Ethiopian food/cook_How to make OATMEAL_ የኦትሚል አጥሚት አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዎ የኢትዩጵያ አጥሚት አሰራር የተጠቀመኩት ግባአቶች
    #ኦትስ
    #ማር
    #ስኳር
    ላይክ ስብስክራይብ አድርጎ

ความคิดเห็น • 55

  • @selamyoutub
    @selamyoutub  ปีที่แล้ว +1

    ፕሊስ ላይክ አድርጎ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 ปีที่แล้ว

    wow Selamye Betam Konjo New Tru New Yasayeshn Abso Lesom Emokralehu

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ በጣምጥሩ ቆይታነበር በርቺልኝ እህቴ አብረን እንደግ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 ปีที่แล้ว

    Selam selam selamey yachem selameshe yibeza wow tetenale

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሽ ይሙወደሽ በጣም አራፍ ቃይት ነበር በራች ሀቢበቱ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዙልኛ እህታለም እድት ነሽ የኔዋ እኳን ሰላም መጣሽ በችልን ኩች ብዙ እጠብቅ አለን አገሪችን ሰላም ያግልን

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube ปีที่แล้ว

    ሰለምውድዋዋውውው በጠምደስይለል እኔምጠይቅሽ ለገንፈይውይሆናል ውድ አሰረሩበጠምተምችቶን በረችልኝ❤❤❤

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ውደ ማሻ አላህ ዋው ደስ ይላል በርች እጅ ሽን አይቆርጥመው

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris ปีที่แล้ว

    ሰላም ሲስቱ እካን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ዴስብሎኛል ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እንሞክረዋለን

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጥሩነውበርቺ ሰብ መለስኩ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ💛💚❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ አለሽ ይሙወዱሽ በራች ሀቢበቱ ይነባለሙይ በራች

  • @melkamfamily
    @melkamfamily ปีที่แล้ว

    ሠላም እህቴ✋ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር 😍እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን🙏 በርቺልን ወደ ፊት ብዙ እንጠብቃለን 🌺

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 ปีที่แล้ว

    ይህሹርባ በጣም አሬፈነወ እወድዋዌወ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ውይ በጣም ነው የምወደው አጥሚት ዋው

  • @mesi21tube
    @mesi21tube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆችመልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹህ የስላሴ ፍጥረተት በሙሉ ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁንልን አሜን ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @HanyTubeEth
    @HanyTubeEth ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጅች ሁላቸሁ ሰላም ብያለሁ 😍😍😍😍😍

  • @netsitube
    @netsitube ปีที่แล้ว +1

    ሰላምዬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ በጣም ምርጥ ነው ለጤናም ጠቃሚ ነው

  • @azebina20tube
    @azebina20tube ปีที่แล้ว

    እንዴት ቆንጆ አትሚት ነው ባለሞያነሽ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ማሻአላህ ባለሙያ ጎበዝ በርችልኝ

  • @mekdetube
    @mekdetube ปีที่แล้ว

    selam selam selamshe yebza seliy endate nashe enaqane dena metashe wawe gobaz

  • @hayatendris8031
    @hayatendris8031 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አሚን አሚን

  • @lidiyatube
    @lidiyatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለእናንተ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቸርነቱ የማያልቅበት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምየ ዋው በጣም ቆጆ አሰራርነው ያሣየሽን የአውነት በጣም የምወደው ምግብነው እጅሽ ይባርክ

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ወድየ እንካን ብስላም ሙጣሽ ❤❤❤ሃርፍ ቆይታ ነብር❤❤❤

  • @aumueiman
    @aumueiman ปีที่แล้ว

    ሰላም ሠላም ሰላምየ ምርጥነው ቆጅየ

  • @Helina232
    @Helina232 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም ቆንጆ የአጥሚት አይነት ነው አጃ ለስውነታችን ጠቃሚ ንጥርነገሮችን ይዟል እንደዚህ እያዘጋጀን ብንጠቀመው አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @emutube7995
    @emutube7995 ปีที่แล้ว

    ሰሊን እዴት ነሽልኝ ስላምሽ ዬብዛ አሰኳን ደና መጣሽ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    selam.ekan.dena.metashi.weda.ulam.selameshi.yebeza.weda.ekan.dena.metashi😘😘😘😘

