሬ መቸ ነው እንደዚህ አድርገህ ምታገባኝ ካለህ በት ሰምተሀል ማሜ ጎጃሜው ከኔ ከፍቅርህ ፈጠን በልልኝ
ከስደትመልስመምሽራችን.ዋናውስላምውድ
ትውስታዮ ግዜ የምወደው
መቼም ሁሉም አልፎ አኛንም ለዚህ ያብቃን በተለይ ሠደተኞች
ለዚህ ዘመን ዘርግ አላልጨነቅም እባካችሁ መቸ ነው የማገባው ምናምን አበሉ ለየትኛው ቁም ነገር ገላሺን ለማገኔት እጂ ሂዎቱ አይፍልጉም ነገ ፍቺኝ ለሚል እኔሥ ጊዜም የለም 😤😥😋
ያምራል እደው የሰርጊ ቀን ናፈቀኝ
I love it ተዳርኩት
wowww betam mert new mech yehon yemmoshru 😊
በጣም እምወደው ዘፈን ነው ደስ ይላል
I love this song..Amhara
V,❤️❤️
Gzachew tsheme swedih
ጀውዚ ሀቢቢ እባክህ የሰርጋችንለት ይሄን እድትሰፍንልኝ😚😚😚 ግን የት ትሆን💔
hulum ye gizachew musikawoch yimechugnal
የስርግ ሙዚቃ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ለምን ይሆን? ከስደት መልስይ ፍጣር አይቀርም
eweeyy ye zare amet mushera nebrku EThiopia gbeche Egzyabhr yensegn ayzon yehagre ljoche
አይ ምናለ ያኔ አባቴ በወግ በማረግ ልዳርሽ ስለኝ አሻፈረኝ ብየ ዛሬ ሥደት የራሤን እጀራ በማብሠያየ ግዜ የራሤን እያሣርኩ የሠው እንጀራን አበስላለሁ:አይ ስደት አይንሕ ይጥፋ።~ ዘመኑም ከፋ እውነተኛ አፍቃሪም ጠፋ:-
አልቀረብነም ከሥደት ሥንመለሥ
ውይ መቸየ ይሆን እኔስ የምሞሸረው ውይ ስደት ከሚወዱት ሰው መለየት እንዴት ያማል
Abccd Qwert አይዞሸ የዛሬአመት እንሙሸራለን
ዋው ያምራል ግዛቸው በርታ ከስደት መልስ ለመሞሸር እየተዘጋጀን መህድነው አይዞችሁ እህት ወድሞቸ
አቤት ድምፆህን ስወድልህ
ወንድማችን ጥሩ ድምፅ አለህ እድሜና ጤና ሰቶህ በሀይማኖት የምትዘምር ያድርግህ ሴቶችየ ብሶታችሁን አትዘርዝሩ እዚህ ስለ ሙዚቃው አስተያየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ግዛቸው ምን አገባው ስለማፍታት በሙዚቃው ማጋባት እንጅ
yimechal lenem serg mrchaye new good music for wedding
መቸ ይሆን የኔ ተራ.....ውስጤ ነህ
እኔም ሀገሬ ልግባ 1 ወር ነው የቀረኝ ከዛማ ነይ ነይ ሙሽራየ ነው የማስብለው
Gezyee yehagre leje tefakk beselam new segno gebyaa sewdlek
zed ዝhabsha።
ሙዚቃዉ ያምራልይች ቀን ናፈቀችኚ ሶስት ወርን ሶስት ቀን አድርግልኚ ፈጣሪ ........✍
መሞሸር ናፍቆኛል ከስደት ስመለስውይ ታየኝ
መቼ ይሆን ምሞሸረው የ ሰው ሀገር,,,,,,,,
rahel alemu የኒም ጥያቄ ነው ይህ
rahel alemu n
ውይይይይእኔ ያገባሁበት ሙዚቃ ይህነው ጀሜን ሳገባ።
የሚመረጠው መንግስት አብይ ይለቃል በፍቃደኝነት ከሸዋ ነው የሚሾመው የመንዞቹ ዘር ነው ❤❤❤❤❤❤💚💛❤
