ኩላሊታችሁን በ 2 ቀን ለማፅዳት የሚጠቅም የ 2 ቀን አመጋገብ/ምግቦች | የኩላሊት በሽታ | Clean your kidney in 2 days

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #youtube #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ
    አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
    / channel
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
    ✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
    👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
    t.me/Healthedu...
    👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
    / doctoryohanes

ความคิดเห็น • 352

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +103

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏

    • @lmelemyelaw2498
      @lmelemyelaw2498 2 ปีที่แล้ว +4

      ዶክተረ ሰውነትሽ ጨው አለው ተባልኩ ምን ላድርግ

    • @gebregziabhergebrekidan580
      @gebregziabhergebrekidan580 2 ปีที่แล้ว

      ዳለሰሰ የለ ሰውምን ማድረግአለበት

    • @gebregziabhergebrekidan580
      @gebregziabhergebrekidan580 2 ปีที่แล้ว +2

      አባክህ ዳለሰሰ ለይነኘ ምክርካለህ ዳክተር ለክልኘ

    • @showayetsegay9897
      @showayetsegay9897 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍❤️🌹🙏

    • @azetyteshome2602
      @azetyteshome2602 2 ปีที่แล้ว

      ​@@lmelemyelaw2498

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +51

    እኔ በጣም ነው ኮላልተ ምያመኝ አሁን ወደ ወገበነው የዞርኝ ብቻ በስው ሀገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ለሀገር እንዳያበቃኝ ጸልዩልኝ 😭😭 ዶክተር እናመስግናለ በርታ 🙏

    • @tigstniguse1254
      @tigstniguse1254 ปีที่แล้ว

      እኔም ወደ ጀርባዬ ዞሮብኛል

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳቺው ወደወገቤ ዞሮብኛል ድገት ተው ያመመኝ

    • @Amins-k2b
      @Amins-k2b ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ እህቴ አይዞሽ እደት ነውእሚያርግሺ እኔ ውገቤንና እግሬን ይቆርጥመኝል

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 ปีที่แล้ว

      በግዶንስጠጡበትአብሺሩ

    • @hh.hayat.
      @hh.hayat. ปีที่แล้ว +1

      ወሀ በብዛት ጠጡ እህቶቸ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም እግዚአብሔር ከክፉ ደዌ ይጠብቀን !

  • @ALEM-us5ix
    @ALEM-us5ix ปีที่แล้ว +43

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጤም ታምሜያለሁ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 11 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @YosefMan-h2v
      @YosefMan-h2v 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ውድ

    • @TekalignTilahun-e8g
      @TekalignTilahun-e8g 10 หลายเดือนก่อน +1

      ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @abduljilelasfa
      @abduljilelasfa 10 หลายเดือนก่อน +1

      Allah yemrsh

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽማሬበሽታእሁላችንላአለብቻትንከምናቃቸውነገሮችመከልከልነውአላህያድንሽበዱአአንረሳሳ

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 5 หลายเดือนก่อน +40

    እናመሰግናለን ስለምክርህ እኔ ያዳነኝ ከኩላሊት በሽታ ጸሎት ነው በመዳም ቢት ጭቅ ሲለኝ መፍትሄ ሳጣ ሰኔ ጒለጒታን እየጸለይሁ ውሀይን ደክሬ ስጨርስ ጸበሌን መጠጣት ነው ያዳነኝ የተዋህዶ ልጆች ሞክሩት ትድኑበታላችሁ እኔ የዳኩበት ነው

    • @AtyapAlshammri
      @AtyapAlshammri 3 หลายเดือนก่อน

      እሽውዴ

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ አመሠግናለሁ🙏🙏💖💖💖

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 6 ዓመቴ እንዳንቺው እያደረኩት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ።

    • @fevenWorku-q6x
      @fevenWorku-q6x หลายเดือนก่อน

      Jesus is the only Savior

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምእናመሠግናለን🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
    @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ 🙏🙏❤❤❤

  • @YidenkalYide
    @YidenkalYide 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @abebewrefawdarebe
    @abebewrefawdarebe หลายเดือนก่อน

    አዉነት ናው ውድሚ በጣም ጥሩ ናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasefrem2357
    @ermiasefrem2357 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank and God bless you Dr.

