የአማራው ትግል ምን አለው? ምንስ ይጎድለዋል? ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @freahiwota8864
    @freahiwota8864 10 หลายเดือนก่อน +21

    ሰላም ወገኖቼ አንድ ነገር ለአቶ አቻሜለህ ማለት ፈልጌ ነው አመቱን ባላስታውሰውም ከ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ጋር እስክንድር የመጀመሪያው ሰው ነው ቡራዩ ላይ ለተገደሉት ለአለም ለማስታውፕቅ ጄኔቭ የሄደው ። እንደ እናንተ እውቀት የለኝም ግን እከታተላለሁ አቶ አቻሜሜለህ ብዙውን ታሪኬን አስተምረህኛል ምናልባት ሻለቃውን የወከለበት የውጭውን ዲፕሉማሲ አቅም አላቸው ብሎ ይሆናል በአሁን ሰአት የሚያስፈልገው መረዳዳት እና ብልጥ ሆኖ መገኘት ይመሰለኛል።
    አክባሪያችሁ ነኝ ።እንተባበር ለጠላት አንመች

    • @dogoababora843
      @dogoababora843 10 หลายเดือนก่อน +2

      @freahiwota8864, for your information I accompanied Eskender Nega, Prof. Getachew Haile,and others to the United Nations Genocide Prevention Office on December 2019.

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 10 หลายเดือนก่อน

      አድምጡ ተረዱ ተቀበሉ ማስተባበል መሻፋፈን መልስ ውሀ የማያነሳ ከመስጠት
      እስክንድርን አልኮነኑም እራሱ ከሰማም
      የሚቀበለው ነው ።
      እሰም ቀላል ሰው አይደለም ስለሆነም
      ይልቁን በሺታን አውቆ መታገም ተገቢ ነው
      የሚሉን እውቀታቸው ታሪካቸው ዞሮ ለወገናቸው ላማራው ነው እያሉት ያለው ስለሆነም ክብር አላቸው ይደመጡ እናደምጣለን ።

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 10 หลายเดือนก่อน

      እስካሁን ምን እንደሰሩ ትነግሪኛለሽ? ቢገቡስ ስለ ምን ብለው ሊያወሩ ይችላሉ ? አማራ ጨቋኝ እናሌሎችን ይንቃል ብለው ያስባሉ በመፀሀፋቸው ሲቀጥል የምንታገለው እንድ አማራ እንጅ ኢትዮጵያ አደለም አንቀላቅል

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 10 หลายเดือนก่อน +14

    These 3,people are the criminal Abiy cadres. Shame up on you guys.

  • @geta8779
    @geta8779 10 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ጥያቄ : እኔ የማውቃችሁ የታሬክ መጸሀፍ ሰትፀፉ እንጅ የፖለቲካ አቅጣጫ ሰትሰጡ ሰምቸ አላውቅም ነበር :: አሁን ግን በተለይ የበአደን ሰው ጌታቸው በየነ የተባለ ደግፋችሁና የእሰክንድርን ነቀፋችሁ ሌት ተቀን ለመምጣት እንደት ቻላችሁ?? እውነት ለመናገር ነው አማራን የሚወክለ እሰክንድር ነው ወይሰ የናንተው በአደኑ ጌታቸው በየነ??

    • @geta8779
      @geta8779 10 หลายเดือนก่อน +1

      እና አሜሬካ የሚኖር የበአደን ጉጅሌ ጌታቸው በየነ የሚባል ነው የአማራን ችግር ከእሰክንድር የበለጠ የሚረዳው? ሃ!

    • @agdr895
      @agdr895 10 หลายเดือนก่อน

      @@kalkidangobezie4078የአማራን ችግር ተረዳሁ ካለ ያ ሁሉ አማራ በግፍ ሲገደል እንዲሁም አመገደል አልፎ በግሬደር ተዝቆ ሲቀበር በየቀኑ ሲገደል ከመለመዱ የተነሳ ስንት አማራ ተገደለ ወደሚል ቧልት ሲገባ ምን እርምጃ ወሰዱ።
      እስክንድርን ተውት ከፍ ብሎ የተቀመጠ ሰው ስለሆነ ማንም አይደርስበትም።

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ፡ 🟩🟨🟥

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 10 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድ ኮነከ እያንዳንድኸ move your ass and help fano like Eskinder Nega who is a man of man

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሁለቱም ተወያዮች ሰገጤዎች ናቸው !!🛑🛑🛑

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 10 หลายเดือนก่อน +14

    Professor Asrat said " the enemy of Amhara is Amhara him/her self. So called scholar's please stop stop stop. Shame on you that you all do this type of divisive dialog on public.

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 10 หลายเดือนก่อน +19

    እባካችሁ የአማራ ኢሊቶች ሰከን በሉ በአሁን ሰዓት ተባብራችሁ ከህዝቡ ጋር የተጀመረውን የትጥቅና የህልውና ትግል በድል አዳራጊነት እንዲቋጭ ሳትከፋፍለን ብትመሩት ይሻላል።

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 10 หลายเดือนก่อน +2

      ደደብ አድምጥ ዝብለህ መሰረት ያለው ነገር
      ነው የሚሉት ከእልቂትህ እና እልቂት ህን
      ለመቀልበስ የምትፈለመው መሰረት እዲይዝ ዳግም እዳይመጣ ወሮበላን ደናቁርትን
      መታገል ነው የነዚህ ጀግና ሙህር ትንተና የኖሩ ናቸው እየታገሉ እሰማቸዋለን እናደምጣቸዋለን ።
      ድል ለአማራ ፋኖ
      ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች የነዚህ የጭን ገረድ ባንዳ ብትንትኑ የወጣው ብአዴን ሞትና ውርደት ከነቤተሰቡ ይሁን ።

    • @manyalewbogale7155
      @manyalewbogale7155 10 หลายเดือนก่อน

      @@yemisrachworeta4739ስድብ ተው

    • @barsenet8051
      @barsenet8051 10 หลายเดือนก่อน

      rude @@yemisrachworeta4739

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 10 หลายเดือนก่อน +21

    To be honest you guys require serious self-assessment! Your messages couldn't go far unless you leave your ego based comments.
    Eskinder is making history on the battle field!

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 9 หลายเดือนก่อน

      ትንሹ እስክንድርን ሸዋዎች ለምን ጠረጠሩት???
      1ኛ, እስክንድር የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ነው
      2ኛ, ደብረ ኤልያስ ገዳም እሱ ከወጣ ከሰዐታት በኃላ ነው በመከላከያ ተከቦ የተደበደበው የሚል ወሬ ሰምተዋል
      3ኛ, እሱ ወደ ሸዋ መጥትቶ ገብቶ የወጣበት የፋኖ ሰፈር ወይ በድሮን ወይ በከባድ መሳሪያ ይደበደባል 😏 በዚህ ምክንያት ጠረጠሩት
      >

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +10

    No one have done as eskinder nega has done in the struggle the past 30years

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 10 หลายเดือนก่อน +9

    Achameleh you were doing good before, Naw what is wrong with you? This Mager media the Enemy for Amhara people Getahew Beyene you guys to late already averting we know

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 10 หลายเดือนก่อน +8

    Amhare is fano .fano is Eskinder Nega.

