I’m Muslim but went to Christian school (American mission girl school ) chelemaye geta yabera she reminds me of my school years anyways Aleut is she wearing human hair
ለሁሉም ዜና ሁለት side አለ...ሁለቱንም ግለሰብ ማማከር የጥሩና ቅን የጋዜጠኛ ተግባር ይመስለኛል:: በዚህ video እውነት ያልሆኑ ነገሮች አሉ:: አሹ ያንን ብታጣራ አልካም ነው:: There are two sides to every story A good and experienced reporter/journalist verifies once information before reporting. There are untruthful things you reported in your video.
The content starts 4:00 Minutes. So sad! እኔ እኮ iTunes ላይ ሳየው ግራ ገብቶኝ ነበረ. ምንም ሳንሰማ. It’s obvious some mixing was missing from it and it didn’t sound complete.
Every thing works out for good to those who love God! All is well as it is written Lily. Blessings! Repet you who do evil, the Lord is merciful. Return!
Even if the album is full, no o e should buy it from any other seller than the one she approved. ከሌባ ጋር ይሚተባበር እራሱ ሌባ ነው ስለዚህ ዘማሪዋ ሳትለቀው የሚገዙ ሁሉ ከሌብነቱ አጋሮች እንደሆኑ ማወቅ አለባቸው
The title is irrelevant, too exaggerated and scary. I thought of something that happened to her physically. God will take care of this bad incident. God is the author of those songs. Don’t be panicked,Liliye.
Lili enem y orthodox emenet teketay negne gen ke derom mesrt keresetos jemero ye lili adenaki negne mezemuru demo esekahun ders ke mekinaye lay leyechew alawekem egziabeher kanchi gar yehun ...dagi aberigne mesret kersetos temerowal selam lenanet yehun
ሊሊዬ የኔ ቆንጆ እህት የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ወጣትነታችንን በመዝሙሮችሽ ገዝተሻል ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ
ሰው ምነው ክፍቱ በዛ እንዲህ አይነት ተግባር ለፈፀመ ሰው አምላክ ልቦና ይስጥህ ሊሊዬ እንወድሻለን ሁሌም ከጎንሽ ነን አሹዬ አንተም ተባረክ ስለመረጃው
ጌታ ይፈርዳል የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሊሊዬ በብዙ መዝሙሮችሽ ተባርኬ አለሁ ዛሬም በፍቅር ነው የማደምጠው ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሳያቅ ሚሆን ነገር የለም ይብላኝ ለሰራቂዉ አይዞሽ ሊሊየ ተባረክ አሹየ
እረ ሌላ ነገር አትሁን አምላኳ ይክሳታል እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሁን እግዚአብሔር ያብዛት ዝማሬን ሁሌም ይጨምርላት እግዚአብሔር ዘመኗን ይባረክ እንደ ገና ይሰጥታል
Amen! Enes yebase meslogn!
ይሄ በእግዚአብሔር ኃይል ቀላል ነው በላ ዘም ራለች ቃሉ ነው የታመንሽው እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው ይፍርዳል እንካንም ምንም አልሁንሽብንም አሜንንን አሹዬ ትባረክ አንገዛም
አሹ, የሰጠኸው ርዕስ ግን ከድርጊቱ ጋር የማይሄድና የሚያስደነግጥ ይመስለኛል ለማንኛውም እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም እንዲያደርግ እንጸልያለን🙏🏻
ስለ ሰጠኸንም መርጃው አመሰግንሃለሁ,
ትጋትህንም አደንቃለሁ.