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ደክቶር ❤🥰🥰

  • @tube-di1so
    @tube-di1so ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ከየት እናምጣዉ የሂ ሁሉ መግብ

  • @yaredtilahun8183
    @yaredtilahun8183 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም፡ጠቃሚትምሕርትን፡ለጢናችን፡ሰተሕና፡በጣም፡እናመሱግናለን

  • @Hanantube-s7h
    @Hanantube-s7h หลายเดือนก่อน

    Mashallah wondime walahi betam amognal ye wogeb himem minin bemasmelket new bezalayi demo ke emberte jamero zoro eske wogebe betam yamegnal yakatilegnal bezalayi siram ale eraft yelegnim mamote new dr ebakih chegeru men yehun😢😢😢

  • @shibire7870
    @shibire7870 2 ปีที่แล้ว +1

    Kulaliten amogn betam kuchibiye yehe video enega derse thank you dr

  • @birtukangadisa4745
    @birtukangadisa4745 2 ปีที่แล้ว +1

    Thenkyou God billessyou❤❤❤

  • @kiflekelemewerk656
    @kiflekelemewerk656 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በጣም ጠቀሚ ምክር ነው

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በርቱ!!!!

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 3 หลายเดือนก่อน +1

    I have been following Dr Y Yohannes for quite long months..but this new voice don't sound same... blessings doc😂

  • @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ
    @ኡምሠኢዲዜድዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሠግናለንንንንንን👍👍👍👍👍

  • @ሰላምተሰፋይ-ኸ3ጸ
    @ሰላምተሰፋይ-ኸ3ጸ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ 25ሰዓታት ኣለማቋረጥ እያመመኝ ነዉ ጨንቆኛል ህክምና መሄድ ፈርቼ ሹርጣ እንዳያገኙኝ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እህት ወነድሞቼ😢

  • @ousmanahmed63
    @ousmanahmed63 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ትምርት ነዉ በርቱ👏

  • @eyobnega9688
    @eyobnega9688 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ዶክተር ይኋኒስ እባክዎ ስልክዎን ያስቀምጡልን

  • @getalewgetahun9344
    @getalewgetahun9344 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @kadiryasin123
    @kadiryasin123 22 วันที่ผ่านมา

    ❤እናመሰግናልን❤

  • @aynalemwake2192
    @aynalemwake2192 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 ปีที่แล้ว +1

    እነመሠግነለን ዶክተርየ

  • @AminaChege-k5b
    @AminaChege-k5b 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks brad

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 ปีที่แล้ว

    tanks i aprciate docter

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ

  • @menbitube2164
    @menbitube2164 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzehber ystlne doctor thankyou

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwww❤❤❤

  • @ahirabdul5460
    @ahirabdul5460 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank You Dr 👌

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመስግናለን ዶክተር

  • @yasehareg8609
    @yasehareg8609 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በርታልን ጥያቄአችንን ስለምትመልስልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @MuluAbera-o7f
    @MuluAbera-o7f ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለን ዲክትር በርታ

  • @በውቀትማስሬ
    @በውቀትማስሬ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ኩላሊቴን በጣም ነዉየሚያመኝ

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 20 วันที่ผ่านมา

    ውሀአይጠማኝም 1ሊትር አልጠጣም😢❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ዜድቻናል
    @ዜድቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተርዩ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ጎበዝ ነህ

  • @susutube2639
    @susutube2639 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanks

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተረ እኔ በስደት በኩሊሊት ጠጠረ እየተሰቃየሁነው ንገረኝ ማጥፊያ

  • @qgsHd-cw3fd
    @qgsHd-cw3fd 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው በቀላሉ የሚያዘጋጀውን የምግብ አይነት ንገረን ኢትዮጲያ ውስጥ እኮነው የምንኖረው

  • @lemlemtadese6971
    @lemlemtadese6971 2 ปีที่แล้ว

    Thanks u are life sever

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግነዋለን 🙏

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 2 ปีที่แล้ว

    Thank, you🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 💗 እናመስግናለን ተባረክ ስራ ጤናህ ሁሉ ይባረክልክ🙏👍

    • @toybanegasi8285
      @toybanegasi8285 2 ปีที่แล้ว

      እጢ አለብሽ ተብየ ነበር እናም በፔሬድ ስአት ሲያድግ ያምሻል ተብየ ነበር:አሁን ግን የማያቋርጥ የጡንቻ ህመም አመጣብኝ ማስታገሻ ካለህ ተባበሩኝ :ለወገንደራሹ ወገን ነወ:

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ znbe ክበሪልኝ🙏

    • @znbeznbe3821
      @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 አሜን 🙏🙏 እንተም ሺ ዓመት ኑርልን ስራህ ይባረክ 👍

