ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ምዕራፍ 3 👉 • ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ....
    #ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #fikirenasher2 #debequ
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

ความคิดเห็น • 317

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  ปีที่แล้ว +11

    ምዕራፍ 3 👉th-cam.com/video/Ha0PJkyz3zo/w-d-xo.html

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 ปีที่แล้ว +24

    አንተን እያዳመጥኩኝ መቼ የማዳም ስራ እንዳለቀ አላቅም ተባረክ ፀግሽ 👍

    • @chanal163
      @chanal163 ปีที่แล้ว

      ቆንጅት እዚህም አለሽ 😅😅

  • @danieltadesse3005
    @danieltadesse3005 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያዛዝን እና በጣም አስተማሪ ትረካነው በምድራችን ብዙጨካኝ ብዙ ደጎችም አሉ ለህዝባችን እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ይህ የምታነበንበው ልብወለድ ቢሆን ይሻላል ይህ አስገራሚ የማፈያ ታሪክ ነው።

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አምላኬ ሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የምል ስለማሁ እሱ እየተፈጸመ መሰለኝ አምላክ ቅዱሳን ኢትዮጵያ ሃገራችን ይጠብቅልን ወንድማችን እናመሰግናለን 👏

  • @halimettilahun3163
    @halimettilahun3163 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ እሚል ትረካ ልብ አጠልጣይ ነዉ በአላህ አትዘግኝ ቶሎ ልቀቅልን የሀገራችን ስንቱን ጉድ ተሽክማለች በቃ በያለንበት ጥገኝነት ጠይቀን መኖር ይሻላል መሰል

  • @vergubaleh8874
    @vergubaleh8874 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 thank you this is the best suspense and so funny

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 ปีที่แล้ว +13

    በነገራችላይ ይሄን ካደመጥኩ ብሀላ የሀገራችን ባለስልጣኖች እና ባለሀብቶች እድህ እየመሰሉኝ ሀገሬን ፈራሁ ጠላሁት መጨረሻው ምን ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว

      እኔም😢😢😢😢እያለቀስኩ ነው የሰመሁት

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ
    @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ ปีที่แล้ว +51

    ልባችን ተጠልጥሎ ቀር እኮ 🥺🥺አረ ምዕራፍ 3እንደዝ አትዘገይ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር እናመሰግናለን

    • @አብላካት-ለ5ሐ
      @አብላካት-ለ5ሐ ปีที่แล้ว +4

      Wow betam merit new tsgesya beretalen ena ema beyalek beya temegiw

    • @emebettadesse_21
      @emebettadesse_21 ปีที่แล้ว +1

      Ara part 3

    • @ንጋትYouTube
      @ንጋትYouTube ปีที่แล้ว

      እዳዉ ዳውሎዲ ማዲረግ ከቻላቺሁ ላኩልኝ መከታተል አልቻልኩም

    • @fatmahasan8711
      @fatmahasan8711 ปีที่แล้ว

      ​ ط

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ድንቅ ድርስትና ትረካ ነው እውነትም አሁን ያለችበትን የምየ ኢትዮጵያን ታሪክ ይገልፃል. በእውነት የልብ እናመስግናለን በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @sasab2001
    @sasab2001 ปีที่แล้ว +6

    ፀግይ ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል በጥርስ ህመም እየተሰቃየዉ ነዉ ግን አንተንም እያዳመጥኩነዉ የሰዉ ሀገርከህመም ጋር ከባድ ነዉ ይማርሺ በሉኝ

  • @monaworku7553
    @monaworku7553 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አስጨናቂ ነው ግን እግዚአብሄር ከተበደሉት ጎን ይቆማል እና መጨረሻው ናፈቀኝ::
    ጥዑም ልሳን የተቸረህ ፀጋዬ 👏🏽

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ ปีที่แล้ว +6

    ዋውው ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ለሀላችሀም እንኳን ለቅዳም ስዑር በሰላም አደረሳቹ አደረሰን አሜን ❤
    ፀግሽ በግዜው መጣህልኝ ስራ በዝቶኝ ነበር አሁን እየሰማሁ ስራየ ልስራ

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว +3

    ፀግሽ እናመሰግናለን የእውነት ሀገሬ ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለች ነው የተሰማኘ ከእንባ ጋ ነው ያዳመጥኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ስጠባበቅ ነበር ኑርልን
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ትሁን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💚💛❤️

  • @TseheyTsehey-p9k
    @TseheyTsehey-p9k ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፀግሽ ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተራኪ ጋ 👌👌👌

