#አስቸኳይ_መልእክት_አዳማ_እና_በዙሪያው_ላሉ_አብያተክርስቲያናት_እና_ምእመናን_በሙሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @NathanaelMerkin-u5x
    @NathanaelMerkin-u5x 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dag Love and Respect ❤❤
    Dag እግዚአብሔር ቀብቶት የተነሳ አለም አቀፍ ወንጌላዊ ነው ❤❤ የእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ ልታስቆሙት አትችሉም ❤😂

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን! እግዚአብሔር ግዜ አለው ቤቱን ያጠራል!! ተባረኩ!!

  • @SefanitWoldetsadik
    @SefanitWoldetsadik 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 5 วันที่ผ่านมา +6

    ካውንስሉ ትምህርት ሰጪ የሆነ ጠንካራ እርምጃ መውሰዱ ትክክል ነው።

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 4 วันที่ผ่านมา

    I am proud of our council. This is great. Bless you!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 วันที่ผ่านมา

    Baxami Daselehe Tabarekeuuu ❤

  • @titiyosdawit730
    @titiyosdawit730 4 วันที่ผ่านมา

    wow this is what we want. thank you council go a head

  • @AyeleMamo-k9w
    @AyeleMamo-k9w 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግልፅነት የጎደለው መግለጫ ስለሆነ ጥቅም የለውም

  • @dechasageleta9081
    @dechasageleta9081 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ እርምጃ ነው። ተጠናክሮ ይቀጥል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤❤

  • @yohannesyoseph4534
    @yohannesyoseph4534 4 วันที่ผ่านมา +1

    Bishop Dag continue

  • @addisdagaga2899
    @addisdagaga2899 4 วันที่ผ่านมา

    Perefect! pastor

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 วันที่ผ่านมา

    🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 5 วันที่ผ่านมา

    Wonderful decision. Pastor be blessed

  • @tadessedajenie3593
    @tadessedajenie3593 5 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ለውጥ አይተናል።

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan7246 5 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ መልካም እና ጠንካራ የአቋም መግለጫ ነው:: እንደ አንድ አማኝ በግሌ ሳስብ ከዚህ መግለጫም ባለፈም በህግ አግባብም ክትትሉ መቀጠል እንዳለባችሁ ማሳሰብ እፈለጋለሁ:: በአዲስ አበባም ያሉ አሉ ... በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ::

  • @derejebekalualeme1327
    @derejebekalualeme1327 4 วันที่ผ่านมา

    God bless you Rev. I proud of you!

  • @robelassefa7953
    @robelassefa7953 4 วันที่ผ่านมา

    Good decision

  • @Wanaw-i7y
    @Wanaw-i7y 4 วันที่ผ่านมา

  • @kibruabraham3825
    @kibruabraham3825 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HabtamuBula
    @HabtamuBula 5 วันที่ผ่านมา +1

    ካለ ምንም ቅድመ ሁነታ መቆም አለበት በመካነ ኢየሱስ በኩል ተገቢውን እርምጃ ይወሰዳል የኛ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የሥራ በመሆኑ ነው

  • @mabeman6533
    @mabeman6533 5 วันที่ผ่านมา +1

    Melkam melikt new bertulin!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 วันที่ผ่านมา +6

    እባካቹ የካውንስሉ አባሎች በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በዶዶታ ወረዳ በአዎሽ በልካሳ 01 ቀበሌ ውስጥ ላሉ የወንጌል አማኞች የቀብር ቦታ እስከዛሬ አላገኘንም ለብዙ አመት ጠይቀን ሊሰጡን አልቻሉም ነበረ የቆየነው ባለፈውበ2010አ/ም ዳግም በጠየቅነው መሰረት የቀብር ቦታውን በወረዳው አስተዳደር ይሰጣቸው ተብሎ የከተማው ከንቲባ ተስማምቶ ሰቶን እያለ በአንድ ግለሰብ መሰረት ለምድነው ሚሰጣቸው ተብሎ መልሰው ወስደውብናል እዬንን እንድታዩልን ስህል በአክብሮት እጠይቃለው 🎉❤ከሰላምታጋር

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 5 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ በተለያዩ ሚዲያዎች ፅፌ ማንም ሊያው አልቻለም እነዚ ብዙ ሚዲያዎች የወንጌላዊን ተቃዎሚ ሰራተኞች እደሆኑነው የተረዳውት እባካቹ ይህ ዘመን መቶልን ይህ ካውንስልእና ይህ ሚዲያ ስለተመሰረተልን ደስእያለን የወንጌላዊያንን ችግር በታሪክም ከብዙ አመታት ጀምሮ ስለሆነህ እደምትረዱት በማመንነው ለእናተም በተደጋጋሚ ምፅፈው ግን እናተም አይታቹት ኮሜቱን መሪዎቻችንን ስጠይቁ አላየውም አልሰማውም ለምድነው ከእናተውጪ ለማእንፃፍ ችግራችንን

