የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 431

  • @diresAkalu-dg6rn
    @diresAkalu-dg6rn 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሀሳብ ይዛችሁ መቅረብ ያስፈልጋል፣ ግለሰቦች ጋር ትኩረት ማድረግ ግብአት አይሆንም። የአማራ ትግል እናንተንም ይፈልጋል።ሌላ አላማ ከሌላችሁ በቀር ሃሳብ ይዞ መምጣት የወቅቱ ትግል የሚፈልገዉ ነዉ

  • @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
    @ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ 10 หลายเดือนก่อน +17

    የአማራ ልጅች ለእኛ ነፃነት ሴል እዴ ሻማ እየ ቀለጠያለልህን ለይተህ እወቅ ትክክለኛ ህመማችን የሚ አማቸው ሰውችል ተከታተሉ እስክድር በልባችን የታተመ ማህተም ነው ጀግናየ❤

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 10 หลายเดือนก่อน +25

    አይ አማራ ያልታደለ ህዝብ ስንቱን አየነው ሲንሸራተት ከባንዳው ጌታቸው በየነ ጎን ይቆማሉ ብለን የማንጠብቃቸው ሰዎች ለአማራ ህዝብ ደፋ ቀና ብሎ የሚለፋውን ጀግና ሲያብጠለጥሉ ሆነው ስናገኛቸው እንዴት ያሳዝናል።

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 10 หลายเดือนก่อน +23

    ዱር ቤቴ ብሎ ቤተስቡን ትቶ ህይወቱን እየገበረ ያለውን አማራ ሞራሉን ጠብቁ እንጂ ውጪ ተቀምጦ እንዲህ ነው እንዲያ ነው መባባል አሁን አልነበረም ሁሉንም ሜዳው ላይ ያሉት ናቸው ወሳኞች በርግጥ ውይይት አይከፋም :: እስክንድር እንደማንኛውም ውጪ ተቀምጦ እንዲህ ሐሳብ መስጠት ይችል ነበር ህይወቱን ሳይሳሳ ነው የሚሰጠው ያለ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      እስክንድር ፖሊሲ የሌለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ተናግሮም ማሳመን የማይችል (uncharismatic) ነው!! ለመሪነት የሚበቃው
      በሚያራምደው ፖሊሲ እንጂ የአሜሪካ መልካም ኑሮን በመተውና በእስር በመንገላታቱ ብቻ የታላቁ የአማራ ህዝብ እጣ ፈንታ
      ወሳኝ መሪ ሊሆን አይገባም!!

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 10 หลายเดือนก่อน +49

    እስክንድር የዘመናችን ጀግና ነው ! ቆራጥና ፅናትን ያስተማረ ነው !! ፋኖወችንም እንዲተባበሩ መርዳቱ ያስመሰግነዋል ! በእኔ ግምት በአሜሪካ ሆኖ ፋኖን የበለጠ ሊረዳ ይችላል ! ተሰቃይቷል ይበቃዋል ! አሁን ብዙ የተማሩ መሪወችና ተዋጊ ወጣቶች ሜዳ ላይ አሉ !!!!

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጅላጅል የሆንክ ነገር። በቅርቡ እኮ ኤርሚያስ ለገሰን ነበር የድርጅቱ ተወካይ ያረገው። ዛሬ ደሞ አማራ ጠል የነበረውን ሻለቃን ነው ተወካይ ያረገው ያ ሁሉ አማራ ምሁር ባለበት ሀገር

    • @EliasAbebe-vo9ue
      @EliasAbebe-vo9ue 10 หลายเดือนก่อน

      አስክድር ለአማራው ታግሎም አያቅም አማራ የሚታገለው ለራሱ ነው አማራው ሞቶ የማንም ምስሌኔ አንዲገዛ አይደለም ግንቦት 7 ሁለተኛ ግቦቶች አይመጡም

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      @@EliasAbebe-vo9ue ማንም ሰው የእስክንድርን ታማኝነት እና ቆራጥነት አይጠራጠም! እነዚህም ምሁሮች ያሉት ያንንው ነው። ነገር ግን የበለጠ ሊሰራ የሚችለው ዲያስፖራ ሆኖ ለፋኖ እርዳታ ቢያሰባስብ ነበር ነው ያሉት። በጣም ትክክል ነው! እስክንድር ቆራጥ ታጋይ ቢሆንው ሁሌም እንደታየው የዉሳኔ አሰጣጥ ችግር አለበት። በቀድሞ ባልደራስ ኤርሚአስ ለገሰን ነበር በዉጭ ተወካይ ያርገው! ዋናው ጸረ አማራን! አሁን ደሞ ሻለቃ ዳዊት የተባለ የደርግ ጸረ አማራ የሆነ እሱንም በመጻህፉ ካንዴም ሁሌቴ ያስቀመጠ። እረ ስንቱ ይነገራል የእስክንድር ግድፈቶች። ግን ደሞ ሌሎች ላይ በማይታይ መልኩ ታማኝ ነው

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 10 หลายเดือนก่อน

      JIL

    • @davidjonas1166
      @davidjonas1166 10 หลายเดือนก่อน

      @@EliasAbebe-vo9ueሌባ ባንዳ

  • @tilahunalmaw5612
    @tilahunalmaw5612 10 หลายเดือนก่อน +19

    ከበስተጀርባው ብአዴን እንዳለ የሚታወቀው አማራነት የሌለበት ሃብታሙ ተገኝ ስለ አማራ እቆረቆራለሁ በሚል ሲያጭበረብር ሲታይ ነው።

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ራስህን ጠይቅ እነ ፕር ሃብታሙ የጠቀሱት የተጻፈ የተረጋገጠ ነዉ። አንተም መርምረህ የምታገኘዉም ነዉ። ለዚህ በአማራ ላይ ለተሰነዘረ የጥላቻ ቀስት ስንቱን ቤት አልባ አስደረገ? ስንቱን ከሃገሩ አሰደደ ? ቤቱ ይቁጠረው ።ነገር ግን ማመን ብቻ ሳይሆን እንጠይቅ እያሉ ነዉ ልክ ለአቅመ ማሰብ እንደደረሰ ሰዉ ።እንጠይቅ እናንሰላስል።አማራ እዚህ ዉታፍ የገባዉ በጥበብ ማሰላሰል እና ባለመጠየቁ ነዉ። ረጋ ብለን እንመርምር አባቶቻችን አጥፍተዋል በይበልጥ በአብዮቱ ጊዜ የነበሩ እና ከአብዮቱ ጋር እንገፍ እንገፍ ሲሉ የነበሩት። ንስሃ ከራስ ይጀምራል ስለዚህ እንጠይቅ እንመርምር ወንድም።ሻለቃ ዳዊትስ እሺ ።የሚያሳዝነኝ እስኬዉ ነዉ በቅርብም ስለማዉቀዉ።

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff 10 หลายเดือนก่อน +14

    አሁንም ጊዜው አልረፈደም እውነት ለአማራው ተቆርቋሪ ከሆናችሁ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላችሁ ሰዎች ስለሆናችሁ ከምትተቿቸው ሰዎች ጋር እና ከህዝቡ ጋር በመገናኘት የሀሳብ ልውውጥ አድርጉ እባካችሁ???!!!።

  • @abm893
    @abm893 9 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ትንተና ነው። እኔ ራሴ ብርሐኑ ነጋን የደገፍሁበት ዘመን ያመኛል። መጠያየቅ ያስፈልጋል።

  • @TheAmhara456
    @TheAmhara456 10 หลายเดือนก่อน +14

    የምወድህ የማክብርህ አቻም በመጨረሻ ሰአት ታሪክህን አታበላሽ ያውም በእስክንድር ላይ

  • @etava4296
    @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ እስክንድር እንዲህ ጠብሳችሁ እንደበላችሁት ቢሰማ ምን ይሰማው ይሆን? አሁን ግምባር ላይ ላለ ሰው እንዲህ አይነት ዝብዘባ ይገባ ነበርን? ቢሰዋስ ከተጠያቂነት ልታመልጡ ትችላላችሁልን? መነሻችን የአማራ ኅልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት ማለት ነው አትዮጵያን እንደ ቅኝ ገዥ መቁጠር? አቤት ርግማን! ወራዶች ትዋረዷታላችሁ እንጂ ትግላችን እስከ ድል መጎናጸፍ ነው ፊኒሽድ!✊💪

