አኬ በዚህ ነገር ላይ ሀሳቡን ሰጠ ~ አኬ ~ ጋዲሳ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • አኬ በዚህ ነገር ላይ ሀሳቡን ሰጠ ~ አኬ ~ ጋዲሳ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #theology #debate #Orthodox #Ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ክርክር #ዲን_ሄኖክ_ሃይሌ #አክሊል #Ake #Aklil #ዲ/ን_ዘላለም #ታየ #Zelalem_Taye #Henoc_Haile #ትምህርት #ቤተክርስቲያን #አባ_ገብረ_ኪዳን #ድንቅ #Dink #EtArt #Rama #21 #Mezmur #መዝሙር #ሃይማኖት #ማርያም #እግዚአብሔር #ስብከት #Sermon #New_2024 #2017 #ዘማሪ #ፍሬዘር_ደሳለኝ #ሊቀ_መዘምራን #ቴወድሮስ_ዮሴፍ #Tewodros #Yosef #Abel_Mekbeb #አቤል_መክብብ #ዲያቀን #Deacon #Mirtnesh_Tilahun_ምርትነሽ_ጥላሁን #ሳራ #መምህር #መ/ር_እዮብ_ይመኑ #Eyob_Yimenu #Yaregal_Abegaz #ያረጋል_አበጋዝ #መ/ሃዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #Eshetu
    mezmure yared,ethiopian news,Apostolic Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot, ##ማኅቶት, #mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ, #ቤተክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን, #ApostolocAnswers, #lidetekal, #ፈለገ አትናቴዎስ, #Mezmur_Yared, #ቅድስት ቤተክርስቲያን

ความคิดเห็น • 31

  • @sara-n6t1v
    @sara-n6t1v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ በጣም ብዙ ልዩነት አለን ከግብጽ ጋር የኛ የኢትዮ ድባቡ ይለያል አክዬ

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @semayatyoutube4541
    @semayatyoutube4541 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም ነው አክሊል ስለ ተነገረብህ ነህ ማለት አይደለም እኛም እምንፈልገው እንዳትሆን ነው የተነገረውን ግን ደግሞ አይደለሁም ብለህ በውስጥ ብትስራም መገለጡ አይቀርም ግን ምእመናን በመንጋ ከመጓዝ እናስተውል አርአያችን ክርስቶስ እንጅ ማንም አይደለም ዝቅ ሲል በተጋድሎ ያለፉ ቅዱሳነን ነው ።
    ለአክሊል ጥያቄ ነው ለምን ተአምረ ማርያም ይስተካከል አልክ ? ሌላኛው ገድላት ይጸነኛል በቤተ ክርስቲያን አዋልድ መጽሐፍ ግዴታ አይደለም ያልከውን አብራራ ማብራራትም ሳይሆን ስህተት ስለሆንክ አርም ።
    መለስተኛ ቃላት ለምን ትጠቀማለህ ጌታ እሚለው ቃል ለምን ለምን ያገለግላል ? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ ብላ እንደ ጓደኛ አትጠራውም ይሄንም አርም ።
    ምእመናን ሰውን ከመከተል እናስተውል እንደ መንጋ አንነዳ ባይ ነኝ ።

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአኬ ትምህርት የምፍቅና ትምህርት ነው አስተውሉ ግርርርርር አትበሉ እመቤታችን ሀጢያት አለባት እያለ በጎቹ ግን አኬአኬአኬ ምድረ በግ

    • @kedestdawit5369
      @kedestdawit5369 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አንቺ ራሱ ክርስቲያን አለመሆኑሽን እንዴት እናረጋግጥ አንዳንድ ደደቢ ሆናችሁ ሰዎች የምሰጡት አስተያየት በጣም ይገርማል እነዚህ ልጆች ስንቱን ከመናፍቃን መንጋጋ ፈልቅቀው ወደ ቤተክርስቲያን እንዳስጨምሩ ብታውቁ ይሄንን ያክል መናፍቅ ለማለት አትደፍሩም ነበር እውቀት ስለሌላችሁ ነው ሰው መናፍቅ የምትሉት እውቀት ካለሽ የስህታት ትምህርታቸውን አደባባይ ላይ አውጥተሽ አስተካክለሽ ይሄ ነው ብለሽ መሞገት በተረፈ ቅናት ምቀኝነት ይባላል የእናንተ ጭቅጭቅ መጋቢ ብሉ አይመረ አሉ አብረዋቸው ቀሲስ ቴዎድሮስ አሉ አብረዋቸው በብዙ መምህራን እውቅና ተሰጥቷቸዋል በትልልቅ መምህራን እናንተ እታች ምንም እውቀት የሌላችሁ የትም አንድ ቀን ተንፈሳችሁ ማታቁ ለትችት የተፈጠራችሁ ናችሁ የቤተ ክርስቲያን ጠላት ናችሁ አትልፉ ማንም አይሰማችሁም ስትን ጨርጨሩ ትኖራላችሁ