    • @muniraashika5496
      @muniraashika5496 2 ปีที่แล้ว

      Selam dkter endyt neh yekrta teyak nebirn sematw wegbilny new gen derkat selalbny new weys kulaltn new???mermar sedirg yelbnym

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginaleni

  • @mesfinassefa3372
    @mesfinassefa3372 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናል

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናላለን።ደ/ረ

  • @afewerkbefikadu6605
    @afewerkbefikadu6605 ปีที่แล้ว

    Tnx betam

  • @dammemengstutube7772
    @dammemengstutube7772 2 ปีที่แล้ว

    Thank you doktor

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:53

  • @alimatbaba1464
    @alimatbaba1464 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 2 ปีที่แล้ว

    Tack

  • @najatnaser737
    @najatnaser737 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @Maryam-xl1kz
    @Maryam-xl1kz 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @sintayehu5117
    @sintayehu5117 2 ปีที่แล้ว

    Thanks d.r

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንዶክተርበርታልን

  • @fatmah567
    @fatmah567 2 ปีที่แล้ว +18

    አሁን ማን ይሙት ይሄንን ለማድረግ የኢትዮጵያ ኑሮ ይፈቅዴልን

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ

    • @FFg-op7hd
      @FFg-op7hd 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @alem-l8e
      @alem-l8e 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 አይፈቅድም

  • @damtewborja
    @damtewborja 10 หลายเดือนก่อน

    Xiruu yaxene migboch mikir aginyitanal baxam inamasaginalan nurilin Dr.

  • @SMOOVExNOOB
    @SMOOVExNOOB 2 ปีที่แล้ว

    Thank ❤

  • @kalkidanalemayehu2304
    @kalkidanalemayehu2304 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Dr

  • @Wasan-sc7hn
    @Wasan-sc7hn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 ปีที่แล้ว

    Dr ene betam yamenal ena mn larege betelay egeregn

  • @abroshs6030
    @abroshs6030 2 ปีที่แล้ว

    ባጣም እናማሳግናዋላን

  • @cherinethailemariam3472
    @cherinethailemariam3472 9 วันที่ผ่านมา

    Hi Doctor meloxicam tablet bp 15 mg

  • @BezawetAnmawu
    @BezawetAnmawu หลายเดือนก่อน

    Pls eny ahuen 0.3 menm men laderg

  • @nuhaminzeleke952
    @nuhaminzeleke952 2 ปีที่แล้ว +10

    ዶክተር እኔ ሁለት አመት አልፎኛል ኩላሊት ኢንፌክሽን ከያዘኝ አሁን ላይ በጣም እየተሰቃየው ነው ዶክተር እባክህን የምትለኝ ነገር ካለህ በጣም አሞኛል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      ህክምና አላደረግሽም?

    • @sheteymelese9379
      @sheteymelese9379 2 ปีที่แล้ว

      Arif Tt new but if the kidney infection is stage 3 and stage 4 take drug of choice for kidney disease such as ACE inhibitor enalpri 5 mg and other diuretics like lasix 20 mg

    • @nuhaminzeleke952
      @nuhaminzeleke952 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 አድርጌያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም

  • @كتريناالاب
    @كتريناالاب 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigusedugunaBukula
    @NigusedugunaBukula 5 หลายเดือนก่อน

    inamesegenaleni d/c ine kulalitu Andi saati siqemexi (siqomi) bexami yamenyale hakimi beti heje mirmera adirge kulalitu nistuyi no ante almeqomi yasifeligale beqi inqisiqase adirgi bilonyale ante

  • @cherinethailemariam3472
    @cherinethailemariam3472 9 วันที่ผ่านมา

    HI Doctor meloxicam tablet bp 15 mg በጣም አባሰብኝ እና ሁለት 20ፍሬ ነበረ 12ፍሬ ዉጬ ጭራሽ መቀመጥ መተኛት መሄድ 100mደርሼ ስመጣ በጣም ይቆርጠኛ እና አሁን 8ፍሬ ሲቀረኝ ተዉኩ ስተወዉ የተወሰነ ለዉጥ አመጣልኝ እና ምን ላርግበት በተዉኩት በሁለተኛዉ በጣም ክፉኛ ህመም ተሰምቶኝ አስታወከኝ ከዚያ ግን ጥሩ ሆነልኝ አመሰግናለሁ እገዛ ለምታረገዉ ነገር Doctor

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @መክይመርሳልጅ
      @መክይመርሳልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@healtheducation2 እኔ ልሞትነው በኩላሊቱእንፊክሽን 7አመትመፍትህ????