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም መሳጭ ታሪክ እናመሰግናለን ብሮ ❤
    በጣም ነው የምኮራብ ቅን ልብ ስላለህ ይመችህ ቀጣዪን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው🙏ኢትዩጵያ ላይ እየሆነ ያለውን ያሳየን ሲቀጥል ፀግሽ እንዲህ አሳምርህ በማራኪው ዲምፅህ ፊልም አስመስለህ ስለምታቀርብ እናመስግናል😍😍ቀጣይ 😮😮

  • @fetiyafetiya7701
    @fetiyafetiya7701 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደጋግሜ እያዳመጥኩ በሁሉም ዙር መመሰጤስ ሆሆ

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 ปีที่แล้ว +40

    😢😢በጣም ሚገርመኝ ነገር ሰምታቹ ለምን ላይክ አታርጉለትም ? መቀበል ብቻ ምትወዱ ሰወች በዛቹ !
    ቲሽሽሽሽ ፀግሽ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 ปีที่แล้ว

      Ena gena sejmr new yemadrgaw

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ❤

  • @fatimaftoom3137
    @fatimaftoom3137 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አለይሀ ሰሚራ ጀግና ናት 3 ወስታቸው በጣም ሀሪፍ ተዋኝ ናቸው ሰናይት አስቃ ልትገለኝ ነው ብቻዋን አውራታ አልቀረችም 😂😂😂

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ አታናደን ልቀቅልን እህ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የምትመሰገን ሰው ነክ ፀግሽ ተባረክ የትረካ ለዛህ አቀራረብህ ሁሉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @zelalemmekonen3258
    @zelalemmekonen3258 ปีที่แล้ว +1

    Wow good job bro

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz ปีที่แล้ว +4

    ለዚህ ብችል1000000000000ላይክ አደርግ ነበር እናመሰግናለን 🥺🥺🥺

  • @Youuser-cd2zf3ep1z
    @Youuser-cd2zf3ep1z ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሚገርም ታሪክ ፀግሽ ተባረክ ምራፍ 3 አትቆዩብን ፕሊስ

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 ปีที่แล้ว +1

    Be fetari lib antelatay tarik new temsiche new yadmetkut ebakih stegish atkoyiben miarf 3 tolo azegajilen betrfe Thank-you

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 ปีที่แล้ว

    ፀገሽ አንተን ትረካውች ብዙ ሰምቻለሁ ግን ያሁኑ ይለያል በርታ እናመሰግናለን

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ፀግሽ እንኳን አደረስክ ለጌታችን ለመዳሃኒታችን የትንሳዬ በዓል ይሃው ትመጣለክ ብዬ እየጠበኩ ነበር በሰዓት ተገኝ

  • @ምጥን
    @ምጥን ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ነህ ቶሎ ልቀቅልን ምእራፍ 3👍🏾❤

  • @kiyukiyaya474
    @kiyukiyaya474 ปีที่แล้ว

    Era tsgeshi xafaki eko merfe 3 baguti eytxbabku nawi ♥️♥️🙏🙏🙏

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih9747 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ ታሪኩ በጣም አጓጊ እና ልብ አጠልጣይ ነው እየተቆራረጠ እና እየ ቆየ ሲለቀቅ የታሪኩን ውበት እና ተወዳጅነት እየቀነሠው ይመጣል ለሌላ ግዜ እንደዚህ ልብ አጠልጣይ ታሪክ ሲኖርክ ከጨረስክ በሃላ ልቀቀው❤❤❤

  • @habhb1526
    @habhb1526 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በጉጉት ሞትኩ ፕለክ ምዕራፍ ፫ አፍትኑት በጣም ደስ የሚል አተራረክ ነው በርታ ❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ በጉጉት ነበር ሰጠብቅ የነበረው❤

  • @muhdinomer3040
    @muhdinomer3040 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነዉ ለማንኛዉም ሰላምህ ይብዛ ፀግሽ

  • @teesdfjadad6654
    @teesdfjadad6654 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ፀግሽዬ እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍል 3 እንጠብቃለን ግን አትዘግይብን

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 10 หลายเดือนก่อน

    Stagishiye tilayalko👌🥰🥰😘😘😘❤️

  • @daviiadem
    @daviiadem ปีที่แล้ว

    ፀግሽዬ እንኳን ሰላም መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር የሰኔም ነገር ልቤን ሰቅሎት ነበር በል ሠምቼዉ እመለሳለሁ ተባረክልን

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd ปีที่แล้ว +2

    I can’t sleep until I finish.Stigish thank you for sharing and taking your time. I can’t wait for part 3.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfaasd9949
    @asfaasd9949 ปีที่แล้ว

    በጣምየሚገርምነው ደስይላልቶሎልቀቅልንእባክህበጉጉትእየጠበቅንነው

  • @saraethiopian1614
    @saraethiopian1614 ปีที่แล้ว +4

    One of a kind!!! Yelme beka manemem manemeee!! I had to listen to it twice!!❤️🤣 I can’t wait for #3❤️🙏 thank you so much