ሊሊዬሰጌታ ይርዳሽ ተባረኩ
ብትክክል. ሌሌ ይታደለች በሞገስ በመዝሙራ እግዚአብሔር ፍፁም ይባረክካት መዝሙሩቻ መንፍስን የሚያድሱ ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን እሱ ይስጣል እግዚአብሔር አዋቂ ነው አሹ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰው ምነው ክፍቱ በዛ እንዲህ አይነት ተግባር ለፈፀመ ሰው አምላክ ልቦና ይስጥህ ሊሊዬ እንወድሻለን ሁሌም ጌታ ከጎንሽ ነወዉነና ተስፋ አትቁረጪ ወንድማችን አሹ አንተም ተባረክ እወዳችኋለሁ
በጣም አስነዋሪ ነገር ነው ሊሊዬ በጣምነው የምወድሽ ጌታ ይጠብቅሽ የኔ ልዪ
Sister you are the best God bless you
ወገኖቼ ይሄን የተሸራረፈ ህገወጥ CD ባለመግዛት ብቻ መወሰን የለብንም በሌሎች ወሮበሎች በ youtube ቢለቁት እንኳን በፍፁም ማዳመጥ የለብንም እባካችሁ
አሹ ስለ ሊሊ ዝማሬ የተናገርከው ትክክል ነው በጣም እውነት ነው
ሰላም ለአንተ ይሁን አሹ ሰዎች ልሊን ስልምወዱ ዝም ብለው ይገዛሉ ስልዝህ ሰውየው በግዜ በሕግ መጠየቅ አለበት ተባረክ አሹ
Eshi Ashuye tebarkie
Negru gene betam yasazinaille
ሊሊዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እኛም አዝነናል
መዝሙሮችሽ ያፅናኑኛል ተባርኪ
Tebareku 💕💕🙏🙏
Can we seal & buy the words of God ?
Is "Kalkidan Tilahun lily" her TH-cam channel??
i think it's a fan channel. not her official channel
@@kallytem9652 no Kali it's her channel I saw on dagi Facebook. Subscribed her
አይዞሽ ሊሊየ ጌታ ይክስሻል..
ሊሊዬ የኔ እናት ውቤ ኡፍፍፍፍ
ለዛነዉ አንገትሺ የሚቀፈኝ አተላ ሰገራ
በጣም አስነዋሪ ነገር ነው ሊሊዬ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ
Saw yawenat getan mafrati akumowali ayzoish lilaye egziybher salanchi yawgal tabariklign ashu antim tabarik
አሺዬ ተባረክ ሊሊዬ እወድሻለሁ ተባረኪ
ምን ክፉ አገኛት ብዬ ደነገጥኩ እሷ ደህና አታካብዱ ወንጌል በአንድም በሌላ መንገድ ይሰበካል።ግን ልክ ናቸው ማለቴ አይደለም ።
God bless Sister Lilli . God is with you our beloved sister. Be blessed.
አሹዬ እኔ ደሞ ተዘረፈች ስትለኝ ሌላ ነበር ያሰብኩት እግዚአብሔር ይካሳት ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍታል ብላልና ቃሉ???
የዘንድሮ ወሬ እኮ እርእሱና ውስጡ አይገናኝም ቃል አጋኖ ይበዛዋል ::
Ene erse lili tezerefech sil bewnet betam new ydengetekut. Akerarebun betasetekakelew teru yimeselgnale ataganew betam wendeme
Liliye ayzosh geta ale ....demo i can't wait tikiklegnawn anchi yeserashiwn eskemay
I’m Muslim but went to Christian school (American mission girl school ) chelemaye geta yabera she reminds me of my school years anyways Aleut is she wearing human hair
Good job ashuye keep up the good work bless you
Tebarek u amen ❤❤
እህታችን ሊሊ ጌታ ልቧን ይጠብቅ
ሊሊዬ እንወድሻለን አሹዬ አንተም ተባረክ በብዙ ስለመረጃው 😍😍😍🙏🇪🇹🇮🇱😍
በጣም ያሳዝናል!! ሊሊዬ ጌታ መልካም ነው የኔ እህት በአንዳች ልብሽ እንዳይከብድ ይህንን ተንኮል የሰራ ሰው ግን የእጁን እንደሚያገኝ አልጠራጠርም ሰው ባይከፍለው እውነተኛ ፈራጅ በሰማይ አለ ስለዚህ በርቺ በጊዜው በበዛ ሞገስና ልብን በሚያረሰርስ መልእክት አስይዞ ጌታ ይገልፅሻል ዘመንሽ ይባረክ ያባቴ ልጅ
👍👍👍👍👍👍👍👍
እሺ አሹዬ ሰለመረጃው እናመሰግናለን ሊሊዬ አይዞሽ
የሰረቀው ከሊሊ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ነው። ዋጋውን ከሰማይ ይቀበላል
እሽ አሹ ተባረክ አይዞሽ ሊሊዬ
አረ በጠም አሰፈር ነገር ነዉ. እግዝአብሔር አምለክ ልቦነ ይስጠችሁ ልልዬ አይዞሽ. አሹዬ እነመሰግነሌን ተበረክ
የሠረቀውአንደሚበላው እርግጠኛ ነው?