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 10 หลายเดือนก่อน +14

    ለምንድነዉ በሰዉ ላይ የምትቀኑት❓❓ What the hell is going on❓❓❓❓ አቻምየለህ በረሃዉረድና ታገል እንደወንዶቹ ምንአይነት ቅናት ነዉ🤣🤣 🤣🤣 don't be jealousy,
    Achamyeleh you cannot be Eskinder or Shalika End of Story 🤣🤣🤣🤣
    be yourself Achamyeleh,and stop being jealous 🤣🤣🤣 this is crazy 🤣🤣🤣🤣

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 10 หลายเดือนก่อน

      ማነው በረሀ የወረደው ገዳም ለገዳም የሚዞረውን ነው ሻለቃውም ገንዘብ ዘረፋ ላይ ናቸው

    • @abisiniaethiopia7673
      @abisiniaethiopia7673 10 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ የኦሮሙማ ገረድ አንጎልሽ በንፍጥ የተሞላ ንፍጣም ከእስክንድር የእግሩ እጣቢ አትሆኝም

    • @barsenet8051
      @barsenet8051 10 หลายเดือนก่อน

      where is your proof? shaleqa has enough does not need money @@selamawittilahun1611

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 10 หลายเดือนก่อน

      @@selamawittilahun1611 be like him😁😁😁 don't be jealous moron. 😁😁😁

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 9 หลายเดือนก่อน

      አቻምዬለህ ፖለቲካውን ይስራ የጫካው ትግል ላይ እኛ አለን 💪

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ unity and working together የሰጣችሁት አስተያየት መልካምና ወቅታዊ ነው። ባለፈው እስክንድርን ያብጠለጠላችሁት በጣም አሳፋሪ ንግግር ነበር። እንደውም እዚህ መጥቶ አስተባባሪ ይሁን ብላችሁ ነበር። እስክንድር ያን ማድረግ ሳይሆን ፊትለፊት ከማንም በላይ በኢህአድግም በዚህም ethnofascist መንግሥትን የተጋፈጠ ፍርሃትን የሰበረ አሁንም ከወንድሞቹ /እህቶቹ ፋኖዎች ጋር እየታገለ ነው። diaspora ትግል ከንቱ ነው። እስክንድር ወንዶች በተሰማሩበት መክሊቱ ስለሆነ እየታገለ ነው። የሻለቃው ከሆነ ያሳሰባችሁ ፋኖዎች በአንድ እዝ ሲገቡ ብቁ ነው የሚሉትን ሰዎች ይሰይማሉ የሚል ተስፋአለኝ። ያኔ ሁላችሁም እርፍ ትሉና መቦጫጨቁን ታቆማላችሁ ስራም በትክክል ይሠራል ብዬ አስባለሁ። ዶ/ር በዛ በጥሩ ሁኔታ moderate በማድረግ ጣልቃ ሳይገቡ በመምራታቸው 🙏🏽🙏🏽።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +8

    Past mistakes doesn't make me be mistaken all the time.they are bringing mistakes done on purpose or otherwise innocent and try to portray as if shalkea is always amhara enemy.i don't think I buy this idea

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 10 หลายเดือนก่อน +8

    This time why divid ?
    I am really sad.
    Please you have to stand together to protect Amhara genocide.
    Why you guys talking about this kind of meeting & about Eskinder nega.
    He is doing good right now with Amhara people.

  • @addis4575
    @addis4575 10 หลายเดือนก่อน +17

    It’s really incredible. Bashing Eskender Nega is the main purpose of this channel.

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 10 หลายเดือนก่อน

      So what ? He is Ethiopianist መጣብን እንጅ እልሄድንበት ምድር ላይ ተቀባይነት የለውም እሱ 360 ላይ ብቻ ነው ያለው

    • @GN-qi9yi
      @GN-qi9yi 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamawittilahun1611Tebeji Bidatam slehonsh newa yemaygebash denez slehonsh.

  • @detashibesh7292
    @detashibesh7292 10 หลายเดือนก่อน +14

    እጅግ ያሳፍራል

    • @aragawgebeyehu8304
      @aragawgebeyehu8304 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም አያሳፍርም
      ትግሉ እየተገመገመ
      እየጠራ ነው መሔዴ ያለበት።

    • @DanielDa-mn8so
      @DanielDa-mn8so 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ እፈር እሽ አማራ የሚታገለው ለ እስክንድርና ዳዊት አይደለም እሽ የምደግፈው ትግሉን እንጅ ግለሠብ አይደለም

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ውይይት ይሂ መረዳት እጅግ ጠቃሚ ነው:: አቻምያለህ Dr በዛ Dr ሀብታሙ እናመሰግናለን:: የአማራው ችግር ለመፍታት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ትግሉ ፍሬ እንዲያፈራ ሊቦች እንዳይሰርቁን መጠንቀቅ ይገባል::

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከእናንተ የሚጠበቀው እውነትን መቆፈር ሐቁን ጠረፔዛ ላይ ማስቀመጥ ነው ማበጠሩን ኣማራው ያውቅበታል:: ኣይኔን ግንባር ያርገው የሚሉ ሚሪዎች ለ ኣማራ ኣስፈልጉትም:: የውሃ ውሃ ምን ኣለኝ ቀሃ ብሏል ጎንደሬ:: ኣይኔን ግንባር ያርገው የሚልማ ብድ ን ኣለልን:: ከውነት ጋር የተጠላ ኣማራው በቀን ብርሀን ሲፈናቅል አላየሁም ኣልሰማሁም የሚል ብልጽግና ይበቃናል ኣብይ ይበቃናል ይበቃናል::
    እናንተማ በረራን ቆፈራችሁ: ያውጣችሁ : ኦርሙማውን ያሳፈራችሁ: ኣማራው ቀና ኮራ ቀብረር ብሎ መብት እናዳለው በሐስት ትርክት ደራሲዎች ላይ ኣስራ ሁለት ቁጥር ሚስማር የቀረቀራችሁ ጀግኖች!
    የወልቃይትን ጉዳይ ከ ኣክሱማይ ት እስከ ወያኔያዊት ኣስተዳደር ያለውን እውነት በወረቀት ላይም በድንጋ ላይ ወልቃት የጎንደር ኣማራ መሆኑን መረጃ ያወጣችሁ ጀግኖች ናቸው:: ማጋኔን ኣይደለም ሁሉቱንም መጽሐት ገዝቻቸዋለሁ ኣንብቢያቸዋለሁ::
    በዚህ ላጠቀል:
    ኣንደኛ እናንተን እውነት ነፃ ታወጣች ሃለች ኣትስጉ::
    ሁለተኛ ኣማራው ለሶስተኛ ጊዜ ኣይሽወድም:: ኣብይ ሽውዶት ቀለጠ ሞላ ሽውዶት ለሶስተኛ ጊዜ ሽ ኣለቃም ሆነ ሚሊዮን ኣለቃ ኣይሽውደውም::
    በርቱ

  • @bewketuvhf6450
    @bewketuvhf6450 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው በድሮን እየተጨፈጨፈ ስለ አብዮት መተረክ ምን ያግዛል

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 10 หลายเดือนก่อน +3

    በኢትዮጵያ ታሪክ እውቀታችሁ አድናቆቴ ከፍተኛ ነው:: ሆኖም ከበአዴኑ ጌታቸው በየነ ጋር ሆናችሁ የአማራ ፋኖን ለመከፋፈል ስትወራጩ ሳይ በጣም አፈርኩባችሁ:: በአሁኑ ዘመን በኢትዮጵያ ለሚመዘገበው ታሪክ ከማንኛችሁም በበለጠ በእስክንድር ነጋ ላይ ትልቅ እምነት አለኝ:: እባካችሁ በማይመጥናችሁ የረከሰ የመከፋፈል የጌታቸው በየነ ስራ ውስጥ ገብታችሁ እራሳችሁን አታስገምቱ::

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 10 หลายเดือนก่อน

      ሌባ ሲጠዩቅ የሚመልስ መልስ😂😂😂😂 ነው ይመልሽው

  • @brooke5273
    @brooke5273 10 หลายเดือนก่อน +5

    አማራው ማንም ሳይቀሰቅሰው የሚለውን አባባል አልወደ ድኩትም 37:29 አበበ በለዉን የመሰለ ላማራ ሲጮህ የት ነበራችሁ ?

