ጨዋታ አልወድም ሞዴሊግን ተምራ የምትሰራው በእድሜ ትንሿ ሞዴል | Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024
- ጨዋታ አልወድም ሞዴሊግን ተምራ የምትሰራው በእድሜ ትንሿ ሞዴል | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ልጅ እንደልጅ እድግ ሲል ደስ ይላል
ወሬ ቲ
እንዲህ እየተባልን አድገን ነው ህልማችንን መኖር ያልቻልነው😥 ማበረታታት ነው ያለብሽ ደስ የምትል ልጅ ናት
Be kind specially for kids
Belo neger yelm mnm aladrgechm she is brave
አይባልም እህቴ
ማነው እደኔ አነጋገሮ ማስተዋልን እያየ የመሰለው 😂😂😂😂😂😂አቤት በዚ እድሜ ኮፊደስ❤
የድሮዉ የጅል ዘመን አይደለም የጥበብ ዘመን እንጅ ማለት ምንጫወትበትን ከኳስ ጀምሮ ሁሉንም እራሳችን ሠርተን ነበር ምንጫወተዉ የዛሬዉ ግን ተለምኖ ወይም ተገዝቶ ነዉ እና ይሄ እድገት ወይስ ቁልቁለት
እድገት ነው ።
Irasish Nash qulqul yadagshiw indih iyatabala naw lijoch kamajamariw talentachaw sayawqu miyadgut lijitu damo dassitil wibatua confidenceua😊😊
ቁልቁለት
የኔ ቆንጆ የልጅነት እድሜ ተመልሶ አይገኝም አንዳንዴም እንደ ልጅ ተጫውተሽ አሳልፊ እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል ያንቺ መጫወት ልደርሺበት ከምትፈልጊ አያግድሽም አሮጊት 😂
Hahaha
አሮጊት😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍ
Anchi lijnetishin selalnorshiw kinat lidefash new yefelegechiwin mehon mebtuwa new she is lucky
@@saramekonnen6195ሴትዬ አረጋጊ የምን ቅናት ነው 🙄 እኔ የልጅነቴን ግዜ በጣም እወድዋለው በደንብ ነው ያሳለፍኩት ምንም አይፀፅተኝም እግዚአብሔር ይመስገን ያሰብኩት ቦታ ደርሼለው
😂😂😂😂
የኛ የአስተዳግ ወርቅ ነበር የዋህነትነበርቤተሰቦቻቾን የምንጦረው ሰውንም የምናከብረው
ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ደስ የሚለው
የድሮ የጅል ዘመን ይሻለኛል ❤❤❤
😂😂😂😂
በጣም።።የድሮ።ዘመን።ጫቃአብክተን።።ዉሲጣቸን።።።ሰላም።ድሲታ።ላያቸን።አቦራ።ጭቃ።ፋቅር።ሰላም።መተዛዘን።።።ነበር።።።ዛሬ።ትንሹና።ትልቁአለየልኝም
😂😂😂ወላሂ ልጅ ተፋ ልጅ እንደልጅ ሲያድግ ነዉ ደስ የሚለው 2አመት በዋላ ደሞ ፊልም ለመሦራት ድንግላላን ታሶስዳለች
ልጅ እንደልጅ ሲሆን ደስ ይላል ያደግንበትን ባንንቀዉ ምግባርን ከእዉቀት ያስተማረን ስለሆነ ያለሰአቱ የበሰለ ለጤና አያመችም
እውነትነው😂
እንዴት አባቷ ነዉ ደስ ምትለዉ በጌታ❤❤ስርአቷ ኮንፊደንሷ እርጋታዋ❤
ماشاءالله
እድግ በይ እረጋ ብላ አስባ ነው የምትናገረው አትፈጥንም
እኔ አልደግፍም ሁሉም በግዜው ሲሆን ጥሩ ነው ልጅነት ወርቅ የሆነ ግዜ ነው እደልጅ ሆኖ ማለፍ ያስፈልጋል
አንቺ ልጅ ሆነሽ አልፈሻል እንዴ😂😂😂
የአቢጌል እናት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 በእውነት በጣም ልትመሰገኚ ይገባል፣ ይቺን ቆንጆ ልጅ ኮንፊደንስ እንዲኖራት አድርገሽ ስላሳደግሻት ውጤቷ የሚያኮራ ሆነ!!