ለሁሉም ዜና ሁለት side አለ...ሁለቱንም ግለሰብ ማማከር የጥሩና ቅን የጋዜጠኛ ተግባር ይመስለኛል:: በዚህ video እውነት ያልሆኑ ነገሮች አሉ:: አሹ ያንን ብታጣራ አልካም ነው::
There are two sides to every story
A good and experienced reporter/journalist verifies once information before reporting.
There are untruthful things you reported in your video.
ወንድሜ እኔ ከዘማሪ ዳጊ የደረሰኝን መረጃ ነው የተናገርኩት አንተም እንዳየህ በfacebook ላይ ፖስት አድርጎታል የሰራቂውን ማንነት የመዝሙሩ ባለቤት እንጂ እኔ አላውቀውም ዳጊም ማንነቱን መናገር እንደማይፈልግ ነው የማውቀው ስለዚህ እንዴት አድርጌ አጣራለው የተሰራው ስራ የሐሰት ከሆነ እውነቱን አውጣውና እኛም እንወቀው እኔ እንደ አንድ ሚዲያ መረጃ ሰራሁ እንጂ ለማንም አልወገንኩም አልወግንምም መረጃ አለኝ እውነታውን እናገራለው ካልክ በሬ ክፍት ነው ተባረክ
የሊሊ የመዝሙር ምንጭ እጊዚአብሔር ነዉ ወየዉለት ለዛ ሰዉ
Lillye yena konjo ayzoshe geta yekesale anche dean mahoneshe yebaqale tebarke 😍😍😍❤❤❤
እህቴ ለዚም ቢሆን እንደማትንበረከኪ አምናለሁ እወድሻለሁ
Ayezon lebego new Geta kezi yebelet yaderegeleshal bless you
We fully support Lilly.
So sad !
በጣም ይሳዝናል
እረ እንረጋጋ አለም በምጥ ላይ ናትና ንስሃ እንግባ ! ትልቁ ዜና መሆን ያለበት ንስሃ ይሁንልን ማረነ ክርስቶስ!
ሊሊዬ አዞሽ የሚዋጋልሸ እግዚአብሄር ነዉ
ሊሊ አይዞሽ
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ደረስን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው የዚህ ምድር ኮተት ሁሉ ይቀራል ይልቅስ ተዘጋጅተን የምኖርበት ጌዜ ነው ንስሀ ገብተን እራሳችንን እናዘጋጅ የማንቂያ ደወል በምድራችን ተደውልዋል እናስተውል።
ሰውየው ኩታወቀ ለምን ለህግ አይቀርብም. ካላወረደ ማለት ምን ማለት ነው እንዴት ለሌባ እድል ይሰጣል? በጣም ያሳዝናል ወዲያው ለህግ መቅረብ አለበት ።
ayizosh sis
በጣም ያሳዝናል ሊሊዬ ለበጎ ነው
ሊልሻ ሁለም እንወድሻለን አንች ቷድቶ የማያል ተስጧ ባለበት ስለሆንሽ አታስብ ጌታ በለላ ይባርክሻል ደግሞ ብሊ የማይበላው ለባ የማይሰርቀው በሰማዮ በታችን ስላከማቸሽ ሀሳብ አይግባሽ
በጣም ይቅርታ ይሄን ስል ይኼ ትልቅ ወንጅል ነው አፍንጫውን ይዞ ህግ ላይ ማቅርብ ነው ለሌላው ትምህርት እንዲሆን እናንተ ጴንጤዎች የዘራውን ያጭዳል የምትሉት ነገር አለ በእንደዚህ ነገር ግን ስውዬው መማር አለበት በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬሽን ሁሉ እወደዎለሁ እባርክበታለሁ አይዞሽ የኔ ማር ቆንጆ በዝማሬሽ ወደ ጴንጤነት ይስብኛ ል
በኢየሱስ ስም ሊሊየ ስወድሽ ጌታ ልብ ይስጠው
GOD BLESS YOU MY DEAR SISTER LILI TILAHUN!!!