    • @HiraMani-i5n
      @HiraMani-i5n 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤​@@kedestdawit5369

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት ያልተቋጨ ት/ርት የላትም አቡነ ጳውሎስ አቡነ ሹኖዳ አትበል እኛ ከሐራያት የተቀበልነውን አንድምታ እንጂ በ8ኛው ሺ የተነሱትን የምንቀበል አይደለንም አንተ መናፍቅ ከፊታችን ዞርበል፡፡

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thanks

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዲዬ መርጠው ነው የሚስሙት ተዋቹው

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መናፍቅ ራሱ አይገልጽህም፡፡ ማንንም ከዚች ቤተክርስቲያን ልታወጣ አትችልም ልንገርህ የሲኦል ደጆች አይችሉአትም፡፡ ክርስቲያኖች ንቁ ቤተክርስቲያንን ማደስና ከጴንጤ መለስኳቸው ያለውን በሙሉ ይዞ መጦ ቤተክርስቲያኗን መውረስ ነው ሰልጥነው የመጡበት አላማቸው፡፡ አደጋ ላይ ነን፡፡ እንንቃ እንንቃ እንንቅ፡፡

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እንዳንተ አይነት የወንገል ፀር ነው ቤተ ክርስቲያናችን ያስቸገራት

    • @hailugetahun867
      @hailugetahun867 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያንተ አይነት ከብት ከበተክርስቲያናችን ለደቂቃ አይኖርም።

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@behailuabdisa9632አስተውል

    • @semayatyoutube4541
      @semayatyoutube4541 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል ካልነቃ በዛው በገሃም ይነቃል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን አሜን

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እረ በእመቤቴ ስድ አቁሙ እኛ የገባን እንማርበት

  • @simeneshmekonnen2453
    @simeneshmekonnen2453 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞች እባካችሁ ወንጌል ውስብስብ አይደለም ግልፅ ነው የክርስትና መሰረቱ ከርስቶስ ነው እየሱስ ሕይወት መንገድ እኔ ነኝ ከኔ በቀር ወደ ሐብ የሚገባ የለም ካለ በቃ ሌላ ነገር ማውራት ተውና ስለሞቱና ትንሳኤ ተመልሶ እንደሚመጣ ወንጌል ይሄ ነው ዝባዝንኬ አታውሩ

  • @Medhn27-t5c
    @Medhn27-t5c ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ጋዲሳ። በአንተ ቤት ተራቀህ ሞተሀል።
    ላንተ ክርስትና፣ ቁጭ ብለህ የምታውቀውንም የማታውቀውንም መቀባጠር ነው?
    ቤ/ክ በሰው እይታ የማትመራ መሆኗን ካወቅህ፣ ቤ/ክ ያልመዘነችው፣ ግን ዛሬ አንተ የምትመዝንላት እይታ አለ?
    ባታምታታም፣ አቋምህኮ ግልጽ ነው። ለምን ለማወዛገብ ትሞክራለህ።
    ይህንን ውዝግብ ለማስነሳት ለምን ፈለጋችሁ?
    ብትችሉ ራሳችሁን በከንቱ ካኮፈሳችሁበት ባዶነት ለማውረድ ሞክሩ።
    በየዋሕነት የሚሰሙትን አታወዛግቡ። ስለምታውቁት ብቻ ብታወሩ መልካም ነው።

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዚ ልጆች ምን ነካቻው፣ እንደዚ የምበጣበጡ፣ እረ ተረጋጉ። እንደ መናፍቃን መጻሕፍት በግላቹ ኣትተረግሙ፣ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ ሊቃውንት ሳትሰሙ ሃገር ውስጥ ሆናቹ፣ የውጭ ምናምን ኣትበሉ።
    በኤርትራ ኦርቶዶክስ በሲኖዶስ ደረጃ እንደዚ ያስተማረ መናፍቅ መሆኑ ከስድስት ዓመት በፊት ታውጇል። ተረጋጉ ተረጋጉ ተረጋጉ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወመኔ ነን አለ ከእነዚህ አንዱ ምን ነው ሊቅ ሊቅ አጫወታችሁ !

