ጋዳፊ በህይውት አሉን ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛ በጣም ጥሩ ድምፅ አለህ ሲሰማ ሳይሰለች ማዳመጥ ይቻላል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 ปีที่แล้ว +23

    ጋዳፊ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢 ህዝቡም የእጁን አግኝቶአል እስኪ አሜሪካና ኔቶ ያዋጡአቸው በልቶ ካጅ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል ጥጋብ ነው ለዚህ ያደረሳቸው በለኛ ወዳጄ

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts ปีที่แล้ว +8

    እኔም አንዱ ተጠቃሚ ነኝ
    ጥላውን ያስወገደ ህዝብ ነው ይበለው
    ነብስ ይማር የአባታችንን 😢

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ታሪኩም ሆነ አቀራረቡ ምርጥ ነው እንደሀገር ከዛ ሁሉ ምቾት እርቀው ያሉት ሊቢያኖች በጋዳፊ ሞት ዛሬስ ምን ይሰማቸው ይሆን ???

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በጀነት የኑርክ
    ለሊብየውንም የእጀቸውን እየገኙምና አላህ በደንብ የሸቸወል

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 ปีที่แล้ว +3

    Gadafi.😢
    we lost Great African leader who care for African Unity

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 ปีที่แล้ว +4

    Mohamed, Gaddafi, Patrice, Lumumba, Thomas Sankara, Mohamed, Morsi ...🤲

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት ปีที่แล้ว +2

    😢😢ወይኔ ጋዳፊ ጠላቶችህ የገዛ ወገኖችህ ሆነዉ አንተንም ሀገራቸዉንም ገደሉ። ያሳዝናል! አሜሪካና አዉሮፓዉያን ለአፍሪካ የሚጠቅም መሪ እንዲኖር አይፈልጉም አፍሪካዉያን ደግሞ ይህንን አንነቃም ይህ ነዉ የሚቆጨዉ።

  • @sikosilo8476
    @sikosilo8476 ปีที่แล้ว +6

    አይ አፍሪካ እስከመቼ ለስልጣን ብለው ይጋደላሉ ምእራባውያን ብቻ ሳይሆን እኛም አንዋደደም😢

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 ปีที่แล้ว +2

    የሊቢያ ህዝብ ጥጋብ ሀገራቸው የዜግነት የምትከፍል ቤት ሰንቱን እንግለፅ እኛ ሀገር ሸራ ቤት የሚያፈርሰ ደሀ የሚጠላ መሪ ይመራናል መሪና ተመሪ አልተገናኝቶም

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan ปีที่แล้ว +1

    Thanks alot for such documentary ❤

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +6

    ኔቶ የኢጁ ኣይጣ ኣሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 ปีที่แล้ว +2

    አይ አፍሪካ 😢እንደው ምን ጉድ ነው ዘላለም መሰደድ መረብ መገዳደል አንድ ቀን ሳይሞላልን ኡፍፍ

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +1

    የምርጦች ምርጦች

  • @samihopetube6783
    @samihopetube6783 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል አይ አሜሪካ😢

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 ปีที่แล้ว +2

    I was in libia in Mohammed Gaddafi time libia heaven in Erath at that time Rest in peace hero Mohammed gadafi

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️

    • @SalonTube
      @SalonTube  ปีที่แล้ว

      Thanks for visiting

  • @mekdesworku7928
    @mekdesworku7928 ปีที่แล้ว +1

    ከአፍሪካ መንግስታት ለህዝቡ ማድረግ የሚገባውን ያደረገ ቢኖር የሊቢያው መንግስት በጋዳፊ በቻ ነው። አይ አሜሪካን ብድሩ ይድረስሽ። እኛም የአሜሪካንን ፕሮፖጋንዳ ሰምተን አወገዝነው። ዛሬ እውነታውን ስናቅ አዝናለሁ ።ነፍስ ይማር። ሌሎች አፍሪካውያን በተለይም ኢትዮጵያውያን ከዚህ መማር አለብን። ምእራባውያን በአድዋ ምክናያት በኢትዮጵያ ላይ ቂም አላቸው። ግዜና ወቅት ጠበቅው ኢትዮጵያን ለመከፋፈል አይመለሱም አዲሱ ትውልድ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።