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 10 หลายเดือนก่อน +16

    ፕሮፌሰር ሃብታሙ ለአማራ ትግል ትናት የት ነበርክ ክፉ ባአዴን መሆንህን እናውቃለን የሚያሳዝነው ግን እዚህ ጭቃ አስተሳሰብ ውስጥ አቻምን መክተትህ በጅጉ ያሳዝናል

  • @mikyas666
    @mikyas666 10 หลายเดือนก่อน +18

    Eskender is the king

  • @etava4296
    @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +24

    ቆይ እሺ ከመቼ ጀምሮ ነው ዶ/ር በዛ እና ወራዳው ፕሮፌሰር ሀብታሙ አማራ ፈርስት የሆናችሁት።

    • @eldana8608
      @eldana8608 10 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ እንሁን ስንል 10:41 አህዳዊ ጨፍላቂ እያላችሁን፡ አረ ተገደልን ስንል ዘረኞች ስትሉን አሁን ምሁሮቻችን አማራን ማዳን አለባቸው። አንጥሱ😂

    • @etava4296
      @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@eldana8608 እነሱ እስክንድርን ለአማራ የቆመ አደለም ስላሉት ነው እንጂ እንዲታገሉማ እንፈልጋለንኮ ነገር ግን እሱ በአማራው ላይ የሚፈጸመውን ግፍ በቅርበት ሲከታተል የኖረና ግፍና መከራን የተቀበለለት በምርጫ እንደማይሆን ተገንዝቦ ጫካ የገባን ሰው እንዲህ መዝለፍ ነበረባቸው ወይ ነው የኔ ጥያቄ? ተው ሲባሉ አይሰሙ ግትሮች ናቸው ትግሉ መሪ አልባ እንዲሆንና ሁሉንም በጥርጣሬ እንዲያይ ታክቲካሊ እየተጫወቱ ነው የሚመስለኮ አካሄዳቸው።

  • @ttnari220
    @ttnari220 10 หลายเดือนก่อน +13

    ቁጭ ብላቹህ ተወያዩ ድሮን ቦንብ እየዘነበበት እናንተ ትንሽ አሰቀጥታቹህም ትንሽ ሼም የለም እናከብራቸዋለን ነገር ግን በዘመናቹህ እንንተም ነፈጡን አንሰታቹሀ ከታላቁ ጅግና ከእስክንድር ነጋ ወረዱ አስታጥቁ አድራጁ አለበለዚያ ግዜ ያልፍባቹሃል ፣ ያሄን ውይይት ዬኒ ማኛ የተበለ ንክ መስራት ይችላል ፣

  • @helenmelaku4693
    @helenmelaku4693 10 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ ፡ እስንድሬችንን ፡ ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብላችሁ ፡ ተውሉን። እባካችሁ ፡ አማራዉ ፡ ነቅቷል ፡ እስክንድር ፡ ጀግናችን ፡ ነው። ማፈር ፡አለባችሁ። ተዉን።

  • @fasilbekalu1067
    @fasilbekalu1067 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፕሮፌሰር የነሱን ግንባር ዕርይ አምጡ ከማለት ውስጥ ገብታቹህ ለምን በጋራ ዕርይ አትሰሩም ወይም የኛ የምትሉትን ግንባር ለምን አትፈጥሩም???
    የራስን ጉዳይ ሌሎችን እሄ ልክ ነው እሄ አይደለም እያሉ መመርመር እራሱ ክስረት ነው።

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 10 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር የዘመናችን ጀግና ነው ! ቆራጥና ፅናትን ያስተማረ ነው !! ፋኖወችንም እንዲተባበሩ መርዳቱ ያስመሰግነዋል ! እውነት ለመናገር ነው አማራን የሚወክለ እሰክንድር ነው ወይሰ የናንተው በአደኑ ጌታቸው በየነ??

  • @yirgalmsisay9775
    @yirgalmsisay9775 10 หลายเดือนก่อน +30

    እስክንድር መሪያችን ነው ።

  • @etava4296
    @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +10

    እናንተንም ጠላትንም እየታገልን ድል እናደርጋለን ዘን እዚች አገር ድርሽ ስትሉ እንተያያለን ምድረ ስደተኛ ሁላ!

  • @AmBaMeketa
    @AmBaMeketa 10 หลายเดือนก่อน +14

    የአቻምየለህንና የፕሮፌሰር ሀብታሙን ቃለ መጠየቅ እከታተላለሁ ። በታሪክ ዙሪያ የሚያደርጉት ሙግት ጥሩ ነው። አሁን በዚህ ወቅት ግን እርሱ ላይ ብቻ ማተኮራቸው ተገቢ ነው አልልም። የፋኖ ትግል ምን ይሁን? እርሱን በመምራት ወይንም በማማከር ላይ ሥራ ቢሰሩ መልካም ነበር።
    ወቅቱን ያላገናዘበ ነው። ሰዎችን የአሰራር ስህተት አለባቸው ፥ ችግር አለባቸው ካልህ ወደፊት መጥታችሁ መስራት አለባችሁ ካልሆነ ተቺ ብቻ ናችሁ ያስብላል

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 10 หลายเดือนก่อน

      እንደገባኝ እራሳቸውን አዋቂ አርገው በሚቆጥሩት ደረጃ አመራር አላገኙም ።

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 10 หลายเดือนก่อน +9

    የብአዴን ካድሬዎች ስብስብ

  • @Global519
    @Global519 10 หลายเดือนก่อน +7

    Super ከሀዲዎች💔በተለይ አቻምን በጭራሽ እንደዚህ ይሆና ብየ አስቤም ገምቼም አላውቅም:: ድሮ ጭምብል ነበረው ማለት ነው ወይስ አዲስ ጥላቻ???

  • @misrakkass4244
    @misrakkass4244 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን መፍትሄ እንጅ ታሪክ የምንማርበት ጊዜ አፕደለምምምምም የት ነበራችሁ እዚህ እስክንደርስ አሁን እሳቱን እንዴት እናጥፋው እንጂ እሳቱ የተነስበትን ምክንያት የምንሰማበት ግዜ አይደለምም

  • @bamlakuyeshanew2069
    @bamlakuyeshanew2069 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮፌሰር በተለይ በኛ በምስራቅ ጎጃም የተሰውትን አብዛኛዎች ከሸበል በረንታ ነበሩ በወቅቱም እዛው በመገኘት የባንክ ሒሳብ ከፍተን እራሳቸውን ብቸና ከተማ በማምጣት ገንዘቡ እንዲሰጣቸው ተደርጓል ። የሚገርመው ደግሞ ከ 2 ዓመት በጏላ አሁንም ከሚሞቱት ሕብረተሰቦች አንዱ የዛ አካባቢ መሆኑ ነው ።

  • @hm9029
    @hm9029 10 หลายเดือนก่อน +13

    አስኪ አስክንድርን ከመቃወም አንደ አስክንድር የፖለቲካ ስራ ስሩ! አሁን አስክንድርን በ ኢንተግሪቲ የሚጠይቀው ማነው? ማን ያደራጅ? በ አውነት አንዲህ አይነት ክፍፍል አውስጥ ተነጋግራችሁ አትፈቱም?