geziye tefatihal eko😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
egazibar kefekede terlay mushra hugn duki newu
Lnati.etiopa..eeeeéeeee😍😍😍😍😍😍
wow merti new wendamine yedarkubet zefine new👌👌👌👌👌
selam konjo
selam Lamm
wow konjo
ኧረ መችይሆን ስርግ ማየው ማግባቱስ ይቅር ሚገባ ሲኖርነው ልብ ሰባሪ ብቻነው እኔጋ ሚመጣው መችለዚ ወግ በቅቶ ብቻ ሰርግ ማየት ነፈቀኝ ለነገሩ የዛሬ ሶስት አመት ብዋላ ጎደኛዬታገባለች 😊😊
የኔ ውድ አይ ዞን
ዋው ድምፀህን ስወደው
ወይኔ መቸ ነው ይህ ቀን ናፈቀኝ እባክህ ፈጣሪ በስደት ያሉ ልጆችህን ጠብቀህ ለዚህ ደስታ አብቃን
ድግል አማላጀ አሜን እሱ ካለ ሁሉም ይፈፀማል እሺ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን ውዴ
አሚንአሚንያረብእህታችን
ሁሉም ዘፈኖችህ ነብስ ይዘራሉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የነ ጀግና ስደት ሁነን ክስክስታው እየመታነው ነው ።
ድምፀ መረዋዉ ይመችህ 💚💛❤️ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ
አሜን🤲💛💚❤️
መች ነው። እንደዚህ ይመሁነው ናፈቀኝ እግዚአብሔር። ሆይ
በስደት ያለውን በሀገራችን አበቃን እና እንሙሽር
ገዝይይይ ስወደልህ ሙዚቃወችህን
ግዛችው እውነት ያምራል የድምጥህን ቅላፄ እንዴት እንደምወደው በጣም ነው የሚያምር እግዚአብሔር ይጠብቅ
ሙሸራየ ናና
Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን me2
ቲጅ፡መችም ሚዜነሽ የእኔ ላገባ ነው በቅርብ ቀን ቲጅ፡ስወደሽ የእኔ ማር ግዛቸው ያምራል ዋው ድምፅህ መረዋ ነው ሙሽራየ
Tigest Goshu እግዚአብሔር ይመስገን betam
jjxhdbdbdbn hhsdbddnndnd ማር። እኔም እሆንሻለሁ አብሽር
እሽ ያገሪ፡ልጅ የመርጦ ቆንጆ ከስደት ስንመለስ አይቀርም አአደኝ፡አንችነሽ የእኔ ውድ፡
I can't get enough of this... i was listening all day and i am still listening 💋❤️😘
Me too
እደኔ ሰርግ ያመረው ሰው አለግን። ግዝዬ ውስጤ ነህ
የሰርግ ዘፈን እየሰማሁ እራሴን ላፅናና እጂ የሰርጉ ነገር ውሀ በልቶታል መቼም እደኔ ማነው መሞሸር የናፈቀው ነይ ነይ ሙሽራዬ ሙሽራዬ
ሊዲያ ወርቁ አወ ማር እግዚብሄር በሰላም በጤና ክምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ይጨምርን ይህም ለኛ ሰርጋችን ነው በስደት ያለን ሁላችን አምላክ ይጠብቀን ለቅድስት ሀገራችንም ያብቃን
ግዝአቸዉ በአንተ ሙዚቃ ተሞሽሬበት አለዉ በጣም ነዉ የሚታምርዉ በተለይ ድምፅ
የሚጣፍጥ ሙዚቃ ነው እናመሥግናለን ግዛቸው ተሾመ!!
