ይሄ ሰው ማነው? Lily(Kalkidan) Tilahun ሊሊ(ቃልኪዳን) ጥላሁን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ።መዝሙርሽን በእንባ ነው የማዳምጠው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ የባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ።

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi ปีที่แล้ว +1

    ሊሊዬ አየዞሽ አንቺ የጌታን ስራ ስትሰሪ ጌታ ደግሞ የአንቺን ስራ ይሰራልእና ልጆችሽን በተሰቦችሽን ለጌታ ለታመኑ እጆች ስጪ ጌታ ኢየሱስ አደራን አይበላምና።ተባረኪ

  • @crownofglory777
    @crownofglory777 3 ปีที่แล้ว +3

    ሊሊ ልዩ የኛ የአበሾች ስጦታ ናት: እግዚአብሄር የሰጠን ልዩ ስጦታ:: በእርግጥ እግዚአብሄር ልጁ ሰጥቶናል: ቃሉ ሰጥቶናል: ጸጋው ሰጥቶናል በተጨማሪ (በተለይ) ደግሞ ለኛ ለኢትዮጵያውያን እና ለኤርትራውያን ሊሊ እና ሌሎች እንደ ሊሊ እጅግ የተባረኩ ወንድሞች እና እህቶች ሰጥቶናል:: እኔ ገና ጌታን መከተል ሳልወስን እንደ ኤውሮጳ አቆጣጠር ከ1990 ዎች በከተማም ይሁን በምድረበዳ የሊሊ መዝሙሮች መስማትና መዘመር እወድ ነበር: አሁንም የሊሊ መዝሙር አንድ ቀን እንኳን ሳልሰማ የዋልኩበት ቀን አላስታውስም:: ወደ ስራ ሰሄድ ወይም ከስራ ወደ ቤት ስመለስ የሊሊ መዝሙር እየሰማሁ (እያዳመጥኩ) ነው የምነዳው:: ሊሊ መዝሙሮችሽ አይጠገቡም: ጸጋው ይብዛልች::

  • @onelove8659
    @onelove8659 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ: እግዚአብሔር የመቅደሱን ፀጋ ያብዛልሽ::
    እውነት ለመናገር ስለ ሊሊ ምንም ምስክርነት አያስፈልግም:: መዝሙሮቻ በቂ ናቸው:: ❤❤❤

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የነካኝ ስጦታ ስትሰጡኝ ስጦታዬ አንድ ሰው ለአንድ ሰው ስለ እየሱስ ይንገርልኝ አለች።

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችሁ ይባረክ ሊሊየን የምትወዱ በሙሉ፣ስለ ሊሊየ መስማት ለኔ ልዩ ደስታ ነው ሚሰጠኝ ውስጤ በጣም ይነካል በእውነት እግዛ/ርን እንድወድ ኣድርጋኛለች፣ሊሊየ ዘመንሽ በእጥፍ ይባረክ፣ኣንቺ የኣባቴ ብሩክ ፀጋ የሞላብሽ፣ተሰምቶ እማይጠገብ ልዩ መኣዛ ኣለሽ፣ሁልግዜ እሚስበኝ የኣባቴ ሽታ ኣለሽ ሊሊየ ኣዎ ሊሊየ ስወድሽ!!!!!!!

  • @tigsettigset7334
    @tigsettigset7334 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊሊዬዬዬማ በእውነት ማንም አይተካትም ብዞች ትነሸ ተዋቂ ሰሆኑ ይቀየራሉ ሊሊዬ በጣም ነው የምውድሸ ደግሞ በአንቺ መዝሙሪ ነው ወደ ጌታ የምጣሁኝ ለሰው አላውራም መን ትሪፍ አገኛለሁኝ የምለውን መዝሙሪሸን ነበረ ኡፏ በአካል ባገኝሸ በጣም ደሰ ይልኝ ነበር ግን

  • @myme753
    @myme753 3 ปีที่แล้ว +14

    ሊሊዬ በረከታችን ስጦታችን ነሽ መታደል ነው ላንቺ የበዛልሽ የህይወት ፅናት ለእያንዳንዳችን ይብዛልን የጥላሁን ቤተሰቦች እወዳቹሀለው ተባረኩ ብዙልን..

  • @zj2164
    @zj2164 3 ปีที่แล้ว +2

    የምገርም ነገር ነው ስለ ልጆቼ ደውለሽ ምንም አትገርኝ....ዘመንሽ ይባረኪ ሊልዬ ! We love you!

