ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ammmeeee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እፀልያለሁ እግዚአብሔር ቤተክርስትያንን ተሀድሶ የምጣ መድረኮችዋን ያጥራ ሕዝቡ ይጠበቅ ይትጋ ይደግ ወደጌታ ከክብር ወደክብሪ እንደግ መጨረሻችንን በቤቱ በቅፉ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው።❤
Eg /rb Yebarika Keibri Lashu Yehuna🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጌታ ኢየሱስ ክብሩ ይገለጥ በኮንፍረሱ ላይ ለቤ/ክ ታአድሶ ይሁን አገራችን ከገባችበት መከራ ማብቂያ ይሁንልን የንስአ ጊዜ ይሁንልን የእግዚአብሔር ፌት የሚበራልን ቀን ይሁንልን
ተባረኩ። በዘጠናዎቹ ዓመታት በኢትዮጵያ ካላደር አቆጣጠር በነ ፓስተር መርዕድ ዘመን ትልቅ ኮንፍረንስ ይደረግ ነበር❤❤🎉። አሁንም የረዳችሁና የሚረዳችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ሌላው ሳይቋረጥ በየዓመቱ ብታደርጉ ጥሩ ነው እላለሁ። በዛን ቀን ምርኳችሁ ይብዛ ፣ ሰማያት ይከፈቱ ፣ የታመሙ የሚድኑበት ፣ ግራ የተጋቡ የሚመለሱበት ቀን ፣ ሽባ የሚተረተርበት ፣ እውር ዐይኑ የሚበራት ፣ ለምድሪቷና ለሕዝቡ የፈውስ ቀን ይሁንላችሁ ። የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ትባረክ።
ጌታ ይባርካችሁ!!!
ክብር ለጌታ ይሁን !!! በርቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እንጸልያለን
ተባረኩ
🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤❤🎉🎉❤በርቱ
ኣሜን
God strengthens your ministry !!
እግዛአብሔር ይመስገን ጌታ ይረዳነው፣
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። መጋቢ ላከው በርታ ዘመንህ ይባረክ።
God bless you all.good lieder for all Ethiopian full gospel ❤❤❤
What ???? Kkkkk
ታላቅ የወንጌል ሥርጭት በአዲስአበባ ስታዲየም ይካሄዳል ።ጌታ ኢየሱስ ያድናል !
God Bless you all!
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ተባረኩ 🎉🎉🎉
Blessd ❤❤❤❤
praise GOD FOREVER
please as much as you can churh must take action to collect who donot have home wholives on the street build home please contact with ETHIOPIAN PEOPLE WHO LIVES IN DIFFERENT COUNTRY TO HELP THIS IS OE OF THE WAY TO KEEP OUR PEOPLE
WE ARE ONE OF THE MEMBER OF MULUWENGEL
GOD BLESS YOU
praise GOD ALL ETHIOPIAN NATIVES ARE ONE IN JESUS.
አዎን! ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል።
ጌታ ይባርካችሁ በቂልጦ ሜረምያ ቤት ብዙ በሰው የተጠቁ ስለ አሉ አንዱም ልጄ ነዉ
2003 ትዝ አለኝ
Amen.
🙌 እግዚአብሔር ይመስገን በምንአይነት መከራ ና ችግር እዚህ እንደደረስን ጌታ ያውቃል ገና ! ገና !ገና! እንበዛለን ፡ ለላው የክርስቶስ ወንጌል ያልደረሰባቸው በተለይም የሰሜን የሀገሪቱ ክፍል መፅሐፍ ቅዱስ ባለመሰበኩ የደም መፈሰሻ እና ታጋይ ነኝ!! እያሉ ከባዶነት ወደ ሙሉነት ሰው እንድመጣ በጌታ ሃይል መሥራት ይጠበቅብናል ።
የሀይማኖት አባቶች የንፁሀን መገደልና መፈናቀል ይቁም ልትሉ ይገባል
በቂልጦ ማረሚያ ቤትብዙ በጫትና ሲጋራ ሱስ የተጠቁ ስለሆኑ በወንጌል ድረሱላቸዉ ጌታይባርካችሁ
ሙሉ ወንጌል ሆይ አሁን ወደ አደባባይ ለመውጣት ጊዜው አይደለም!