    • @6016bibi
      @6016bibi 10 หลายเดือนก่อน

      @hm0929 እስክንድር ምን አይነት ፖለቲካ ሰራ? የት ነው የሰራው? ስለማላውቅ ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል::

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ራስህን ጠይቅ ወንድም አቻምየለህ እና ፕር ሃብታሙ የጠቀሱት የተጻፈ የተረጋገጠ ነዉ። አንተም መርምረህ የምታገኘዉም ነዉ። ለዚህ በአማራ ላይ ለተሰነዘረ የጥላቻ ቀስት ስንቱን ቤት አልባ አስደረገ? ስንቱን ከሃገሩ አሰደደ ? ቤቱ ይቁጠረው ።ነገር ግን ማመን ብቻ ሳይሆን እንጠይቅ እያሉ ነዉ ልክ ለአቅመ ማሰብ እንደደረሰ ሰዉ ።እንጠይቅ እናንሰላስል።አማራ እዚህ ዉታፍ የገባዉ በጥበብ ማሰላሰል እና ባለመጠየቁ ነዉ። ረጋ ብለን እንመርምር አባቶቻችን አጥፍተዋል በይበልጥ በአብዮቱ ጊዜ የነበሩ እና ከአብዮቱ ጋር እንገፍ እንገፍ ሲሉ የነበሩት። ንስሃ ከራስ ይጀምራል ስለዚህ እንጠይቅ እንመርምር ወንድም።ሻለቃ ዳዊትስ እሺ ።የሚያሳዝነኝ እስኬዉ ነዉ በቅርብም ስለማዉቀዉ።

  • @teshometadesse6802
    @teshometadesse6802 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወቅቱን ያልጠበቀና ጊዜውን ያልዋጀ ከጀርባው ድብቅ ተልዕኮ ያነገበ የሚመስል " ገባዔ እኩያን"

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ራስህን ጠይቅ ወንድም አቻምየለህ እና ፕር ሃብታሙ የጠቀሱት የተጻፈ የተረጋገጠ ነዉ። አንተም መርምረህ የምታገኘዉም ነዉ። ለዚህ በአማራ ላይ ለተሰነዘረ የጥላቻ ቀስት ስንቱን ቤት አልባ አስደረገ? ስንቱን ከሃገሩ አሰደደ ? ቤቱ ይቁጠረው ።ነገር ግን ማመን ብቻ ሳይሆን እንጠይቅ እያሉ ነዉ ልክ ለአቅመ ማሰብ እንደደረሰ ሰዉ ።እንጠይቅ እናንሰላስል።አማራ እዚህ ዉታፍ የገባዉ በጥበብ ማሰላሰል እና ባለመጠየቁ ነዉ። ረጋ ብለን እንመርምር አባቶቻችን አጥፍተዋል በይበልጥ በአብዮቱ ጊዜ የነበሩ እና ከአብዮቱ ጋር እንገፍ እንገፍ ሲሉ የነበሩት። ንስሃ ከራስ ይጀምራል ስለዚህ እንጠይቅ እንመርምር ወንድም።ሻለቃ ዳዊትስ እሺ ።የሚያሳዝነኝ እስኬዉ ነዉ በቅርብም ስለማዉቀዉ።

  • @tamenuabera3700
    @tamenuabera3700 10 หลายเดือนก่อน +14

    We don't need a proffesor for that matter, FANOs are our proffessors, endeed.

  • @SamAddis-l7h
    @SamAddis-l7h 10 หลายเดือนก่อน +10

    The main challenge of the Let's be realistic! The main challenge for the Amhara struggle has been to bring all factions together. Eskndir's has done a fantastic job with this regard. There are many potential candidates in the diaspora to conduct diaspora related work which could be discussed.

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      ህዝባዊ ግንባር የተባለ ድርጅት መሬት ላይ ምንም ሰራዊት ሳይኖረው ከዲሳፖራ የተዋጣን ገንዘብ ፋኖዎችን ለመግዛት እየተጠቀመ ያለ የድል አጥቢያ ነው!!

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር የአማራ ትግል በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ አይደለም!! እስክንድር በፋኖ ስም በተዋጣ ገንዘብ ሚድያዎችን በመግዛት የግል ተክለ ስብእና ግንባታ ላይ እንዲሰሩ እያደረገ ነው!! እስክንድር እኮ አሁን የካዳቸውን ለአማራ ህዝብ ሲሉ ከ30 አመት በላይ የታገሉትን ጀግና ፋኖዎች እግር ከሳመ ገና 1አመቱ ነው!! አሁን እሱን የሚከተለው መንጋ 1)ትናንት ዘር ለገበሬ ሲሉ የነበሩ ናቸው!! 2)እኛ በዘር ሳይሆን በግሎባላይዜሽን የምናምን (metropolitian) ነን ሲሉ ነበር!! 3) ባልደራስ ብለው ወቅቱን ያላገናዘበ ውዳቂ የሆነ ትግል ሲያካሂዱ የነበሩ ስብስቦች ናቸው!!

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 9 หลายเดือนก่อน

      No! Eskinder did terrible job! Eskinder is a disaster to Amhara struggle. Always prone to make stupid decision. Look what his action did to diaspora Amhara! Now diaspora Amhara is fighting among itself instead of working on diplomacy, finance and leading the group that prepares roadmap for Ethiopia. Eskinder with this integrity and courage is hero for Amhara but he is goldmine for Amhara enemies with this stupid decision.

  • @baibai3786
    @baibai3786 10 หลายเดือนก่อน +8

    Such dialogue is important especially to amhara people who like to follow one person like a herd.

  • @EliasAbebe-vo9ue
    @EliasAbebe-vo9ue 10 หลายเดือนก่อน +1

    አውነት ለአማራ የሚናገሩ የአማራ ብርቅዬ ልጆች

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 10 หลายเดือนก่อน +6

    ahun lay ena endet yiun new yemilut? shileka dawit ena eskindir kemetatachew befit yet neberachihu?

  • @mekonnenadgo9647
    @mekonnenadgo9647 10 หลายเดือนก่อน +15

    I had a huge respect to Achamyeleh. But now i have started to question his motives. They focused more on Eskinder and Shaleka Dawit than sufferings of Amhara

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 10 หลายเดือนก่อน

      They may have issue which may not be a problem, but they should be becareful not to open a vacuum of the over all Amhara struggle. We have more than enough issues as a people than the issue Acham and Habtamu are raising. We can talk openly regarding any issue we have, but it shouldn't be on public. So let's be united which the only option we have to win.

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ራስህን ጠይቅ ወንድም አቻምየለህ እና ፕር ሃብታሙ የጠቀሱት የተጻፈ የተረጋገጠ ነዉ። አንተም መርምረህ የምታገኘዉ። ማመን ብቻ ሳይሆን እንጠይቅ እያሉ ነዉ ልክ ለአቅመ ማሰብ እንደደረሰ ሰዉ ።እንጠይቅ እናንሰላስል።አማራ እዚህ ዉታፍ የገባዉ በጥበብ ማሰላሰል እና ባለመጠየቁ ነዉ። ረጋ ብለን እንመርምር አባቶቻችን አጥፍተዋል በይበልጥ በአብዮቱ ጊዜ የነበሩ እና ከአብዮቱ ጋር እንገፍ እንገፍ ሲሉ የነበሩት። ንስሃ ከራስ ይጀምራል ስለዚህ እንጠይቅ እንመርምር ወንድም።ሻለቃ ዳዊትስ እሺ ።የሚያሳዝነኝ እስኬዉ ነዉ በቅርብም ስለማዉቀዉ።

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      His motive is clear! So that people with brain questions their leaders before writing blank check but it seems some people are too idiot to understand. He is questioning the understanding of Shalaka based on his own words and books. What the hell you want him to say?

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      ጅላጅል የሆንክ ነገር። በቅርቡ እኮ ኤርሚያስ ለገሰን ነበር የድርጅቱ ተወካይ ያረገው። ዛሬ ደሞ አማራ ጠል የነበረውን ሻለቃን ነው ተወካይ ያረገው ያ ሁሉ አማራ ምሁር ባለበት ሀገር

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน +1

      ከቻልክ ያቀረቡትን ሀሳብና መረጃ የተሳሳተ ከሆነ የራስህን ሀሳብና መረጃ ይዘህ ሞግታቸው!! ያ ካልሆነ ግን በቃ አንተም እነሱ እንዳሉት የመንጋ ፖለቲካ ተጠቂ ነህ!! ተወደደም ተጠላ ካሁን በኋላ የአማራ ህዝብ በድል አጥቢያ አርበኞች ፈፅሞ አይመራም!!