  • @rayumatuyoub6408
    @rayumatuyoub6408 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለሁላችንም

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube ปีที่แล้ว

    ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ሲልዬ ዋውውው በጣም የሚያምር አስራር ነው እጂሽ ይባረክ ውደ👌👍ያወቁትን ማስወቅ እጂግ መልካምነት ነው

  • @tentegondartube8611
    @tentegondartube8611 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም

  • @mesetube7831
    @mesetube7831 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ ዋዋዋዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርቺ ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @Grmaneshyoutube
    @Grmaneshyoutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚ ቤት ኣንኳዕ ብሰላም መጣሸ ዉድ ኣህት

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታነበር ዋውውው ሰሉም አሪፍ ነው የስለሙ የዲክ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ይስጠን

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ ዋዉዉዉዉዉዉ ባለሞያ በጣም አሪፍ አሰራረ ነዉ እናመሰግናለን

  • @meryem6972
    @meryem6972 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ውዷ እህቴ እኳን ዴህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ቀጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ ከዚህ በላይ መስራት ትችያለሽ ጠክሪ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @geraratube12
    @geraratube12 ปีที่แล้ว

    ሰላምዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ ዋው 😍😍😍

  • @fatumawollo
    @fatumawollo ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራካሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በላይክ በሼር

  • @hanytwin
    @hanytwin ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሰሉ በጣም ቆንጆ ነው ለጤና እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @saratube1538
    @saratube1538 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ዋው ባለሞይ አጅሽ ይባርክ በጣም የሜገርም አሥራር አጃ ለብዙ ነገር ጠቃሜ ነው ዋው👌👌

  • @alemkebede
    @alemkebede ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ ኢትዮጵያኖች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ህዝባችን ሰላም እድሆን የሁለዬም ፀሎቴ እና ምኞቴ ነው ዋው ብጣም ደስ የምልና የሚበርታታ ነገር ነው የምታቀርቢው እናመሠግናለን ደግሞ በቀጣይ በበለጠ እደምትመጭ ሙሉ ተሥፋ አለኝ*

  • @nastanettube
    @nastanettube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ አሠራር ነዉ ሰሉዬ በርቺልኝ

  • @መቅደስጎንደሬዋዩቱዩብ
    @መቅደስጎንደሬዋዩቱዩብ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያብዛልን ዋውውው ቆንጆ እርምት ነው ሰላምዬ

  • @selamtube21
    @selamtube21 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለ ሰላምዬ እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ የምወደሸ አሪፈ አሰራር ነወ ባለሙያ ነሸ በርቸ ጎበዝ

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 ปีที่แล้ว

    ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን በቅንንትእንዛምድ ወድይሀገርልጅቸ በኩሚትእመልስለሁ ድምር ይመልሳል

  • @sumeyabrhan
    @sumeyabrhan ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰሉየ የእኔ አንደኛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው ባለሙያ ነሽ ውዴ በርች

  • @abelcollection6735
    @abelcollection6735 ปีที่แล้ว

    Wow Wow 👌👍

  • @i1987.
    @i1987. ปีที่แล้ว

    Salam Salam 🥰🥰 very delicious bon appetite 🥰 good luck 👍

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว

    ስላምየ ውዴ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ግን ቆይ አሁን ላይ ለምናችሁነው አጥሚቱ ብርድ መጣ እንዴ ወይስ የወለደ አለ 🤣

    • @selamyoutub
      @selamyoutub  ปีที่แล้ว

      ፅዮን 🤣 ብርዱን አልቻልኩትም

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed ปีที่แล้ว

    ሁሉንም መቀየር!
    ትላንት ላይመለስ አልፏል ራስህን መውቀስ አቁም! አሁንን መኖር ጀምር፤ ዛሬ ቆራጥ ከሆንክ ሁሉንም መቀየር፣ ሁሉንም እንደ አዲስ መጀመር፣ ያበላሸኸውን ማስተካከል ትችላለህ። ወዳጄ እድልህን ተጠቀምበት ይሄንን ቀን እና ይቺን ምሽት ያላዩ ብዙዎች አሉ።