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 วันที่ผ่านมา

      ​@@denekealembo840 yetgawe zemen asetekakey 😮

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 วันที่ผ่านมา

      @@meazahailu4710 ምንለማለት ነው እናተ በጨለማው አለም ሁሉም ነገር ስለተማላላቹ ታውራቹነው ያላቹት እንዲው በአይማኖተኝነት በሞትጥላውስጥ ለዛነው

  • @Tarekegnwolde-u1x
    @Tarekegnwolde-u1x 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ እርምጃ ነው ። ቀጥሉበት

  • @niguseelcho6686
    @niguseelcho6686 4 วันที่ผ่านมา

    think you

  • @nigisthaile7528
    @nigisthaile7528 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለምንድን ነው ምክንያቱን ግልፀ የማታደርጉት መደፋፈን ትክክል አይደለም መግለጫ መስጠቱ ጥሩ ነው ግልፀነት ይጕለዋል ፣ግልፀ ለማድረግ ሞክሩ
    ትውልድን ለማዳን

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 วันที่ผ่านมา

      Ensu madane ye flgute yeme gbawen genzbune newe 😮

  • @NegaKenea
    @NegaKenea 5 วันที่ผ่านมา

    Sobdu dha hundishee bagaa dhorkitaan paster

  • @KAW4691
    @KAW4691 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you. However, could you clarify what the issue is with his teaching? The statement is unclear, and I think it's important for us to understand the specific aspects of his teaching that led you to make such decisions.

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 วันที่ผ่านมา

    Enanteme wengale yemlewen asetmru ewenten tenagru .zerghnte sewe nefse matfate wengalu ayefkedme belachu asetmru menwe genzbu laye sehone bertachu sente ye mewegze negre be medrachen sesera .geta yekre yeblachu.

  • @metinbeze
    @metinbeze 3 วันที่ผ่านมา

    ይህን ኮንፍረንስ ካውንስሉ ሳያውቀው ነው የተሰራው ለማለት ይከብዳል ፈቅደን ነበረ የትምህርት ችግር መኖሩን አሁን አወቅን ቢባል የተሻለ ይመስለኛል የአገር ውስጥ አገልጋይ አይደለም አገልጋዩ ከኢትዮጵያ ውጭ አገልጋይ ሲመጣ ዋኖች ሳያውቁ ይሰራል ማለት አሳማኝ አይደለም

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 5 วันที่ผ่านมา

    እርምጃ እርምጃ ምንም እሹሩሩ አይገባም ባለማወቅ ሆነ ዛሬ ደሞ እየታወቀ ጥፋት በቃ ንስሃ ግቡ !

  • @MesfinShibeshi-dg5xp
    @MesfinShibeshi-dg5xp 4 วันที่ผ่านมา +3

    አቋም ጥሩ ነው ነገር ግን
    Doug Haward lay betenesaw yesihitet timihirt meglecha lay kesatut 7tu yeimnet aimade min indehone bigelet, sewu teredto በእውቀት yimelesal በደፈናው ግን አትሂዱ ማለት ተገቢ አልመሰለኝም በዚ በዚ ምክኒያት ብላችሁ ብታብራሩት አመሰግናለው !

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 วันที่ผ่านมา

    "በጎንደር ከተማ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ተዘግተው የአምልኮ አደራሽ ቦታ ተወርሷል ምዕመናኑም ተበትኖአል" ስባል ሰምቻለሁ እባካችሁ ይሄንን የተዘገውን ቸርቺ ተከታትላችሁ በህጋዊ መሠረት እንድከፈት ልታደርጉ ይገ'ባል። ይሄ ትክክለኛ የአቋም መግለጫ ነው በርቱ። አንድ ሺ በማይሞላ ሐሰተኛ ነብያቶችና አስተማርዎች ከ35 ሚሊዮን በላይ የወንጌል አማኞች የምንሰደበው እስከመቼ ነው? ቤተ ክርስቲያናችን መሰደብና በአሰተኛ ነብያቶች ከመበዝበዝ አልፈው ለወንጌል እንቅፋት እየሆኑ ነው።

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 5 วันที่ผ่านมา +1

    በአዳማ ባለው ቅርንጫፍ ላይ እርምጃ ውሰዱ፣