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይቱ የሚገባና ለአማራውና ብሎም ለኢትዮጲያ ተቆጭወች በጣም ጠቃሚ ዉይይት ነው:: ሾላ በድፍኑ አይሰራም :: አላማውን የአማራ ልጆች መወያየትና ሀላፊነት ከተጠያቂነት ጋር መበጀት ነው ያለበት:: የሁለታችሁም ሀሳብ ተደጋፊ ነው::

  • @girmabariaw9608
    @girmabariaw9608 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ጥያቄ መጠየቅ ያለባችሁ ለብአዲን ነው። አሁን በተፋፋመ ትግል ላይ እንቅፋት መሆን ይመስላል። አርፋችሁ ቁጭ በሉ።

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 10 หลายเดือนก่อน +5

    Is this guy really a doctor? OMG

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +6

    What is their motivation at this time

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር ሜዳ መኖሩ በሴራ ልተበትቡና ትግሉን ሊያንቁዋሽሹና በሴራ ሊጠልፉ የሚችሉትን ኃይሎች ልዋጋ ይችላል 👌

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ። አማራው እስካሁን ለ50 ዓመት በላይ ሲያልቅ የቆየው በአራጆች ኦነግና የደደቢት እርኩሳን ።እንዲሁም በአማራ ጥላቻ በተሞሉ ድርጅቶች ኢሀፖ፣ ኢዲዩ፣ግንቦት ሰባት፣መይሶን።ደርግና የኦነግ ድርጅት በጀርመኖችና ኢጣሊያን በሚደገፉ አገርች ጭምር ስንት እንቁ የአማራ ልጆችና ምንም ከፖለቲካ የለላቸው ወጣቶች፣ሴቶች፣አሮጊቶች ከብዙ ሚሊዮን በላይ እንዲያልቁ ሆኖል ።ደርግ የረሸናቸው በቂ ምስክሮች ናቸው። ስለዚህ በርቱ አማራ ለአማራ ።

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 10 หลายเดือนก่อน +3

    Great analytical point of views and eye opening analysis. Thank you gentlemen!
    ለአይን ገላጬ ዉይይታችሁ በእጅጉ እናመሰግናለን የተከበራችሁ ወንድሞቻችን።

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቻሜለህ ትልቆችን በመዝለፍ የተካነ ወጠጤ ነው። ያልዘለፈው ማን አለ? በተለይ ትልቆች ላይ ነው ፊጥጥ የምትለው።
    ካንተ ወዲያ አጥፊና አሜተኛ የለም።
    አንተ ጥፋት እንጂ ድነት አታመጣም። ምገደኛ፣ ትምክተኛ ነህ። ድል ለእስኬ፣ ለህዝባዊ ሀይልና ለአማራ ፋኖ መከላከያ ሰራዊት።
    ችኮ! እኝኝኝኝኝ ሁሌ ስታድግ በእርግጥ የተቀጣህ አይመስለኝም።

  • @temesgenyimanie247
    @temesgenyimanie247 10 หลายเดือนก่อน +16

    Prof. Habitamu, your explanation about Eskinder is leading to wrong. He is not alone! everybody is with him. It was not allowed to explain to everyone before the establishment of the Front. Now they can explain well for you. I understand that you have bad looking about Shaleka Dawit based on his back long history. I think he is in a position to pay back to Amhara people. We have to give him time or we can remove him out from the center of this movement. This can be a solution! Otherwise, explaining as if Eskinder is wrong and alone is not acceptable. Because there are million Amhara following him.
    You have strong hate to Dawit. But I can tell you he is better than you. In all this speech you cannot bring an idea for the people of Amhara who are under suffering. So shameful Prof. Habitamu

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      ጅላጅል የሆንክ ነገር። በቅርቡ እኮ ኤርሚያስ ለገሰን ነበር የድርጅቱ ተወካይ ያረገው። ዛሬ ደሞ አማራ ጠል የነበረውን ሻለቃን ነው ተወካይ ያረገው ያ ሁሉ አማራ ምሁር ባለበት ሀገር። ሻለቃ ካለው አማራ ጥላቻ ከተላቀቀ እራሱ ነው ወጥቶ ተቀይሪያለው ማለት ያለበት። እንዳንተ አይነቱን ከርፋፋ መንጋ አይደለም በቃ ተዉት ስላለ የሚታለፈው

    • @laeke-es2eb
      @laeke-es2eb 10 หลายเดือนก่อน

      ለአማራ ሕዝብ ጥፋት ሲያሴሩ የሚውሉና የሚያድሩ መወገዝ አለባቸው። በስመ ፕሮፌሰርነት ... ወዘተ በገማ አፋቸው
      መርዛቸውን የሚረጬ መውደም አለባቸው። የነሱ ፕሮፌሰርነት...ለወገን ዕድገት የማይጠቅም ከሆነ ቂጣየውን ይጥረጉበት።

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      How many gods do you have? I know Eskinder is one of your gods as well. What a pathetic statement. You agree with their concern on Shaleka dawit, right? Because the guy not only participated in Anti Amhara compaign but he also wrote vitriolic attack on Amhara after leaving Derg in two of his books. Now how idiot one has to be not to question if this person still holds the same view? Has he come out and said that what he did and wrote or believed were very wrong and he wants to pay back? Did he officially apologize? Never! Why we recycle people who lacks judgment and who caused immense pain to our people? We don't have enough scholars? Regarding Esinder, they acknowledged his contribution and commitment but suggested that he could have been more efficient if he took the diaspora role instead of assigning Shaleka Dawit. This is constructive opinion! I have even damning opinion of Eskinder, yes he is brave and selfless but he is also terrible decision maker, he is a disaster to Amhara struggle if you see his track record. You remember his foreign representative was Ermias Legesse, the most anti Amhara. No he picked Shaleka Dawit as his representative instead at least asign the role to existing organization or committee of well respected individuals in US, he just went to the most divisive individual in our politics. Look what he achieved, he just destroyed diaspora attempt to unify itself, Eskinder's decision returned Amhara struggle abroad 20 years back. The diaspora division is now sneaking in Fanno division and you would soon see the result.

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      @@laeke-es2eb እረ ጎበዝ እረ በፈጣሪ ! የእስክንድርን አስተዋጾ እኮ ማንም የካደ የለም ነገር ግን እስካሁን ባሳየው ዉጤት ዉሳኔዎቹ ከጥቅማቸው የበለጠ ጉዳታቸው ያመዝናል ነው የተባለው። ይህው እሱ በግብታዊነት የሚወስነው ዉሳኔ ዲያስፖራውን ከፋፍሎ ቁጭ አለ! አሁን የተከፋፈለ ዲያስፖራ ባለው የገንዘብ አቅሙን ተጠቅሞ ደሞ ፋኖን ሀገርቤት ይከፋፍላል! ይህ አካሄድ እኮ ማስተዋል የጎደለው ከመሆኑም በላይ ጠላቶችችን እንኳን በዚህ ደረጃ አስበው አይጎዱንም እኮ እስክንድር የወሰደው እርምጃ ያመጣዉን ጣጣይ ያህል። ለምን አይምሮህን ከአሸዋ ዉስጥ አዉጥተህ አታይም?

    • @temesgenyimanie247
      @temesgenyimanie247 10 หลายเดือนก่อน

      @@marukgildo3365 I have asked S/Dawit personally. He assured me that as if he is ready and dedicated to serve Amhara people and pay back what he was doing on Amhara. Okay! Trust is personal. At least we have to give time, if he is going in the right way of Fano’s plan or not. Right? I was in the Ethiopia during the establishment of APF. No body was volunteer to accept diaspora delegation to coordinate or to take part. Obviously, the ignition was started after APF is established. Everybody was in deep sleep. We have to accept that. However there may be mistakes which can be corrected by discussion but not absolutely by blaming like you did in this conversation. There are minion Amhara following Eskinder.
      I wish I can communicate you. If you want to discuss I can put my personal phone. Otherwise please do not creat a gap between FANO. They are on the way to unite.

  • @Habeshafood
    @Habeshafood 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያአማራ ጥላቱ ሆዳም አማራ ነው !!!