ግንትንሽ ለሶየሚገባ አለባቦስ ብታለብሶትጥሩነው
አመሰግናለሁ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ነው።
በጣም ጀግና ነሽ በተለይ confident girl መሆኗ በስማም ቤተሰቦቹአ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ልጅ እንደልጅ ሲያድግ ጥሩ ነው የምትሉ ሰዎች ግን ታከሙ በደንብ ታከሙ እሺ በእናንተ ሃሳብ እኮ like እንደናንተ ታስራ ማደግ አለባት ከማለት አይተናነስም እና ጭንቅላታቹን አሰሩት
ሀቅቃ መጀመሪያ አንዳንድ ኮሜንቶች አይቼ ቅብጥብጥ ያለች መስለኝ ነበር ነገር ግን ታምራለች አላህ ያሰድግሽ❤
ልጅ እንደለጅነቱ ሲያድግ ደስ ይላል በዚ ዘመን ሴትልጀ ክባድ ነው
አቢጉዬ የኔ ቅመም እደጊልኝ እናትሽ ቲጂን በማመስገንሽም ተባረኪ ቆንጆ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን እርጋታሽ ስርአትሽን ሁሌም ነው ማደንቀው በርቺልኝ ❤
ወይ ዘመን😂...... እኔ እኮ ባንቺ እድሜ ለዲሞ የሚሆን ቆርኪ ስሰበስብ ነበር የምውለው😅😮
😂🤣🤣🤣
እርወይኔ።በሳቅ።።።😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እኔም።።
😂😂ሁላችንም ነበርን
እኔስ ብትይ😂😂😂😂
እኔም
አቤት አቀማመጥ ይኸ ዘመን ልጆች ክብር የሚባል ቤተሰብ አላስመዳቸውም እኛ ሴት ልጅ እግር አነባብረን እሰው ፊት አጋጠን እግር አናነሣም ኸረወዳ
Mn chigr alew
.ብዙ አሉ ያለ እድሚያቸዉ ስለፖለቲካ እሚያወሩ አንቺ ጎበዝ ነሽ
ደሞኮ ከልጅነቴ ጀመምሮ ትላለች አሁን እዋቂ ሆናለች አይ ልጅነት😅😅
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@አጸደኢትዮብ 😯😅😅😅😯😯
😂😂😂
በሱዋ ቤት ትልቅ ነኝ እያለች ነው ለነገሩዋ ስትታይ እራሱ ወሬ ሁሉዋ እንደአዋቂ ነው በስማም ጌታዬ እረ እንኮዋን ወድ ልጅ ኖረኝ ተመስገን 🙏
ልጅ ልጅ ሲሆን ነው ደስ ሚለው
ልጅ እንደ ልጅ ሲያድግ ደሰ ይላል ፡ ሁሉንም በጊዜው ትደርሰበታለች
የዘንድሮ ልጆችች ጫወታ አያቁም ወኔ በሰማም ያልተጫወትኩት ነገር የለም ምነው የዘንድሮ ልጅ በወንኩኝ አርብ አገር አልሰደድም ነበር
ወይ ጉድ የአሁን ልጆች እኮ ግራ ነው የሚያጋቡት እውነት የእናታቸው ሆድ ውስጥ ነው በስለው የሚወጡት እኔ በ 11 ዓመት ከትምህርት ቤት ለመውጣት የምቸኩለው ችኮላ ጭቃ አብኩቶ ለመጫወት 🤣🤣
ሁሉም በዘመኑ ምርጥ ነው የጅል ዘመን የሚባል ነገር የለም ሰይፉሻ
የታየኝ ልጅነታቸውን በደንብ ሳያጣጥሙ የሄ ልብስ ከዚህ ጋር ማች ያደርጋል እያሉ ራሳቸውን እንዲያመልኩ እድል መስጠት ነው።ስለዚህ ልጅነቷን መልሱላት
❤በጣም ደስ ትላለች ልጅ እንደፍላጎቱ ሲያድግ ከስርአት ጋር ደስ ይላል
አንድ የ30አመት ወጣት ውስሽ አለች ልበል 😂😂😂
ሞር 😂 ኧረ ቀስ በይ ጎበዝ ንግግሯም የትልቅ ሰው አለ አንድት ትልቅ ሴትዮማ ውጣለች 😂😂😂😂😂❤❤❤
😂
😂😂😂😂
ታስ ብላለች 😂😂
የአንዱን ታሪክ ለሌላ እየሳጡ የምንም ድንቃድንቅ የለም መጀመሪያ ታሪክ እውቁ
የድሮ የጅል ዘመን አይደለም ፡እረ ልጆች ልጆች እንጫወት በጣም ከእንግዲ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም ልጅነቴ ማርና ወተቴ ብለን ተጫውተን ነው ያደግነው
ከልጅነቴ ጀምሮ አላለችም😂
እድግ በይ የኔ ቆንጆ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሸ ❤
አትሻብኝ አዎራሯ አቀማመጧ አሳሳቋ ሳይቀር አንደትልቅ ሰዉ በዛ ላይ ጨዋታ አልዎድም ይቺ ምን ልጂ ነች ልጂነቷን ተቀምታለች ሰታሳዝን ሁሉም ነገር በእድሜ ሲሆን ያምራል ባጠቃላይ ምኗም አይጥምም
ወይ ቀስስ በይ ልጄ አላማዊ ነገር ምንም ዋጋ የለውም መሆንስ እንደ ዮስና. ነበር ❤
😢😢😢 ቅድስት ሙራዔልም
ከሁለት አመት ጀምሮ ፍላጎት አለኝ አላለይም እኔ በሁለት አመቴ እኳን የወደፍት አላማ ላስብ ይቅርና እህትና ወድሞቸን ለይቸ አላውቅም ነበር ከናኮ ልጅ ነሽ ወይ ጉድ ገና ብዙ እናያለን ግን አላህ ያሳድግሽ
አረ አቀማመጥሽ ገና በ 11 አመት እግር ማነባበር በኛ ሀገር ነውር መሰለኝ