ዋው።።።ድምፅህ።።።።።ወፍ ከሰማይ ያወርዳል
የኔማር ምርጥ ዘፈን ነው ዋው እንደኔ በስደት ያላችሁ አይዞን አንድቀን እንዳር አለን
ድግል አማላጀ ፍቅር ነኝ ካለውበት እኔም ይህ ቀነው የሚናፍቀኝ ዘፈን እኛ የምንሰማው ድብርታችንን ለማስረሻነው ያሳለፍነውን አስታውሶን እንድናዝን ያደርገናል ምንይሻለናል እኛ በስደት ያለነውን እግዚአብሄር ጠብቀን።
My Alum s
ወይ ግዛቸው እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም መጠች ሙሽራየ የሚለኚን በተስፍ እጠቡቅ አለው
ወንድሜ ጠንክርልኝ። እንኳን ሆነልህ። ገዜ ትዝታው ብየዋለሁ ሥምህ ን ሠላም ያገናኘን ወንዶሜ።
የዛሬ ስደተኞች ነገ ሙሽሮች ነን አይዞን ጋይስ
ሀዋ ወሎዬዋ 100 እሽ ማሬ እግዚአብሔር ምንም አይሳነው ያድርግልን
ውብአምላክ ወለተ መድ ን
ውይ
ሀዋ ወሎዬዋ በጣም የኔቆንጆ
ኢንሻአላህ
ዋው ከሳምት ቡሀላ "ሰርጌ ነው
ወይ ሥደት ሥቱን ነገር ደበቀብን አውንሥ ሙሽራ መወን አምሮኛል አገሬ ገብቼ
Ayizosh. fetari. yale. keni. ulum. yihonal.
አዎ ቢዘገይም አድ ቀን ሁሉም ያሣካልናል እያልን በትእግሥት እየኖርን ነው
ከትዝታ ጋራ ,
Pleas ayzosh
የሚገርም አነጋገር ነዉ። "ስደት ስንቱን ነገር ደብቆበናል" ስንት ተናጋሪ ሰዉ አለ!
እፍፍፍፍፍፍ የስርግ ዘፈን ሰስማ ይሽበራል ልቤ የነስ መቼ ይሆን አንተ ታውቃለህ አምላኬ thanks
ዋው ደስ ይላል ጉረቤት በረታ ግዚይ 😘😘
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው
አመሰግናለሁ።ከስደት መልሶ እንዲህ ለመባል ያብቃን።
ውይ ደስ የሚል ሙዚቃ ግን መች የወጣ ነው ተበድያለሁ እስካውን ሳለየው ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው ውዶቼ ተጋበዙልኝ የሀገሬ ልጆች እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ፈቅዶ ሀገር ገብተን እስክንሞሸር
ለዚህ ዘመን ሰርግ ልቤ አይነግጥም. በሰው ፌት ተንበርክከው. ቀለበት አስረው. በማግስቴው ተንበርክኮ. ፍችኝ. ለሚሉ ወንዶች. እድሜ ለነሱ. የማግባት ፍላጎቴን. ዘግተውታል.
abe Love በትክክል የኔ ማር
abe Love hiedeja
Yameral
Abdelnaser othman Aljohany. Yezam lageba new. Leserge terahuh lol
abe Love ትክክል ግን እኔ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ካገባሁ 8 አመት ሆነኝ ግን ምንም ስርግ አልደገስንም ደሞም አያስፈልግም ።
ምክንያቱም እናት ናት የሴት ልጅ ውበቷ እናም እናቴን ስለማላቃት አያስፈልግም መደገስ።
ቤተሰብ ጓድኛ የተባለውም እግዚአብሔር አምላክ ከፈቀደልን ከስደት ተመልሼ ልጅ ከወለድኩኝ የክርስትናው ጊዜ ይጠራሉ አለቀ።
ብዙ ሰወች አደባባይ ላይ ይታይልን ይታይልን እያላችሁ ትጋቡና በኋላ አፋቱን ወይም አስታርቁን ታበዛላችሁ ግን ለምን? ? ? ? ? ? ? ? ? ?