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘመኖ፡ይባረክ፡አሁን፡ጌታ፡ፀጋውንያብዛላት፡እህታችን

  • @elsamisgena6274
    @elsamisgena6274 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣቢሂር ይባርካቹ በዚ ዘመን ደካማ ሰዎች ስለ ኣገልጋዮች ድካም በሚያወጡበት እናንተ ደግሞ የሊሊ ታማኝነት በመመስከራቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 3 ปีที่แล้ว +3

    Pastor Danny Mariye you are un Amazing pastors!!! continue the good work in Christ 100% sure as Lily is a blessing እናንተ ደግሞ ለሊሊየ blessing ናችሁ ዳኪየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አገልግሎታችሁ ልጆቻችሁ ዘራችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ብርክ በሉልኝ እወዳችሁአለሁ🙏🏾💕❤️💕

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ በፓስተር ዳንኤል በሰርፕራ ተገርማለች ዘመንሽን ሁሉ በእግዚአብሔር ስራ እየተደነቅሽ ኑሪ ሊሊ በሚገርም ሁኔታ ከ8 ዝማሬወችሽ በላይ ለኔ ሂወት መቀረፅ እየሆኑኝ ሲደጋገም መቁጠር ጀመርኩ 🙏🙏🙏👍👍👍እና በጣም እየገረመኝ ነው አሁንም የእግዚአብሔር ድንቅ ድንቅ ዝማሬወችሽን አብዝቶ ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬወችሽ ለኛ የጥያቄ መልስ እና መፅናኛ ናቸው we need more people who act like lily who preach and sing only from God
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 ปีที่แล้ว +6

    ሊሊዬ አንቺን ለእኛ በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። ዳጊዬ እንወድሃለን!

  • @christsaviour6414
    @christsaviour6414 3 ปีที่แล้ว +10

    Pastor Daniye , we can see you are also such a great man of God behind Lily’s ministry.
    We look forward to seeing you more serving publicly on media .
    You guys just started, the harvest is many and workers are few but see the fruit of serving such a long year and touching many .
    Love you guys! Continue to rise and shine

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 3 ปีที่แล้ว +5

    She is our blessings!
    Glory to God.
    More blessings to all of you!!

  • @bereketashenafi4076
    @bereketashenafi4076 3 ปีที่แล้ว +10

    Wow! OMG; God bless her! our precious gift, Liliye.

  • @meskeluargaw6753
    @meskeluargaw6753 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊሊዬ እግዚያብሔር ይባርክሽ እንደዚ አይነት ሰው አትመስሊኝም ነበር ኮራሁብሽ ጌታ እስከ መጨረሻ ፀጋ ያብዛለልሽ

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 3 ปีที่แล้ว +2

    ስሜ ዘለለም ሲሳይ ስሆን I am proud for you we are the same age I was receive over 30 years and I am happy we blessed we left 70 years press the lord !!!!

  • @saraalbalooshi1346
    @saraalbalooshi1346 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ መታደል ነው በረከት ማለት እግዚአብሔር መታዘዝ ነው በረከት ነው

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 3 ปีที่แล้ว +28

    አኔደሞ አንቺን በጣም ላመሰግንሽ እወዳለው ሁሌ የሚደንቀኝ ልጆችዋን በታማኝነት ሁልግዜ ሰለምትጠብቂላት ዛሬ አድሉን ካገኘዉ በጣም አመሰግንሻለው ተባረኪ አግዚያቤር ብቻ የሚያየው አገልግሎት

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless her more and more! 🌹❤God bless you too .

  • @rishanhazezew6399
    @rishanhazezew6399 2 ปีที่แล้ว

    She is my favorite lily God bless you

  • @edenberhane8241
    @edenberhane8241 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow! Amazing testimony! May God bless you Liliye more and more! You are our gift ❤

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 3 ปีที่แล้ว +4

    Lillye! We love you! You are such a phenomenal woman. May God continue to shine His Glory out of you and display His abundant Grace ❤️

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 ปีที่แล้ว +4

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 3 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful testimony liliye beautiful inside and out ,

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว +2

    Waaaaaaaaaaaaaaaw praise God,,,,,, may God bless you all,,,,4ever,,,, leleye sweeety inkuwan teweledishilini 😘😘😘❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hallelujah

  • @henok4jesus244
    @henok4jesus244 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you lilyie nwedalen🙏🙏🙌🙌🇪🇷🇪🇷