Ashuye tebarklen tafteh kere!
My sister in Christ God above all things
Oh I'm sorry to hear this sad story
እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞሽ እህቴ ያሳዝናል
God bless u
The content starts 4:00 Minutes.
So sad! እኔ እኮ iTunes ላይ ሳየው ግራ ገብቶኝ ነበረ. ምንም ሳንሰማ. It’s obvious some mixing was missing from it and it didn’t sound complete.
አይዞሽ በጎንሽ ነን
እኔም ግታን ስላገኘ በፋት የሰዋ መዝሙር በጠመ ነው የሚዋደዉ
መዝሙርም እንደዘፈን መሰረቅ ተጀመረ ይቅር ይበለን
Ayizosh lililwa yegna mirt barchi tawgiw amilki ale lebaw yitaser...
የሰዉየው ወይም የሌባው ማንነት ይነገረን ያለፋበትን እንዳይበላ ጉሮሮዉን እንዝጋው 🙊
So said
Woy zemen eske meche Getachen yazinal?
Yetem ayehedem yehe sehero meserek yelemede mehon alebet. Wagawun yagegnal Lylye ayezoshe the best is yet to come!
አይዞሽ ልልየ❤
አሹ ተባረክ
Every thing works out for good to those who love God! All is well as it is written Lily. Blessings! Repet you who do evil, the Lord is merciful. Return!
አይዞሽ
የዚህን ሰው ስም ያለመጥረት ትክክል ስራ የማይሰሩ ሰወችን ማበረታታት አይሆንም??? ለምን የሰውየውን ስም አትናገሩም? ብዙ የምናውቀው ነገር አለ እና አሁንም ያው ሰው ከሆነ ለህዝብ መውጣት አለበት። እስዋን እግዚአብሔር በብዙ ይባርካት!♥
Zamnshe ybarike yen wede geta babezawion ykesatiale ayzoshe talite ayenwion eyaya ybalita barket ebatshe yemataile
Even if the album is full, no o e should buy it from any other seller than the one she approved. ከሌባ ጋር ይሚተባበር እራሱ ሌባ ነው ስለዚህ ዘማሪዋ ሳትለቀው የሚገዙ ሁሉ ከሌብነቱ አጋሮች እንደሆኑ ማወቅ አለባቸው
Liliye chibo aymolam wegebua 😘😘
ገረመኘ ጌታን የሚያቅ ሰዉ የሰርቃል እዴ😱
ምን ያስጨንቃል ጌታ ሌላ ይስጣታል ። ስጭው እግዚአብሔር አብልጦ ይስጣታል ይሄማ የዘፈን ንግድ መስለ ። ማስተዋል ቢኖረው ልጁ ጥሩ ነበር ። ግን ባይኖረውም ጌታ አብልጦ ሊስጥ ይችላል ።ይሄን ወሬ ብለህ ባታቀርበው መልካም ነበር ። ሁለቱም የጌታ ልጆች ስጭው ጌታ ያትረፈርፋል ።
He will get his price, from the law and from God. No joke.
Eri men ayenete geza nw ayezoshe yena wude geta yebarekeshi eheta geta lebona yesetachew
ምነው ሰው እንደዚህ በንዋይ ፍቅር ባይናውዝ። ከሰማይ ሁሉን የሚያይ ከዚያም የሚፈርድ እንዳለ ምነው እረሳ። ለሁሉ እሱ አለ።
ዳጊ እህቴ ተዘረፈች ስላለ ይህን ኣጋጣሚ ተጠቅመህ የመሰለህን ነገር መናገር ተገቢ ኣይደለም:: ሙዚቃውን ማነው የሰራ ብለህ መጀመሪያ ማወቅ ኣለብህ. ምን እንደሆነ እንዴት ሊወጣ እንደቻለ ሳታቅ ዝም ብለህ መለፍለፉ ኣሳዛኝ ነው:: I’m so disappointed. ስለ ሊሊ የህይወት ታሪክ ተናገር የተባልክ ነው ሚመስለው
ወዳጄ እኔ የደረሰኝን መረጃ ነው ያቀረብኩት አንተ የምታውቀው ነገር ካለና መረጃው የተሳሳተ ከሆነ እውነታውን አውጣ እኔ ከእውነት ጎን እንጂ ከግለሰብ ጎን አልቆምም
ashu winner tube አንድ ሰው በሬ ወለደ ቢልህ ዝምብለህ ታውራለህ? This report was also rushed in the middle of the night.