ከቻላችሁ በመጠኑ ደግሳችሁ እናትና አባት ቢመርቋችሁ መልካም ነው ።
እ ለተዋህዶ ልጆች ደሞ በቤተ ክርስቲያን በመጠኑ በንስሀ አባታችሁ እና በእናት አባታችሁ ብትመረቁ መልካም ጋብቻ ይሆንላችዋል ብየ አምናለሁ አስባለሁ እገምታለሁ እንደኔ ከሆነ ማለት ነው ።
abe Love 👍👍👍💋❤👌😭😭😭😭
ይህማ የሰርጌ ለታ የሚለቀቅ ነው።
ቆንጆ ሙዚቃ ነው። plzzzz#Like
ታምራት ለምን አረከው ጌታ ነፍስ ግን ይማረው ግዛው በጣም አድናቁህ ነኝ
ayyyy gziye dimtse merewa ye jiru leji baton yikochegn neber yagere leji edemehen yarzmew leserge bezih mekewet new betam desssss ylal berta
ዘንድሮ ከሚጋበው የሚፍታው በዝቷል ለተፍችወችም አንድ ነጠላ ዜማ ብትለቁ ጥሩ ነው
Beti Ye Nati kkkkkkkkkkk
ክክክክክ
ወረሽኝ ሲመጣ በአንድ ጊዜ ነዉ።
😄😄😄
ክክክ
ምርጥ የባህል ተጫዋች ነክ
አሁንስ መዳር አማረኝ
የግዛቸውን እንጉርጉሮ ስሰማ የምይዘውን የማጣው ያንዘፈዝፈኛል ድምፅ ቅላፄው በደም ስሬ ሲገባ
ከስደት መልስ አይቀርም መሞሽራችን
me me አወ አይቀርም አይዞሽ ዋናው ሰላም መሆን ነው እንጂ ምኞትሽ ይሳካል ማር
አይቀርም
aykerm yeni konjo
ልክ ብለሻል እህትዋ
Me Me መልካም ጋብቻ ብያለሁ ከወዲሁ!
This music has something in it that takes me back to rural areas where we could sing and dance in weddings with this similar color melody
እንኳን እምሞሸርበት ሚዜ የምሆንበት ቀን ናፈቀኝ
መሞሸር እኮ ቀላል ነው እስከመጨረሻው ተሞሽሮ የሚፀና ፍቅር የለም!
ע%
Marta Love704 אמממאמממ
hi marte 0933919934 dewyelge be imo
Marta Love704 dfgegv
Yes
ቅውጥ ያለ ሰርግ አምሮኝል ማነው ሚዜ የሚሆናኝ ስደት ብትንትን አረጎናል አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢
ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ወንድሜ በርታልኝ
ወዎ እኔ ታራ መቼ ይሁን ከስደት ስመለስ እሞሾራለው እግዚአብሔር። የቃልህ
ውይ ስድት እስከመች ነው እር መች ነው በዚህ ሙዚቃ እማግባው ከናት ካባቲ ቤት ኢሻ አላህ
ወይኔ ወላሂ. ያገባሁበት ዘፍን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም ትዝታው አሁን ግን ተለያይተናል ባሌ ሁሌም ከውስጥ አጠፍም የልጂነት ባሌ. እወዲሀለሁ. ባለህበት ሰላምህ ይብዛ. ወይኔ ወላሂ አልሀምዱልላሂ አለሜን አይቻለሁ. ኡፍፍፍፍፍፍ
እኔም ውዴ አይርሳም የመጀመረያ 😭ግን ስደት አይኑ ይጥፍ
በልጂነት ስዴት ወጥቸ እድሜየን ስዴት በላው ከቶ መቸ ነው ሀገሬ ገብቸ የምሞሸረው ወይ ስዴት አሳልፎ ላያሳልፍ በኡውነት ሆዴ ባሰኝ ዛሬስ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። እንሞሸራለን አንቀርም ሁሌ በስደት!!!!!
my hero ,you great man paradigm of master best musician through Ethiopia, wish you long live with your family.