  • @shafekader7584
    @shafekader7584 ปีที่แล้ว

    Takiu alhayixabiki lakitareti madaniti kaleki

  • @shamsyusra-vv6hr
    @shamsyusra-vv6hr ปีที่แล้ว +1

    ዶክረርዬ በጣም እናመሰግናለን ግን ጠጠር ያለበት ሰው ከ3ሌትር በላይ ውሀ ቢወስድ ችግር ያመጣል እንዴ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነው ምናመሠግነው እኔ አዱጉልበቴ በጣም ያቃጥለኛል

  • @NeimaaliiNeimaalii
    @NeimaaliiNeimaalii 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደኩተር በኩላሊት ጠጠር ተሠቃየሁ ሀኪም ሄድኩኝ መፍትሄ የለውም 3አመቴ ምግብ ሥበላ ህመሙ ከባድ ነውየሚሆንብኝ ምንይሻለኛል መልሥልኝ

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እህቴ ተሰቃየሁኝ😢

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሬ ገብስ አጥበሽ በፈላ ዉሀ ዘፍዝፈሽ ተላጃ ዉስጥ አስቀምጠሽ በን ሁለት ብርጭቆ ጠጭበት ቀዝቃዛ ነዉ

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p 2 หลายเดือนก่อน

      @@GenteSofe አመሰግናለሁ እህቴ አንድ ግዜ ለአንድ ሳምንት ገብስ ቀቅዬ ተጠቅሜ ነበር ምንም ለውጥ አላየሁበትም😢

  • @eidrisbedru5151
    @eidrisbedru5151 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ በናትህ የኔ አክስት በጣም አደጋ ላይ ነች ማለቴ የስኳር ህመምተኛነበረችና አሁን ግን ህክምና ስትሄድ ኩላሊትሽ ደክሟል የሚል ሃሳብ ነው የሰጧት ስለዚህ ከዚህ ችግር ለመውጣት ምክርህን እሻለሁ

    • @mhret3644
      @mhret3644 2 ปีที่แล้ว

      Dr. Eric Berg, DC

    • @mhret3644
      @mhret3644 2 ปีที่แล้ว

      The doctor that I just sent he is really good. Please follow him She can heal herself natural way and throw fasting. God bless you

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @bettydamasaa
    @bettydamasaa 2 ปีที่แล้ว

    Salam hine gin yalozi kibena pepis qayisiri spanchi shayi sitakam nabara kazam kulaliten amamagni

  • @alem-l8e
    @alem-l8e 4 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመሠግናለን ጥያቄ 1 እንቁላል እንብላ ወይ ከዛ በተረፈ የኔ ጠጠር እየደከመ መሠለኝ ሥተኛ አያሥተኛኝም ነበረ አሁን አልሀምዱሊላ እያሥተኛኝ ነው ግን ውሀ አላቆምኩም አሁን ላይ 2ሊትር ነው የምጠጣው 4ሊትር ነበረ እሥከዛሬ እና ምን ትለናለህ

  • @jabusawtube5861
    @jabusawtube5861 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ስለ ትምህርትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግን ህክምና ህጀ ኩላሊትሽ ጡሩነው አሉኝ ግን ጎኔን ያመኛ ሊገባኝ አልቻለም ምን ይሆን ዶክተር መልስ እፈልጋለሁ

  • @ማሂጓልትግራይ-መ5ፐ
    @ማሂጓልትግራይ-መ5ፐ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንዶሚን እንቁላል መብላት ይቻላል በናትህ መልስ እጠብቃለሁ

  • @belstiedenekew560
    @belstiedenekew560 2 ปีที่แล้ว

    Tanku

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው... ግን ቀይስር በፍጹም መበላት የሌለበት አትክልት ነው (kidney stones) የኩላሊት ጠጠር ካለብን መወሰድ የለበትም እና ደግሞ አልመድ በጣም ጡቁር ቅጠሎች dark leaves እንደ እስቢናች መመገብ አንችልም እባካቹ በደንብ አጣርታቹ አማክሩ እሄ የሰው ሕይወት ነው ቀልድ አይደለም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +4

      ቪድዮ ሰርቻለሁ ይህ አመጋገብ የኩላሊት ማንኛውም ህመም ሳይከሰት መመገብ ያለባችሁ የአመጋገብ መርሀ ግብር ነው። የኩላሊት ህመም አይነቶች ካሉ like kidney stone,infection,chronic kidney disease,polycystic kidney disease and Glomerulo nephritis ያሉ የተለያዩ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ የከመጋገብ መርሀ ግብር ይለወጣል በ oxalate ንጥረ ነጠር ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን መመገብ የለባችሁም! ለሱ ደግሞ የኩላሊት በሽታ ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ የሚል ቪድዮ ሰርቻለሁ! አመረግናለሁ ለገንቢ አስተያየትሽ አውቆ መጠየቅ እና በእውቀትሽ ልክ ሰውንም ማስረዳት ደስ ይላል thank u alot!