ለምን ምን ችግር አለው??
@tensaeadane9681 :ይህ ጊዜ በምድሪቷ ላይ ብዙ አሰቃቂ ወንጀሎች እየተፈጸሙ ነው ፣ብዙ ጦርነቶች እና የእርስበርስ ግጭቶች እየገጠሙን በመሆናቸው ይልቅስ የስውር ጸሎት ትጋት እንጂ ወደ የአደባባይ ክሩሴድ ምን ተይዞ ጉዞ!
Speak the word in season and out of season” 2 Timothy 4:2.God Job, Fullgosple Believers' Church.
❤❤❤❤❤❤
g
እዚ መታን አትሳደቡ
ንፁሀን እየተገደሉና እየሞቱ ባለበት ሀገር አንድቀን ለማዉገዝና የንፁሀን ሞትና መፈናቀል ይቁም ለማለት ምን ተሳናቹ እዉን የሀይማኖት አባትነት ይህ ነዉ??
👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
ፊፊኔ የት ነው
ፍንፍኔ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት።
እኔ የማቀው አዲሰ አበባ ነው ተቀየረ እዴ
ባስተር መሆናችሁ ጥሩ ነው ግን በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታችሁ፣ ትውልድ በእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታችሁ ከዘረኝነት ወጥታችሁ እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ወንጌልን መስበክ ተማሩ አስተምሩ! ሙሉ ወንጌል ወደ ተሃድሶ መምጣት ይገባል! ከመንፈስ ወጥታችሁ በስርአት፣ በወግ፣ በፊደል በዘረኝነት ተሞልታቸዋል!!
ይህን ኣንተ ኣት ነግረንም ኢኛ ሙሉ ወንጌሎች ማርያችን የግዛቤሔር ቃልና መንፈስ ቅዱስ ነው ኣንተ ኣባቶች ን ማቃለል ኣትችልም ኣማኑኤል።
Yemidir hulu fetari Eyesus bicha yinges
Mulunish has been forgeting her mission and became the so called ..........no kidding guys !!
ሀሰተኛው ኢየሱስ ነው ትራንፍርም ያደረገው አዳል ሞቴ ነው ይሄ እኮ ያኔ በጣሪያ እና በባንኮኒ ላይ ገንዘብ ወረወረ እየተባለ ኢየሱስ ነው እየተባለ ይባል ነበር አይንህን ጨፍን እየተባለ ኪስ ውስጥ ገንዘብ እየተጨመረ አሁን ደግሞ ሌሎች ቡችሎችን አፍርቶ በመበተን ኢየሱስ ኪስህ ውስጥ ባንክ አካውንትህ ገንዘብ ይከትልሀል ይላሉ.ይሄ የብሔረሰብ እምነት ነው.
ይህ የሙሉወንጌል ቤተክርስትያን ድምፅ ነው ብዪ ለመቀበል ያስቸግረኛል የፊንፊኔ መሆኑ ነው?
Ammmeeee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እፀልያለሁ እግዚአብሔር ቤተክርስትያንን ተሀድሶ የምጣ መድረኮችዋን ያጥራ ሕዝቡ ይጠበቅ ይትጋ ይደግ ወደጌታ ከክብር ወደክብሪ እንደግ መጨረሻችንን በቤቱ በቅፉ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው።❤
Eg /rb Yebarika Keibri Lashu Yehuna🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጌታ ኢየሱስ ክብሩ ይገለጥ በኮንፍረሱ ላይ ለቤ/ክ ታአድሶ ይሁን አገራችን ከገባችበት መከራ ማብቂያ ይሁንልን የንስአ ጊዜ ይሁንልን የእግዚአብሔር ፌት የሚበራልን ቀን ይሁንልን
ተባረኩ። በዘጠናዎቹ ዓመታት በኢትዮጵያ ካላደር አቆጣጠር በነ ፓስተር መርዕድ ዘመን ትልቅ ኮንፍረንስ ይደረግ ነበር❤❤🎉። አሁንም የረዳችሁና የሚረዳችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ሌላው ሳይቋረጥ በየዓመቱ ብታደርጉ ጥሩ ነው እላለሁ። በዛን ቀን ምርኳችሁ ይብዛ ፣ ሰማያት ይከፈቱ ፣ የታመሙ የሚድኑበት ፣ ግራ የተጋቡ የሚመለሱበት ቀን ፣ ሽባ የሚተረተርበት ፣ እውር ዐይኑ የሚበራት ፣ ለምድሪቷና ለሕዝቡ የፈውስ ቀን ይሁንላችሁ ። የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ትባረክ።
ጌታ ይባርካችሁ!!!