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +5

    The struggle is getting ground on the ground and this divisive argument will not stop it.

  • @TadeleDereje-l9o
    @TadeleDereje-l9o 10 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ታሳፍራላችሁ ፍፁም የብአዴን ጠበቃ ሁናችሁ ትመጣላችሁ

    • @AnimalFarm-sz5ov
      @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +1

      አቻም የብአዴን ጠበቃ ሊሆን አይችልም 🤔

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +6

    Like I said it before bring shaleka dawit with this guy's and let him defend himself. He is here close to you today and alive

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራዉ ነገር ማር ቢሰጥ ኩበት ሁኖበት ለግፍና ሰቆቃ ሞት መሳደድ ለመዘረፍ ወዘተረፈ በቅቱዋል። የሚዘርፉትን አገር እንኩዋ መስራቱ ተክዱዋል። ለዚህ ነዉ አማራነት ብቸኛ የአማራዉ መዳኛ የሚባለዉ። ፋኖ ይችላል በዉነቱም ያቸንፋል።

  • @terrame
    @terrame 10 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you Acham and Habitamu

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 10 หลายเดือนก่อน +2

      አክራሪ ኦሮሞዎች እስክንድርን የኢትዮጵያዊነት ጭምብልህን አውልቀህ ለምን የአማራ ድርጅት አታቋቁምም ? ይሉታል።
      በሌላ ጫፍ ያሉት አክራሪ የአማራ ፊደላዊያን ደግሞ በግልባጩ ይከሱታል።😂
      የኢትዮጵያም ሆነ የአማራ ሕዝብ ግን ሚዛን ነው(ያውም ዲጅታል) እንክርዳዱን ከስንዴው የሚለይ-ቴር አድርጎ የሚመዝን)።
      ለዚህም ምስክሩ የዚህን ሚዲያ
      ተከታታዮችና ሰብስክራይበሮች ልክ ማየት በቂ ነው !! ይህ ልጥፍ ከ3ቀን በላይ ውሎና አድሮ እኔን ጨምሮ 6ሽ ተመልካች እንኳ አላገኜም !!😂😂
      ለሁሉም እስክንድርን በማብጠልጠል ታላቅ መሆን አይቻልም !!
      አትድከሙ !! የተግባር እንጅ የወረቀት ነብር አያስፈልገንም !🛑🛑

    • @terrame
      @terrame 10 หลายเดือนก่อน

      @@teshuadon2197 አመሰግናለሁ ወገን እስክንድር ዉድ ወንድማችን ነዉ።እየከፈለ ላለዉ ዋጋ ከምንም በላይ ዋጋ እሰጣለሁ።እስክንድር በእዉነት ታላቅ ሰዉ ነዉ በብዙ መልኩ።የሰፈሬ ሰዉ በመሆኑ እክንድርን ከነቤተሰቡ ስለማዉቅ ለእስክንድር ያለኝ አመለካከት በጣም ልዩ ነዉ። በአለበት እግዚአብሄር ይጠብቀዉ። ወደ ወንድሞቻችን አቻም እና ፕሮፌሰር ሃብታሙ እያሉ ያሉት እርስዎ በተረዱበት መልኩ አይደለም።ወገኔ አማራ ማንም ይምጣ ማን ሁላችንንም የምንፈተንበት ወንፊት ያስፈልገናል ለማለት ነዉ።ግለሰቦች ላይ በመንጠልጠል ጊዜ አጠፋን ።የመጣዉ ሁሉ እየፈጀን እዚህ ደረስን ።አብይን እንኳ ስንት ሰዉ አምኖት እና ደግፎት ነዉ ለዚህ የደረስነዉ? ማን ነዉ? ምን አድርጓል? ለኛ የሚጠቅም ምን አይነት ፕሮግራም ይዞ መጥቷል ? ብሎ አይደለም አማራዉ ወገኔ የተቀበለዉ። በአፉ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስላለ እና አማራዉ ወገኔ እዉነት መስሎት ወደ ገደል ደረሰ።ብልሆቹ አባቶቻችን እንደሚሉት ድስት ጥዶ ማልቀስ ደረጃ ደረስን። በአጠቃላይ ለምን እዚህ ውርደት ላይ ደረስን ብሎ በማሰብ እርስዎም አማራዉ የወደፊት ህዝብ እንዲሆን እንደወንፊት እንክርዳዱን ከስንዴዉ ለመለየት የሆነ framwork ያስፈልጋል በሚለዉ ላይ የበኩሎትን አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይችላሉ እንወያይ እናስብ እናሰላስል አማራ አባቶቻችን የሚታወቁበት በማንሰላሰል ነበር የዛሬዉን አያድርገዉና። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ በጣም ማሰብ ያስፈልጋል ለማለት ነዉ። Acham and Prof.Habtamu ለዚህ እንደ መነሻ ያነሱት በጣም ወድጄዋለሁ።እንወያይ! አማራ ሃይሉ እግዚአብሄር እና ክንዱ ነዉ።ያሸንፋል።።አመሰግናለሁ።

  • @abebebela3143
    @abebebela3143 10 หลายเดือนก่อน +8

    @Achamyeleh, If Shaleka Dawit said Sorry! What do you expect then? Almost 90% of Ethiopian had wrong perception over Abiy. Not only him. Please stop be on public and trying to hold back Amhar 's survival struggle.

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      Did he say though? Did he? Such a pathetic excuse. Don’t Amhara have enough scholars that they have to recycle anti Amhara former killers like Shalaka?

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      Did he say though? Did he? Such a pathetic excuse. Don’t Amhara have enough scholars that they have to recycle anti Amhara former killers like Shalaka?

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      Did he say though? Did he? Such a pathetic excuse. Don’t Amhara have enough scholars that they have to recycle anti Amhara former killers like Shalaka?

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      Did he say though? Did he? Such a pathetic excuse. Don’t Amhara have enough scholars that they have to recycle anti Amhara former killers like Shalaka?

    • @tewogcptewogcp4528
      @tewogcptewogcp4528 10 หลายเดือนก่อน

      Did he say though? Did he? Such a pathetic excuse. Don’t Amhara have enough scholars that they have to recycle anti Amhara former killers like Shalaka?

  • @detashibesh7292
    @detashibesh7292 10 หลายเดือนก่อน +7

    የምናከብረው እንደዚህ እንደ ገለባ ቀሎ እንደ ማየት የሚያም ነገር የለም። ያስደነግጣል

  • @negussieabebe6911
    @negussieabebe6911 10 หลายเดือนก่อน +3

    I appreciate your contribution fighting pro Amhara however it is wrong your out look to Eskender and Dawit weldegorgis contribution.