መቸ ነው እኔ ነይ ነይ ሙሽራየ የምባለው አይይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ
Samsug Samsung ሥደት እያለ ምን ነይ ሙሽራዬ መባል ያምረናል
uuuuffff inem iyalku nwu wayineee sidet
ልገርሽ እህቴ ባይሆን ባንሞሸር እኳ በቤሎው ደጃፍ እና በሙሽሮች ጥግ ሳናልፍ አቀርም አይዞሽ ማር
Saud Alsaadi ክክክክክክክ እሽ የኔ ማር
+Saud Alsaadi እረየምን ተስፊመቁረጥ አይዞንማሮች ያልፋል
ፍሴጋ ደርሰ ለአድስ ተጋቤወች እድሁም ሰርጋችሁን ለማዘጋጀት ደፍ ቀና እያላችሁ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔንም ከስደት መልሰ ለዝህ ወግ ማርግ እዴአበቃኝ ፀሎዪልኝ
ውይ ከስደት መልስ እንሞሽራለን እደ እግዚአብሄረ ፍቃድ
በዝህ ሙዝቃ አለም ቀጭተን ነበር ዛሬ ስደት አገት አስደፍን😢😢😢
በጣም አድናቂህ ነኝ
አወ ኢሽአላህ ማሮች አይዞን በርቱ
አልናደዴድም ሙሺራ ሁኜ አግብቻለሁኝ ልጁ አብሮኝ ባይሆንም ጨፍሬ ተድሬያለሁ እድሜ ለሳኡድ አሁንም አደሰ ሙሺራ ልሆን በቅርብ ቀን
ውስጤ ነህ 💓💓💓💓💓
ነይ ነይ ሙሽራየ
መሞሸር አማረኝ አሁንስ ውይ ስደት .......😣
TSi Regasa አይዞን እደ እግዚአብሄር ፍቃድ አድቀን አይቀርም
አላህ ለኔ ያለውን ሙሽራ ሁነን ያሣያኝ ተመቸኸኝ ግዛቸው
የዛሬስደተኞችየነገሙሽሮችአምላኬሆይአደራክንለዚክቡርአቡቃን አሜንንን
I am a Saudi greeting to the Ethiopian people. I love Ethiopian songs because they are beautiful, but I do not understand the language
ከትንሽ ወር ቡሗላ እሞሸራለሁ እንደኔ የሰርጉ ቀን የናፈቀው ላይክ ግጩኝ እጮኛ አለኝ ማግባት ነው የቀረኝ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ አከፍሉበትም እልልልልልልልልል ሽር ብዬ በቬሎ ነው የማገባው ታየኝ ኢንሻ አላህ
ከስድት መልሶ ያድርግን ሙሸራ። በእውነት በጣም ያምራል
wow betam des yelila laz yabqan Ka sew hagar tamlsan endarsaln and ken Ka Egizabehere gaa way sidat uuffff
አወ አይቀርም እንሞሽራለን ከስደት መልስ
Yamiral
አረ ስደት እንደው መቸ ነው የኛ ተራ አይዟችሁ እህቶቼ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፋል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 1 ቀን ይሆናል
አቤት ሥወድህ የዛሬን አያርገዉና የአንተን እንዴት ልግለጥልሽ የሜለዉን ሙዝቃ ተጋብዠ ነበር ግን ምን ያረጋል የለም
ሁሉም ለበጎነዉ እያለረኩ እራሥን ልጥናና
ወይ አፈፈፈፈ ሥደት አድሜን ጨረሥኩት ዛሬ ነገ አያለኩ
ነይ ነይ ሙሽራየ ሙሽራየ
ዋው ዋው😍😍😍😍😍
እሩቂያ አብሽሩ ዉድያገሬልጆችበስደትያላችሁ