  • @dogoababora843
    @dogoababora843 10 หลายเดือนก่อน +7

    Gentlemen, Professor Habtamu is a serial lair, he never raised the question he claimed to have asked both Eskender and Shaleq Dawit. More than ninety people attended the zoom meeting the professor claimed to have commented or asked. He was very clear in one thing that he is not there to make a financial contribution like the rest of us. Prof. Habtamu keeps regurgitating the same garbage about Shaleqa Dawit. He suffering from unknown inferiority complex and dragging everybody that sits with him into his cesspool. Shaleq is an accomplished soldier no mater how Prof. Habtamu is consumed in envy, eat your heart out Eskender is a leader and Fano. " Gem le gem abreh azgem" everybody will find his match and the duo make an excellent team. Good Luck

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      U R wrong my friend!! እስክንድር ባልደራስን መምራት ያልቻለ ሲሆን አሁን ፋኖ ነኝ የሚለው ከሞቀው ዘፋኝ ለመሆን ነው!! እርማችሁን አውጡ፣ አማራ ካሁን በኋላ በድል አጥቢያ አርበኛ አይመራም!! እስክንድር ለእርዳታ ድርጅት አስተባባሪነት እንጂ የመሪነት ብቃት የለውም!!

  • @etava4296
    @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +4

    አንደበታችሁ ይዘጋ ወጊዎች ከጠላታችን በላይ እንደወጋችሁን ነው የምንመዘግበው!

  • @6016bibi
    @6016bibi 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በርቱልን
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪
    ድል ለአማራ ሕዝብ💪💪💪

  • @girmabariaw9608
    @girmabariaw9608 10 หลายเดือนก่อน +2

    በቅርቡ እጃችሁን እንድትሰጡ ፋኖ ጥሪ ያቀርብለችኃል። ሶስታችሁም

  • @mulukenyitayih5219
    @mulukenyitayih5219 10 หลายเดือนก่อน +3

    The most stopped person we know you. Everyone knows your mission. እግሊዘኛሽ ደግሞ ልዩ ነው ፕሮፌሰር የሆነሽው ከአልፋ ገዝተሸ ነው፡፡ ፕሮፈር ሀብታሙ ዋይ……ዋይ…..ዋይ ..በርገር እየበላሽ ታጋይ ልተሆን ነው፡፡ ባንዳ በርገር እንጅ ሌላ ራይ የለሽም …..የጌታቸው አንጃ ባንዳ ከመሆን ውጭ ሌላ የሚለውጠው ነገር የለም፡፡ ወይም ተልኮ…..

  • @Fano2129
    @Fano2129 10 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር እና ዳዊትን ለዬ። ከዚያ በተረፈ የትኛው ድርጅት ነው ራዕይ ያለው ?

  • @abebawalemayehu8586
    @abebawalemayehu8586 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአልፈ ጉዳይ ጊዜ አታጥፋ. You cannot change the past only learn from it and move forward.

  • @tesfayeme6352
    @tesfayeme6352 10 หลายเดือนก่อน +3

    messenger of Abiy Ahmed.

  • @Lbona51
    @Lbona51 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔ የገባኝ - መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ማለት: አማራ አማራን በጠላትነት በመደበ ትርክት ጀምሮ ወደ ማጥፋት ተግባር የተሸጋገረዉን አስተሳሰብና ሀይል በመታገል የራሱን ህልዉና ካረጋገጠ በዃላ ከቀሪዉ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመነጋገርና በመግባባት ለሁሉም ዜጋ ጥላና ዋስትና የሆነች ፍትሀዊና ጠንካራ ኢትዮጵያን ማረጋገጥ ነዉ። የዚህ አይነቷ ኢትዮጵያ ደግሞ ለሁሉም ኢትዮጲያዊ ካሉት አማራጮች ሁሉ እጅግ የተሻለች ወሳኝ መፍትሄ ናት። በአጭሩ ይሄዉ ነዉ። ከአክብሮት ጋር ዝም ብሎ ከማጣጣል ነገሩን ተንትኖ ማስረዳት ከምሁር የሚጠበቅ ነዉ።

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 10 หลายเดือนก่อน +4

    Is "professor" Habtamu really acadamician or yekiber doctor like Maritu Legesse

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 10 หลายเดือนก่อน

      Maritu Legesse? You mean Adanech Abebe????

  • @abaym6676
    @abaym6676 10 หลายเดือนก่อน +9

    Prof Habtamu and Achamyleh are the best intellectuals of the century. All Amhara are proud of you. Your teachings and wisdom awake and shape the Amhara survival struggle. The survival struggle must lead by those who have clarity of thought and
    amhara nationalist. We support you

  • @Forward42
    @Forward42 10 หลายเดือนก่อน +2

    Maybe i can understand your point of view about the shi aleka...but what is your contention about Eskinder? Please elaborate

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      በመንጋ ከመንጎድ እስክንድርን የወደፊቱ ፖሊሲህ ምንድን ነው ብላችሁ ጠይቃችሁት ታውቃላችሁ? እስክንድር ፖሊሲ የሌለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ተናግሮ ማሳመን የማይችል (uncharismatic) ሰው ነው!! ለመሪነት የሚያበቃው በሚያራምደው ፖሊሲ እንጂ አሜሪካ የነበረበትን መልካም ኑሮ በመተውና በእስር በመንገላታቱ ብቻ የታላቁ የአማራ ህዝብ እጣ ፈንታ (blank check) ተደርጎ ሊሰጠው አይገባም!!

  • @ermiaswoldegiorgis3860
    @ermiaswoldegiorgis3860 10 หลายเดือนก่อน +7

    You can say anything, but Amhara's struggle for survival is reached at the point of no return. Instead of bringing down the people who are helping Amhara's cause, try to make yourself relevant. Such an untimely argument, so sad to hear that specialy from you guys that I admire the most!

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน +1

      It is timely topic! Amhara leaders should be first and foremost be Amhara and also shouldn’t hold anti Amhara agenda. How on earth this is not relevant at this stage?

    • @adugnatesfaye6346
      @adugnatesfaye6346 10 หลายเดือนก่อน

      I dont believe the time is right who benefits from this discussion in the open? Definitely the enemy of Amharas! Do it internal if you want to support the Amhara struggle !!

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      እንዳንተ አይነቱ የድል አጥቢያ አርበኞች ትናንት እኛ አለማቀፋዊ ነን፣ ዘር ለባላገር ነው ስትሉ ከነበሩት የባልደራስ መንጋ አንዱ ትሆናለህ!! አሁን በእውነት በምን ሞራልህ ነው ቤተ አማራን መስርቶ የአማራን ብሄረተኝነት ያቀጣጠለ አቻሜለህ ታምሩን
      ይህን ለማለት የምትበቃው?

  • @WesenAlemu-pj6jt
    @WesenAlemu-pj6jt 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሚዲያው ደግሞ ተቃራኒ ወገንንም ጋብዞ ማወያየት ይገባዋል። ከምንም በላይ ግን እኛ አማራዎች ችግራችንን በውስጥ ለመፍታት መሞከር አለብን። ቋንቋችንን ሁሉም ስለሚናገረው እያንዳንዷ ፍትጊያችን የአደባባይ ምስጢር ናትና እንድንከፋፈል ያደርገናል። ስለዚህ መጀመሪያ በውስጥ ፈተን ትግሉን ማስተባበር ያሻል። በውስጥ የማይፈታ እንኳን ቢሆን አደጋነቱ ምን ያህል ነው የሚለውን መርምሮ መተው የሚያስፈልገውን መተው ነው ያለብን።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምንየተረገመች፡እናት፡ናት፡አቻምየለህ፡እናሀብታሙ፡የሚባሉ፡ሰይጣኖችን፡የወለደችአማራ፡የምትናገሩበትን፡ልሳን፡እግዚያብሔር፡ይዝጋው፡።ታላቁእስክንድር፡ነጋ፡የአማራህዝብ፡ያነግሰዋል፡።እስኪውረድ፡ወደምድር፡አሜሪካ፡ተቀምጣችሁ፡እንደቅቤቅል፡እያብረቀረቅህ፡እስክንድርን፡ለመተቸት፡ምንሞራል፡አለህ።አፈርበል፡ቅሌታም🐄

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +4

    Can you guys come up with your ideas on how amharas organiz to protect it self other than just criticize others who are in the front

  • @marukgildo3365
    @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน +5

    Very timely discussion! So far Amhra struggle does everything the same and expect different results. Unfortunately even the current Fanno struggle is influenced by uneducated influencers who want instant glory. Amhara scholars should come forward and lead the struggle

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 9 หลายเดือนก่อน

      You're so ignorant of Fano's capability, thats why you're giving such downgraded statement. There are so many intellectuals within Fano. Update yourself.