  • @hayatmohamed518
    @hayatmohamed518 ปีที่แล้ว

    አረ ፀገሸ ግን በሰላም ነዉ በጣም እንደቆይህ ታወቃለህ ግን ዋናዉ አንተ ሰላም መወንህ ነዉ ❤❤❤

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን አደረሻችሁ ኦርቶዶክሳውያን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክስስቶስ ለብርሃነ ተንሳኤው ፀግሽየ አንተም እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ❤❤❤

    • @hanabegie7154
      @hanabegie7154 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GhGh-xc8cu
      @GhGh-xc8cu ปีที่แล้ว

      🎉😅😮🎉😅😮

  • @ሰላምገቲሳ
    @ሰላምገቲሳ ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣክ ፀጊሽ የእውነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤

  • @meskitigetachew5090
    @meskitigetachew5090 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽዬ አመሰግናለሁ ዉድ ኦሮቶዶክሳዊያን እንኳን ለብረሃን ትንሳኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፀግሽ እንኳን አደረሰህ

  • @nininini1015
    @nininini1015 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሳልሰማው ነው like ያደረኩት አተራረክህ እራሱ በፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክህ 😊 ግን በቶሎ ልቀቅልን

  • @samuealyohans5289
    @samuealyohans5289 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ ለፋሲካ አደረሰህ ፀግሽ ክፉ አይንካህ እጅግ አድናቂህ ከ Canada❤❤❤ thanks

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg ปีที่แล้ว

    ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩኝ ስት እዳየው ፀግሽ ደሞ አድናቂህ ነኝ ከክፈት ዶት ኮም ጀምሮ❤❤❤

  • @Joymberhe
    @Joymberhe ปีที่แล้ว +3

    Tsegshye❤ Thank you so much ,I really enjoyed it. I can't wait for Part 3.

  • @selamhiwe670
    @selamhiwe670 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነዉፀግሽ ❤❤❤እናመሰግናለን በጣም ጎጉቼ ነዉሁላ የማዳምጠዉ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ ምርጥ ሰው እንኳን በስላም መጣክ ❤❤❤

  • @meskimama2486
    @meskimama2486 ปีที่แล้ว

    Enkuwan aderse tsegeshi betam nw mewde ebaki mirhaf 3 bayikoyi 😘

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 ปีที่แล้ว +1

    enamsegenalen Kifel Sosten Entebkaln

  • @roozi9647
    @roozi9647 ปีที่แล้ว

    Ka 1 belay like madrege bichal nuro 1M gize like aregilik neber tsagish 😍😍😍😍😍

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 ปีที่แล้ว

    የልብ ኣድርስ ነህኮ ጸግሽ። እናመሰግናለን በርታልን❤❤

    • @saratekle9598
      @saratekle9598 ปีที่แล้ว

      ላይኩንም ለሌላ ማካፈሉንም ኣንሰንፍም😂😂 ጀግናችን

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 ปีที่แล้ว +1

    MR Thank you so much l really enjoy it I can’t wait part 3❤❤

  • @suzifkr706
    @suzifkr706 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽዬ ምርጤ ስጠብቅህ ስጠብቅህ 😮

  • @mulatbelay8910
    @mulatbelay8910 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Tsegshye Enkuan abro aderesen

  • @asterasanu3932
    @asterasanu3932 ปีที่แล้ว +1

    Tsegish part 3n begugut iyetebeqin new🤩

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤ ፀግሺ እናመሰግናለን❤❤❤😊

  • @ellenibekele6824
    @ellenibekele6824 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፀግሽ አተራረክህ ጥሩ ነው ድምፅህም ልዩ ነው ታሪኩ ብዙም አይመስጥም ለመንኛውም በርታ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ እና በዚህ ምድር ላይ የሚደረግ ታሪክ አይመስልም በጣም እናመሰግናለን

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 ปีที่แล้ว +1

    Lik adirgu benatchiwu enbrtatawu

  • @mahalatemahi8746
    @mahalatemahi8746 ปีที่แล้ว +1

    ምዕራፍ 3 ቶሎ በል ፀግሽዬ ❤ ስደት አስረሺዬ የምር ስራዬ እኮ ቶሎ ያልቃል ❤

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰህ ጸግሽ በአልን ጓደኞቸ ጋር ለማክበር የሁለት ሰአት መንገድ አንተን እየሰማሁ እንዴት እንደደረስኩ ሳላዉቀው ደረስኩ አመሰግናለሁ መልካም ፋሲካ