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 10 หลายเดือนก่อน +5

    You guys look out of touch.
    It’s a critical time for Amhara.
    We have to help and promote the struggle not philosophy

  • @malattedrose
    @malattedrose 10 หลายเดือนก่อน +4

    አቻም እና ፕ/ር ሃብታሙ የታሪክ እውቀት የሚየስደስት ነው ፤ ፤ ጥሩ ውይይት ፤ ለህዝባችን የምትሰጡት ንቃት እና ትምህርት የሚመሰገን ነው ፤፤

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ ነጋዴዎች ትግሉን ልታፈርሱ
    ቆርጣችኋል ; አትድከሙ ሰሚ የላችሁም ።

  • @mennaasfaw3164
    @mennaasfaw3164 10 หลายเดือนก่อน

    You have a good idea , I like to listen very carefully thank-you

  • @silish1900
    @silish1900 10 หลายเดือนก่อน +6

    professor Habtamu: God bless you. ❤ I believe what you're explaining is a matter of fact. Yes this is a new era for Amara way thinking and organuzation !!! Thank you for shading a light on that point of discussion.

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም እአቻምየለህ እጅግ የሚገርምና የማይነካውን ነጥብ ያነሳኽው። እኔ እንኳን ከዛሬ ፫ ዓመት በፊት እንደት ይጠቃ እንደነበረ ይህን ብየ ነበር፣
    ፩ኛ በደርግ ግዜ- አድሐሪ በሎ እአሉ የሚባለትን ጨፈጨፈ ( በደርግ አባልነት ዉሰጥ ሆነው ወያኔና ሻቢያ)
    ፪ኛ በህውሓት ዘመን- ትምኪተኛ ብሎ የቀሩትን እኤሊት ጨፈጨፈ፣ አሳደደው
    ፫ኛ በብልጽግና- አክራሪ ብሎ በጅምላ እየተፈጀ እንደሆነ ገብቶኝ ጽፌ በብዙዎች ዘንድ ቅሬታ ነበረው። እውነታውና የሆነው ይኸው ነው። ይኸን ጉዳይ በአንተ በኩል በማሰረጀሰና መረጃ አደርገህ ብታቀረረበው አበዛኛው ህዝብ ምን ያክል በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እንደተካሄደበት መረዳት ይችላል ብዩ እገምታለሁ።

  • @TenawAsmare-d6m
    @TenawAsmare-d6m 10 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ሰዓት እንዴት ታግል ይህን አረመኔ ቡድን እናስወግድ እንጅ መወቃቀስ አያስፈልግም ከቻላችሁ እናንተም ኑ እና ታገሉ የላመ የጣመ እየበሉ ትግልን ማናናቅ ነውርም ክህደትም ነው ወለጋ ላይ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለችው የህፃኗ ድምጽ እናስታውስ መወቃቀሱ በኋላ ይደርሳል ደግሞስ እንዲህ አደባባይ ከማውጣት ውስጥ ለውስጥ መወያየት አይሻልም ጎበዝ አረ መበሻሸቁ ይብቃ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱንም ፕሮግራሞች ተከታትያለሁ ስለዚህ ሀሳባችሁ ይህ ከሆነ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው 1.ከዚህ በኻላ እንደት መስራት 2.ፓለቲካው ላይ3.ኢኮኖሚው ላይ ....በተመለከተ የአማራን የህልውና መጥፋት አደጋ መታደግ ይቻላልና ቀጥለጀበት።

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 10 หลายเดือนก่อน +1

      አድምጥ የሚሉህን አሁንም ዝባዝኬህን ጥለህ ።

  • @walelign14
    @walelign14 10 หลายเดือนก่อน +3

    በዛ ተስፋውም ፣ አቻምየለህም፣ ሐብታሙ ተገኝም በእውቀት የሚታሙ አይደሉም፡ በፖለቲካ ግን ያው ሙሉ ዕድሜያቸውን ዳር ቆመው ተመልካች የነበሩና ምንም ሳይማሩ ቆመው የቀሩ መሆናቸውን በራሳቸው ላይ ሶስት ምስክር ጠርተው አረጋግጠውልናል። በጣም ያሳዝናል። በነገራችን ላይ በዛ ተሰፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መለሰ ዜናዊ ስብሰባ ሲያደርግ አንድ አንማው የተባለ ሰዉ መለስን አጠንከሮ ሲተች በፍርሃት ከኋላ ተቀምጦ ሳቅ ሳቅ ሲለው የነበረ ግለሰብ ነው። ፈሪ ሁላ!

  • @messelegetachew9881
    @messelegetachew9881 10 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር ነጋ እየመጣ ነው እየመጣ ነው.... እየመጣ ነው እየመጣ ነው!!! 🤣🤣🤣

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 10 หลายเดือนก่อน +4

    Please stand together all Amhara people.
    Why argue each other.
    This time is not divided time.
    We have to stand together & protect Amhara genocide.
    Please please please.?

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +5

    Amharas are close to be defeating abey. Why this divisive idea come now

    • @abisiniaethiopia7673
      @abisiniaethiopia7673 10 หลายเดือนก่อน +1

      These two men are the Oromuma cadres

    • @Abebe312
      @Abebe312 10 หลายเดือนก่อน

      They are ADP that’s why

  • @workuwondafrash6462
    @workuwondafrash6462 10 หลายเดือนก่อน +3

    If they wanted Eskinder to play a PR role, whom do they want to play the leadership role?

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +2

    1953 ፈረስን 🤔1967 ፈረስን 🤔1980 ፈረስን 🤔1983 ፈረስን 🤔2012 ፈረስን አሁን ደሞ መች ይሆን የምንፈርሰው 🤔የሚሞቱት ሁሉ እኮ ለሀገራችን ይጠቅሙ ነበር 🤔🤔🤔

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 10 หลายเดือนก่อน +11

    Let us give what is due for individuals who deserve extra ordinary job like eskender and let us put our contribution and comment respectfully
    With due respect to the major contribution you made on the media regarding Amhara struggle and admire you the determination to awaken the Amhara public to know the crime committed against him for the last 50 years by various group so that it won’t happen again.
    BUT
    1. Who among us is immune of error through the 50 years of struggle ?
    Do you remember Jesus saying let one of you who is with out sin cast the stone first .
    2.is it time to criticize front line proven amhara leaders who are on life and death struggle best decision and plan ? To criticize From the comfort of American home it is shame on us .
    3. Is it time to call names those who are delegated to lead fund raising in diaspora?
    4.Amhara after establishing a system of government to guarantee its liberty ,freedom ,equality ,justice and protection for itself do you think Amhara will not extend that for the rest of Ethiopia .