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 9 หลายเดือนก่อน

      @@skyhighalexander8516 I wouldn't say you update yourself because you it seems there is no brain to update. Didn't Amhara have millions of intellectuals in the past 50 years? What have they done to combat anti Amhara narration to the extent that even foreigners accept it as fact! It is not about having intellectuals or millions of professors, its about actual work on the ground!! One of the problems with Amhara politics are politically ignorant base that doesn't put pressure on its intellectuals to do more. Here you are saying all is good, they know what they are doing, just praise almighty and hope for the best attitude. No! Amhara still doesn't have agenda, no roadmap, no vision. Ategdelun is not politics my friend it is slogan! How are you going to fix Ethiopian politics, why should other ethnic groups join you? Why international community work with you? How is Fanno is different to OLF Shene? Unless we push our intellectuals to work in organized and professional way to put Amhara as formidable political force then the misery continues.

  • @taborgebeyehu6614
    @taborgebeyehu6614 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ አቻምየለህ ታምሩ በደንብ ሳላውቅህ የደገፍኩት ጊዜየ ቆጨኝ። የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ መጎተት እንዴት አይነት እውቀት ነው ከአስሩ በሁለት በሶስት ባትስማማ በሰባቱ ተስማምቶ ተደምሮ ለኮዙ መታመን ሲገባ ለአማራ ህዝብ የማይጠቅም ዲስኩር ብቻ።

  • @Udud-jm1ez
    @Udud-jm1ez 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ይሁን። ሞት እና ውርደት ለገዳዩ ብልፅግና ይሁን።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 10 หลายเดือนก่อน

    አቶ አቼሜለህ ልክ ነዎት።ምክር በወረቀት በምስጢር ወይንም በግል መንገድ መምከር: ሀሳብ መርዳት። ማጋለጥ መንቀፍ በተግባር ላይ ያሉትን ተስፋ ያስቆርጣል።አማራ ምስጢር መጠበቅ ይወዳል።ባህሉ ይጠበቅ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 10 หลายเดือนก่อน

    ክብር የሚገባችሁ ሙህር አዋቂወች
    አመማሮች ናችሁ ክበሩልን
    እዲያውም እድለኛ ትውልድ ነን መከራው እዳለ እዲህ ያለ መዳኒት ሀኪም ማግኝ ትም ።
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች የነዚህ የጭን ገረድ ባንዳ ብትንትኑ የወጣው ብአዴን ሞትና ውርደት ከነቤተሰቡ ይሁን ።

  • @Beti23895
    @Beti23895 10 หลายเดือนก่อน +4

    Lemin Mejemeriya Amaregna menager atilemamedum? kinat yakatilal aydel? enante abroad kuch bilachu Eskewin yemamat chilotawim akimum yelachum. Esti le Amhara yemitikorekoru kehone hiduna tewagu. Silcha nachu. Enatachu Tibeda Yeshermuta lochoch. Enanten ginbar ginbarachun new yeminkenedibew. Wend kohonachu Ethiopia nu. Ye Beaden silcha.

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 10 หลายเดือนก่อน +4

    If there is an issue on Shaleka Dawit, please talk again talk again talk and discuss. But please we should be becareful not to give a chance to the enemies to divide us. Thank you.

    • @temesgentegegne3101
      @temesgentegegne3101 10 หลายเดือนก่อน

      I believe that shaleqa is infected his generation is the main reason for our Today’s Ethiopia. A spoiled seed cannot give fruits. Trust me I am not anti Amhara nor Ethiopia however I want Amhar to be led by its own new unspoiled seeds-fanno

    • @abisiniaethiopia7673
      @abisiniaethiopia7673 10 หลายเดือนก่อน

      This two guys are the Amhara’s enemy

    • @temesgentegegne3101
      @temesgentegegne3101 10 หลายเดือนก่อน

      I am not sure which two guys. I hope you are not talking about Eskindr. He is a selfless genuine Ethiopian. I trust him more than I trust myself. I am uncomfortable with Shaleqa Dawit. His past political journey tells us a lot about him. He is a power monger. He is a conspirator. He conspired to bring down the Hailesilase regime. He conspired with Shabia and Woyane to overthrow the Derg regime and then he marched with all change seekers to dismantle the Woyane regime and helped Abiy to cling to power. What’s he really looking for, other than being a power monger? I am not saying Abiy is the right leader for Ethiopia. He’s a monster. I think we are better off without such dictator leaders with military background. We need civilian leaders who are not ethnic based and some one from well established family background.

  • @FarceDrama-dv2co
    @FarceDrama-dv2co 10 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you for taking the time to educate us. Hope some of us have learned something about following like a herd without asking question is very dangerous.
    This is true to this day many of us warship individuals and refuse to open our eyes.

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 10 หลายเดือนก่อน +10

    Any way leave Eskew alone. He is working with his bro and sis Fanos. None of u did 1% of what Eskew did for the struggle. ‼️‼️‼️

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      ጅላጅል የሆንክ ነገር። በቅርቡ እኮ ኤርሚያስ ለገሰን ነበር የድርጅቱ ተወካይ ያረገው። ዛሬ ደሞ አማራ ጠል የነበረውን ሻለቃን ነው ተወካይ ያረገው ያ ሁሉ አማራ ምሁር ባለበት ሀገር

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      U really want to know about Eskinder reputation? Dont go further, Just look his accomplishment at Balderas party. Once a looser always a looser period. አሁን ወደ ፋኖ ትግል የመጣው ከሞቀው በመዝፈን እና አጋጣሚውን በመጠቀም የድል አጥቢያ አርበኛ ለመሆን ነው!!

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      @@mulatuayele5168 Correct! But we have to recognize that Eskinder has the highest integrity and courage of all politicians. His problem is his judgement! Often makes terrible decision with no consultation. Imagine instead of creating AFP out of the blue, he could join existing fanno union and strenghten it. Instead of appointing Shaleka Dawit who openly wrote about about his anti Amhara stance, he could give the role to committee under existing Amhara organization abroad. Or he could come abroad himself!

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      That is right my friend, He has a lack of judgement. eg. 1) He chose the wrong person Ermias legesse to represent balderas in North America. 2) Now the criminal Dergist Shaleka dawit. For those reason he doesn't qualified to lead 50 mil. amhara people. 3) He lacks long term strategy & vision, 4) When he speaks he isn't charismatic.@@marukgildo3365

    • @dawitamaye3265
      @dawitamaye3265 10 หลายเดือนก่อน

      @@mulatuayele5168 I AM vs APF lela zbaznkie atfter, hulu neger One Amhara Media lay tenegrual

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 10 หลายเดือนก่อน +4

    Red tears had been written for long time a go why you didn't criticize by that time, why now? You can tell how you hate individuals when someone disagree with your idea

  • @tebelay
    @tebelay 10 หลายเดือนก่อน +8

    ትግሉን በብዙ አማራ ጠሎች ተከቧል:: ይሄን ለመመከት ደግሞ እንደናተ ያሉ ትክክለኛ ታሪክን የሚያገናዝቡ ምሁራን ወደፊት ሲመጡ በጣም ደስ ይላል:: በርቱ!!!