  • @evaedom
    @evaedom 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow yetadelesh nesh Geta eyesus berekrek yadregish yene konjoo zemnsh yelemelem nurelen

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 3 ปีที่แล้ว +4

    WOW Amazing! በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል በታማኝነት ንጉስሽን አንደኛ ስላረግሽው በነገርሽ ሁሉ ሊሊየ ይህው አከበረሽ ተባርከሽ ቅሪ ዘመንሽ ልጆችሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ! 🙏🏾💕

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta5526 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen tibza... Endeswa aynet bizu yinuren

  • @mesfinbalay4844
    @mesfinbalay4844 3 ปีที่แล้ว +2

    ሊሊ ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ የልብሽን መሻት ይሁንልሽ

  • @kokobebirhanu1170
    @kokobebirhanu1170 3 ปีที่แล้ว

    Pastor let me also Bless Lele I hope she remember me while We are serve in your church
    Ma God give her favor while she is starving her God

  • @kidistigebremedhin8727
    @kidistigebremedhin8727 3 ปีที่แล้ว

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ መመዝሙር እየተባረኩ ሰላደኩ ጓደኛዬና ቤተሰቤ አድርጌ ነው ምቆጥረው ደግሞም ነሽ እወድሻለሁ

  • @mert7585
    @mert7585 3 ปีที่แล้ว +2

    Liliye i glorify God for his abundant grace upon you.And bless us by your grace lord to live for your will and glorify you like her Amen.

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

    ሊሊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እኔእና ልጄ ትረጅናለሽ ብለን ተስፋ አረጋለሁኝ

  • @Asefachaynalem
    @Asefachaynalem 3 ปีที่แล้ว

    Wow! blessings to you.yehiwot misikirinet eyezemershiw norsh ahunim letwld bereket hugn.

  • @lidyaendale
    @lidyaendale ปีที่แล้ว +1

    Dagiye liliy sele life stylewa endetnegren enfelgalen lewetatoch melket tastelalefeleln please🙏🙏🙏

  • @ethiopiaalemayehu609
    @ethiopiaalemayehu609 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ሰለማያቅበት ሰጦታው የተመሰገነይሁን

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 3 ปีที่แล้ว

    Wow Lili what a testimony , God bless you yenekonjo

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว +1

    Lilye konjo love you more❤
    You're really anointed person

  • @saraabraham6668
    @saraabraham6668 3 ปีที่แล้ว +1

    Asey Asey LÎLÎ shikor our blessing ❤️❤️we love you

  • @Eftahz
    @Eftahz 3 ปีที่แล้ว +3

    Wuyi liliye yehe wud sister ewunet liben nekawu mesekerenetesh...i love you and God bless you

  • @yoditweldemichael7306
    @yoditweldemichael7306 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww Egziabhier ybarkh des yemil mskrnet des ylal kbr hulu le Egziabhier yhun

  • @asmaityeman8340
    @asmaityeman8340 3 ปีที่แล้ว

    Gieyta yeterefe hulum gizyesh ybark tebakreki enntem egzaebhier ybarkacha tebareku😍😍😍😍

  • @ey7295
    @ey7295 3 ปีที่แล้ว

    Congratulations Liliye . You are blessed.
    May god bless you more and more for the rest of your life 🙏💓🙏💓🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +8

    ብረሀኗን በሰው ፊት አብርታ አምላኳን ያስመሰገነች ሊሊዬ ናት የኔ አንደኛ ለምልሚልኝ 🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @fikirtfesseha2030
    @fikirtfesseha2030 3 ปีที่แล้ว

    wow liliye geta zmenshn yebark..... buzu tmerebahalewe😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @edengeta4468
    @edengeta4468 3 ปีที่แล้ว

    ohhhh . dirom betaaam ewedat neber,,,, Lilyeee tigermalech. mechim kezih hulu koyita behuala sile Lily neger indezh yesemanew hulu, Egziabher indiniferaw, indiniwedew, indinakebrew feligo mehon alebet. lib binilew tiru new. Lilyeee iskemecheresha tsega yibzalish., ahunim dinkuanishi asfi, kasmochishim yitekelu,,, berchi. ignam iyeqenan bicha sayhon iyemeselnish indinihed tsegana wusane yibzalin. Dagiye tebarek betam .