    • @azvlog1129
      @azvlog1129 10 หลายเดือนก่อน

      Eskender's diaspora link has weaken Amhara struggle, especially diplomatically. They presented Amhara struggle to the whole differently, distorted. They obstruct every Amhara when they follow the right path

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖ አቻም የለህህ

  • @Forward42
    @Forward42 10 หลายเดือนก่อน +3

    As i commented on part one of your discussion... although you have brought forward your argument about your doubts on the shi aleka... We still need you to make your case against Eskinder. Please refer to my comment on part one of this session

    • @shineAllTime
      @shineAllTime 10 หลายเดือนก่อน +1

      They can’t find a thing against Esekender, so they r quiet about it. They r just pounding the shaleqa 😂

  • @lakechaklilujezequel1888
    @lakechaklilujezequel1888 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ
    እናንተ የምትሉት የአሁኑ ትልቁ የአማራ ትግል ጥርት ያለ መሠረት ይኑረው ነው እንጅ ክፋት አይደለም : ሁልጊዜም ጥልቅ የሆነ አስተዋይና ገንቢ የሆነ ትምህርት ስታስተምሩን ኖራችሗል: ሰው ያላጤነው ነገር የእስክንድር ተቃራኒ አይደላችሁም ግን የያዘው ትግል እንዲሰምርለት ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረው ነው:: ሕይወቱን ሁሉ ከፍሎበታልና:
    አሁንም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ አስተምሩን

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 10 หลายเดือนก่อน +3

    These 3 are paid cadre for the criminal Abiy. Shame up on you guys!!!

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስከንድርን የመናገር ምንም ሞራል የላችሁም :አማራ መሪ አጥቶ በየቦታው ሲታረድ ሲገደል የመሪ ያለ ሲባል የት ነበራችሁ ዛሬ ???ዛሬ አማራ ለዚህ ትግል እንዲበቃ እስኬው ትልቅ አስተዋፆ ነው::እስክንድር የአላማ ፅናት እና ለትግል ታማኝ የህዝብ አመኔታ ያለው :እውነተኛ ሀቀኛ ነው::የአማራ ህዝብ እንዲህ አይነት መሪ ነው የሚያሰፈልገው : :ለህዝብ ካሰባችሁ የሞቀ ሶፋ ላይ ተቀምጣችሁ ትችት አቁሙ አለበዚያ ጫካ ግቡና ታገሉለት::

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +2

    Getachew is a sell out. He is now out of sight

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሚሰድቧችሁ አማራዎች አደሉም

  • @tedtrackmeqoptic1711
    @tedtrackmeqoptic1711 10 หลายเดือนก่อน +10

    Ato Achamyeleh and Prof Habtamu are the voice of reason . Let them keep an eagle eye on the Amhara struggle.

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj 10 หลายเดือนก่อน +1

    You will fight each other next time and damn forever.

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 10 หลายเดือนก่อน +5

    5 * SEGETE 😅
    Pro, Dr FU😅 Achamelh worth over a $ million 😅 the rest $1000 is enough 😅

    • @AnimalFarm-sz5ov
      @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน

      $1 for you 🤭🤭🤭😂

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቻምየለህን ከዚህ ባንዳ ቡድን ጋር ማየት ያሳዝናል ፣ ምን ለማግኘት ነው ግን ከርሳም ሁሉ።

  • @menansalah424
    @menansalah424 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @tilahunalmaw5612
    @tilahunalmaw5612 10 หลายเดือนก่อน +5

    አቻምየለህን የምታዳምጡ ራሳችሁን አንድ ጥያቄ ጠይቁ። ይህ ስንኩል ሻለቃ ዳዊት ደርግ ናቸው ብሎ ይቃዎማቸው ብንል እንኳ ዘመነ ካሴን ለምን ይጠላዋል? ዘመነ ካሴ ለአማራ እየታገለ እና ፋኖን እያደራጀ አይደለም ወይ? ይህንን ከተረዳን እና የሚዲያውን ዓላማ ከተረዳን አቻምለህን ማን እንደላከው ማወቅ ቀላል ይሆናል። በአራት ዙር ከሃምሳ ዓመት በፊት ስላለፈው አብዮት ሲያወሩ የሚያረጋግጠው ነገር የአማራ ህዝብ ዛሬ ላይ እየደረሰበት ያለበትን የህልውና አደጋ እንዲረሳ ብአዴናዊ ተልኮ ይዘው እሰሩ መሆኑን ነው። Once again Habatamu Tegegne is not Amhara! The other two are banda ብአዴን!!

  • @za71
    @za71 10 หลายเดือนก่อน +1

    Are you guys attending in the Amhara Association at your home town I mean Achame $ P. Habtamu it’s ok if you guys are naive but leave Eskinder. If you have any concerns you better try to contact him directly please 🙏🏾. I have a great respect for your intellectual honesty. By all means keep your support your people

  • @azvlog1129
    @azvlog1129 10 หลายเดือนก่อน +2

    Finally, i got people who share my idea. Thanks, but don't get destructed by Internet junks. They are going to shout for long.

    • @Abebe312
      @Abebe312 10 หลายเดือนก่อน

      No one care about your ADP Getachew Beyne and hodam Amhara , Eskinder is a hero

  • @KassyeGebreie
    @KassyeGebreie 10 หลายเดือนก่อน

    አቻም በርታ ታላቅ ሰው የአብይ መንግስት ቀድሞ የታዬ ለአንቴ ነው አማራ ኢትዮጵያ ቅርብ ጊዜ ነፃ ትወጣለች/የቀደምት ኢትዮጵያ ትመለሳለች በርታ የእናቴ ልጅ፡፡

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 10 หลายเดือนก่อน +2

    Be clear guys

  • @zerihunterefe6203
    @zerihunterefe6203 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለካ ትልቅ ያልከው ሰው ወርዶ ስታገኘው ለማመን ይከብዳል እባካህ አቻምየለህ ተወው እራስህን አትስበር?በእርግት ሀብታሙን የማያውቅ ውስጡን ይቀጥል...

  • @dogoababora843
    @dogoababora843 10 หลายเดือนก่อน +18

    "Unsuccessful people get jealous when they watch the Mastery of others. Successful people get inspired" - Robin Sharma- Eskender is honest proven leader his track record is glittery ; Prof. get a copy of What a Life by Sahaleka Dawit.

    • @selamawittilahun1611
      @selamawittilahun1611 10 หลายเดือนก่อน

      Both of them are not Amhara nationalists they do anything on Amhara straggle. They are here for ስልጣን we don’t need them

  • @akalubisowur5684
    @akalubisowur5684 10 หลายเดือนก่อน

    አቶ አቻምየለህ እንዳልከው የአማራው ትግል የሚጎድለው በአንድ ጥላ ሥር ለመሰብሰብ ጊዜ ወስዶበታል እርግጥ ነው ነገር ግን መረሳት የሌለበት ሀቅ አለ ይኸውም ትግሉን ከፊት ከሁዋላ ከግራ ከቀኝ ጎታች ባለበት ወቅት አሁን ባለበት ደረጃ መገኘቱ እራሱ ይበል የሚያሰኝ ይመስለኛል።

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ስብስቦች በውነት ዘገባችሁ ለአማራ ይጠቅማል? እናንተ የምታስጋቡት የጎጠኝነት: የመጠላለፍ : በውስጥ እንደመነጋገር በሚዲያ ወጥቶ ሌላውን መዘለፍ ምን አይነት ዝቅተት ነው? እረ እባካችሁ ስከን በሉ:: ለትግሉ ምንም አይነት contribution የሌለው ነው የምታቀርቡት

  • @tafere224
    @tafere224 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኩቶዎች

  • @gmasmas
    @gmasmas 10 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አነጋጋሪ ነው ግን ብዙ ሀቅ አለው። ምናልባት ተንሽ የማልስማማበት የቀረበበት ጊዜ ብቻ ነው። በተረፈ ሁሉም አማራ ሙሁር ን ያለውን እውቀት በንደዚህ በሳል ና ጨዋ ሁኔታ እያካፍሉን ከሄድን ያአማራ ትግል አብቦ ፍሬ የምናይበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።
    መልክቴ እባካችሁ ወገኖቼ እርስበርስ ከመሰዳደብ፣ ግን ገንቢ ና አንድ እርምጃ ወደ ሚየረምደን የነፃነት ትልማችን የምንደርስበትን ሀሳብም ሆን እውቀት ለሚያጋሩን ወገኖቻችን በመቻቻል እናድምጣቸው። ሀሳበቸው ጥሩም ወይም ግድፈት ሊኖረው እንዳለ መሆኑን እያውቅን። በተረፈ I leave you with one of my favorite poems from the 19th century Percy Bysshe Shelley~~
    “Rise like Lions after slumber
    In unvanquishable number-
    Shake your chains to earth like dew
    Which in sleep had fallen on you-
    Ye are many-they are few."