Men malet new beserhate new ytekmetechew atela yededeb sew comment new yehe 🤭
Don’t be rude specially for kids pls
ምስኪን የሚያቀርበውን ሲያጣ ሞዴል ምናምን ይላል እንዴ። ቀልደኛ።
የልጂ ቅመም እግዝአብሄር ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ❤
የኔ ቆኔጆ ጨዋ ስነስርአቷ ደስ ስትል እግዚአብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️ 👍
Modeling at such a young age specially considering the reputation it holds internationally is a bit risky. Even from the title the fact that she does not enjoying playing as a child is kind of odd. However if this is something that came to her naturally and it is something she enjoys, that might be well. I hope she has her parents or guardians to guide her in the right way because this world is cruel specially towards the younger generation. She is a beautiful young girl so i truly hope she has someone that cares for her around her so that she doesnt lose her way into the industry.
ጎበዝ በሳል ልጅ በልጅነትሽ ምን መሆን እንዳለብሽ አውቀሻል በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እራቁት በአደባባይ በጣም ያሳዝናል
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማዬ ❤😘
መጪዉ ጊዜ የመጪዉ ትዉልድ እንዴት ደስ እንደሚል እየታየኝ ነዉ የኛ እድል የተሰበረዉ አስተዳደጋችን ነዉ እኔ ባደኩበት መንገድ ልጆቼን በፍፁም እንዲያድጉ አላደርግም ለእናትሽ አክብሮት አለኝ በርቺ ከ10/15 አመት ቡሀላ የማይሽ ትልቅ ቦታ ነዉ በርቺ🥰🥰🥰
እንደዚ ተራ እንቶፈንቶ ይዘህ ከምትመጣ ስንት ድንቅ ልጆች እያሉ ዉሃ እማያነሳ እርባና ቢስ ነገር ይዘህ አትምጣ ልጆቻችን ከዚህ ምንም አይማሩም ጥሩ ጭንቅላት ያላችውን ልጆች ብታመጣ እንጂ እንዲህ አይነት ተራ ነገር አይጠቅመንም
ትልቅ ሰዉ ነዉ ወይስ ትንሽ ሰዉ ነዉ ሚናገረዉ😃
😂😂😂😂 እረ ሞራል ውጭ ብትሄዱ እኮ ይቺ ልጅ በትክክል ትገልጳለች ጎበዝ ነሽ በርቺ
ክክክክ ትክክል እኔ እራሱ እሷ ናት ወይስ ሌላ ስው ነው ሚያወራው እያልኩ ነው ያየሁት
አሁን ትልቅ ሆነሽ ነው ልጅ እያለው ፍላጎት ነበረኝ ምትይው አይ ሚጣዪ 😂😂😂
ዋት ትንሻ ሞዴሊ ዋው እድግ በይ
👶ልጅ እንደ ትልቅ ሰው ሲኾን ደስ አይልም
ጉድ አቀማመጧ አወራሮዋ አረቲስቶቹን እረ ጉ እረኛ ልጂ ማየት ነው የናፈቀን
የልጅ ሽማግሌ ሲያስጠላ ሁሉነገር በድሜያችን ያምርብናል
እሱ እንደምርጫው ነው እንደ ሰዉ ይለያያል
የድሮ ዘመን ናፈቀኝ የጥበብ ዘመን የአይናፈርዘመን የመከባበር ዘመን ድሮ ስንጫወት በብይ በቆርኪ ቅልሞሽ ገመድ ዝላይ ወዘተ ደስ ይልነበር በራሳችን ተመራመርንነበር ያሁኖቹ ደሞ ገዝተውነው
ከልጅነቴ ጀምሮ 3:45😂😂😂አሁን አደግሽ በቃ ባይዜወይ በሪች ጎበዝ 🥰
ይችን ልጅ የት ነው የማውቃት እላለሁ ግን ማስተዋልን ስለምትመስል ነው ሳቋ ንግግሯ መልኳም ይመሳሰላሉ
በልጅነቴ እኔም ጨዋታ አልወድም ነበር ግን ያነ አሁንም ገለልተኛአ አድርጎኛል ባለመጫወቴ እናደዳለሁ እደኔ እዳኮኒ ልጅነትሺን ተጠቀሚበት🌹🌹💝
It is my personality
ልጅነቷን ተቀምታለች ብዬ ነው ማምነው😢
አወ በትክክል
ሴፊሻ አንተ ልክ ነህ ስታደግ ልጅ ልትሆን ነው ከእኩዮቿ ጋር መጫወት መቦረቅ አለባት
ጥሩ ነዉ ግን አለማዊ ነገር አይጠቅምሽም ያውም በዚህ እድሜሽ ለማንኛውም እድግ በይልኝ❤
Mnm atsra kuch tibel new weys...???
