JavaScript - Part 2 - Environment Setup

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • We don't need to install new software to practice writing JavaScript code. We can easily use web browser. First, open the Google Chrome browser and right click on in and select inspect, which will open the Developer Tools interface. If it is necessary to use a shortcut, this interface can be opened by pressing F12 on the keyboard. Website developers use this interface to analyze a website, you can also use it to trace if there is an error on the website and view various information.
    የጃቫ ስክሪፕት ኮድ ለመጻፍ ለመለማመድ አዲስ ሶፍትዌር መጫን አያስፈልገንም። በቀላሉ የዌብ ብሮውዘር መጠቀም እንችላለን። በመጀመሪያ የጎግል ክሮም ብሮውዘር ይክፈቱ እና በቀኝ ክሊክ ያድርጉ እና ኢንስፔክት የሚለውን ይምረጡ ፣ ይህም የዴቨሎፐር ቱልስ ይከፍታል። አቋራጭን ለመጠቀም አስፈላጊ ከሆነ, ይህን የዴቨሎፐር ቱልስ በቁልፍ ሰሌዳው(ኪይቦርድ) ላይ F12 ን በመጫን ሊከፈት ይችላል፡፡ የድረ-ገጽ አዘጋጆች ይህንን የዴቨሎፐር ቱልስ ተጠቅመው ድህረ ገጽን ለመተንተን ይጠቀሙበታል፡ በድህረ ገጹ ላይ ስህተት ካለ ለመፈለግ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማየትም መጠቀም ይችላሉ።
    Social Media
    Facebook: / codewithselam
    TikTok: / code.with.selam
    Telegram: t.me/codewiths...
    Contact
    Telegram: t.me/selamthec...
    JavaScript Basics - Introduction
    • JavaScript Basics - In...
    Website in 5 min
    • በደቂቃዎች ውስጥ የራስዎን ዌብሳይት...
    HTML, CSS and JavaScript
    • HTML እና CSS በቀላሉ በአማርኛ...
    #javascript #js #part2 #frontend #node #nodejs #html #css #javascript #intro #introduction #students #study #computer #computerscience #ethiopian #dynamic #backend #mini #project #free #project #webproject #programming #trending #trendingshorts @comedianeshetu @yonasmoh @WECHEWGOOD @sayatdemissie1

ความคิดเห็น • 22