  • @btm5310
    @btm5310 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @Amde-hz3ud
    @Amde-hz3ud 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ato acham betam thank you shaleqa Dawit moral yelesh sew new ene gin sle Eskindir eski yetewesene belen

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማገር በአማራው ትግል ላይ መማገርህን አቁም !!
    ከእስክንድር ጋር ተባብሮ መስራት የማይችል ሰው ያው ከአብይ አህመድ የማይሻል አንባገነን ነው!!🛑🛑🛑🛑👎👎

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!
    የአማራ ትግል የተሽመደመደው በመሃይሞች ስለሚመራ ነው
    እስክንድር ከሸዋ ተባሯል

  • @fasil_yenealem
    @fasil_yenealem 10 หลายเดือนก่อน +6

    ከሀሜት ውጣ ትግሉ ላይ ብቻ አተኩር አቶ አቻምየለህ! የሆንክ ደነዝ!! ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተረፈ ብአዴኖች ናቸው ይባላል ናችሁ ወይ! ብአዴን የነበራችሁ ከሆናችሁ ደግሞ ኢሃዴጎች ነበራቹ ማለት ነው፤ ያም አማራን አንገቱን ያስደፋ ኢሃዴግ ሰዎች ሁናቹ እንዴት ነው አማራን የህልውና ትግል ልትመሩ ትችላላቹ! እውነታው ይሄ ከሆነ እናንተ የአማራን ትግል እየታገላቹ ሳይሆን ሽመልስ ኮንፊዩዝድ እንዳደረጋችሁ ሲነግራቹ በእልህ ብረት እንዲነሳ ያደረጋችሁ ይመስላል! የአማራውን ትግል እውነተኛ ንጹህ አማራዎች እንዲመሩት ብታደርጉ ላለፉት ዘመናት የሰራችሁት ስህተት እንዲታጠፍላችሁ ያደርጋል፤ አለዛ ግን መሸጦ ያስብላችሁኣል፤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወንድሞቸ በርቱ አብይ ባንዳው አማራን አጥፍቶ የአማራን መሬት ለመውሰድ እየሰራ ነው በተቻለን አቅም ፋኖን ማጠናከር አለብን ባንዳዎቹ እነ አብይ አይናቸውን የተከሉትና የጓጉት ከአማራ መሬት ላይ ነው እና እባካችሁ እንታገል ፋኖን እንገድፍ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 9 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናለል በጣም ስመ ትላልቅ ለምን ውስጥ ለውስጥ መነጋገር አይሻልም

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 10 หลายเดือนก่อน

    እውን አሁን አማራው ባለቤት የመከራ ዘመን ላይ ከሠጣንም ጋር ተባብረው መከላከል እና ገዳዮችን ሟች ገሎ ራሱን ማዳንንና መኖር እንዲቺል ማስቻል እንጂ ዕድሜ ልካቸውን ለኢትዮጵያ ዋጋ እየከፈሉ ያሉትን ብርቅዬ ሰዎችን መኮነን ምን ይጠቅማል ? ሌሎቹ በፈጠራ ታርክ ስሰቃዩ እንኳንን የለ እኔን የጎዳኝ አቻሜን ማወቀ ነው ። ሁሉም የአማራ ሙሁራን ተሰብስቦ መወያየት እጅግ አሰፈላጊ ነው እላለሁ ስገደል አማራ እየተባለ ከሆኔ ስታገል ለምን አንድ አይሆንም ??

  • @helenmelaku4693
    @helenmelaku4693 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነነት ፡ እስክንድር ፡ ነው ፡ የአማራ ፡ ችግር ፡ በዚ ፡ ሰአት። shame on you. shame on you. shame on you እስክንድር ፡ ጀግናችን ፡ ነው ፡ እስክንድር ፡ ጀግናችን ፡ ነው ፡ እስክንድር ፡ ጀግናችን ፡ ነው። fight the governing body. I can not stand you, I can not stand you for real when you talk about Eskindr. He is my hero. You are the problem, please check your self.

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 10 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር በተግባር ተፈትኖ አልፏል ፣ የእናንተን ከወሬ ያለፈ በተግባር አላየነም ፣ ስለሆነም በአንክሮ ነው የምንመረምራችሁ።

  • @tessemakebede1961
    @tessemakebede1961 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአማራነቱ በቅነት አምኖ ለማነቱ በቁርጠኝነት መቆም መቻል አለበት ከዚህን በፊት የነበረውን በአማራ ላይ የተዘራውን የውሸት ትርክት ለመለወጥ እውነቱን በመግለጽ የአማራን ትክክለኛ ታሪክ ማስረዳት ለመቻል እውቀት ያለው ማንም የአማራ ተወላጅ ኃላፊነቱን ሊወጣ አምኖ ቢታገል ውጤት ማስገኘት ይችላል::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 หลายเดือนก่อน

    የአማራ እሊት ከፋኖ ትግል ጎን ህዝቡን ለምን እንደሚገደል እንደሚሳደድ እንደሚዘረፍ ቀየዉ ድረስ ወረዉ ጠሎቹ ሊያጠፉት እሳቤ እንዳላቸዉ ማንቃትና ለሁለንተናዊ የነፃነት ተጋድሎ ማብቃት ግድ ነዉ። ፋኖ ይችላል ።

  • @MesheshaAyechew-rw8mx
    @MesheshaAyechew-rw8mx 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ፡ በዚህ ፡ ስዓት ፡ በህልውና ፡ ስዓት ፡ ምንም ፡ ፍሪዳው ፡ ሳይያዝ ፡ ሰለቅርጫ ፡ መነጋገር ፡ ያስፈልጋል?