@@nahombelay984 alalkum bzih edmesh aytekmshm nw yalkut baltefa sra.....🙄
ሰይፍሻ ጅልነት አይድለም በእድሜ የማድግ ነገር ነውወርቅ ዘመን ነበር ግን አሁን ዲጅታል ልጆች ነው ምናሳድገው ያሳዝናል ማማዬ ከእድሜ ጏደኞችሽ ጋር መጫወት ስታድጊ የልጅነት ትዝታ ነው
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
እንኳን ደስ ያለሽ የልጅ ሞዴል፣ የወደፊቷ ዶክተር አቢጋኤል! እድሜሽ ይለምልም! ይቅናሽ!🥰🥰🥰
በተፈጥሮየ ቀጣፊ ልጅ አይመቼኝም 😂😂
Hahaha
😂😂😂😂እንዴ እንዴት?
ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂
@@seadawerku7029😂😂😂
😂😂
ልጅ፡እንደልጅ፡ ሲያድግ፡ ደስ፡ይላል
እኔ በ 11 አመቴ በቁመትም በፊዚካልም ካቺ በደብ እበልጥ ነበር ገን በዛ ግዜ ጭቃ እያቦካው ነው ያደኩት
ክክክክ ኧረ እንኴን ቀረብሽ ልጅ እንደልጅነቱ ሲሆን ደስ ይላል
@@madi8643 አው ወላሂ በኛገዜማ የልጅ ወዝ ነበር በ 11 አመቴ ለሚያየኝ የ 20 አመት ነበር ምመስለው ስጫወት አቺ ትልቅ አደለሽ ስራ አሰሪም ምን ያዘልልሻል😂😂😂😂😂ይሉኝ ነበር መገደኛ😂😂😂እኳንም የዛን ግዜ ልጅ ኦኩ
😂😂😂
@@rihennamehemmed9830 እኔም የዛን ግዜ ልጅ በመሆኔ ሁል ጊዜ እደሰታለሁ በተለይ የአረቦችን ልጆች ሳይ ከህጻን እስከ አዋቂ 24 ሞባይል ላይ ተደፍተው በእኛ ጊዜ እርስ በእርሳችን አባቴ እና እናቴ ሳይቀሩ ስራ ስንጨርስ መጫወት ነበር ስራችን እንኴንም የአሁን ዘመን ልጅ ያልሆንኩ
ድብን ብሎ የኛ ጊዜ ይበልጣል አረ የድሮው ሁሌም የማይረሳ ዘመን የማይሽረው ልጅነታችንን አሳልፈናል በዛ ላይ ከእናትና ከአባት አልፎ መምህራኖችና የሀይማኖት አስተማሪዎቻችንን አክብረን ታዘን ነው ያደግንው❤
በጣም ቆንጆ ነች 😂😂😂❤❤
ማሻአላህ ። 500 ቤተሰብ ። እድሜዎትም ይርዘም
ህልምሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ግን እራቆትሽ አቲጂ ልበሽ አዲስ አበባ በተለይ እናቶች ልጃቹ ቅጡ እራቆታቸው ሲሄዱ ምን አሳደጋቹ ይባላላ የገጠር ልጆች እንኳ እያበላሹ ነው
እኛ ሰፈረ እማ ለየት ያለ ነው
አይ እኔ ጭቃ እያቦካሁኝ ነበረገመት እየዘለልኩኝ ነበረ ያደጉት በዚህ እድሜ ጀግና ነሽ
ማሻአላህ በጣም ታምራለች
Further / ወደፊት / አጣርቼ እመጣለሁ ምትለው ዛሬ መምጣትህ ካልቀረ ስራህን ጨርሰህ አትመጣም ወደፊት ዛሬ ያልከውን አስታውሶ የሚጠይቅህ እንደሌለ ስለምታውቅ ?