@@yosiseyoum6011 ቢገባህ በሬ ከወለድ በጣም ትልቅ ዜና ነው ላም ወለደች ግን ዜና አይደለም ለወሬ ፈጣን ነህ ቤት ተሳስተሃል
ሊሊ ተባረኪ ። አንተ ሌባ ወንበዴ ያልዘራከውን የምታጭድ ግን በህይወት ዘመንህ ሁሉ አይሳካልህ።።።
የዳነሰዉ አይራገምም ድናሃል❓ ወይም ድነሻል ❓ የኛስራ መባረክ ነው ተባረኩ
Lillye ehete ayezosh 🙏❤️ befesum Lebeshen tebki kasebeshew belay Geta denk yadregal, yemibelt Egziabher Tat kanchi gar New.
What
ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ዋናው እሷ ደህና ትሁን እንጂ ብዙም አያሳስብም፡እግዚአብሔር ይክበርበት ግን ትንሽ ቅር የሚያሰኝ መዝሙሩ ሙሉ አለመሆኑ ያሳዝናል ደግሞ ጊዜዋንና ገንዘቧን አውጥታበት ጌታን ካወደሰችበት እሱ በእጥፍ ይከፍላታል ቢዝነስ የሰራበት ሻጪው ደግሞ የሥራውን ያገኛል የሰው ላብ ካስደሰተው ይሁንለት ማለት እመርጣለሁ እስከ ፍርድቤትም መሄድ አስፈላጊ አይመስለኝም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ምስጋና ስለ ሆነ
ምን ያህል ዘመን ልንኖር ነው ይሄ ሁሉ ግርግር ?
ሰላም ለኢትዮጵያ Geta Kasa Yihunilsh Liliye
ሰላም ለኢትዮጵያ Geta Kasa Yihunilsh Liliye
The title is irrelevant, too exaggerated and scary. I thought of something that happened to her physically. God will take care of this bad incident. God is the author of those songs. Don’t be panicked,Liliye.
ትንሸ እግዚአብሄር አይፈራም እንዴ እሧ እኮ የምታገለግለዉ። እግዚአብሄርን ነዉ እንዴት ነዉ የሚሰርቀዉ። ሰላም አይሰጠዉም በአሰቸኳይ አቁሞ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ከማን እንደሰረቀ ማወቅ አለበት ጌታ ልቦናዉን። ይመልሰለት
YEMISERQEW TESASETE SIJEMER MEZMUR MESHETI EN E AYGEBANGIM ALEQEBELEWUM
BELILI GETA YESETAT MEZMUR GIN ESKAHUN DIRES NEW YEMISEMAW EWEDEWALEHU KEGZABIHIER YEHONE MESHETI YELEBINM
ያልዘሩበት ማጨድ ሀጢያት ነዉ!ምን ነካቸው
ሆ! እንዴ ሊሊ እኮ ከባድ ሚዛን ናት !! ለዝማሬ ተፈጥራለች ዝማሬዎችዋም አይጠገቡም
አር አሹ ውደ ገደለው ግባ አሰረዘምከው
ሐበሻ ነው ፈረኝጅ አጋልጡት።
Lili enem y orthodox emenet teketay negne gen ke derom mesrt keresetos jemero ye lili adenaki negne mezemuru demo esekahun ders ke mekinaye lay leyechew alawekem egziabeher kanchi gar yehun ...dagi aberigne mesret kersetos temerowal selam lenanet yehun
hmm- - 😂😂😂ወሬ ብቻ!