    • @derbewgodana-rb5sj
      @derbewgodana-rb5sj 10 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😅 ፋራ የብአዴን ክንፍ ናቸው ይሄንን አትገነዘብም

  • @DanielDa-mn8so
    @DanielDa-mn8so 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ በበኩሌ መወያየት መልካም ሀሳብ ነው እስክንድርን አላምነውም ፋኖ ዋጋ የሚከፍለው ለ ኢትዬጵያ ሳይሆን ለ አማራ ብቻ ነው ከኛ ሲተርፍ ብቻ ነው ለሌላ የምናስበው በ አማራ ደም ኢትዮጵያ የሚል አካል እያለ ትግሉ አይጠለፍም ብትለኝ እስቅብሀለሁ

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 10 หลายเดือนก่อน +2

    በሻለቃው ላይ እኔም ቅሬታ አለኝ እኒህ ሰው በተቻለ መጠን ከመሪነት ሀላፊነት መራቅ አለባቸው ቢቻልስ ይ60ዎቹ ትውልድ ካሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ገሸሽ ቢሉ ኢትዮጵያ ሰላም ትላለች
    አቶ እስክንድርን በተመለከተ የተለየ ሀሳብ አለኝ ስውውየው የግል ኑሮው የጎደለበት ሰው አይመስለኝም እውነተኛ ታጋይ ለመሆኑ ያለፈባቸው የታሪክ ጉዙኣቸው ምስክር ነው እስራትን የማይፈራ መሆኑን በነፃነት ከሚኖርበት አሜሪካ ወደሚሳደድባት ውድ ሀገሩ ሄዶ አሳይቱኣል በረቃራኒው ሻለቃውን ማየት ይቻላል
    ሌላው " መነሻችን እውማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ" ማለቱ ስህተቱ አልገባኝም

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 10 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ናችሁ ወንድሞቸ። አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ እንዳይሆን ጠንክረን መስራት አለብን።

  • @asnakemitiku2558
    @asnakemitiku2558 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ፡ በጣም ፡ ትክክል ፡ ናቹህ!!'
    እስክንድር ፡ ከፊት ፡ ለፊት ፡ ዘወር ፡ ማለት ፡ አለበት!!
    አሁንም ፡ የ ፡ አማራውን ፡ ትግል ፡ ሊጠልፍ ፡ የሚችል ፡ እጅግ ፡ አደገኛ ፡ ሰው ፡ አንደኛው ፡ እሱ፡ ነው??'

  • @mesfingebretsadik-nf7bq
    @mesfingebretsadik-nf7bq 10 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እኛኢትዮጲያ ውስጥ የምንኖር አማራዎች እየተገደልን ነው ስለዚህ የመለያየት ትንታኔ አንፈልግም አንድ የሚያረገን እንጅ::

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 10 หลายเดือนก่อน +12

    A different view and idea should be encouraged and respected but one thing we should know at the moment is we should be becareful not to create vacuum for the main goal we have as community. Every issue must not be discussed publicly for it has advantages for the enemy and disadvantages for Amhara survival struggle. Please so called scholar's think twice before you do another mistake s over the struggle.

  • @tesfayeme6352
    @tesfayeme6352 10 หลายเดือนก่อน +3

    you are crazy. It is an analysis of the lies of BADEN^s wing. Your intention is clear. They are your enemies who have been working to humiliate Amhara.

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 10 หลายเดือนก่อน +4

    Shaleka Dawit is not having a leading position instead he is helping as PR with his Experience so what ?

  • @FantaFano-ls8rk
    @FantaFano-ls8rk 10 หลายเดือนก่อน +2

    Victory for freedom fighter FANO FANO FANO FANO FANO FANO!!!!!!!!

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ሰው ጠላሁ : ምሁራን ተብለው ስንት ነገር ሲጠበቅባቸው እንደቀናች ሚስት ይብተከተኩ ጀመር :: ሲያስጠሉ አቦ !! ፖለቲካ ላይ ያለን መሰላቸው እንዴ ? ያለነውኮ የህልውና ጉዳይ ላይ ነው : እንደ እስስክንድር ትግል መግባትና እንደ ሻለቃ ደፍሮ ስለሚፈፀምብን ጀኖሰይድ ለአለም ህዝብ ማሳወቅ ነው :: ጀግኖቹ እየታገሉ ነው እናንተም ማለቃቀስ መብታችሁ ነው ::

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ራስህን ጠይቅ ወንድም አቻምየለህ እና ፕር ሃብታሙ የጠቀሱት የተጻፈ የተረጋገጠ ነዉ። አንተም መርምረህ የምታገኘዉም ነዉ። ለዚህ በአማራ ላይ ለተሰነዘረ የጥላቻ ቀስት ስንቱን ቤት አልባ አስደረገ? ስንቱን ከሃገሩ አሰደደ ? ቤቱ ይቁጠረው ።ነገር ግን ማመን ብቻ ሳይሆን እንጠይቅ እያሉ ነዉ ልክ ለአቅመ ማሰብ እንደደረሰ ሰዉ ።እንጠይቅ እናንሰላስል።አማራ እዚህ ዉታፍ የገባዉ በጥበብ ማሰላሰል እና ባለመጠየቁ ነዉ። ረጋ ብለን እንመርምር አባቶቻችን አጥፍተዋል በይበልጥ በአብዮቱ ጊዜ የነበሩ እና ከአብዮቱ ጋር እንገፍ እንገፍ ሲሉ የነበሩት። ንስሃ ከራስ ይጀምራል ስለዚህ እንጠይቅ እንመርምር ወንድም።ሻለቃ ዳዊትስ እሺ ።የሚያሳዝነኝ እስኬዉ ነዉ በቅርብም ስለማዉቀዉ።

  • @tesfayeshitie6225
    @tesfayeshitie6225 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሃብታሙ የምትባለዉን ሳዳምጥህ አቅለሸለሸኝ፡፡ ታላቁ እስክንድር የአማራ ነጻ አዉጭ ግለሰብ ብቻ ሳይሆን ድርጅትም ነዉ፡፡ ስለገንዘብ ደገጋግመህ ታወራለህ፣ የገንዘብ ኮሚቴ ዉስጥ መግባት የምትፈልግ ትመስላለህ፡፡ እስክንድርንም ጥያቄ መጠየቅ ላስተምረዉ እያልክ ነዉ፡፡ አይ ሽማግሌዉ ጋሽ አያልቅበት፡፡

  • @getahunassefa231
    @getahunassefa231 10 หลายเดือนก่อน +2

    አፍ ዳገት አይወጣም ይላሉ አበው!! መለፍለፍ መሬት ላይ ወርዶ መከራ ከመቀበል ቀላል ነው!! ከወሬ ያለፈ ምንም ሰርታችሁ የማታውቁ በስማችሁ የተኮፈሳችሁ የስም ተራሮች መሬት ላይ የሚጠበሱትን የቁርጥ ቀን ልጆ ማብጠልጠላችሁ አይደንቀኝም!! የስም ተራራ ትንሽም ጠጠር አይወጣውምና እረፉ!!

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +1

    አብዮተኞች ዛሬ የሚጠብቁትም የምያስጠብቁትም ሃይማኖት የለም 🤔በንግግር እና እውነትን ብቻ በማስቀደም መሆን አለበት 🤔

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 10 หลายเดือนก่อน +5

    The whole program was about Shaleka Dawit??? Not a single time these guys mentioned about Amhara's killed today by
    Oromuma's solders. I am questioning the motive of this "Professor" not Acham. Don't waste your time dividing our struggle. The time is not right for this kind of discussion. very sad!!!!

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ አስከ አሁን የተለያዩ የአስተዳደር መንገድ ነባራት። አሁን መታገል ያለብን ወደፊት ሰለሚኖረን አስተዳደር ነወ።
    መታገል ያለብን ፣ዲሞክራስ ህገመንግስት እንዲኖረን ማድረግ።
    በዲሞክራሲ መንገድ በህዝብ የተመረጠ መንግስት እንዲኖር ማድረግ።
    በጥቂት ብሔሮች የአገሪቱ የተከፈለችውን ክፍፍል ማስወገድ እና ሁሉን ህዝብ የሚጠቅ አከፋፈል ማድረግ።
    ድሞክራሳዊ ስርአት መመስረት ዋናው ትግል መሆን ይገባዋል።