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 10 หลายเดือนก่อน

    የአማራው ትግል ምን አለው?
    * ነፃነት ዕኩልነት የማንነት ዕውቅናን የማስከበር ትግል ነው።
    * ይህ ትግል ከሌሎች ጎሳ በበለጠ የጎዳው ያስጠቃው አማራ ተብዬ እየተፈላሰፈበት ምሁር ተብዬው በሌሎች ለመመስገን፣ ለመወደስ፣ ለጉራ፣ ሲል አማራውን እያወናበደ እያጃጃለ እያስጨበጨበ አማራው ሌላውን እንዳትስቆጣ፣ ሌሎችን እንዳታበሳጭ፣ እንዳይቀየሙ፣ እየተባለ አማራው የራሱን ጥሪት፣ ታሪክ፣ ባሕልና ትሁፊት በማጥላላት በማሳነስ ምንም ባሕልም ሃይማኖትም የታሪክ ተሳትፎም የሌላቸውን ላለማስከፋት የራሱን ጠልቶና ንቆ ታሪክ አልባ ሆኖ ተመሳስሎ ወድቆ እንዲኖር ተፈርዶበት ኖሯል።
    * አንዳንድ የነቁ ጠያቂ አማራዎችም ቢኖሩ በደቦ ተደራጅቶ በመሳደብ፣ በማሰር፣ በማሳደድ፣ ጠያቂ አልባ ማኅበረሰብ እንዲሆን ጭራሽም የነበረውን ይዞታ ቦታ እየተቀማ፣ ግዛቱ እየተቆረሰ፣ ሃይማኖት ባሕሉ እንዲጎድፍ ያደረጉ ዋልጌ አማራ መሰል አውርቶአደር፣ ሽልማት እና ልዩ ክብር ሲሰጣቸውም ኖሯል።
    * አሁን እውነተኛ አማራ የመወከልም የመምራትም የመደመጥ ዕድል ከ፷ዓመት በኋላ ወደመንበሩ ተቃርቧል።
    * አማራው የመጀመሪያ ተፃራሪ እንቅፋት ይገጥመዋልን ?
    አዎን! አማራ መሰል አማሳዮች በፋኖ የማጥራት ዘመቻ ችግር ላይ እንደሚወድቁ ያውቁታል፣ አማራ ማነው? ለሚለው ምላሽ የሚገኘው በማነፃፀር እነኛ እነማን ነበሩ አማሮች አልነበሩምን? የሚል አማራውን ጎረቤቱም ይጠይቃል። ይህ ከመጋለጡና ከመገለጡ በፊት፣ የሚፈራገጥ ሆድአደር ተሸብሯል ጭኑ እርሷል ግን አይቀርም! ★እያንዳንዱ የመፅሐፍ ገፅ፣ የጥናት እና የመመረቂያ ፅሑፍ፣ ይተነተናል፣ ይፈተሻል፣ ይመሳከራል፣ አዛብቶና ፈጥሮ ያወናበደ ደናቁርጥ ይጠየቃል ጅራፍ ያበየንበታል።
    *የድሃ አማራ ልጅ ከከብት ጋር የወንዝ ውሃ ሲጠጣ ውስኪ ይጠጣ የነበረ፣
    *ልጆቹን የግል ትምህርት ቤት ወይም ውጭ ሀገር ያስተማረ ድሃው አርሶ በሌ፣ ልጆቹን እዛፍ ጥላ ሥር፣ በአጋምና ቀጋ ተከልሎ ድንጋይ ላይ በደረቆት ፊደል ማስቆጠር ብርቅ የሆነበት ገበሬ መሐል የሚዘባነን፣ በአጃቢ በሹፌር የተጨማለቀ፣
    * ገበሬው የመሬት ማዳበሪያ ሲጠይቅ የቀለደ፣ እመጫት ለሕክምና በወሳንሳ ስትሄድ ያላገጠ፣ አማራ ተዘርፎ ተደብድቦ ቤተሰቡ ታርዶበት፣ በሜንጫ ሲታረድ መድረሻ ቢስ፣ መጤ፣ ሶስተኛ ዜጋ ሆኖ ወገን አለኝ ብሎም ቢመጣ በዕቃ መጋዘን በርሀብ ሲቆራመድ ምንም ሳይሰማው በመሸታ ቤት ገንዘብ ሲበትን የነበረ፣ በመንከረታተታቸው ያላገጠ፣ ዕርዳታ ያላደረገ ሁሉ ከተጠያቂነት አያመልጥም።
    * የአማራው ትግል የሚጎድለው፣ ምንድነው?
    ★ ፋኖ ማጥራት፣ ማበጠር፣ መጎልጎል ማረሙን ቀጥሎበት የሰው መመዘኛና አመራር የማውጣቱ ጉዳይ በመግተልተል ሳይሆን በሚዛን መሆን ይገባል።
    * የዲያስፖራው ትብብር በአግባቡ እና ጥራት ባለው የሚዲያ ግንባር በመፍጠር እንጂ፣ በስብሰባና ጭፈራ አማራ አይገለጥም! *ዲያስፖራው አደባባይ የተሰየመለት አብዛኛው አማራን በማሰደብ እና አማራን በመበታተን በሰራው ሴራ ብቻ ነው።
    የሀገሬው አማራ ለእያንዳንዱ አማራ በሰራው ወገናዊ ሥራ፣ በሠራው የዲፕሎማሲ ብስለቱና ትጋቱ መሆን አለበት። በአጭበርባሪና ጥቅመኝነት አጎብዳጅነት፣ ከተገኘ ፋኖው ስሙን እየጠራ በማስረጃ እያቀረበ ዓርባ ጅራፍ እንደሚጠብቀው አዋጅ ሊያስነግር ይገባዋል።
    * ዋናውን መርዝ ብአዴን(ባዕድ/በድን) መበተን የቻለ "እባብ ግደል ከእነበትሩ ገደል" ተለጣፊም ይሁን ተቀጥያ ጀሌውን መናቅና መዘናጋት አያስፈልግም።
    ሰንኮፉን መንቀል ግድ ነው በለው! በቸር ይግጠመን
    ይኼው ነው ።

  • @etava4296
    @etava4296 10 หลายเดือนก่อน +4

    U the Jealousy, Mene-Tekel-Peres! Dan 5:26-28

  • @neftegnitamara767
    @neftegnitamara767 10 หลายเดือนก่อน +1

    በውጭ ያላቺሁ ሙህር አማራ እነሱን ታገሉ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 10 หลายเดือนก่อน

    በርግጥ ስለሻለቃ ዳዊት የትሰጠው አስተያየት ምንም ያክል አውነታ ቢኖረውም ያለውን ችሎታ ይዞ በኢትዮጵያዊነት የነበሩና የህዝባዊ ሃይሉ የሚመጡ የኣማራ ተውላጆችን አንዳያርቅ ጥንቃቄ ቢደረግ አውነትን አውነት ማለት ቢኖርበትም ፕሎለቲካ መሆኑን መዘንጋት የለብንም

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara people survival and life and death struggle for 32 years has has reached its climax thanks to Amhara hero its true Children s fano.
    This struggle is and has over came many obstacle and currently is engaged to over come various Sabotage ,hijacking,deceit ,intrigue
    which comes from within and with out .
    It’s enemies are many in color shape and form they are old enemies and new once some are engaged in open warfare to destroy and subjugate Amhara.
    Others are working undercover i secrete mission some are working on the outside others are working from inside they all are engaged in coordinated effort for one simple goal to silence and dominate.
    Among these the most dangerous the most deadly and the most intractable is Amhara enemy from with in these are paid agent they are paid in kind in cash and promised power and position.
    While all these going on there is a very large group is sitting on the face with no moral value ,integrity and honorable value in life to harvest benefit whoever won the conflict .

  • @yonaswoldeargay6804
    @yonaswoldeargay6804 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተው እራሳችሁ በክፍፍል አጀንዳ ውስጥ ተዘፍቃችሁ : ስለአንድነት እና ተቻችሎ ያሉትን ድርጅቶች ስለማጠናከር ምክር ብጤ ትለግሳላችሁ:: እስኪ እናንተው መጀመሪያ አርአያ ሁኑ: አንድ ሁኑ ያለሉትንም አጠናክሩ: ክእስክንድርም ሆነ ከሻለቃው ጋር ጭምር: ከትግራዬችና ኦሮሞዎች ቢያንስ ይህን ብትማሩ!