  • @truminabebe1441
    @truminabebe1441 3 ปีที่แล้ว

    Lili also we love in the name of Jesus really god bless you forever our sister

  • @tinsaetube7922
    @tinsaetube7922 3 ปีที่แล้ว +6

    እንወዳታለን እግዚአብሔር ፍጻሜዋን ያሳምርላት።❤❤❤❤

  • @atleygadiso4438
    @atleygadiso4438 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Lillye we love

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 3 ปีที่แล้ว +1

    Ya she is our blessed singer to Etitreans too

  • @eliasmelese5908
    @eliasmelese5908 3 ปีที่แล้ว

    LILIYE enwedishalen tebareki bebizu

  • @meazamulu8791
    @meazamulu8791 3 ปีที่แล้ว

    God bless you Lillyae

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 3 ปีที่แล้ว

    Omg yasknal betam tadileshal Tebarkeshal!

  • @saronadmasu5353
    @saronadmasu5353 3 ปีที่แล้ว

    Liliye yene wud, you are our blessing, words can't tell how much i love you

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 ปีที่แล้ว +1

    በትንሹ ቸርች እኮ ትልቁ እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ቦታ አይወስነውም ዋናው እሱ ነው

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว

    ሊሊ 🙏

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊዬ እስከመጨረሻው የምወድሽ የኔ እህትውድድድ አረግሻለሁ❤️😍🥰

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 ปีที่แล้ว +3

    Ye Geta lij nech😍😍😍

  • @danigirma7413
    @danigirma7413 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት የእኛ በመሆንሽ ታድለናልና ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ። አሜን

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta5526 3 ปีที่แล้ว

    Silanchi minim endiyameltegn alfeligim..... Demom tirf alew. Geta yibarek silaleshin

  • @workineshmamo2611
    @workineshmamo2611 3 ปีที่แล้ว

    This is result of deeply relation ship with Good wow i love so much you and i bless the Good about you

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 3 ปีที่แล้ว +1

    Liliye my alweys heroine...💪💪

  • @samiwolda5676
    @samiwolda5676 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless her we love u

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 ปีที่แล้ว

    ሊሊዬ እንወድሻለን።

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 3 ปีที่แล้ว

    Liliye I love you so much
    God bless you richly

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 3 ปีที่แล้ว

    tnx for sharing

  • @hanahana445
    @hanahana445 3 ปีที่แล้ว

    Tsega yibzalish zemenish yilemlim 🙏❤️

  • @lake3176
    @lake3176 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you Lily. I and my family are blessed by your songs. I wish I know your email/paypal so that I could send minor happy birthday gift. Blessings!

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 3 ปีที่แล้ว +1

    Lillyeeee....💕💖💝

  • @meem3233
    @meem3233 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless u more

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 3 ปีที่แล้ว

    Liliye ene betem now yemiwodish.

  • @sarasara-mt8fr
    @sarasara-mt8fr ปีที่แล้ว

    ameeeeeeenwoooooooww

  • @elssanegero7930
    @elssanegero7930 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳኒ

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ 3 ปีที่แล้ว

    ሊሊዬ እህቴ

  • @wondutayefayessa9402
    @wondutayefayessa9402 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቸርች ትንሽ የለውም ፓስተር ክርስቶስ ራስ ሆኖ ስለሚመራት ።

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅንጆ እህት አንደኛ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @tsion-3714
    @tsion-3714 3 ปีที่แล้ว

    Liliye tewedaj. Tebareki

  • @selamhaile3920
    @selamhaile3920 3 ปีที่แล้ว

    Word can't describe her

  • @nattyendrias9679
    @nattyendrias9679 3 ปีที่แล้ว

    Liliyeee min libel silanchi

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 ปีที่แล้ว +6

    የአሁኑ ዘመን ጴንጤ ከሷ ብትማሩ ይሄ በተጨማሪ ከቤተሰብ አሰተዳደግም የመጣ ነው ብዬ አሰባለሁ !

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 3 ปีที่แล้ว

    My cousins

  • @Theflair-theflair
    @Theflair-theflair 3 ปีที่แล้ว

    Jesus is lord

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 3 ปีที่แล้ว +1

    Waww kibri neamlak

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 3 ปีที่แล้ว

    😍❤❤❤

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 ปีที่แล้ว

    I am afraid that it has become unwritten law to call ministers by their offices.There is no doubt a problem,if they r offended when we don't!

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውብ ንግግር

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 3 ปีที่แล้ว

    Mery

  • @eyunegn9943
    @eyunegn9943 3 ปีที่แล้ว

    Dak