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @reemalkatheeri9020
    @reemalkatheeri9020 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን

  • @kiyukiyaya474
    @kiyukiyaya474 ปีที่แล้ว

    ዋይኔ በጉጉት አይስማው naberi uuu baxmi dasi yeli naberi qaxayi barti machi nawi endmyqoyi tasfa arglawi tsgeshe♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ እንኳን አደረሰህ ለፋሲካ ❤💞❤️

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዘር እናመሰግናለን ገና ልሰማዉ ነዉ

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 ปีที่แล้ว

    Tegshe betam betam gagauchalu ketayu kefefel men yehone❤🤔

  • @roozi9647
    @roozi9647 ปีที่แล้ว

    Tsagayiyee ye tireka jegna🥰🥰🥰🥰

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር 🙏🙏

  • @MamaEthiopiaEthiopia
    @MamaEthiopiaEthiopia ปีที่แล้ว

    enkuwan aderesachihu wudoch tsegish enameseginalen❤❤❤❤❤

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን,አደረሰክ ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ❤ ምርጥ ስራ አቀረብክልን ዉዶች በላይክ አበረታቱት

  • @hanouchyouness1989
    @hanouchyouness1989 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሠክ ፀግሽ❤❤🙏

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽ መጣህልን

  • @mesfingeberwold4666
    @mesfingeberwold4666 ปีที่แล้ว

    ብራቦ ፀግሽ ግፋበት::ግን በርግጠኝነት የምነግርህ ሌሎች ያነበቧቸውንም ጭምር አንተ ደግመህ ብታነባቸው እንዳዲስ የመደመጥ አና ወበት ጨምረህ የመደመጥ ብቃት አንዳለህ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ::

  • @GgGg-h6b3d
    @GgGg-h6b3d 11 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤

  • @swmulaw
    @swmulaw ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @JujuTube2552
    @JujuTube2552 ปีที่แล้ว

    የመዳም ስራ አለቀ በለኛ እንኳን ደህና መጣህ ፀጊሽ

  • @FikriHager
    @FikriHager ปีที่แล้ว

    ጸግሽ 3ኛ ክፍል በጉጉት እየጠቅን ነው....በጣም ግሩም ስራ፤ በርታልን።

  • @sebleterefe3272
    @sebleterefe3272 ปีที่แล้ว

    Danke❤🙏

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 ปีที่แล้ว +1

    Happy Easter ❤

  • @harenatewelde9199
    @harenatewelde9199 ปีที่แล้ว

    መች ይሁን ግን እግንቸህ እቅፍ ኣርጌ ምስምክ ጀግናየ

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🥰
    "ግን እንደዚህ ያለ ሰዉ አለ ምን አይነት አዉሬ ናቸዉ በፈጣሪ😢 እኔ ግን ልክ እንደ "የቃየን መፅዋት" እንደሚለዉ ትረካ መጨረሻዉ ክፉዎች የሚያሸንፉ ይመስለኛል ብቻ መጨረሻዉ አጓጓኝ"😴

  • @Hshddghd
    @Hshddghd 3 หลายเดือนก่อน

    እንደው ምን ይሻለኝ የፀግሽን ድምፅ ብቻ ማዳመጥ ሆነ ስራዬ ጆሮይን ቢቆርጡኝ አልሰማም ❤❤❤❤

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 ปีที่แล้ว

    በናትሕ ፀግሽ ቶሎ በል ሶስትን መተኛት አቃተኝ የኛ ጀግና

  • @bersabelwallelegn4611
    @bersabelwallelegn4611 ปีที่แล้ว

    Batam dinke sira amsagnalhu 😊😊

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 ปีที่แล้ว

    Thank you!!!

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 ปีที่แล้ว

    ጸግሽ ❤ በድጋሚ ማመስገን ወዳለው በርታ በሌላ ትርካ ላይ አስተያየት ሰጥቻሐው የምትችል ከሆነ የትኛውም ሊያስተምርን የሚችል የተተርጎመ መጽሀፍ ካለ ያስተምርናል ብዬ አስባለው ከምስጋና እና ከታላቅ ትህትና ጋር 🎉🎉🎉

  • @mahabubaadem9173
    @mahabubaadem9173 ปีที่แล้ว

    Thank you tsegesh😊

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እናመሰግናለን ❤

  • @melala_ሜላላ
    @melala_ሜላላ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ; በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር❤❤❤

  • @lifetogod2393
    @lifetogod2393 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ thanks

  • @alemyemaneab7694
    @alemyemaneab7694 ปีที่แล้ว

    You are super ❤❤❤Bero

  • @ailfarisailfaris1391
    @ailfarisailfaris1391 ปีที่แล้ว

    Tsegshi telayale eko wolahi💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