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሎቱ ስብሐት ትግላቸው ከድንግል ማርያም ጋ ነው አሁን ይህን ት/ርት ምን አመጣው ብሎ ክርስቲያኑ ቆም ብሎ ማሰብ አለበት በኦርቶዶክስ ተዋህዶነታችን እያነፁን አይደለም ከገባን ክርስቲያኖት ቀስ በቀስ እያፈረሱ እንጂ፣
    ማስረጃ፣
    1. ስለ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ሎቱ ስብሐትና ወልድ ፍጡር ነው ብሎ ነው ያስተማረ እዚህ ላይ ብቻ በቃህ ተብሎ መወገድ ነበረበት አኬ፣
    2. ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ሲያወራ እንደለመደበት የሱስ ነው የሚለው ሲያስታውስ ብቻ ነው አንዳንዴ ኢየሱስ የሚል፣
    3. ስለስላሴ መስቀል ሲነሳ የተመሳቀለ ነገር ባያችሁ ቁጥር ለምን አትበሉ፣
    4. ስለ 666 ሁሉንም ነገር ከሱ ጋር አታያይዙ በማለት ስለችኘሱ ሳይቀር ያቃለለ ነው አኬ፣
    5. ሱሪ ብትለብሱ ችግር የለውም መቆረብም ትችላላችሁ፣
    6. አሁን ደግሞ በድንግል ማርያም መጣ ወደፊት ጠብቁ እያባሰ ውስጡን እያወጣው ይሄዳል፡፡

    • @wisdomchronicle-u6l
      @wisdomchronicle-u6l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      endeza alalem gelbtachu new ende yemtsemut

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ

    • @sara-n6t1v
      @sara-n6t1v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ተው ምን እያላችሁ ነው የሚያስተምረውኮ ትክክል ነው

    • @kedestdawit5369
      @kedestdawit5369 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ ልንገርህ አንተ ራስህ ነህ መናፍቅ ወይ ደግሞ ማስተዋል የተሳነህ ነህ የሚነገረውን ለመስማት እንኳ ብቁ አይምሮ የለህም እንደዚሁ በየአይነቱ በላይ ኮሜንት ስትሰጥኖራለህ እንጂ ማንም አይሰማህም እነዚህ ልጆች ብቻቸውን አይደሉም እናንተም ቅናት ምቀኝነት ይይዛችሁ ነው አትልፉ መቼም አይሳካላችሁ የቤተክርስቲያን ትልልቅ መምህራኖች አብረዋቸዋ አሉ የሚደግፏቸው ቢያጠፉ የሚያረጓቸው እንደናንተ አይነቱ ደንቆሮ አይደለም መጋቢ ብሎ የአይምራ አለ ቀሲስ ቴዎድሮስ አሉ እንዲሁም ሌሎቹ ስለዚህ የናንተ የምቀኞች ወሬ ወንድሞቻችንን ምንም አይነቀን ንቃቸውም እንደዚሁ እንደ ለፋ ትኖራለህ አይሳካልህም

    • @LISANEWORKMELESE
      @LISANEWORKMELESE 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ተው ወንድሞቻችን እኛ እኮ የሚበትነን የሚያውከን አላጣንም ብዙ መከራ ተሸክመን ነው የምንኖረው ለምን ልባችን ተሰብራላችሁ በሀይማኖት ውስጥ ትዕቢት ድፍረት ንቀት እልህ መለያዬት ቡድነኝነት ጭካኔ ጠማማነት ምን ቦታ አላቸው?በቃ በወንጌል ሰበብ መርዝ መርጨት የእርስ በእርስ መጠላለፍ ትርፋችሁን በምድር አግኙት በእናንተ ምክንያት አዝኛለሁ ድብርት ውስጥ ገብቻለሁ የእምነቴን መሰረት አናግታችሁታል ብቻ ሀይማኖት የሌላቸው ሰዎች ትክክል እንደ ሆኑ ውስጤ ይነግረኛል ግድ የለም ዛሬ ልትሳለቁ ትችላላችሁ ነገ ደግሞ ማን ያውቃል

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናተ ደንበኛ የመንደር ዱርዮ ነችሁ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ዱርየ አንተ ነህ

    • @sara-n6t1v
      @sara-n6t1v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዱርዬ ስትል🤔