እወዳችኃለሁሰላማችሁይብዛ
እኛምአንድቀንሙሽራእንሆናልኢንሻአላህ
ታምዬ ነብስህን ይማረው
ፍቅሬ መቸ ነው እንደዚህ አድርገህ ምታገባኝ ካለህ በት ሰምተሀል ማሜ ጎጃሜው ከኔ ከፍቅርህ ፈጠን በልልኝ
ከስደትመልስመምሽራችን.ዋናውስላምውድ
ትውስታዮ ግዜ የምወደው
መቼም ሁሉም አልፎ አኛንም ለዚህ ያብቃን በተለይ ሠደተኞች
ለዚህ ዘመን ዘርግ አላልጨነቅም እባካችሁ መቸ ነው የማገባው ምናምን አበሉ ለየትኛው ቁም ነገር ገላሺን ለማገኔት እጂ ሂዎቱ አይፍልጉም ነገ ፍቺኝ ለሚል እኔሥ ጊዜም የለም 😤😥😋
ያምራል እደው የሰርጊ ቀን ናፈቀኝ
I love it ተዳርኩት
wowww betam mert new mech yehon yemmoshru 😊
በጣም እምወደው ዘፈን ነው ደስ ይላል
I love this song..Amhara
V,❤️❤️
Gzachew tsheme swedih
ጀውዚ ሀቢቢ እባክህ የሰርጋችንለት ይሄን እድትሰፍንልኝ😚😚😚 ግን የት ትሆን💔
hulum ye gizachew musikawoch yimechugnal
የስርግ ሙዚቃ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ለምን ይሆን? ከስደት መልስይ ፍጣር አይቀርም
eweeyy ye zare amet mushera nebrku EThiopia gbeche Egzyabhr yensegn ayzon yehagre ljoche
አይ ምናለ ያኔ አባቴ በወግ በማረግ ልዳርሽ ስለኝ አሻፈረኝ ብየ ዛሬ ሥደት የራሤን እጀራ በማብሠያየ ግዜ የራሤን እያሣርኩ የሠው እንጀራን አበስላለሁ:አይ ስደት አይንሕ ይጥፋ።~ ዘመኑም ከፋ እውነተኛ አፍቃሪም ጠፋ:-
አልቀረብነም ከሥደት ሥንመለሥ
ውይ መቸየ ይሆን እኔስ የምሞሸረው ውይ ስደት ከሚወዱት ሰው መለየት እንዴት ያማል
Abccd Qwert አይዞሸ የዛሬአመት እንሙሸራለን
ዋው ያምራል ግዛቸው በርታ ከስደት መልስ ለመሞሸር እየተዘጋጀን መህድነው አይዞችሁ እህት ወድሞቸ
አቤት ድምፆህን ስወድልህ
ወንድማችን ጥሩ ድምፅ አለህ እድሜና ጤና ሰቶህ በሀይማኖት የምትዘምር ያድርግህ ሴቶችየ ብሶታችሁን አትዘርዝሩ እዚህ ስለ ሙዚቃው አስተያየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ግዛቸው ምን አገባው ስለማፍታት በሙዚቃው ማጋባት እንጅ
yimechal lenem serg mrchaye new good music for wedding
መቸ ይሆን የኔ ተራ.....ውስጤ ነህ
እኔም ሀገሬ ልግባ 1 ወር ነው የቀረኝ ከዛማ ነይ ነይ ሙሽራየ ነው የማስብለው
Gezyee yehagre leje tefakk beselam new segno gebyaa sewdlek
zed ዝhabsha።
ሙዚቃዉ ያምራል
ይች ቀን ናፈቀችኚ ሶስት ወርን ሶስት ቀን አድርግልኚ ፈጣሪ ........✍
መሞሸር ናፍቆኛል ከስደት ስመለስውይ ታየኝ
መቼ ይሆን ምሞሸረው የ ሰው ሀገር,,,,,,,,
rahel alemu የኒም ጥያቄ ነው ይህ
rahel alemu n
ውይይይይ
እኔ ያገባሁበት ሙዚቃ ይህነው ጀሜን ሳገባ።