  • @abdulazizismail1477
    @abdulazizismail1477 ปีที่แล้ว +2

    Allaha yarahma
    Gadafi

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 ปีที่แล้ว

    Thank you salon !!!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing 👋 👍 ❤❤❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡም ዋጋውን አግኝቷል የጋዳፊ ልጅ ሴፍ አሊ ኢስላም አንድ ነገር ተናግሮ ነበር የሊቢያ ኦልና ሊቢያ ለበታተንና ለማውረድና የአሸባሪዎች መፈንጫ በማድረግ የተፈጥሮ ስጦታውን ⛽ነዳጅን ለመዝረፍ ነው በማለት ለአሊጄዚራ የሰጠውን ቃል አስታውሳለው

  • @feve680
    @feve680 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ምን አደረግኳችሁ ያስብላል 🤔 very sad

  • @betesfatamire
    @betesfatamire ปีที่แล้ว

    Thanks salon

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው 😮

  • @benipalmistrytube8219
    @benipalmistrytube8219 ปีที่แล้ว +2

    Welcome 🖐

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ወይኔ ጋዳፊ

  • @H.Y.Muzeyn
    @H.Y.Muzeyn ปีที่แล้ว

    Muamer Gadafi Woow

  • @MikiKflay-dy6ds
    @MikiKflay-dy6ds ปีที่แล้ว

    Real history

  • @msaminat1590
    @msaminat1590 ปีที่แล้ว +4

    Listen to this and week up Ethiopian 💚💛❤pells!
    !!!!!!!

    • @agdr895
      @agdr895 ปีที่แล้ว

      እኛ ኢትዮጵያዉያን ለሰላም የምንከፍለው ዋጋ እጅግ ብዙ ነው። መሪ ተብለው የሚመጡብን ሰዎች ናቸው መከራ እያሳዩን ያሉት። እና እኛን ምን አድርጉ ነው የምትለን?

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 ปีที่แล้ว

  • @ibsasule96
    @ibsasule96 ปีที่แล้ว +1

    Libya have not seen again like gadiif leader

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว

    እና ምን አድርጓቼው ነው ያስገደሉት 😢

  • @wdasseandebrhan413
    @wdasseandebrhan413 ปีที่แล้ว

    ግን ኣልገባኝም ኣፍታር ጸረ ቀዳፍ ከተዋጋ ከኣመሪካና ከኢሮፓ ትብብር ለምን ህብረት ኣውሮፓ ለላ መሪ መርጠው የራሳቸው ትዛዝ የሚቀበል ኣስቀመጡ ለምን ኣፍጣር ፡ያላስቀመጡ

  • @BandrBandr-wu8xi
    @BandrBandr-wu8xi ปีที่แล้ว

    አይ ኔቶየተረገምክ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct ปีที่แล้ว

    ልኖር ይችላል ተጠራጠርኩኝ

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 ปีที่แล้ว +1

    I hope
    የሄ ጋኔን ኢሰያስ አንድ ቀን ልክ እንደ ጋዳፊ እጃችን ይገባል
    From Eritrea 🇪🇷

  • @UsmanJawad-dq2ku
    @UsmanJawad-dq2ku ปีที่แล้ว

    🤦🤦🤦

  • @miasamedia
    @miasamedia ปีที่แล้ว

    @Salon Tube ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 ปีที่แล้ว

    ሳሎን ቲብ ትክክለኛ መረጃ አቅራቢ ነው ቴሌግራም ካላቹሁ ሊንኩን አጋሩን

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan ปีที่แล้ว +2

    Thanks alot for such documentary ❤