ክብር ለጌታ ይሁን !!! በርቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እንጸልያለን
ተባረኩ
🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤❤🎉🎉❤በርቱ
ኣሜን
God strengthens your ministry !!
እግዛአብሔር ይመስገን ጌታ ይረዳነው፣
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። መጋቢ ላከው በርታ ዘመንህ ይባረክ።
God bless you all.
good lieder for all Ethiopian full gospel ❤❤❤
What ???? Kkkkk
ታላቅ የወንጌል ሥርጭት በአዲስአበባ ስታዲየም ይካሄዳል ።
ጌታ ኢየሱስ ያድናል !
God Bless you all!
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ተባረኩ 🎉🎉🎉
Blessd ❤❤❤❤
praise GOD FOREVER
please as much as you can churh must take action to collect who donot have home wholives on the street build home please contact with ETHIOPIAN PEOPLE WHO LIVES IN DIFFERENT COUNTRY TO HELP THIS IS OE OF THE WAY TO KEEP OUR PEOPLE
WE ARE ONE OF THE MEMBER OF MULUWENGEL
GOD BLESS YOU
praise GOD ALL ETHIOPIAN NATIVES ARE ONE IN JESUS.
አዎን! ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል።
ጌታ ይባርካችሁ በቂልጦ ሜረምያ ቤት ብዙ በሰው የተጠቁ ስለ አሉ አንዱም ልጄ ነዉ
2003 ትዝ አለኝ
Amen.
🙌 እግዚአብሔር ይመስገን በምንአይነት መከራ ና ችግር እዚህ እንደደረስን ጌታ ያውቃል ገና ! ገና !ገና! እንበዛለን ፡ ለላው የክርስቶስ ወንጌል ያልደረሰባቸው በተለይም የሰሜን የሀገሪቱ ክፍል መፅሐፍ ቅዱስ ባለመሰበኩ የደም መፈሰሻ እና ታጋይ
ነኝ!! እያሉ ከባዶነት ወደ ሙሉነት ሰው እንድመጣ በጌታ ሃይል መሥራት ይጠበቅብናል ።
የሀይማኖት አባቶች የንፁሀን መገደልና መፈናቀል ይቁም ልትሉ ይገባል
በቂልጦ ማረሚያ ቤትብዙ በጫትና ሲጋራ ሱስ የተጠቁ ስለሆኑ በወንጌል ድረሱላቸዉ ጌታይባርካችሁ
ሙሉ ወንጌል ሆይ አሁን ወደ አደባባይ ለመውጣት ጊዜው አይደለም!
ለምን ምን ችግር አለው??
@tensaeadane9681 :ይህ ጊዜ በምድሪቷ ላይ ብዙ አሰቃቂ ወንጀሎች እየተፈጸሙ ነው ፣ብዙ ጦርነቶች እና የእርስበርስ ግጭቶች እየገጠሙን በመሆናቸው ይልቅስ የስውር ጸሎት ትጋት እንጂ ወደ የአደባባይ ክሩሴድ ምን ተይዞ ጉዞ!
Speak the word in season and out of season” 2 Timothy 4:2.
God Job, Fullgosple Believers' Church.
❤❤❤❤❤❤
g
እዚ መታን አትሳደቡ
ንፁሀን እየተገደሉና እየሞቱ ባለበት ሀገር አንድቀን ለማዉገዝና የንፁሀን ሞትና መፈናቀል ይቁም ለማለት
ምን ተሳናቹ እዉን የሀይማኖት አባትነት ይህ ነዉ??