አርቴፊሻል፣ኢንተለጀንት፣፣ከመስራት፣መጀመሪያ፣ምርታማ፣ነትን፣የሚያስገኝ፣ማሽንን፣በፈጥሩ፣፣ቢሰሩ፣ይመረቀሉ፣በተራበው፣ሕዝብ፣፣ከጊዜው፣ጋር፣አይመጥንም፣ሰፉ፣ብዙ፣ጊዜህን፣፣የሚመጥን፣ስራ፣፣ያንተ፣አስተ፣ዳደግ፣እንወደዋለን፣ለምን፣ሕዝብ፣እየጠቀምክ፣ነው፣፣🙏🙏🙏
She's is such a dynamic, confident & well-mannered kid. I can definitely see her reach great heights in the modeling field in the future!
One thing I wanna say to you Seifu though is that you need to ask more professional questions and filter out your antics. It's super annoying and cringey to watch. And I don't mean that just in regards to this video, I always notice that you make your guests feel uncomfortable and awkward by your childish behavior at times. You have thousands of viewers for you to not be professional.
Thank you dear
ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን ባአላህ
😂😂😂
አድራሻዉን ወይም ስልክ ቁጥር ካለው ብታሳውቁን ደስ ይለናል
በሁለት አመቴየ እዚህ ምድር ላይ መፈጠሬንም አላቅም ትግያየ ከጡጦየ ጋር ነው
ወይ ሰውይፉ እንደ ልጅ ተጫውተሽ አድገሻል
ገና ልጅ እኮ ናት.
ግን. ሁሉነገርዋ እንደትልቅ ሰው
እግዚአብሄርያስድግሽ❤❤
Keep doing that
የልጅ ነቀዝ ጨዋታ አልወድም አላለችም ምን አምሮሽ ነዉ ታድያ
😂😂
እኔም አሳስቦኛል😂😂😂😂
እድግ ቤዬልኝ
ያገርሽን ስም በአለም
ለማስጠራት ያብቃሽ
ማማዬ
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
❤❤❤❤❤❤
ያግዜማ ቀረኮ እህቴ. ያሁኑልጆች ትልቅም አይናገረው
በዚ እድሜዋ ልትራቆት ነው😂😂😂😂
ይቺ ህፃን ናት ብየ ማመን አኬቃተኝ ወሬዋ ሁሉ እንደትልቅ ሰው የምር አፈርኩ በራሴ
ቆሬኪ የምጫወትበት እድሜ ነበር
This is too sad.
Betam 😢
ሚጣ ሚጥሚጣ ደስ ይላል
ግን ቅድሚያ ለትምህርትሽ እሺ እማ?
የእግዚያብሔር ጥበቃ ቸርነት በረከት ከእንቺ ጋር ይሁን!
ልጅ እያለሁ ብላ ስታድግ የምትናገረው ታሪክ የላትም ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ደስ ይል ነበር ለዛውም ለዚህ እርባና ቢስ ሙያ ፣ለምን ለዚህች ኣታዳጊ አገር አይሆንም
Egzabher yibarkish
አስተዳደግ ይጠይቃል ጊዜው ነው ምን ይደረግ ዋናው የቤተሰብ ነው በዚህ እድሜዋ ኦርቶዶክስን ማገልገል ትምህርቱዋን መከታተል ለዚህ መድረስ የለባትም
ዋው የመጨ ትለያለሽ ማር ነገር
ጉድ በል ጎንደር🙆
ቲቪ እያዩ የተማሩት ነው እኛ አገር እብዣም የለም ማለት ይቻላል ።በውጪው አለም ቀላል ነው
She looks like mastewal 🤔 so cute bby 😻
አይ ሴፉ ማታመጣብን ጉድ የለ
የኔ ቆንጆ እድግ በይ 😍😍🥰😍🥰
ከልጅነቴ ጀምሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይባርክሽ 🇪🇹🥰🥰
😂😂😂😁😁😁
እቺማ የልጅ ምንም ነገር አይታይባትም ግን ደስ ትላለች
ምን አገናኘን ከአሁኖቹ አቤት የክረምት ጎጆ ቤት ቆርኪ ማፍረስ እስቲ የተጫወታችሁ...