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu4972 10 หลายเดือนก่อน

    በአማራ ትግል አመራር በሆኑ ላይ ያነሳችሁት ሃሳብ በጣም ተገቢና መሰራት ያለበት ሲሆን ነገር ግን በውስጥ ምክክር ጥናት ምርጫ ወዘተ ቢደረግ የበለጠ ጠንካራ ለዐማራ ራዕይ ያላቸውን አመራሮች ወደፊ እንዲመጡ ለማድረግ ይጠቅም ነበር::

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አቻሜለህ ታምሩ ምን ዐይነት ሰይጣናዊ ቅናት አደረብህ??? ሻለቃ ዳዊት መንግስቱ ሃይለማሪያምን ሲያመልክ ነበር አሁንም እስክንድር ነጋን ያመልካል አልክ ለመሆኑ እስክንድር ነጋን ታውቀዋለህ??? እስክንድር አዲስ አበባ ሳንፎርድ ት/ቤት የተማረ ከዚያም አሜሪካ ሂዶ ተምሮ አሜሪካ ኗሪ የነበረና ለሕዝቤ እታገላለሁ ብሎ በሰላማዊ ትግል በወያኔ መንግስት 27 ዐመት ሲታሰርና ሲፈታ የነበረና በኦሮሙማው መንግስትም ሲታሰርና ሲፈታ የነበረና መጨረሻም ሰላማዊ ትግል አያዋጣም የዐማራም ጭፍጨፋ መቆም የሚችለው ዐማራ በዐማራነቱ ሲደራጅ ብቻ ነው ብሎ የፋኖን ትግል ተቀላቅሎ ዐማራን በማደራጀት አመርቂ ውጤት እያበረከተ ይገኛል ይህ ታዲያ አንተን ምን ቆርጦህ አስቀናህ? እንደሱ ቆርጠህ ሂደህ መታገል አትችልም እንጂ ሜዳው ለሁሉም ይበቃ ነበር እናንተ ግን የዐማራ ጭብል አጥልቃችሁ ለዐማራው ጠላት ለኦሮሙማው ተገዝታችሁ ዐማራ በዐንድነት እንዳይታገል ለመከፋፈል በኦሮሙማው መውደቂያ ዋዜማ ላይ ብቅ ብላችሁ መርዛችሁን መንዛት ጀመራችሁ ዐማራው ግንነቅቷል ተደራጅቷል ይህን ከንቱ የጠላት አጀንዳ አይቀበልም እርማችሁን አውጡ
    ይልቅስ ግልፅ ወታችሁ የዐማራነት ጭንብላችሁን ገፋችሁ የሚያዋጣችሁ ከሆነ የአገው ሸንጎንና የቅማንት ኮሚቴን አደራጁ
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ዐማራ መስለው ዐማራን የሚከፋፍሉ ጭንብላቸው ይገለጣል !!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 10 หลายเดือนก่อน +3

    Eskinder ymnager rul ylachum

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 10 หลายเดือนก่อน

    Banda hula
    Habtamu if you can to the battle field
    To go battle field it takes brave man soul like Eskinder Nega
    You're not sufficient to untie shoelace of Eskinder Nega

  • @brookmo3184
    @brookmo3184 10 หลายเดือนก่อน +2

    Hello everyone!
    Part of the audience of this two-episode discussion is asking, "is now the right time to address Major Dawit's leadership, based on the point that he was a 'proud' member of the Dergue?"
    Here is a question for you; when do you guys think will be a suitable time to raise this question? After the Amhara Victory and ascension to power? What if it will be too late by then, because if the evidence presented by these two gentlemen is correct, Major Dawit is part of the political history that has led to the Amhara struggle in the first place and his leadership should rightly be questioned now, NOT AFTER VICTORY. And He should be given a stage to clarify these entanglements.
    Another part of the audience, favoring the stances held by the host and the guests of this discussion, opines that Major Dawit's leadership can be questioned NOW. And let's assume that He, Major Dawit, is found guilty in the accusations put against him. Question: then what? Kick out Major Dawit from this struggle? How will that benefit the cause? Because whether #Achamyeleh or Prof. #Habtamu likes it or not, the good-old Major is quite popular and readily accepted by a considerable audience. All 'facts' aside, emotion is a big, if not the bigger, part of political participation and politics rarely takes a stride without it. So upsetting the emotional-historical-'factual' balance is obviously of no use to the advancement of the Amhara cause & struggle which is NOT who should lead the struggle but WHAT ARE THE QUESTIONS THAT THIS STRUGGLE AND ITS ENSUING VICTORY WILL ANSWER? WHICH PATH IS THE SHORT PATH TOWARDS SUCCESS? IF THE SHORTEST PATH CAN NOT BE TAKEN TOWARDS THE VICTORY, WHAT WILL BE THE OPTIMAL PATH? And so on.
    Both parties should take tim out, sit over the real issue, choose to see clearly what matters MOST, accept WITH GREAT DISCOMFORT THAT THE OPPOSING VIEW CAN ALSO BE IMPORTANT and work out parts of the differences in understanding and approach that can be worked out, have trust not in the differing views but in the GOAL and COMPROMISE.

    • @dagneenyew1626
      @dagneenyew1626 10 หลายเดือนก่อน

      እነዚህን ባንዳዎች አናምናቸውም ፣ የጠላቶቻችን ተላላኪዎች ናቸው።

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር ነው አማራን የሚወክለ እሰክንድር ነው ወይሰ የናንተው በአደኑ ጌታቸው በየነ??

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ለፓለቲከኛ ሁሉ አንድ ላይ ተጨምቆ አንድ እስክንድር አይወጣውም:: This is the undinaible reality.

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 10 หลายเดือนก่อน +1

    Huletum tenagariwech anegagerachew endegemed yetegotete new gin qalatachew merinet lay Teb aylum

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 10 หลายเดือนก่อน

    I had a lot of respect for Achamyeleh Tamiru for his historical knowledge. When he labels Shaleka Dawit as enemy of Amhara who was on Abiy side is a wrong narrative. It is true many Amharas were elated and supported him when Abiy came as a change agent but we quickly changed to opposition. The thing applies to every one who are now fighting against oneg abiy. You should have gone past the personal pride to listen and work with the anyone who truly itepresent Amhara like Eskindir and Dawit. You became a distracted instead of the helper of Amhara cause.

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 9 หลายเดือนก่อน

    Shaleka dawit atefetewe lehone yechelal geen betegebare keenante kedemewe aydelem seleamaraw selee erhiopia bezueee dekemewal!! Beyanse bekebere ena betareme andebete genbe techete akerebueee !!!+

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 10 หลายเดือนก่อน

    አይዙዋችሁ ስልጣን ከሆነ የፈለጋችሁት እስክንድር ነጋ አይሻማችሁም እና እባካችሁ እውቀታችሁንም ክብራችሁንም ካላችሁ ማለቴ ነው ለቅን ነገር ተጠቀሙበት ሰው በዚህ ልክ ሲቀል ጥሩ አይደለም እና ታላቁ እስክንድር ነጋ ን ለቀቅ አድርጉት።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 10 หลายเดือนก่อน

    አኔ ግን በምን ሞራል ነው ሜዳ ላይ ያሉትን መተቸት ያለብን