    • @rb2782
      @rb2782 2 ปีที่แล้ว +1

      @@healtheducation2 thank you for responding. እና በቅንነት አስተያየቴን ስለ ተቀበልከኝ. ትህትናህን ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ.
      ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሳይህ ከዚህ በኋላ ተቀላቅያለው ብዙ ተምሬለው፡ አመሰግናለው

  • @aminseid3219
    @aminseid3219 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @keliddanye4225
    @keliddanye4225 2 ปีที่แล้ว

    በርታ፣

  • @mekinegewo5089
    @mekinegewo5089 11 หลายเดือนก่อน

    yeshinti tubo

  • @adanechshi9356
    @adanechshi9356 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዮሃንስ እናመሰግናለን እኔ ጨጏራዬን የመኛል ሎሚ ዝንጅብል መብላት አልችልም ካለነዚህ መጠቀም አልችልም? እባክህን መልስልኝ

  • @simar9234
    @simar9234 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔም በይሰሞን በጎኔ በጣም እያመመኝ ነው ግን አያስራምደኝም አያስቆመኝም

  • @Hanna-k2m
    @Hanna-k2m 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ግን አንተ ያለከዉ ምግብ እዳት በይ ነው የተባልኩት እና ዉሀ አምስት ሌትር ነው ጠጪ ያሉኝ ዶክተሮች

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou Dr.Yohans.

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m63 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላይ ዶ/ር በርታልን ÷ እንደሃሳብ ለማንሳት ያክል ነው ማለት እንድንወስዳቸው የጠቀስክልን ሁሉንም ምግቦችን ላናገኝ ስለምንችን ምንአልባት Substitute ሊያደርጋቸው የሚችሉ ምግቦች ካሉም ጠቆም ብታደርገን እንዲሁም አንዳንድ የምትጠቀማቸውን ቃላቶች ብታብራራልንንንን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ የከበደ ቃል ተጠቅሜያለው እንዴ ህክምና ቃሉ ከበድ ይላል Scientific word ከሆነ ጥያቄውን በዝርዝር አርጉትና አብራራለሁ! አመሠግናለሁ ለገንቢ አስተያየቱ ክበሩልኝ🙏

  • @TigistDamtew-z9o
    @TigistDamtew-z9o หลายเดือนก่อน

    ሰላምዱክተርእኔአርብሀገርነውያለሁትኩላሌቴንበጣምያመኛል

  • @kedrcoffee-jm2ut
    @kedrcoffee-jm2ut ปีที่แล้ว

    Docterya ena gra gona yamgnale befit esboret sesera new yejmrgni befixnet bemashen wed keandu gon wede andu gon zezoren new yejmregni ketmche melsewa please

  • @TigistDamtew-z9o
    @TigistDamtew-z9o หลายเดือนก่อน

    ምንባደርግይሻለኛል

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +8

    በቂ ውሀ ጠጡ ሽንት አትቋጥሩ እንቅስቃሴ አድርጉ አብሽሩ ምንም አትሆኑም

    • @madimahmde1215
      @madimahmde1215 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ይሁን እስኪ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@madimahmde1215 አብሽሪ ውዴ ውሀ ጠጪ ራሱ ስትተኝ በተኛሽበት እግርሽን አንቀሳቅሽው ከቻልሽ ደግሞ እግርሽን ወደ ላይ ከፍ በሚያደርግ ነገር ግድግዳ ሊሆን ይችላል ተኝተሽ ከፍ አድርጊው ደምሽ ከታች እግርሽጋ እንዳይቋጠር እንቅስቃሴ እስከቻልሽው አድርጊ አብሽሪ አላህ አለን ምንም አንሆን

    • @madimahmde1215
      @madimahmde1215 2 ปีที่แล้ว

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ እሽ መሬ ችግር ዬለም አብሽሪ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sittyahmed2546
    @sittyahmed2546 2 ปีที่แล้ว

    በተባለው መሰረት ሞከሬ ጥቅም አግቸለሁ