    • @danieldesta2561
      @danieldesta2561 10 หลายเดือนก่อน

      ይህንን አያውቁም

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብታሙ/አቻምየለህ
    ገንቢ ትንታኔ ነው የሰጣችሁት።ለአማራው አርነት የጠራ አላማ መኖር አለበት። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በሚል ስሜታዊነት የአማራ ትግል መጠለፍ የለበትም። ከናንተ የምለየው አንድ ነገር እስክንድር በተመለከቸ ብቻ ነው። እስክንድር ወደ ሜዳ የወጣው ምርጫ በማጣቱ ነው። ወደ ሜዳ ወጥቶ የነበረው ዘመነ ካሴ ብዙም ሥራ ሳይሰራ ወደ እስርቤት ተወሰደ። ትግሉን የሚመራ የተማረ ሰው በመጥፋቱ እስክንድር የግዴታ ወደ ሜዳ ገብቶ አርዓያ ለመሆን የወሰደው ርምጃ ነው። የእስክንድር ወደ ትግሉ መግባት ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል። ደብረኤልያስ ላይ ሃያል ትግል አድርገው ምዕራብ ጎጃም ላይ ጠንካራ ሀይል ሆነው በመውጣት አስተማማኝ ሰራዊት ገንብተዋል። ይህን ከፈጠሩ እስክንድር ድርጅቱ ካመነበት በኤርት በኩል አድርጎ መምጣት ይችላል።
    በተረፈ ሻለቃ ዳዊት የተናገረው የጀዋር አይነት ሳይሆን ተቃራኒውን ነው። ሻለቃው ለጀፍ ፊርስ የሰጠው እሳቤ አለማችን ኢትዮጵያን ለማፍረስ አይደለም፣ ንቅናቄያችን የተፈጠረው ኢትዮጵያን ለማፅናት ነው ለማለት ነው። ምክንያቱም የተሳሳተ ግንዛቤ ለአለምአቀፍ ህብረተሰብ እንዳይተላለፍ ነው።
    ሻለቃን የአማራ ህዝባዊ ግንባር ወኪል ያደረጋቸው የእስክንድር ድርጅት ነው። ያንን ልንቃወም አይገባም። እስክንድር ሻለቃን ሲወክል የተሻለ የሥራ መንፈስ ስላላቸውን እንጂ የጠራ ሪዖተአለም ስላላቸው አይመስለኝም። እንደ መሸጋገሪያ አይነት ውክልና ነው። እስክንድርም ቢሆን መዳረሻችን ኢትዮጵያ ሲል ለትግሉ መሳካት ጠቀሜታ እንጂ የአማራውን ፍላጎት ማስፈፀም የግድ ይለዋል። ሌላ መንገድ የለም።

  • @tilahunalmaw5612
    @tilahunalmaw5612 10 หลายเดือนก่อน +3

    ከምቀኝነት የዘለለ ምሁራዊ አበርክቶ ሊኖራችሁ እንደማይችል ውስጣችሁ ያውቃል። እንደ ትግራይና ኦሮሞ ልሂቃን ከፍ ያለ የዲፕሎማሲ ስራ ከእናንተ ይጠበቅ ነበር። የህዝብ ተቆርቋሪነት የሌላችሁ ሆዳሞች ስለሆናችሁ የህልውና አደጋ የተጋረጠበትን አማራ ህዝብ ለመርዳት ቅንጣት ታክል ፍላጎት የላችሁም። እንዲያውም ፋኖ እንዲሸነፍ እንዲከፋፈል በገሃድ ሳታፍሩ የመሪዎችን ስም እያጠፋችሁ ነው። ደስ የሚለው ነገር የተቀበላችሁ ሰው የለም።

  • @Forward42
    @Forward42 10 หลายเดือนก่อน +6

    Although you're saying Eskinder is better suited taking the Shi Alkas roll in the diaspora...he has done the impossible task of organizing different factions within the Amhara regions...you need to base your condemnations based on merit and facts on the ground...as i see it the biggest challenge on the Amhara armed struggle was creating a structure of political and military affiliations and helping the masses understand the way forward... again although i appreciate your efforts you need to do a better job bringing your case against Eskinder as it's self-evident he has done these complex tasks in my view

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 10 หลายเดือนก่อน

      The only thing he does is buying the already established fano brigades by the money collected in diaspora under there name. He's trying to come to power through short cut by manipulation.

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 10 หลายเดือนก่อน

      Shaleka is divisive figure in Amhara politics, considering what he as done and said about Amhara he shouldn't been anywhere near Amhara struggle. Regarding what Eskinder is doing in terms of bringing Fanno, we don't know that! what we know is they rejected him! They are not in favor of creating new organization when there is already ye fanno hibret. Eskinder caused huge damage in diaspora Amhara though. He is responsible for the division in diaspora by setting up new organization without consultation and appointing divisive figure.

  • @ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና
    @ሳተናውሳታሳውቅተጠግተህና 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን እናንተ የተሻለ ነገር አታመጡለትም
    በዚህ ሰአት ንትርክ ታመጣላቹህ ተማርን የምትሉት ላገር ሸክም ናቹህ

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 10 หลายเดือนก่อน

    ዘባራቂዎች ናቸው ። ስለ ፋኖ ትግል ድጋፍ በሚጠየቅበት ወቀት ምን ስለ ደርግ ታሪክ ይንዘባዘባል ። አቻምየለህ የሚባለው ገና ብዙ ይቀረዋል ። ገና ነው ።

  • @endaletilahun7260
    @endaletilahun7260 10 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ተነጋገሩ ፕ ሀብታሙ መድረክ አስፋ ተወያዪ ርዕይ ያስፊልጋል ግን አሁን ነው ወይ የስልጣን ጉዳይ አታድርጉት ትልቅ ሕዝብ ይዘን ተሻጋሪ ሀሳብ ማምጣት እንዼት አቃተን ወይ ለወጣቱ አዺስ ጀነሬሽን ከሁአላ ሆነን እናግዘው

  • @ካሳሁን-ነ5ዸ
    @ካሳሁን-ነ5ዸ 10 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ትግል ምን ይጎለዋል? ከሞቀ ቤታችሁና ከተፈረሸ ሶፋ ተቀምጣችሁ መደስኮራችሁን ማቆም ነው የቀረው።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 หลายเดือนก่อน +6

    ትቢያ! እነዚህን ምሁራን የIFCC የጥፋታችሁ ማናጆ ማድረጋችሁ በጣም ያሳፍራል! እባካችሁ ከእነዚህ ምሁራን ተፋቱ!

  • @TasewTezazu-rr5ir
    @TasewTezazu-rr5ir 10 หลายเดือนก่อน +10

    የባዳ ሚድያ ዘራችሁን ያጥፋው

    • @abebemelesse4519
      @abebemelesse4519 10 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነው ባንዳ ያልከው ኢትዮ ፫፻፷ ማለትህ ነው አብራራው?

    • @TasewTezazu-rr5ir
      @TasewTezazu-rr5ir 10 หลายเดือนก่อน

      @@abebemelesse4519 ጌታቸው በየነን

  • @MekuriayeAbebe-ri7mj
    @MekuriayeAbebe-ri7mj 10 หลายเดือนก่อน

    Now is the highest & the biggest time to discuss about Amhara & Ethiopia.

  • @simongetch
    @simongetch 10 หลายเดือนก่อน +2

    Do not shout a lot just sitting on your comfort zone....The real lions are working on the ground. Enough is enough you "professor"

  • @teferimekonnen4185
    @teferimekonnen4185 10 หลายเดือนก่อน

    የተማረ፣ የሚአውቅ ሰው ያለ መረጃና ማስረጃ ለህዝብ የመሰለውን አይናገርም።

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 10 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ውይይት ላይ የአማራ አዋቂዎች እጅግ ጠቃሚ ቁም ነገር እየተናገሩ ስለሆነ ግንቦት ሰባቶች ፣ ባልዳራሶች ፣ የሀብታሙ አያሌው እግራኛ ወታደሮች አደብ ገዝታችሁ አዳምጡ ካልተስማማችሁ አታዳምጡት።
    እናንት የአማራ እንቁዎች አማራን ለማንቃት እንደተባለው ዘግይታችኋል ይሁን እና ጭራሹን ባለመቅረታችሁ እናመሰግናለን።

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቻምየለህ ለምን ኢትዮ 360 ላይ ቀርበኽ ሐሳብኽን አታብራራም?
    ሐሳብኽን እጋራለኹ። ከደርግ ጀምሮ እስከዚህች ቀን ድረስ ከዛሬ መቶ ዓመታት በፊት የጣልያን ቅኝ ገዢ እነ ኮራዶ ዞሊ የዘሩት ዘርዕ የሚያራምዱ ናቸው።

  • @97tabor
    @97tabor 10 หลายเดือนก่อน +5

    በታሪክ ተጠያቂ ላለመሆን ማስተማሩን ቀጥሉ:: በርቱ!!

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስቱ ኃይላርያም ለኦሮሞነት ብሎ አልገደለም የሚሉ አንድ ጥያቄ መጠየቅ አለባቸው 🤔ለምን እኔ ኦሮሞ ነኝ ብሎ ተናገረ 🤔🤔🤔 ብለው አይጠይቁም 🤔